Тёмный

ፀጉሬን እንደሴት ተሰርቼ አዲስ እና ቃልን አስደነገጥኳቸው  

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Подписаться 228 тыс.
Просмотров 268 тыс.
50% 1

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@yezna2219
@yezna2219 2 года назад
እዮባየ የኔ ወንድም ጠፋችሑ እኮ በሰላም ነው አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ቪድዎ አገራችን ታማለች ጨቆኛል 😭😭😭😭😭😭 🇪🇹💔🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏ሠላም ያርግልን
@uaeuae3703
@uaeuae3703 2 года назад
𝕂𝕜𝕜𝕓
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 года назад
ደምሪኚ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 5 месяцев назад
❤❤❤❤😢😢😢
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 2 года назад
ቃልዬ የፀጉርሽ እስታይል በጣም ነው እሙያምርብሽ ሁልግዜ እንደዚህ አሲዥ ❤
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ ደምሪኝ በቅንነት🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪💒💒💒❤
@merimoia9195
@merimoia9195 2 года назад
በጣም ነው ምያምሪባት
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@hem9841
@hem9841 2 года назад
መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ሁላቹህ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃቹ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይባርክልን እግዚአብሄር አምላክ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
እንኳን ደህና መጣቹ ፍቅር የሆናቹህ ቤተሰቦች ❤ ክፍ አይካቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ ደምሪኝ በቅንነት🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪💒💒💒❤
@lerolero6016
@lerolero6016 2 года назад
😳🤣🤣🤣🤣🤣💕💕💕💕🤔🤔🤔🤔🤔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌
@ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
@@-beteorthodoxchannel3244 እሽ
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን አሜን
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 года назад
Amen.amen.amen
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
አሜን የሀገራችን ነገር በጣም ያሳስባል
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 года назад
አሜንንንንአሜንንንአሜንንንን
@አገሬዋለልኝ
@አገሬዋለልኝ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ቃልቃል-ጀ9ዀ
@ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ማር 🥺🥺
@lemmahana6522
@lemmahana6522 2 года назад
ፀጉር መሰራቱ እንኳን ጥሩ አይመስለኝም ፡፡ ምንም እንኳን ቀልድ ቢሆንም ግን እንዲህ አይንቱ ….እናንተን አይመጥንም፡፡
@የsozዎችወዳጅ
@የsozዎችወዳጅ 2 года назад
ለትምህርት እኮ ነው
@bethyabebe7685
@bethyabebe7685 2 года назад
እዬባ በጣም ደስ የሚል ፕራንክ😂😂እየጠፋክ ተቸግረናል።አትጥፋ
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 2 года назад
መምህራችን የእኛ እንቁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏 ውይኔ 😂😂😂እዮባ
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ ደምሪኝ በቅንነት🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪💒💒💒❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@ruhama824
@ruhama824 2 года назад
ወኔ እናቴ ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ኢዮባ እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 года назад
መምህራችን የምንወድህ ወይኔ በሳቅ እዮብ ወስን ጋላ ሰይመጣብህ አላለም የአሁኑ ወንዶች ፀጉራቾው ማርዘም ይወዳሉ መንፈስ ምሆኑ ግን አላውቁም እኛም ሴቶች ፀጉራችን መቁረጥ እንወድ አለን ብቻ ልቦና ይሰጠን ጎቦዞች
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ ደምሪኝ በቅንነት🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪💒💒💒❤
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 года назад
@@-beteorthodoxchannel3244 እሺ ምዓረይ
@mariyetube7118
@mariyetube7118 2 года назад
ከዚህ ቪዲዬ የወሰድኩት ፍቅር እና አክብሮት ምን እድሆን ታቃላችሁ ታናሽ እና ታላቅ እንዴት እንደሚከባበሩ ሀዲስ ለነማዘር አታሳያቸው ሲለው ሴኮድ ባልሞላ ውስጥ እሽ አለው። ግን እኮ ሀሳቡ እነማዘርን ፍራንክ ሊያደርግ ነው እዮባ እመብርሀን እሽ ትበላችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል
@haregyoutube1988
@haregyoutube1988 2 года назад
መምህራችን መምህር ተስፋዬ የኔ እንቁ አባት ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ ደምሪኝ በቅንነት🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪💒💒💒❤
@dshgg9054
@dshgg9054 2 года назад
Kkkkkkkk🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Dimbi378
@Dimbi378 2 года назад
@@-beteorthodoxchannel3244 lemagn
@sabletafa6966
@sabletafa6966 2 года назад
እመቤቴን ሰሞኑን ሰለናንተ መጥፋት ሳስብ ነበር እነቃልዬን በነሳምሪ ቻናል አገኘዋቸው እንኳን ደና መጣቹ አትጥፉ❤❤❤
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
መምህር እኮ ስለሰይጣን ያለው እውቀት ለየት ያለ ነው ማርያም ልቦናችንን ይክፈትልን በሀገራችን ያለውን መንፈስ ነቅለን እናውጣ
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hlfthlft8357
@hlfthlft8357 2 года назад
ወይኔ በሳቅ በጣም ደብሮኝ ነበር ና ፈታ እረግሀኝ እዮባየ እንዴት መጣልህ ግን 😆😆😆😆😆ለኢትዮጵያ ሃገራችን ለህዚቦቻችን ለወገኖቻችን እግዚአብሔር እምላክ በቃችሁ ይበለን 😭😭😭ምህረቱ ቸርነቱ ይላክልን እሜን፫🙏🙏🙏
@MeseLoveAmen
@MeseLoveAmen 2 года назад
አረ ኡኡኡ ይህ ጡሩ አይደለም መንፈሰ አጋጣሚን ይጠቀማል እንደዚህ የሴትን እንድትጠቀም የሚሰማህን መንፈሰ ማሰወገድ አለብህ !!!
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
ምርጥ ቤተስ ስውዳችሁ ፍቅራችሁ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን እስከ ሂውት ፍፃሚያችሁ
@saniatube2360
@saniatube2360 2 года назад
መምህራችን የመጀመሪያ ጌዜ በሰው ቪድዮ perank ተደረገ ክክክክክክ እዮብ ግን ምትሰራው ሪያክሸን
@የsozዎችወዳጅ
@የsozዎችወዳጅ 2 года назад
የኔ ውድ መምህራችኝ የኛ እንቁ መምህር ኑርልን😍😍😍😍😍😍😍😍 እዮባ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz 2 года назад
እዮባዬ ስወድህ ሳቅህ እኮነው እሚያስቀኝ Dj እዮብ😁😂😂😁😂የእዮባ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ደምሩኝ😍😍😍መምህሬ ሺ አመት ኑርልን
@firezewdgebremedhin6045
@firezewdgebremedhin6045 2 года назад
በጣም ነው የማከብራችሁ ግን እንደዚህ አይነቱ ፕራንክ እናንተን አይመጥንም አሁን ያለንበት ግዜ በጣም አስቀያሚ ነውና ለማስተማር ብላችሁ ከሆነ ጥሩ ግን አሁንም ደግሜ የምላችሁ ምንም ደስ አይልም።
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 года назад
እዬባ ሴት ብትሆን የኢትዮጵያ ወንዶችን ታጫርስ ነበር ለኔ ለኔ እያሉ😂😂😂😂ኧረ ጉድ በሴቅ ነው የጨረስኩት።
@dj10y73
@dj10y73 2 года назад
ወይኔ በሳቅ ነዉ የጨረስኩት🤣🤣 ወሰንጋላ ሳይመጣብህ ፍታዉ አላለም አድስየ😃🥰
@ebrahit55
@ebrahit55 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
@@ebrahit55 የተዋህዶ ልጅ ደምሪኝ በቅንነት🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪💒💒💒❤
@ebrahit55
@ebrahit55 2 года назад
@@-beteorthodoxchannel3244 እሺ ደመርኩሽ እህቴ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад
ሰላም ውዶቼ ኢዮባ ግን በጣም ያስቃል የምንዎደው መምህራችን አንድዬ ራጂም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ ደምሪኝ በቅንነት🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪💒💒💒❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
@@-beteorthodoxchannel3244 ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@hyme7165
@hyme7165 2 года назад
ወይ እዮባ በሳቅ ገደልከኝ አድሥየ ቃልየ ደና አርጋቹህ ጎተታቹህት እሳ😀😀😀😀😀
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ወየው በሳቅ እዮባ አታመጣው የለ ወየው ደብሮኝ ነበር በሳቅ ገደልከኝ ስትመጣ ድሮም አልጣምከኝ አልክ ፊትህ ግን ሴት ነው የምትመስለው በፈጣሪ ጸጉርህ ግን አድጉዋል እንደዚህማ አታሳልግ በተረፈ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን የምቱው በገኖቻችንን ነፍስ ይማርልን በሂወት ያሉትንም ይ ጠብቅልን
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 года назад
_ሰላምህ ይብዛልን እዩባ እደት ነህ እግዚአብሔር ይመሥገን እኳን ሰላም መጣችሁ እደት ናችሁ ዋዉዉዉ በጣም ነወ ፈታ ያደረጋችሁኝ አይ እዩባ የማታመጣዉ የለ_ 🤣🤣🤣 ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን 😭😭😭
@mahletmesfin3881
@mahletmesfin3881 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣shurbe
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 года назад
@@mahletmesfin3881 ጉንጉን ነወ 😳🤣🤣
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
@@mahletmesfin3881 ደምሩኝ ቅመሞችዬ😍😘😘
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 года назад
እውነትም ፍትህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 года назад
@@fekertaethiopia3348 ያስቃልደ 🙄
@semutasew2244
@semutasew2244 2 года назад
ውይ እሄን ቤተሰብ እደኔ ሚወደው ማነው ቃልየ የኔ ደርባባ እዴት እደምወድሽ ባገኝሽ ሁሉ ምኞቴነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
ወይኔ እዮባ በሳቅ ገደልከኝ🥰🥰🥰🥰ከፍቶኝ ነበር ስወዳቹ እኮ
@mesemese3004
@mesemese3004 2 года назад
አንደኛ ለኮሜንት ገና ቪድወውን ሳላይ እዮባ እንኳን በሰላም መጣህ አይቼ ደግሜ እኮምታለሁ
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
ወሰጋላው አላለም መምህር አረ ሞትሁ 😁😁😁😁😁😁😁😁ወይኔ እዮባ ምን አስመለከተህ በጣም አዝናናኸኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💛❤🍓🍓
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት ነገ ጉዞ ወደ እናት ሀገሬ መልካም ጊዜ
@marefm3810
@marefm3810 2 года назад
ውድምክን መስማትክ እራሱ ደስ ይላል ስቱ አለ የእውነት የሚሳድግ ለራሱ ለቤተሰቡም ክብር የሌለው
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@FkriAemlakeysAelewoHelefa
@FkriAemlakeysAelewoHelefa 2 года назад
እረ ያስጠላል እንጂ ኣያስቅም በስላሴ ምንዉ የምትቀባጠሩት የመንፈስ ፀጉር ተሽክሞ ያስጠላል
@selam801
@selam801 2 года назад
ወይኔ እዮባ ዛሬ ጉድ ሰርተሀል የምር ሴት ትመሰላለህ🙄🤔 መምህር ተሰፋዬ የተዋህዶ መምህራችን ሰወድህ🥰
@yeshigd9606
@yeshigd9606 2 года назад
ምነው ፍራንካችሁ ቅጥአጣ
@edeneden-cx6lp
@edeneden-cx6lp 2 года назад
ኧረ በእመብርሀን ወንድሜ ልዩ እኳነህ አዲስናቃል ውስጤናችሁ ጥሩ ትምህርት ነው
@شركةهاوسديزاينللبناءالجاهز
መምህርዬን ሰላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል
@AstiEthiopia
@AstiEthiopia 2 года назад
አረ ጉድ ኑ እዩ የእዮባን ጉድ 🙈🤣🤣🤣 ሴት ብትሆን ያምርብሃል እዮባ እሲኪ እዮባን የምትወዱ ላይክ 😍❤️
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ስላየኋቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል ልክት አዘል ቪድዎ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💛❤🍓💚🎈
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@AdeAde-mx5bn
@AdeAde-mx5bn 2 года назад
እዮባ እውነት በጣም ነው በሣቅ የገደልከኝ ቁጭ ሴት ነው የመሠልከው በጣም ደስይላል
@emugedefe2860
@emugedefe2860 2 года назад
አቤሎ ሳያይህ የእሱንም ሪያክት ማየት እፈልግ ነበር 😁😁😁😁😁😁😁በጣም ነው የምታዝናናው
@ShshhsBsshshhs
@ShshhsBsshshhs Месяц назад
ውይ እዮባ የሳቄ ምጭ ውድ ሰው😂ቃልየ አድስ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 года назад
ሰላምህን ያብዛው ውድ የሆናችሁ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤ ወይኔ ገና ቭዲዮውን ሳላየው ሳስበው ገና መሳቄን አላቆምኩም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 года назад
ወይኔ እዮባ እደት እዳሳከኝ እደዚህ የሚሰሩትን ሰው አይመስሉኝም ወዶች
@bgeremariamofficialchannel8925
@bgeremariamofficialchannel8925 2 года назад
ኡፍ ብጣዕሚ ኢኩም ደስ ትቡልኒ ፍቅርኩም የብዛሃዮ ፈጣሪ ❤❤❤
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
እኔ ግን ቃልቻ ሲባል አንዳንዴ አለ የለም እል ነበር እዚ ቪዲዮ ውስጥ የቃልቻ ልጆች አሉ ይገርማል መምርህርን ቃልቻ አትበል ምትሉት ሆ ጠንቆላ እኮ ፅድቅ አይደለም በአደባባይ ምትደግፉት ኸረ ፈጣሪያቹን ፍሩ በኮሜንት ላያ እንዲ የሆናቹ በአካልማ ቁጭ ብላቹ ቡና ምታፈሉ ናቹ መሰለኝ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ🤔🤔🤔🤔
@merongermen5601
@merongermen5601 2 года назад
እዩቤ በጣም ነው ያዝናናከኝ። ደሞ እንኳን አደረሰክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን አብዝቶ ይባርክልን። አትጥፉ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад
ያልተነጋገሩበት ፕራክ ያስታውቃል የቃልዬ ፊት እዩቱ ድገት እደሆነ ያስታውቃል አስተያየቷ
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 года назад
ዉይይይ መምህር ተስፋዬን ሳየው ደስ አለኝ የእኔ አባት
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 2 года назад
የኔወድም እዮባዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ዛሬ ግን ያላሰተዋልከው ነገር አለ በውይጉ መፈሰ እደሚገባ ታቃለህ ? ወድሜ እመብረሀን ትጠብቅህ ውይግ ከየት እደሚመጣሰ ታቃለህ ለቀልድ እና ለድራማ ተብሎ የሚደረገው መዘዙ እሩቅ ነው ወድሜ ቶሎ ወደጸበል ግባ
@tytytyty1944
@tytytyty1944 2 года назад
እንኳን ደህና መጣቹህ ፍቅር የሆናችህ ቤተሰቦች ክፍ አይካቹህ ፍጣረ ይጠብቃችህ ማሮች ሰውዳችሁ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 2 года назад
አማዳም ቃልቻ የትነው ፀጉር የሚያሳድገው መቸም ታልነጀሳችሁ አይሁንላችሁም ብታውቅ ጠቃቃ ንፅህና ማን እዳቃልቻ?
@hanitatube1200
@hanitatube1200 2 года назад
አረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር😭
@HiwotEseye
@HiwotEseye 5 месяцев назад
አይ እዩባ አያልቅብህ በጣም እምወዳችሁ ቤተሰቦቾ ማርያምን
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 2 года назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ከምወዳቸው ጋራ ሰላየሆቹህ ደስ ብሎኛን
@ማሚእወድሺአለሁ
@ማሚእወድሺአለሁ 2 года назад
ወይኔ እንደት አንዳሳቃችሁኝ 😂😂😂😂😂😂
@devan8265
@devan8265 2 года назад
እዮባ የመምህር አስተያየት በጣም ያስቃል ወይኔ አዲስ 🤣🤣🤣🤣 🤣🤣🤣🤣
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ ደምሪኝ በቅንነት🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪💒💒💒❤
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@asterlll7984
@asterlll7984 2 года назад
አይ እዮባ ምናባቴ ላድርግህ የምር በጣም ነው ያሳቀከኝ ማርያምን መዳሜ እንዴ ብቻሽን ምን ሁነሽ ነው እስከምትለኝ ድረስ እሽ ክክክክክ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኔ የደስታየ ምንጮች ውድድድድድ
@bekeleemirie3276
@bekeleemirie3276 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ !
@ካስችየማርያምልጅቁጥር2
ክክክክክ አይ እየብ ከፅጌ ሪያል ጋር ሳይህ ፈርቼ ነበር ከቤታችሁ ስርዓት እንደምወጣ ፅጌን ለጠላ ለብሳ ሳያት አንተ ውይግ ጉድ ነው ሰለወስን ጋላ መምህር ተስፋዬ ያስተምሩህ
@sebleseble178
@sebleseble178 2 года назад
ቃልዬ እህትሽን እንኳን በሰላም አገኝሽ 🤣🤣🤣🤣
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 года назад
ማናት እህቷ እዴ ሳምሪ ክክክክ
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 года назад
ውድ እህቶቼ ቤተሰብ በመሆን ተባበሩኝ እኔም መልሳለው❤
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@tsigeredatefera6063
@tsigeredatefera6063 2 года назад
ወኔ እናቴ ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ኢዮባ እንኳን ደህና መጣችሁ
@almazkebede7609
@almazkebede7609 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን ምነው ጠፋችሁ በጣም ናፍቃችሁናል እንኳን ሰላም መጣክ እዮባ
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ ደምሪኝ በቅንነት🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪💒💒💒❤
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 2 года назад
ዮባ😂መምህርየ እድሜ እና ጤና ይስትልን አድስ እና ቃልየ እንወዳችሗለን🥰🥰🥰🥰🥰
@selamawitworiku7022
@selamawitworiku7022 2 года назад
ክክክክክክክክክ ሆዴ ነፈረ ኑሩልኝ የመንፈስ ቅዱስ ወንድሞቼ እህቶቼ
@mezoonm1027
@mezoonm1027 2 года назад
አይይይይይ ለቀልየ አዲስ ስራ ፈጣሪ ኡኮ ይገርማል አዲስ ስጎትት አያችሁ ወይ?🤣🤣🤣
@አርሴማ-ኈ6ፐ
@አርሴማ-ኈ6ፐ 2 года назад
እዮብ እና ቃል እህትና ወንድም ነው የሚመስሉት ❤️
@saron20
@saron20 2 года назад
እዮባዬ የኔ ፀባየ ሰናይ ወንድምህ ሚልህ ሰምተህ እናትህ ጋ ሳትሄድ ቀረህ ግን ማየት ነበረባቸው ከምር
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 года назад
ቆንጆ ፕራንክ ሀገራችን ልኡል እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤☝
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE 2 года назад
😂😂😂😂ወላዲተ አምላክ😂😂😂😂መጀመርያ ላይ በጣም ደንግጬ ነበር 😂😂😂ከዛ ግን አዝናንቶኛል😂😂ጉዱ ካሳ😂😂ብዬሀለው 😂😂እዮብ ወንድሜ 🙏እጅግ ደስ ያለኝ የቃልዬ እና ያአዲስ ምክር መስማትህ ትህትናችሁ በአጠቃላይ ግሩም ነው🙏🙏አብርሀሙ ሥላሴ ከሚፈራው ከሚወራው መጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቋችሁ🙏🙏😇😇❤❤❤🙏🙏በጣም ነው የምወዳችሁ🙏🙏🙏
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
ለመጄመሪያ ግዜ ኮሜት ትፅፍ በሳቅ ሞትሁ ጌታን ወድ ሆኖ እደዚህ ሲያደረጉ ሲያስጠሉ😂😂
@trukalchannel8266
@trukalchannel8266 2 года назад
ክክክክክክ እዮባ በሳቅ ገደልከኝ አዲስና ቃልዬ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ፈጣሪ
@ዉድሀበሻይቱሱመያ
@ዉድሀበሻይቱሱመያ 2 года назад
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያ ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረን ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያረብ
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
እዬባ እኳን ሴት ያህሆንህ በጣም ነው የሚስጠላው ወንድ ፀጉር ሲሳድግ እዴት እደምጠላ
@አሰኒተዋህዶ
@አሰኒተዋህዶ 2 года назад
ኢሄንን ቤተሰብ ማየት ናፍቆኝ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ🙏🌷❤️ እዮባ ፈታ አደረከኝ ወየዉ😂😂
@emubirhanu2519
@emubirhanu2519 2 года назад
ስወዳችሁ የእዉነት ቃል የለኝም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁሁሁሁሁሁ
@ዜድሻየደሤዋ
@ዜድሻየደሤዋ 2 года назад
ወንጀል ነው እኮ የሴት ፀጉር ቤት ወንድ አይሰራም 🤔🤔🤔
@abc12452
@abc12452 2 года назад
መምህሬ🥰🥰አይ እዮባ ጉደኛ ነክ😀😀😀አቦ ሴት በሆንክላቸዉ የያምርብሃል።
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 года назад
ሰላማቹ ይብዛ እዴት ናቹ እኳን አደረሳቹ የመጥምቁ መለኮት ዮሐንስ አመታዊ ክብር በአል በያለንበት ምልጃዉ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን 💐💐💐💐
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
@tgyemariyamliji6106
@tgyemariyamliji6106 2 года назад
AMEN AMEN AMEN 🤲😘
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
@@samuraiadisabab9260 ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@mytab1102
@mytab1102 2 года назад
ደስ ስትሉ የኛ ምርጦች መምህር ተስፋየ አበራ እምንወደው መምህር ግን በአጭሩ መልክት አስወጣችሁት ትንሽ ቃለመጠይቅ ብታረጉለት ቃል ደግሞ ሲያምርብሽ ፀጉር አያያዝሽ ከፌትሽ ጋር ሄዷል እዩባ እንደው እዩባ እንደው ክስተት ነው ፈትለክ ብለክ የመጣከው እንጂ ሴት ብትሆን እራሱ ስታአምር ፍትህ ለይ ሲያምርብህ
@jastavms2119
@jastavms2119 2 года назад
ክፈትወኩም እኮ ማዓት ሙቁራተይ💘❤💘💘💘❤❤💘
@BaBa-to4ks
@BaBa-to4ks 2 года назад
በጣም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠቦች👍👍❤❤❤❤💒❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒
@mimmymimmy2539
@mimmymimmy2539 2 года назад
ወዶች ተማሩ ሴቶችየም ዊግ ይቅርባችሁ🥰🥰
@emuemu1940
@emuemu1940 2 года назад
በስመ ስላሴ እዮቤ ክክክክክክክ መምህሬ የኔ መልካም ካተ ብዙ ነገር ትምረናል ስላምህን ያብዛልህ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 года назад
👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ?? 👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ?? 👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ?? ✅መልሥ✅✅✅ 1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
@kimniguse9220
@kimniguse9220 Год назад
Abel wandema baxam naw yamewadchu ...mazer gin indameysefthe irgexaga nage...machershawen iseky chekolku😂😅
@wagayealebachew4559
@wagayealebachew4559 2 года назад
ክክክክክክ እዮብየ በጣም ዘና ያረከኝ የምር የኔ ምርጥ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ🍒🍒
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@kiyasirahbezu4134
@kiyasirahbezu4134 2 года назад
Eyob btam ydebral yperank aynetn enkwan leyi enji endezi teru adlm endeset mhon
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 года назад
መምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ ደምሪኝ በቅንነት🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪💒💒💒❤
@mesi21tube
@mesi21tube 2 года назад
መምህሬ ሽ አመት ኑርልን ቃል የለኝም
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
እንደ ዛሬ ፈታ አርጋችሁኝ አታቁም🤣🤣🤣እዮባ ደሞ ሲያምርብህ🥰🥰🥰
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 года назад
ውድ እህቶቼ ቤተሰብ በመሆን ተባበሩኝ እኔም መልሳለው❤
@meretdustyY
@meretdustyY 2 года назад
ውይ. መምህሬ. ስላየሁህ. ደስ. ብሎኛል. አዮባ. በውነት. አሳቅህኝ
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 2 года назад
ፍቅራችሁን ያጽናላችሁ ሃገራችንን አስብልን ፈጣሪ
@haregmak1519
@haregmak1519 2 года назад
የመላጣው ፅዳት ሲያምርብክ😂😂😂😂 እዛው ፀጉር ቤት ሄደክ አትፈታም😂😂😂
@amhara74
@amhara74 2 года назад
እዮባ😂😍😍 ፍትህ ወለጋ ላይ ለሚሞቱት የአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢
@bezuyewondesen5643
@bezuyewondesen5643 2 года назад
የሀገሬ ልጅ
@amhara74
@amhara74 2 года назад
@@bezuyewondesen5643 ወዬ😍😍😍
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 года назад
እዮባዬ ስወድህ ምርጥ ፕራክ ነው እናተ ሁሉም ያምርባችኋል በርቱልን 👌🥰
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 года назад
ደሰ ስትሉ እመቤታችን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 года назад
የተዋህዶ ልጅ ደምሪኝ በቅንነት🙏🙏🙏🙏💒💒💒⛪⛪⛪💒💒💒❤
@havenzemen5219
@havenzemen5219 2 года назад
መስማም ሰይጣን ሲወስድ እያሳሳቀነው እዮባ መስማም ግን ጸለይኩል
@Ekram475
@Ekram475 2 года назад
ሰላም ያገሬልጆች ክክክክክክ እዮብ በሳቅ ገደልከኝ እሁሁ ፈገግ አደረከን እናመሠግናለን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግን
@sinteblog5870
@sinteblog5870 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ ያልሆናችሁ በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ
@الحمدالله-ك5و6س
በጣም አምሮብሀል
Далее
አዮብ አለቀሰ
27:11
Просмотров 366 тыс.
Пчёлы некроманты.
00:46
Просмотров 23 тыс.
ጎደኛሟሟቾቹ ተጋደሉ
20:31
Просмотров 79 тыс.
በቤተሰቦቼ ሰርፕራይዝ ተደረኩ
31:23
ለበዓል የተሰራው ዶሮ ተደፋ
20:50
Просмотров 639 тыс.
Пчёлы некроманты.
00:46
Просмотров 23 тыс.