Тёмный

ፀጉር አብቃዩን ውህድ ተዋወቁት 📌📌ተጠቀሚውና ያለቀውን ፀጉርሽን ወደ ቀድሞ ውበቱ መልሺው ‼️ 

Ferye Tube -ፍርዬ ቲዩብ
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 371 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 263   
@lubabakemal5901
@lubabakemal5901 Год назад
ፈጣሪ የሰጣቹን ውብ ውበታቹና ፀጉራቹን ይዛቹ እየወጣቹ አንዴ ሙዝ አበቀለልኘ አንዴ ምናምን እያላቹ ወጥታቹ ሙድ ቲዙብናላቹ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Год назад
ሞክሪው ትወጅዋለሽ ባለሽ ቅባት እኔም እንዳንቺ ነበር የምለው ስሞክረው ነው ያመንኩት
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal Год назад
🤣🤣🤣🤣😂
@flower525af4
@flower525af4 Год назад
Ewbetishin new mamesgen yalebachew Egziabher Amlakin new beterefe degimo bezerachew konjo xegur kehone .kezi wichi gin ene yalmokerkut yelem wef yelem..🤨
@zainabaahmed3817
@zainabaahmed3817 Год назад
ልካ እኮነሽ እኔ የማልቀባው ውህድ አይገኝም ግን አልበቀለም
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 Год назад
አይ እውነታቸውን ነው ያድጋል ግን ትዕግስት ይጠይቃል በአንድ ወር አያድግም ቢያንስ ሁለት አመት ከዛም በላይ ለውጥ ለማየት
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
ፍርዬ ካልተሳሳትኩ ፊልም ስትስራ ያየኃት መስለኝ በጣም ነው እምወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ
@Luna23official
@Luna23official Год назад
በተፈጥሮኣችሁ ፀጉራችሁ ረጃጅም የሆናችሁ እየወጣችሁ ውህድ ምናምን እያላችሁ ሰዎችን ኣታጃጅሉ እባካችሁ ፀጉር ረጅም ሆነነ ኣጭር በተሰጠን መጠን አሳምረን መያዝ ከቻልን ሁሉም ያምራል ኑሮው ካለ ጤነኛ ምግብ መመገብ ፀጉራችንም እንደተሰጠን መጠን ያምራል ይፋፋል
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 Год назад
እረጅም ቢሆንም ይጎዳል እኮ
@user-vj1hc1pc2l
@user-vj1hc1pc2l Год назад
صحيح
@azmeruaynalem8750
@azmeruaynalem8750 Год назад
ኣጭር ሁኖም እምያምር ኣለና ለሁሉም ክንክን ያስፈልጋል
@Linatube891
@Linatube891 Год назад
ከምትጠቀሚያቸው ነገሮች ኢትዮጵያ የሚገኘው ቅርንፉድ ብቻ ነው እሱ ውድና እንደ ልብ የማይገኝ ነው።
@tsahaaytube6907
@tsahaaytube6907 Год назад
Kk iwunet new
@efrataeshetu9051
@efrataeshetu9051 Год назад
👍👍😂😂😂
@zed8788
@zed8788 Год назад
እንደ ቅርንፊፉድ ኢትዩጵያ ለማግኘት ያስቸግራል???🤣🤣🤣
@zeynebe6065
@zeynebe6065 Год назад
@@zed8788 እረ ዝም በያት ነፋ ነው ኢትዮ ብቻ ብር ይኑርሽ
@tigistzewdealemu9892
@tigistzewdealemu9892 Год назад
ካሰብሽበት ቀላል ነው ያው እኛ ለጸጉር የምናወጣው መቅበጥ ስሉሚመስለን ነው እንጂ
@seblenahunsenay1966
@seblenahunsenay1966 Год назад
በጣም ይገርማል ፍርዬ ድሮ ድራማ ስትሰሪ ነበር የማቅሽ ፀጉርሽ በጣም ነው ያደገው ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@Su4Su.T
@Su4Su.T Год назад
ያልተፈጨ ቅርንፉድ በውሃ ብቻ አፍልታቹ ማታ ማታ ውሃው በእስፕሬይ በደንብ መረጨት ሁሌም ማሳጅ ማድረግና ከዚያም ደግሞ የተፈጨ ቅርንፉድ ከማንኛውም ዘይት ጋር አፍልታቹ አጥልላቹ ፀጉራቹ እንዳይደርቅ በውሃው ላይ መቀባትና ማሸት አሪፍ ለውጥ አለው የፀጉር መርገፍ አይኖርም አይነቃቀልም ያጠነክረዋል እኔ ሁሌም የምጠቀመው ነው
@radyakhairoaldeen8436
@radyakhairoaldeen8436 Год назад
ያራዝማል ወይ??
@Su4Su.T
@Su4Su.T Год назад
@@radyakhairoaldeen8436 በአግባቡ ሳናቋርጥ ከተጠቀምነው በጣም ያሳድጋል የኔ ፀጉር ከበፊቱ ይልቅ በጣም ለውጥ አለው ያውልሽ ቅደም ተከተሉን ተመልከቺ መጀመሪያ ቅርንፉድ ና ውሃ አንድ ላይ በደንብ ማፍላት ከዛ ሲቀዘቅዝ በሚመች እቃ መገልበጥ ከዚያም ቀጥለን የተፈጨ ቅርንፉድ ሁለት የሻይ ማንኪያ ከማንኛውም የፀጉር ቅባት ወይም ዘይት ጋር አንድ ላይ ማሞቅና ሲቀዘቅዝ ወደ ሚመቸን እቃ ማጥለል ከዚያ በመቀጠል ማታ ከመኝታ በፊት በውሃው በደንብ ካሸነው ቡኋላ በቅባቱ መድገም ከዚያ ከ 8 ቀን በኋላ ከመታጠባችን በፊት ለፀጉራችን የሚስማማ ማንያኛውም ውህድ ሰርተን ብንጠቀም አሪፍ ነው ከመታጠቤ ቀደም ብዬ እኔ ምጠወመው እንቁላልና ሙዝ ትንሽ ሎሚ 🥚+ 🍌 🍋 ከዛ በደንብ ማሸት ከዛ በፌስታል መሸፈን ከ 2_3 ሰዓት አቆይቶ መታጠብ ከዛ የቅርፉዱ ውሃ በደንብ መርጨት ከዛ ቅባቱ መቀባት በደንብ ማሸት ወይም ማሳጅ ማድረግና ሁለት ቦታ መስራት ማለት ነው ከዛ ይቀጥላል አታቋርጪ አሪፍ ለውጥ አለው
@hanaamehde2528
@hanaamehde2528 Год назад
@@Su4Su.T እውነት ነው ተባረኪ እኔም አይቸዋለሁ ግን ሳናቋርጥ ሳንሰለች ነው መጠቃም ያለብን ትንሽ ቀን ሞክረን ከተውንው ለውጥ አያመጣም ብዙውን ብለሽዋል ክበሪልኝ ❤❤😘😘😘😘
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l Год назад
አሁኑኑ ላፍላእስኪ እማ እኔ እረግፎአበቃብኝ
@hanaamehde2528
@hanaamehde2528 Год назад
@@user-il2ks3wy4l ሁሌም ተጠቀሚው ሳታቋርጭ ማለቴ በሳምንት 2 ግዜ 👌 ከመታጠብሽ በፊት ተቀቢው እና 2-3 አቆይተሽ ታጠቢ ከዛ እርጥቡን ያለሽን ቅባት ተቀቢው እና ስሪው ጎንጎን አርጌው ስትተኝም ሁሌ እየጎነጎንሽው ተኝ ፈተሽ አትተኝ የኔም ፀጉር በጣም ይረግፍ ነበር ስስም ነበር እንደዚህ መንከባከብ ከጀመርኩት 1 አመት ሞላው በጣም ለውጥ አለው የእውነት
@firehiwotbirhanu85
@firehiwotbirhanu85 Год назад
የኔ ቆንጆ ከ15አመት በፊት (ጬኸት) የሚል ፊልም ሰርተሻል ሌላ ደግሞ ተከታታይ የቴሌቭዦን ድራማ እሁድ እሁድ የሚተላለፍ በ120 መዝናኛ ላይ በጣም ነው የምወድሽ አሁንም ብትሰሪ ደስ ይለኛል ናፍቆኛል
@ashenafigebre892
@ashenafigebre892 Год назад
Hiwot ymil film laym
@firehiwotbirhanu85
@firehiwotbirhanu85 Год назад
@@ashenafigebre892 awo hiwot yemile film sertaleche
@webnet700
@webnet700 2 года назад
እኔ ጥያቄ የሆነብኝ እናተ ፀግር ተንከባከቡ የምትሉን በሙሉ ፀጉራችሁ ማሻአላህ ነው ግን አርቲ እየቀጠላችሁ እንዳይሆን እምትጫወቱብን እኔ ያላረኩት ነገር የለም ግን ነቅነቅእንኳን አላለም መነው እሚያድገው ደመወዜን ጨረስኩኝኮ በሱምክኒያት አዷ እንድ ይዛ ትመጣለች ሌላዋም እንደዙሁ አላህ የሥቱር እንዳትመልጡኝ ፈራሁ አሁንስ
@ter2065
@ter2065 2 года назад
ሞኝአትሁኝ ሁቢ እየቀጠሉ ነዉ እኔ በተፈጥሮ ፀጉሬ ዞማነበር አድሜ ለስደት አሁን ቁጮየ ወጣ ሲቀጥል እኔ ቁርፍድ በሂናም በዘይትም ተጠቃመመ ነኝ ተሻይ ጋር እጠጣዉ አለሁ ወፍ የለም እያደር ጎፈሬየ ወጣ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
@@ter2065 እኔን ያየሁትን ሁሉ አልጠቀምም ምክንያቱም ሀገር ቤት ምንም ሳልጠቀም ማሻ አላህ ነበር ከቁመቱ ስብርባሪም የለውም ነበር ስስ ቢሆንም አሁን ጭድ ሆነ ይመዘዛል ይሰባበራል ያው ኢንሻ አላህ ውሀው ዬሆናል ከሀገራችን በሰላም ያብቃን ይመለስ ይሆናል
@Luna23official
@Luna23official Год назад
ልክ ነሽ እህቴ ምንም ጥቅም የለውም ብርሽን ኣታባክኚ በተፈጥሮ ፀጉራቸው ቆንጆ ይሆንና ዋሽተው እንዲህ አድርጉ ምናምን ሲሉ ይውላሉ የተበላ ሲስተም ነው ይልቅስ ሌላ በሚጠቅም ነገር ኑ
@TarikNegn
@TarikNegn 18 дней назад
😂😂😂😂😂
@getu859
@getu859 Год назад
😮ይሄ ሁሉም ገብቶማ ካላደገ ጉድ ነው😊
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Год назад
ወይ የጠፋ ሰው እውነት ሁሌ የት ሄደች ብዬ አስብሽ ነበር የሰፈር ልጅ አዳኔ እናት ነበር ወረድ ብሎ ክሊኒክ መግቢያ ወደውስጥ ነው እምትኖሪው የነበረው እና በጣም አስብሽ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ።
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Год назад
ውይ አንቺ ልጅ ስወድሽ እኮ 💕😍እና የአንቺ ፀጉር በተፈጥሮ በጣም አሪፍ ነው እየተንከባከብሽው ደሞ እንደዚህ የሚያምር ሆኖልሻል😍 ሲጀመር ግን በጣም አስቸጋሪ እና ኪንኪ ፀጉር ያለን ሰዎች የፈረስ ፀጉር ስላለ ምንም አያስጨንቅም😀
@ቅንነትቲዩብ-kininetube
የኔ ቆንጆ ከረጅም ግዜ በዃላ አየውሽ ደስ ብሎኛል በጣም ነው ምወድሽ ፊልሞችን በጣም ነው ምመለከታቸው የነበረው 💕💕💕💕
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
የኔ ቆንጆ በእርግጥ በተፈጥሮ የመጣ ፀጉር እንደ አንች የተባረክ መሆኑን ያስታዉቃል
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Год назад
ወይኔ በጣም ነው ምወድሽ በልጅነቴ ያየኃቸው ፊልሞችሽ ልጅነቴን ያስታውሱኛል ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል እህቴ
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 2 года назад
Hiwot lay yeserashiw lij oohhhh 😍 when u make film ur hair is soo beautiful u are gifted not by wuhd tnx for sharing 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tigistzewdealemu9892
@tigistzewdealemu9892 Год назад
እኔ እንደተረዳሁት ጸጉርሽ መጀመርያውንም ቆንጆ ነው ዛላውም አሪፍ ነው ይሄ የተጠቀምሽው ውህድ በጣም ቆንጆ ነው ለተሰባበረ ጸጉር ይችላል ለእድገቱ ቫይታሚኑ ጠቃሚ ነው እንሞክረዋለን
@bontudejene2325
@bontudejene2325 Год назад
le senti dakeka new mekoyet yalew wayasi sa'teti new ka tekebash buhala?
@tigistzewdealemu9892
@tigistzewdealemu9892 Год назад
@@bontudejene2325 አውይው ጠዋት ተቀብተሽ ወደ ማታ ታጠቢው ከቻልሽ እስላም አድርገው አርፍ ነው
@Adseytube
@Adseytube Год назад
ፍርየ ቆንጆ አርቲስታችን እንኳን ደህና መጣሽ በዚህ አጋጣሚ ልንገርሽ አድናቂሽ ነኝ 👍👍👍
@addisalem1574
@addisalem1574 Год назад
እባካችሁ የተፈጥሮ ጸጉራችሁን እያወዛወዛችሁ የዩቱዪብ ገንዘብ መሰብሰብ ቢዝነስ አረጋችሁት ;, ሲቀጥል አዛ ያላችሁበት ሆናችሁ የምትደረድሩት አይነት እዚ አንዱን ቅርንፋድ ቢገኝ እንኳን ኪሎ 800 ብር በ ቀላል አይገኝም;, ግን ደግሞ ውህድ ከምታስተዋውቁት አንዳንዶች ጸጉራቸው የተለወጠ የለም ማለቴ አይደለም ምሳሌ፡መስከረም(መስኪ)
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 Год назад
እንዴ ፍርዬ ፊልም ላይ አይቼሽ ነበር አሁን ግን በጣም ጠፍተሻል የምር ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል😍እናመሰግናለን
@hananhanan8677
@hananhanan8677 Год назад
ዋው ፍርዬ ደስ ብሎኛል ስላየውሽ እንግዲህ በድራማውም በፍልሙም ብቅ ማለት ነው
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
እንዴ የአብርሽ ዘ ጌት ክሊፕ ላይና ህይወት ፌልም ላይ ነበርሽ የት ጠፋሽ🤔🤔 ደስ ይላል ስላየሁሽ✋😍😍
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 Год назад
ዋዉ እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ፀጉሬ እየረገፈ ነዉ ቤተሰብ በመሆንኔ ደስ ብሎኛል😍
@solyanaabdela7786
@solyanaabdela7786 Год назад
ፍርየ ወይኔ አየሁሽ አላመንኩምነበር ነሽ አይደለሽም ብየ የልጂነትፊልሞችሽ አይረሱም ሰላየሁሽ ደስብሎኛን ወላሂ ያንችን ፊልም ለማየትእፈልጋለሁ ከሰራሻቸዉ እናም እርጉዝነኝ የፊልም እርእስ አሰቀምጡልኝ
@seblesewale2655
@seblesewale2655 Год назад
ፀጉር የፈጣሪ ስጦታ ነው ከቤተሰብ በዘር የሚመጣ ነው በተጨማሪም ውስጣችን ጤነኛ ከሆነ እናም ጥሩ ምግብ ከተመገብን ጥሩ ፀጉር ይኖረናል ካዛ ውጭ ግን አንዴ አቮካዶ አንዴ ጥቁር አዝሙድ እያላችሁ በተወደደ ኑሮ ገዝቶ መብላት ያልቻለውን ፍራፍሬ ተቀቡ እያላችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡት
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
የተጠቀምሻቸዉ ግብአቶች በጣም ዉድና የማይገኙ ናቸዉ ከእነዚህ ሁሉ እኔ ያለኝ ቁሩንፍዱ ብቻ ነዉ ማዳም ቤት ሆኜ እነዚህን አገኛለሁ ማለት ጉምን እንደመጨበጥ ነዉ ለማንኛዉም በርቺ
@malonamalo7646
@malonamalo7646 Год назад
ሁሉም ኢትዮጵያ አለ ውዴ
@ormooapss442
@ormooapss442 Год назад
😁😅 ውድ ነው በጠለብያት 230 ብሎውኝ አረ አልፈልግም የመሲ የናይላ እናት ቅባትም ውድ ነው 250 ብሎውኝ 😘😘
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
@@ormooapss442 አዎ ዉድ ነዉ እኔ ትላንት ሰዋኩን የኮኮናት ዘይት እና የቀንዳዉጣ ቅባት ግዛልኝ ብየዉ አንዱን 35 ሪያል አንዱን 31 ሪያል ለ2 ቅባት 66ሪያል ደሞኮ ትንሽ ናቸዉ😔 ብቻ ችግር ነዉ የተልእኮ ነገር የልብ አያደርስም
@Luna23official
@Luna23official Год назад
ድንግል ሆይ ባለማግኘትሽ ብዙም ኣይቆጭሽ እነዚህ ሁሉ የተባሉት እኔም ሆንን ጓደኞቼ በቀላሉ ስለምናገኛቸው ሞክረናቸዋል ምንም ለውጥ የለውም ፀጉር ከተፈጥሮ እና ከምትመገያቸው ምግቦች እና ከጭንቀት ነፃ መሆን ነው የሚያሳምረው ባለን በተሰጠን እያመሰገንን በሚያምርብን ቁርጥ ስታይል ኣሳምረን አንገኝ የነዚህን የፀጉረ ቆንጆዎች ፉገራ😄😄 ተይው
@princessmekelle81
@princessmekelle81 Год назад
ውይይይይ እኔኮ ሁሌ አስብሻለሁ የት ገባች እያልኩኝ በፊት ፊልም ትሰሪ ነበር የሞኒካ ሲሳይ ተይ አትሚኝ ክሊፕ ላይም ነበርሽ🤔 ለማንኛውም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ❤️
@netsetube3161
@netsetube3161 Год назад
ፍርዬ አለሽ በማርያም የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ የኔ እርጎ በርቺ
@cocovides60
@cocovides60 Год назад
I mean you dont look like abesha your hair naturally is different anyways thank you for sharing this with us
@gainatstars4294
@gainatstars4294 Год назад
እሽ ፍርዬ ለውህዱ እናመሰግናለን መዳም ካመጣችልኝ ሞክራለው በመዳም ቤት ሀያ አራት ሳት ታሽጌ ስለምውል የኔውም ሸሽቶብኛል
@munatk64a24
@munatk64a24 Год назад
ኢትዮጵያ ዊ ነሽ ወይስ ሂንዳዊ ማሻ አላ 👍😍
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 Год назад
ከድሮ ጀምሮ በድራማ ሳይሽ ፀጉርሽ ከለርሽ ያማረ ነው ይሔ ከአምላክ የተሰጠሽ ስጦታ ነው ፀጉር በመያዝ ጥሩ ቢሆንም ያንቺ ግን በተጠቀምሽው አይደለም ሰውን አታታልሉ ።
@seblelove1773
@seblelove1773 Год назад
ይመስለኛል ክልስ ነሽ ለዛ ይሆናል ፀጉርሽ የሚያምረው
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 Год назад
ፍርዬ የሰፈሬ ልጅ ስለ አየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Год назад
ውይ የኔ ቆንጆ ምናለ ትንሽ ቀደም ብትይልኝ? 😣😣😣 ይሄው መሰባበሩ ምርር ሲያደርገኝ ከስድስት ሠዓታት በፊት ቁርርርርጥ አድርጌው ተመልሼ እንቅልፍ አጣሁ። 🙈 ለማንኛውም እድሜውን ይስጠን እንጂ በበፊቱ ከቀጠለስ ደግ ፀጉር ነው ያለኝ ከስር ከስሩ እየተንከባከብኩ ይደርሳል። 😊
@zebibamudesir9631
@zebibamudesir9631 Год назад
አለሽ እኔኮ ይት ሄድሽ ብይ እሰብኩነበር በአላህ እካን አየዉሽ
@neyamastyle7605
@neyamastyle7605 Год назад
የመጀመሪያዬ ነሽ🤣 ማለት ለዩቱብ ፀጉርሽ ማሻአላህ ያምራል ተልባ ስለሚመቸኝ ነው ብንጨምርስ ይበላሻል እንዴ ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል በተረፈው በርቺ👍🥰
@HiwotCherenet-p4j
@HiwotCherenet-p4j 2 месяца назад
በጣም ያምራል ፀጉርሺ ለዉጥም ህያየዉበት ነዉ
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
ፀጉርሽም እንቺም ቆንጆ ውድድድ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Год назад
ሰላም ላንቺ ፍሬ በጣም ምርጥ ወህድ ነው እናመሠግናለን 🙏
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Год назад
ሠላም የጠፋ ሰው ከቲቪ ላይ ጠፍተሻል ፀጉርሽ ድሮም ቆንጆ ነበር ስላየሁሽ ደስብሎኛል
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu Год назад
ፍሬ ከብዙ ጊዜ በኃላ አይሁሽ ግን ቅርንፉድና ዘይቱን ከቸመርሽ በኃላ የጨመርሻቸው ግብአቶች ምንድን ናቸው ምንድን ነው ስማቸው
@etaferawejigu6522
@etaferawejigu6522 Год назад
እረ የሠፈሬ ለጅ እዚ ገብተሽ ነው የጠፍሽው ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል
@danielzigita2876
@danielzigita2876 Год назад
You are beautiful. Is it your hair? Amazing keep it up your husband is lukey. Bless the family
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Год назад
እንዴ የጠፋ ሰው ሰላም ነው ቤተሰብ +++ሆኛለሁ ዛሬ
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 Год назад
that looks good but how we can access those things here.....better to do more on the accessible materials.
@zewdenieshdebel3999
@zewdenieshdebel3999 Год назад
ፋርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከስንት አመት በሀላ
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj 7 месяцев назад
ወላሂ ሢጀመርሀገርእያለን በጣም ሠነፍነን እኔ ሁሉንም እቤቴአለ ግን ዋይፍይ ሥለለኝ ብዙአላዉቅም መጠቀም ያለብኝን እዚህግን እማዳቤት ይከብዳል እኔእፈራለሁ ቢኖርም
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Год назад
የኔ ፀጉር እንዳንቺ ነበር ግን ምንም አልጠቀምለትም ግን በሆነ ምክናያት አሳጥሬው በጣም ቆጨኚ😢
@sabahaile1697
@sabahaile1697 Год назад
ለምን በአጭር ፀጉር አትሰሩም ግን ዩቲበሮች ሁሌም በረጅምና በሚያር ፀጉር ነው የምትሰሩት anyweys good job
@misxer21
@misxer21 Год назад
ሂወት ድራማ ላይ አስለቅሰሽኛል በጣም አክባሪሽ ነኝ ግን አሁን ከሚዲያው ርቀሻል እባክሽ ተመለሺልን
@netsikitchen
@netsikitchen Год назад
Selam fre konjo wow segurishi betam new miyamirew barichi wude
@user-yl9hu5jd3y
@user-yl9hu5jd3y Год назад
የሆነ ቦታ በአካል አውቅሻለሁ የት እንደሆነ ማስታወስ አቃተኝ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Год назад
አርቲስት ፍርዬ ግን የት ጠፍተሽ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁሽ ገመና ላይ ነበር ሊዲያ ሆነሽ የሜሮን ጌትነት ጓደኛ ሆነሽ
@HayatEndris-o6s
@HayatEndris-o6s 16 часов назад
የኔ ውድ ፀጉሬ ይነቃቀላል ይበጣጠሳል መላው ምን ነው
@sewkefuegezabehermelkam7878
Wow ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የት ተፋሽ አድናቂሽ ነበርኩ
@eyerusalemmulat91
@eyerusalemmulat91 Год назад
Hi freta yesefersh lij negn betam tefteshal slayewsh des blognal Gin yanche segur drom erejem leslasa nebere
@shewayetilahun3803
@shewayetilahun3803 Год назад
እኛ የማናገኘውን ነገር መዘርዘሩ ጥቅም የለውም
@user-kb2ir9un5t
@user-kb2ir9un5t Год назад
ውይ የት ገባች የምላት ሁሌ ልቤ ውስጥ ያለች አርቲስት በናትሽ የት ገብርሽ ነው
@marry6186
@marry6186 Год назад
ፍሬ ቤላ ችርች አገኝሽ ነበር አሁን ጠፍተሻል እባክሽ ኢትዩጲያ ሺያ በተር የትይገኝል
@emuameritube7371
@emuameritube7371 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን
@CRAFTS665
@CRAFTS665 Год назад
ሄይ ፍርየ እንዴት ነሽ ስለ ቼቤ ፓውደር ብታሣይን እና ኢትዮፒያ ውስጥ ይገኝል ወይ
@zeritutube
@zeritutube Год назад
አርቲስት ፍሬዬ እደትነሽ እኔ የት ጠፋች እያልኩነበር💚💛❤ምርጥ ዉህድነወ ያሳየሽን
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Год назад
በውጭ ያለን ማገኘት እንችላለን ሁሉንም ነገሮች አገር ያሉት ግን ቢኖር እራሡ ውዲ ነው እሚሆንባቸው እኔ መቸም ከላይ ተሠቶች ነውጂ በኔ ችላ ማለት መቆየቱ እራሤ ላይ ይገርመኛል በተለይ የወለዲኩ ግዜ እርግፉ ብሎ ነበር ብዛቱ እደበፊቱ ባይመለሥም እርዝማኔው ያው ነው
@mahiletfeleke4292
@mahiletfeleke4292 2 года назад
Berchilgn ehte endatakomi, beqrbu bizu temelkach ynorshal keep going ,hulum negersh desylal. i think artist.m nesh right?
@brouktawitdemissie1805
@brouktawitdemissie1805 Год назад
Thank you will definitely try it
@eyerusalemmulat91
@eyerusalemmulat91 Год назад
Tesertrsh stheje enkeyelish nebere wow yeseferachen konjo ena fem nebersh
@eskedaryimer2661
@eskedaryimer2661 Год назад
ሰላም ፍርየ እንዴት ነሽ ቅባቶቹ ኢትዮጵያ ይገኛሉ
@user-ei7jd7qp3t
@user-ei7jd7qp3t 2 года назад
እኔ አንድ ወር ሆነኝ ቁርፍድ በዘይት ቅባት ሰርቼ መጠቅልም የጄመርኩት እና ለውጥ አለው አይበጣጠስም ብዛትም አለው አሁንም ሰርቸ እየተጠቀምኩት ነው
@user-jh6jn8zl7q
@user-jh6jn8zl7q 2 года назад
እስኪ ንገሪኝ እንደት አርገሽ ማማኝ በአላህ ንገሪኝ እኔማ መላጣ መሆኔነው ወይ ጉድ😜😅😅😅
@user-ei7jd7qp3t
@user-ei7jd7qp3t 2 года назад
@@user-jh6jn8zl7q ቅርፍዱን ፈጭተሽ በማሽን ከዛ ዱቄቴን ከሚስማማሽ ፈሳሽ ቅባት ወይም ዘይትዘይቶን አዴባልቀሽ በሳት ማፍላት ከዛ አጥልለሽ መቀባት ሁልቅዜም አትታጠቢው ችግር የለውም
@user-jh6jn8zl7q
@user-jh6jn8zl7q 2 года назад
@@user-ei7jd7qp3t 😍እሽ ሁቢ እሞክረዋለሁ ኢንሻአላህ
@radyakhairoaldeen8436
@radyakhairoaldeen8436 Год назад
ለውጡን የያሽው ረዘመልሽ ወይስ ፏፈልሽ ??
@user-ei7jd7qp3t
@user-ei7jd7qp3t Год назад
@@radyakhairoaldeen8436 ብዛት ነው ቆዳየ ይታይ ነበር ሙልት ብሎ ብዛቱ አይሰባበርም በፊት ሳበጥረው እዳለ ይወልቅ ነበር አሁን ያ የለም
@hanlove412
@hanlove412 Год назад
አሳይና ቅባቶቹን አቅርበሽ እንድንገዛ አርቀሻቸዋል በተረፈ ከረጅም ግዜ ቡሀላ አየሁሸ 😘
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 Год назад
Satwashi negerign eshi? anchi tewanagnua nesh weyes temesaselalachu?
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 Год назад
ተባረኪ
@zinuzinu6046
@zinuzinu6046 Год назад
how long you gonna stay with this oil ?
@amytk6095
@amytk6095 Год назад
Ewey yene konjo yet teftesh new?😘😘😘
@hlinaabrham4777
@hlinaabrham4777 Год назад
እስኪ እንግዴ ሰርቼዋልለው ያው በአንዴ ለውጥ የለም ደጋግሞ በትእግስት መሞከር ነው
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 Год назад
ኸረ ተውን ኢትዮጵያ እኮ ከኦሊቭ ኦይል ውጭ ሌሎቹ ቅባቶች የቤት ኪራይ ማለትነው ወይ እናንተ ላኩልን ።
@amarechbahiri4784
@amarechbahiri4784 Год назад
ተዋናኝ ነበርች ልበል
@meseretyosef9015
@meseretyosef9015 Год назад
Ehte ehenen yemesele xegur yesetesh egziabher amesggni..
@Queen-gr1qu
@Queen-gr1qu Год назад
Omg አርቲስት ፍሬ🥰
@alemkidist5098
@alemkidist5098 Год назад
Hiwote Dirama Lay New Yemakish Betam Tefitashal Enkun Dena metash 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@elsaaswraris1875
@elsaaswraris1875 Год назад
Kawaledku bohala batame nw sagura yamewalekaw eski sarecha emokerawlehu ehta amesagenalehu
@ethioethio7608
@ethioethio7608 Год назад
Good to see you my favourite artist
@user-jn6kl2hc5j
@user-jn6kl2hc5j 10 месяцев назад
ሄልዬ አለሽ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Год назад
ሽታው እንዴት ነው ሽያ በተሩ መጥፎ ሽታ ስላለው ንገሪኝ አመስግናለሁ
@TerngoMisigana
@TerngoMisigana 2 месяца назад
ፍርየ
@konjohayilu4901
@konjohayilu4901 Год назад
የኔ ውድ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@Balco-gc1ve
@Balco-gc1ve 8 месяцев назад
ፃጉአሁን ነዉየተላጨ5 ወሩ ግንእየተነቀለነዉመፍቴሄ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Год назад
ፀጉር እኮ ከመጀመሪያው ሲፈጠር አሪፉ ካልሆነ ያዩትን ሁሉ ስለተጠቀሙ አይሆንም
@sararahel6294
@sararahel6294 Год назад
Hi, freye how r you, ebakish tsegure kefit eyesheshe new erjign, kefit sasa
@user-fy3zb3xd2c
@user-fy3zb3xd2c 3 месяца назад
ፍሬ ተጠቅመን ለምን ያህል ቀን ማቆየት አለብን
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 года назад
Waw. Siyamer gen men yahel seat takoyew alesh?
@gainatstars4294
@gainatstars4294 Год назад
ግን ፊቴ በጣም ተበላሽቶብኛል ቡጉር ይወጣና ከዛን ይጦቅርብኛል ለዚ ምን ላድርግ
@sentukatube7154
@sentukatube7154 Год назад
Benatesh lmn ke film lay tefash atmeleshim? Hywet filmesh began nber des ymilegn teztam alegn besu film
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 Год назад
የድሮ አርቲስት አይደለች ፊቶ አዲስአልሆነብኝ
@dagimar8114
@dagimar8114 Год назад
አይ ድስ ይላል ስላየውሽ
@maedaaehmed2718
@maedaaehmed2718 Год назад
Selam ጸጉሬ በጣአም እየተበጣጠሰብኝ ነው የሆነ ነገረ በየኘ ምነልጠቀም
@hiwi1077
@hiwi1077 Год назад
Thank you beautiful please back to Ethiopian movie 🎥
@harrieelias5756
@harrieelias5756 Год назад
Thank you.
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 Год назад
ፊልም ላይ ነበር የማውቅሽ የት ጠፍተሽ ነው ?❤
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 Год назад
ፍርዬ ድምፅሽን ስወደው😘😘😘😘😘
@Zatsionruf2016
@Zatsionruf2016 Год назад
Dro film tesri nbr aydl
@alemalemye4812
@alemalemye4812 Год назад
አርቲስት ነሽ ካልተሳሳትኩ ❓በምን ያህል ጊዜ ነው ውጤቱን የምናየው ❓
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:22
Просмотров 436 тыс.
የተጎዳ ፀጉራችሁ እንዲመለስ...
18:19