Тёмный

ጳውሎስ እና ማርያም "የአባ ገብሬ የሃሰት ወሬ"  

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Подписаться 121 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

#Support_This_Ministry
1000369555007 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
www.paypal.me/...
cash.app/$Tizi...
#Follow_Me_on_Facebook
/ kesistizitaw
/ tizitaw.samuel
#purchase_My_Songs
/ album .

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 503   
@user-or3ds2um8y
@user-or3ds2um8y Год назад
ጌታን መቀበል እፈልጋለሁ ከዚህ ከተረገመ ትምህርትና ሰውዬ አርነት መውጣት እፈልጋለሁ ትዜ
@sidetoside9215
@sidetoside9215 Год назад
Enem 3 wer lihon negn nw geta nw berasu fikad yawetagn hulun negeren new yekeyerew bemanim gift aydelem yetekeyerkut erasu eyesus kirstos nw bible endaneb yeredagn ena Bible yesu kal nw bemulu betam new menfeskidusu yemikeyirish ena anbibi tselot eyaregish tamir tayalsh geta betam endemiwedish hulun yasayishal betam nw fikir wust yémiyasgebash endesu Yale medagna yetim yelem hulun besu hayl yastemirishal liju endehonsh tamignalesh egizabiher tamiru buzu nw ebakish ehte hulun neger arig hulunim tayalsh geta medanitsh Nw.
@nafkotbeyene4424
@nafkotbeyene4424 Год назад
ተባርኩ እኔም እንደ እናንተ ነኝ ጌታን ተቀበልኩኝ❤❤❤❤❤
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb 11 месяцев назад
​@@sidetoside9215እሰይ እልልልልልል እንኳን ጌታ ረዳህ/ሸ በቤቱ ያኑርህ/ሸ
@kakishtsega
@kakishtsega 11 месяцев назад
በአንድሰው መዳን በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናል ከዘላለም እሳት ስላመለጡት ወገኖቼ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን!! ትዜ ለመዳን ምክንያት ስለሆንካቸው ጌታ ይባርክህ❤❤
@mimiarjah1719
@mimiarjah1719 Год назад
እየሱስ ያድናል 📖📖📖::
@thionlema7724
@thionlema7724 Год назад
ለምን የሚያነቡት ምዕራፉን እና ቁጥሩን ከይገልፅሉንም ኪኪኪኪኪ
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 4 месяца назад
" ሰው ሁሉ እናታችን ጽዬን ይላል" መዝ 86-5 " የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ" ኢሳ 60-14
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 2 месяца назад
😂😂😂😂😂kkkkkkkkkkk lemariyamnew😮
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 Месяц назад
ከጨለማ ውጣ አትቀልድ
@antenehebeyenenegery8575
@antenehebeyenenegery8575 2 года назад
ፓስተር ትዜ እኔ በአለም ላይ ቢያንስ 13 ዓመት ያህል ስቀም እና እያመነዘርኩ እየማገጥኩ የጌታን ፍቅር ቺላ ብዬ በስጋት ነው የኖርኩት አሁን ግን ወስኛለሁ ወድ ቀድሞ የጌታ የፍቅር ጉያ ልመለስ ወስኛለሁ እናም እባክህን በፀሎት አግዘኝ ወንድሜ እናም ስላንተ አምላካችን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አሜን።
@beckyj6977
@beckyj6977 2 года назад
🌺🎈🎊
@tsehay64
@tsehay64 2 года назад
Ayizoih wenidme geta lanitm new yemotw
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 2 года назад
ወንድምዬ እግዚአብሔር ይረዳሃል አንተ ብቻ ተመለስ. እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም በምንም አይነት ሃጥያት ውስጥ ብናልፍ እንመለስ እንጂ እርሱ ሁል ጊዜ እጁን ዘርግቶ ይቀበለናል. እኔንም ምህረቱ ገኖልኝ ነው በጉያው ስር ያለሁት. ዛሬ ነጌ ሳትል ወደ እርሱ ተመለስ. የእግዚአብሔር መንፈስ ባለበት በእዛ አርነት አለ. በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 года назад
ጌታ ነው ወደዚ ሀሳብ ያመጣህ እሱም ያስጨክንሀል ይረዳሀል ከንግዲህ የአሮጌውን ሰው ስራ ትጠየፈዋለህ፡፡ እግዚአብሄር በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን፡፡
@merontesfa4979
@merontesfa4979 Год назад
ጌታ ይረዳሀል በርታ ወንድሜ
@YordanosNegero
@YordanosNegero Месяц назад
ሕይወትሕ ይባረክ ጌታ ደግሞ ከዚሕ የበለጠ ፀጋ ያልብስሕ በየሱስም ዘርሕ ይብዛ!!
@NetsanetRade
@NetsanetRade 2 месяца назад
እየሱስ ብቻውን ያድነል ተባረክ ትዜ
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 2 года назад
የዛሬው ደሞ የአባ ገብሬ ድራማ በጣም ያስቃል ወይ ጉድ እሳቸው ሳይሆኑ ይህንን ተረት ተረት እየሰማ የሚቀመጠው ህዝብ በጣም አሳዘነኝ ጌታ በቃ ይበል ለእነርሱ እማ ካልተመለሱ የተዘጋጀላቸው ፍርድ የቃወቀ ነው ትዜ አሁንም እጥፍ ፀጋ ይጨመርልህ ሀሰትን እየገለፅህ እውነትን ለማወቅ ለሚሹ እያረክ ስላለው ታላቅ እገዛ ተባረክ ብርቅዬ የጌታ ልጅ ነህ
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 2 года назад
ነገሩ በጣም ያስቃል በሌላ መልኩ ግን ስለ ወገኖቼ በጣም አዝናለሁ።ጌታ ዘመንህን ይባርከው ልጄ ከዚህ በበለጠ ፀጋ ያትአፍርፍህ ልዑሉ
@adisyazea4886
@adisyazea4886 Год назад
ተመስገን ጌታሁይ አመሰግንአለሁ ስላዉጣህኝ እህት ዉንድሞቸህ እናት አባቴ እንዴዉጡልኝ ደግሞ እግዛቤሄር ይርዳኝ አሜን አመስግናለሁ
@kakishtsega
@kakishtsega 11 месяцев назад
እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል!! እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
@amanuelasfaw7113
@amanuelasfaw7113 Год назад
“የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥” - 2ኛ ቆሮ 10፥5
@asegedewdamte3650
@asegedewdamte3650 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidantesfaye8183
@kalkidantesfaye8183 2 года назад
ኧረ ምን አይነት ህይወት የሌለበት የጨለማ ትምህርት ነው በጌታ!!! ትዜ ሳቅህ ይብዛ ወንድሜ!
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g Месяц назад
#ፓስተር_እወድሃለሁ_በርታ_ጌታ_ካንተ_ጋር_ነውና ።❤❤❤
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 2 года назад
አንተን ያስነሳ ጌታ ክብሩ ይስፋ። ተባረክ ወንድማችን ትዜ:)
@natnaeldegefu6510
@natnaeldegefu6510 2 года назад
የዘላለም ህይወት ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ትዜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ብሩክ ሁን
@l.m9558
@l.m9558 2 года назад
“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።” ማቴዎስ 22፥29።
@saved1580
@saved1580 3 месяца назад
አባ ገብሬ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቦ የሚያውቅ አይመስለኝም።
@user-lp9sz4ct2z
@user-lp9sz4ct2z 3 месяца назад
የክርስቶስ ተቃዋሚ የሀሰት አባት ስራህ ይፍረስ
@netsanettefera2292
@netsanettefera2292 2 года назад
እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 года назад
ኧረ ሁሁሁሁሁሁሁሁ ሕዝቤ 😭😭😭 ግን ፍትሕ ለማርያም
@sarabelete-vd6ny
@sarabelete-vd6ny 6 месяцев назад
ሕዝቡ የእግዚሐብኤር ቃል ስለማያነ ብ ቀለዱበት እባካችሁ ቃሉን አንብቡ አይናችሁ ጌታይክፈት።
@legessechemir3383
@legessechemir3383 8 месяцев назад
ጌታ ሆይ እባክህን አይናቸውን ግለጥ
@user-iz7ne3ge3z
@user-iz7ne3ge3z Год назад
አባ ገብሬ እ/ር ጨለማወን ይግፌፍሎት
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 года назад
እሄ መግቢያው ያንተ መዝሙር እንዴት ደስ እንደሚል ትዜ ወንድሜ፡፡ እየሱስ ጌታ ነው አሜን፡፡
@gizachewnegash5855
@gizachewnegash5855 2 года назад
Hi pastor Tizetaw my brother lord bless you always , it’s Amazing you are demolished the Network of devil that has been blending our people for so long,now is about time to walk up for our people,thank you pastor Tizetaw we love you lord bless you again richly!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 2 года назад
እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@ermiaszewduyehuala3020
@ermiaszewduyehuala3020 Год назад
Antem be agelgilotih berta Gospel for Muslims, I subscribed after seeing your videos, berta!
@abrahamgetachew9601
@abrahamgetachew9601 2 года назад
ክብር ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን
@solomonkera2916
@solomonkera2916 2 года назад
Gatatians 1:8 says this "But even if we, or an angel from heaven , preach any other gospel to you than what we have preached to you, let him be accursed"
@jesusway3790
@jesusway3790 2 года назад
ተባረክ ፓሰተር ትዜ እግዚአብሔር አዚምን ከምድራችን ያፍርስልን አይን ያወጣ ተረት ትዜ አንዱ ደራሲም እንዲሁ ትውልድ እያበላሸ ነው ሰሙ አለማየሁ ገላጋይ መሰለኝ የሚባለው ትልቅ የስህተት መጽሐፍ ፅፏል ቀላል አይደለም ሰህተቱ እግዚአብሔርን የሚያስክድ ነው መነቀፍ አለበት ምን እንደምትል አላቅም እንደኔ ዝም መባል የለበትም ባይ ነኝ የሱ እንዲያውም ከነዚህ የባሰ ነው አንዷ እህታችን በደንብ አድርጋ ነቅፋዋለች ግን በብዙ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሚዲያ ባላቸው ቢነቀፍ ጥሩ ነው
@sophiakedir8181
@sophiakedir8181 2 года назад
የጌታ ባሪያ ዘመንህን ይባርከው ተባርከናል ተባረክ፡፡ የምትሰሙም ሆና የምታዩ መፀሐፍ ቅዱስን አንብቡ ተባላችሁ አንብባችሁ ተረዱ ትዝታው እኮ ከራሱ ተረት ተረት አላወራም ቃሉን ፊታችሁ ላይ አድርጎ ነው ያመሳከረው፡፡ አትሸወዱ እህት ወንድሞች አባንም ስሙ ትዝታውን መልሱን ከመፀሐፍ ቅዱስ አግኙት ፡፡ በጭፍን ጥላቻ እ/ር ይፍረድ ያልከው/ያልሽው/ ለራሳቹ ተጠንቀቁ ለማንኛውም ከመባረክ እና ከመፀለይ ውጪ ጥሪያችን አይደለም ተባረኩ صفي احمد ለአንቺ/ለአንተ ለመሰሎችህ ትዝታው እግዚአብሔር ፍርድ አለው ጥብቅ ይዘገያል እንጅ አይቀርም ቀዳዳ ሆዳም ነህ ያላችሁት አሁንም እንላለን ከመፀሐፍ ቅዱስ መልስ አግኙ ተባረኩ
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 Год назад
❤❤❤ጌታ በዘመኔ ለትውልዱ ያስነሳህ ሰው ነህ፣ፀጋው ይለቀቅልህ ወንድሜ ክፉ ክፋቱን ይዞ ከፊትህ ይሽሽ ይጠረግ ፣አምላክህ በድል ያራምድህ።
@hayleyesusasrat7146
@hayleyesusasrat7146 2 года назад
ኢየሱስ ጌታ ነው
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Год назад
አሜን
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Год назад
Amen,Eysuse Geta new !!
@LidiaEyasu
@LidiaEyasu 7 месяцев назад
Tiziye sile hizbu anten yasnesaw Geta simu kefff keffff kefffff🎉🎉yibel❤❤
@yonasagiza2021
@yonasagiza2021 2 года назад
በእውነት በጣም ነው የሳቅሁት ለዛውም ታክሲ ውስጥ ሆኜ ...
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 года назад
እኛ ሰው የሚፈራ ጳውሎስ አናውቅም፡፡ እኛ ዋሻ ውስጥ የሚደበቅ ጳውሎስ አናውቅም፡፡ ሞት ፈርቶ ወንጌልን የሚተው ጳውሎስ አናውቅም፡ ጌታ ያጀገነው የተመረጠው ጳውሎስን ከተረታችሁ አውጡት መምሬ ልበሙሉ ዋሾ ገብሬ
@esayasberile7890
@esayasberile7890 2 года назад
ትዝታው ሁሉ ነገር በጣም ጥሩ በጸሎት ላይ ያለው ነገር አይመቸኝም ዓይን መጨፈን ከዬት አገኝኸው ክርስቶስም ሲጸልይ አንቃዕደዎ ሰማየ ኀበአቡሁ ነው የሚለው አስረዳኝ እባክህ ።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 года назад
ምናልባት ሰፊ መልስ ከትዝታው እስክታገኝ ድረስ እኔ የተረዳሁትን ልንገርህ ለመፀለይ አይንን መጨፈን ህግ ወይንም ሥርዓት አይደለም፣ ምንም ክራይቴሪያ የለውም፣ ስንፀልይ አይኖቻችንን ከፍተን መፀለይ እንችላለን ነገር ግን አይኖቻችንን ከፍተን ስንፀልይ ብዙውን ጊዜ በዙሪያችን የሚንቀሳቀስ ሰው ወይንም ማንኛውም ነገር ትኩረታችንን ሊወስዱብንና ሌላ ሀሳብ ሊያስገቡብን ስለሚችሉ መሆኑ ዋናው ምክንያት ነው።
@yonatanyonas9711
@yonatanyonas9711 2 года назад
Wede wust lemayet, ke libachin lemetseley
@amsalewondim3613
@amsalewondim3613 Год назад
ትንሽ ባክልበት: አይኖቻችንን የምንጨፍነው መንፈስ ቅዱስን በትክክል መስማት እንድንችልም ነው
@shalomsahle6543
@shalomsahle6543 2 года назад
God is great
@mebratubelete9022
@mebratubelete9022 2 года назад
God bless you brother Tizitaw!!! May you keep shining!!
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 2 года назад
ፍትህ ለኢየሱስ እናት ማርያም እና ለጳውሎስ
@user-bk5ch1vt7j
@user-bk5ch1vt7j 9 месяцев назад
አባ እርሶንም ይች ትምህርትና ተግፃስ ትጠቅመዎታለች ።በደንብ ይመልከቷት።
@11naniyechristiantube
@11naniyechristiantube 3 дня назад
No worries alen, like! Like! Like! Tebarekek!
@user-dw5nz9kd2i
@user-dw5nz9kd2i 3 месяца назад
ክብር ለሚገባው ብቻ ክብር ይሰጣል እንጂ በከበረው ጌታ አይቀለድም ።አባ ገብሬ ንሰሃ ቢገቡ ይሻላል ።ትዜ ጌታ ይባርክህ ።
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 2 года назад
የዘመኑ ጰውሎስ ነክ ጌታ ይባርክህ በዚህ ትምህርት ብዙዎች ይለወጣሉ እየሱስ ጌታ ነው።
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ዘር ትውልድህ ይባረክ ወንድም ፓስተር ትዝታው 🙏🙏🙏
@melesawtamru826
@melesawtamru826 2 года назад
7
@bettyalu7
@bettyalu7 2 года назад
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ደግሞ ሳቅህን ♥♥♥.
@meklitbekele3626
@meklitbekele3626 2 года назад
እኔ እማ ዛሬ ሊገለኝ 🤣🤣🤣
@thionlema7724
@thionlema7724 Год назад
እንድንበት ዘንድ ከላይ ከሰማይ የተሰጠን ስም ይህ ነው እርሱም የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ነው ።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 года назад
ፓሰተር ትዝታው ጌታ ይባርክህ ድረማው ቀጥሎል
@zinashengida2093
@zinashengida2093 2 года назад
ምርጥ ተዋናይ ነው በጌታ ይገርማል 😄
@mulatadea5538
@mulatadea5538 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዜ
@TeferaQwabc
@TeferaQwabc 2 года назад
አማላጅ ፡ ናት ፡ ለማለት ፡ የጠረፎን ፡ ንግሰት ፡ ለማሰመለክ ፡ ምድረ ፡ ጠንቋይ ፡ ደብተራ ፡ ቀሚሰ ፡ ለባሸ ፡ ሁሉ ፡ በናንተ ፡ የሚሰራዉን ፡ የአጋንንት ፡ ሰራ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይገሰፃህ ?
@abebeteka787
@abebeteka787 2 года назад
እናንተ የአለም በሽታዎች ቅማሎች ናችሁ
@user-eu4sn6hy7y
@user-eu4sn6hy7y 5 месяцев назад
ግን እንዴት ማየት አቃተን ያንሁሉ ዘመን በኢየሱስ ስም ለኛ የባራልን ለአባ ገብሬና ለተከታዮቻቸው ይብራላቸው
@sisayhirpa5004
@sisayhirpa5004 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
@mulatadea5538
@mulatadea5538 2 года назад
በእየሱስ ስም
@geresahle4847
@geresahle4847 2 года назад
የሚገርም ሞለክሴ የሱ ፈጣጣነት ሳይሆን የሚገርመኝ በዚ ዘመን ይህን የሚሰሙ ተሰባኪዎች ናቸው
@DestaAbegaz-r9t
@DestaAbegaz-r9t 2 месяца назад
ዲያቆን ትዝታ ድሮ ኦርቶዶክስም እያለህ መዝሙርህ ይማርከኝ ነበር አሁን ግን በእጥፍ ወደድኩህ ተባረክልኝ እውነት አስተማሪ ነህ ጌታ ይጨምርልህ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 2 года назад
የለለ ወሬ እኔን የምገርመኝ ምስግኑ ሕዝብ ቁጭ ብለው መስማታቸው 🙏
@wendyealemu3395
@wendyealemu3395 2 года назад
ጌታ ማስተዋልን ለኦርቶዶክስ ይስጣት
@buzalamibuzalami2886
@buzalamibuzalami2886 2 года назад
❤❤💞💞
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b Год назад
አሜን
@tigistgetachew5985
@tigistgetachew5985 2 года назад
አረ በጌታ እንኳን አባ ገብሬ ይቅርና ተማሩ የተባሉት እነ አባ ዘበነ ይተርቱ የለ ጌታ ሐሁሉም ይድረስላቸው።
@tomybb7816
@tomybb7816 2 года назад
Hezbun teret yemiastemerut ewnetawun kaweku teloachew silemihedu new
@cubaleta6492
@cubaleta6492 Год назад
Thenk you Pastor God bless you more Your message is the amazing ones The timely Messages .
@abbeyae4472
@abbeyae4472 2 года назад
ጌታ ይባርክኽ
@psychology.fact-----777
@psychology.fact-----777 2 года назад
ምንድነው ምንድነው አረ በጌታ በእየሱስ የዚህ ሰውዬ ደግሞ የተለየ ነው እንዳንተ መሳቅ ብችል ደስ ይለኛል ግን በጣም ያሳዝናል መጽሀፍ ቅዱሱን ያነበበለት ሰው ነው እራሱ ነው
@genetbayou105
@genetbayou105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ
@legessechemir3383
@legessechemir3383 8 месяцев назад
ሀሰተኛ የሃሰት አባት
@zelakashkebede9695
@zelakashkebede9695 2 года назад
ትዜ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ♥
@tsigietabour3830
@tsigietabour3830 Год назад
አሜን ፓስተር እኔም የውሽተኞችን መንፈስ ከአንተ ጋር ወጋሁ።
@michaelseyoum9095
@michaelseyoum9095 Год назад
ኢየሱስ ጌታ ነው!!
@mesimamo8154
@mesimamo8154 2 года назад
Tize ተባረክልይን 🥰🥰🥰🥰
@birtukansahilu716
@birtukansahilu716 2 года назад
ዘመን በሳቅ ይደምደም ተባረክ ይህ ካላሳቀ የቱ ያስቃል ተረት ተረት ነው
@konjitniguse9005
@konjitniguse9005 9 месяцев назад
ይሄ አባ ገብሬ ሳይሆን አባ ገበሬ ነው ግን ሰውን ባይ ፈራ እግዚያብሄርን አይፈራም
@comcell4351
@comcell4351 2 года назад
ትዝ ተባርክ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ
@tirhashabrham2943
@tirhashabrham2943 8 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ሆይ ንቁ የሚዋሽዋቸው ሰዎች ለማወቅ ከፈለጋቹ መጻፍ ቅዱስ ኣምብቡ ዝምብላቹ በሰዎች ኣትጓተቱ
@user-bk5ch1vt7j
@user-bk5ch1vt7j 9 месяцев назад
ኦርቶዶክሶች እባካችሁ፡-እመቤትችንን የተረትተረት እና የሀስት ትምህርት ማስተማሪያ አታድርጓት።እሷ ለዕውነት እና ለጽድቅ የተፈጠረች ነች። ለእናንተ አትመጥንም።
@wubshetpetros5179
@wubshetpetros5179 Год назад
ትዝታው ጌታ ይባርክ። ሰውየው ሊሰብክ ይዞት የመጣው መስታውሻ ደብተርና መጽሐፍ ቅዱስን በተቀመጠበት ረስቶት መጣ አትሳቅ። ይዞት ቢሆንማ ጥቅስ ይጠቅስ ነበር ተረት ተረት አያወራም። አንጀተ ቆሰለ ውይይይይይይ
@yordanoshailu383
@yordanoshailu383 Год назад
መጋቢ ትዜ የሚጠይ ሰው የለም ሰው አያነብም
@abinetasefa5491
@abinetasefa5491 2 года назад
ትዜ አንተን የመሰለ ወንድም የትውልድ አንቂ ጌተ ስለሰጠን ጌታን እባርከዋለው ያባቴ ልጅ እወድሐለው ለሐሰተኞችም ጌታ ወደ አእምሮዋቸው ይመልስ😭 ዘንድ ፀሎቴ ነው
@user-ih7yz8po3k
@user-ih7yz8po3k 2 года назад
God bless you 🙏 ❤ 🙌 ♥
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 2 года назад
ተባረክ በርታ💙💜💚❤️
@amsaluchernet8581
@amsaluchernet8581 4 месяца назад
ወንድሜ ትዝታው ፀጋ ይብዛልህ; ታድለህ በናትህ At least it makes you laugh,: ኡፍፍፍ አቃጠሉን እኮ : አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ስለ አንድያ, ስለማትጨክንበት, መስቀል ላይ ስለዓለም ሀጢያት ሲል እርቃኑን ስለተንጠለጠለው ልጅህ ስትል የህዝብህን አይን ክፈት::
@TamratHailea
@TamratHailea 2 месяца назад
የላበረት ውይ እነዚህ ሰዎች ምን አባ ገብሬ ነው አባ በርበሬ ነው
@thionlema7724
@thionlema7724 Год назад
እንኳን ጳውሎስ ማንም እግዚአብሄርን ቢለምን እርሱ አምላካችን ሰምቶ የሚመልስ አምላክ ነው
@thionlema7724
@thionlema7724 Год назад
መዴን በሌላ በማንም የሐም ኦንድንበት ዘንድ የተሸጠ ስም ይህ ነው እየሱስ
@webalemteshome9950
@webalemteshome9950 2 года назад
ውይ ተረት ተረት ይሄን ህዝብ ተጫወቱበት እኮ እኛስ ነጻ ወጣን ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@user-bk5ch1vt7j
@user-bk5ch1vt7j 9 месяцев назад
ፓ/ትዝታው ይህ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መቀላቀል ብትተወዉ ጥሩ ነው።
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i Год назад
ወይኔ የአጋንንት አስተማሪ እኮነው ገብሬ ከሐዲ በቃሌ የሚያፌዘውን መቼም ይቅር አልለውም ገብሬ አሁን ምድር ተሰንጥቃ ሳትውጥክ ንስሐ ግባ!!!!!
@wood-me7sn
@wood-me7sn 2 года назад
God bless you brother 🙏
@tiringofeleke7043
@tiringofeleke7043 2 года назад
ዋው ወንድሜ ትዝያ ዘመንህ በእውነት ይበሬክ አሜን እንድ ነው::
@user-qy4mj7rp7h
@user-qy4mj7rp7h Год назад
bewnat yhe yaskal betam ahunma ewnatn ye migltu ye geta legoch tenstwal 1gnaw aneta neak zeamnk yebark 🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@cubaleta6492
@cubaleta6492 Год назад
GO on Pastor God bless you more I accept it your Messages thenk you.!!!
@gezahegnmishamo1375
@gezahegnmishamo1375 2 года назад
Welcome man of God
@astereganate2783
@astereganate2783 2 года назад
ፓስተርትዝታውሳሙኤልተባረክ
@almanal5030
@almanal5030 2 года назад
Tbark
@user-lp9sz4ct2z
@user-lp9sz4ct2z 3 месяца назад
አነሡ የእውቨታሙ አባታቸው አገልጋዮች ስለሆኔ አንዴትም ወደ እውነት አይመጡም
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 2 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር ትዜ በሳቅ ሞትኩኝ በተላይ በካርቱን ተስርቶ ለህፃናት ይቅርብ ባልካዉ ክክክክክክ እዉነትም እንዴዛ ብያደርጉና ጥሩ ነዉ ተባረክ ትዜ እዉነት አርነትን ያወጣል
@hallelperspective8165
@hallelperspective8165 4 месяца назад
tebarek tize
@VggFgg-j9m
@VggFgg-j9m Год назад
Amne
@zoaejesus
@zoaejesus 2 года назад
ይሄ ሰውዬ ግን ለምን ድርሰት አይደርስም ቆንጆ ቆንጆ አድቬንቸር ፊልም መስራት ይችላል
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 года назад
እረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የኦርቶዶክስ አስተማሪዎች ህዝቡ ላይ እንደዚህ ነው ሚቀልዱት ❓❓❓😭😭😭😭😭😭😭😭
@livesinusa7116
@livesinusa7116 2 года назад
💯❤️😇God Bless your ministry
@meazahailu6358
@meazahailu6358 Год назад
ሐሰተኛ የሐሰት አባት ነዉ።
@kefyalewmelka145
@kefyalewmelka145 2 года назад
ሀሰተኛ የሀሰት አባት ናቸው
@bog8728
@bog8728 Год назад
አንኩአን አድርስ ት ዝ ታ ው የጌታ ባርያ
Далее
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 129 тыс.