Тёмный
No video :(

ፅድቅ ምንድን ነው ?? 

Truth & Mercy / እውነት እና ምህረት
Просмотров 657
50% 1

#እውነት እና #ምህረት #Truth #Mercy #Jesus #יֵשׁוּעַ #צֶדֶק
ጭው ባለው የእስራኤል በረሃ ውስጥ ብዙ መንገዶች ነበሩ፤ ነገር ግን ሁሉም ወደ ግጦሽ ስፍራ እና ወደ ውሃ ጉድጓድ የሚያደርሱ አልነበሩም፡፡ አንዳንዶቹ ወደ ማይወጡበት ደረቅ ምድረበዳ፣ ሌሎቹ ደግሞ ወደ ነጣቂ ተኩላ ጉድጓድ የሚመሩ ነበሩ፡፡ ምክንያቱም አንዳንድ መንገዱች ተደምድመው የሚታዩት በነጣቂ አውሬዎች ኮቴ ስለሆነ፡፡ ስለዚህ ወደ ለምለሙ ስፍራ፤ እንዲሁም ወደሚያረካው የውሃ ምንጭ ለመድረስ፣ አስቀድሞ የሄደበትን እረኛ መከተል የግድ ይላቸው ነበር፡፡ አሁንም በሰፊው ዓለም ውስጥ ብዙ “መንገድ” የሚመስሉ ብዙ አስተምህሮዎች አሉ‹፤ አንዳንዶቹ ግን ወደ ምድረ-በዳ እና ወደ አውሬው የሚያደርሱ ናቸው፡፡ ኢየሱስ ግን እንዲህ ብሏል፡-
“መንገዱ እኔ ነኝ፣ እውነትና ሕይዎትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም፡፡” (ዮሐንስ 14÷6)
Eternal Hope by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
Source: incompetech.com...
Artist: incompetech.com/

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 Год назад
ጌታ ይባርክህ ስለ ፅድቅ በሚገባን መንገድ ገልፀኸዋል
@mebratastatke1907
@mebratastatke1907 Год назад
ተባረክልኘ አመሠግናለሁ
@semaymedia
@semaymedia Год назад
በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@yonasasrat6611
@yonasasrat6611 Год назад
God bless you!
@fekereabkassahun258
@fekereabkassahun258 Год назад
Wow geta yebarkeh Berta texeqemiyalhu be videyow Eski simecheh Bekerestos teserto selaleqew Sera (The finished work of Christ) video seralen !
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 Год назад
ተባረክ ወንድሜ
@mebratastatke1907
@mebratastatke1907 Год назад
ተባረክልኘ አመሠግናለሁ
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 117 тыс.
የአቤል ደም
36:27
Просмотров 86