Тёмный

ፅጌረዳ ሙሉ ፊልም Tsegereda full Ethiopian film 2021 

Sodere TV
Подписаться 808 тыс.
Просмотров 210 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 107   
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
ማነው እንደኔ ጩባው ያለበትን ፊልም የሚወድ 💝
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
አኔ👍ወንድሙን ተስፉንም ስወደው ጎበዞች ናቸው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እንደሀገር ጠቅላላ ታመናልና እንፀልይ እንደየእምነታችን 😭😭🙏🏿🥺🤲🏿🤲🏿 ጌታ ሆይ ይሄን ደግ ቅን የዋህ ሕዝብ በቃ በልልን 😢🙏🏿🙏🏿
@ethiopianprvails
@ethiopianprvails 2 года назад
ትክክል😭😭😭
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад
ፈጣሪ ይሆናል ብሎ ላንተ ላንቺ ያዘዘው ከሆነ ጊዜው ብረዝምም ያው ሁሌም ያንተ ነው በጣም ደስ የሚል እና ለምንወደው ሰው ምን ያህል መሰዋዕትነት እንደምንከፍል ያሳያል
@ammanafaakko4133
@ammanafaakko4133 2 года назад
ይሄ ቻናል ምናባታቹ ነው ፊልም ለቃቹ ከኋላ ድምፅ ምታንጋጉት ቲሽ
@mimiahmad9908
@mimiahmad9908 2 года назад
ጩባዬ ያለበት ፊልም ያለፕሮግራም ያስቃል😂😂😂😂😂
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 2 года назад
ጂል ስለሆንሽ ነው
@ethiopia3929
@ethiopia3929 2 года назад
እኔ እሚገረመኝ አብሮ ከርሞ ከተራከሱ ቡሃላ አግባኝ ሲባሉ ድንብርብር ሆሆሆ ምንም ፊልም ቢሆንም የሀገራችን ባህል ሆነ ሀይማኖታችን ከጋብቻ በፊት ምንም አይነት ግንኙነት አይፈቀድም
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
እውነት ነው። እኔም ይሔ ስራቸውን እቃወማለሁ። በማወቅም ባለማወቅም ይሁን ከጋብቻ በፊት የሚደረግ ፃታዊ ግንኙነትን እያበረታቱ ነው።
@memebakla378
@memebakla378 2 года назад
አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን
@metihairstylist7952
@metihairstylist7952 2 года назад
የአበሻ መቪ ግን ክላስካሉ ነው የሚሰማው ሰዎቹ ምን እደሚሉ አይሰማም
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
ጩቢቲ ካለበትማ ፈታ እኮ ነዉ ጩቢቴ የሳቄ ምጭ ኑርልኝ❤👌👍
@metabalcha5446
@metabalcha5446 2 года назад
ከናንተ ንግግር ይልቅ የሚሰማ ድምጺ ወይ አሬፍ ክላሲካል አይደለም ብቻ ይረብሻል አላየሁትም እና በናታችሁ ለሌላ ግዜ እንደዚህ ሚረብሹ ድምጽ ባትሰሙ ይመረጣል ለኔ
@መስክየተዋህዶልጅ
@መስክየተዋህዶልጅ 2 года назад
የላያቹት የፍቅር ጥግ ያለውን እዩት በጣም አስተማርን ጡሩ ፊልም ነው
@yayaydebnatey9252
@yayaydebnatey9252 2 года назад
Betam imigerimew background sound betam rebash new Asitekakilu
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 2 года назад
ሙዚቃው ድምፃቸውን ውጦታል
@bw.ketema4803
@bw.ketema4803 2 года назад
እኔ የሚገርመኝ ጥሩ ፊልም ብላቹ ኮመንት የፃፋቹ በደምብ ሠምታችሁት ነው ወይስ ሌላ ቻናል አለ የምታዮበት ? እኔ በበኩሌ ሳውንድ ትራኩን የሚቆጣጠረው ሰው ፊልም ትቶ ሙዚቃ ቢያቀናብር እላለሁ በጣም ያበሳጫል
@samerasamera2680
@samerasamera2680 2 года назад
iko
@fessahaietekle418
@fessahaietekle418 2 года назад
የባግራውንድ ሙዚቃ ከፍ ስላለ የተዋንያን ንግግር መስማት ኣለተቻለም፡ ሙዚቃው ብቀር ይሻላል።
@sendudegu5518
@sendudegu5518 2 года назад
Fiker betam yemigerem new yante yalewen meleseh tagegnalek yenenem bal endhi new yagegnehut arif film new
@merongirma7279
@merongirma7279 2 года назад
ትዳር የ ሞት መዳኒት ይመስል አግቡ ሚሉት ስልቺት አለኝ አቦ
@mesterhayle1125
@mesterhayle1125 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቼ ለደሞቼ 🙏🙏🙏
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
ኢትዮጵያዬ ትቅደም🇪🇹 ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ለሚመለከተው😢
@መስክየተዋህዶልጅ
@መስክየተዋህዶልጅ 2 года назад
ለላ ጨምራቹ እያስገባቹት አይደለም እንደ ምን ይገርማለ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@@መስክየተዋህዶልጅ ምን😌?
@khhdakjgda3936
@khhdakjgda3936 2 года назад
Mengst sayzu fith metyki aykebdm
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@@khhdakjgda3936 መንግስት የሌለበት ሀገር የለም በኩራት የምናገርለት ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጲያ መንግስት ናቸው ቢመራችውም ዋጡት
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 2 года назад
ጩቢቲ ካለበት እናያለን እንጅ የኢትዪጲያ ፊልም በቃ እንዲህ ሁኖ ቀረ ተዋናዪቹ ሁሉ የት ገቡ በተለይ ሴቶቹ እነሸዊት እነሄለን በድሉ እነ ሀናን ምናምን ለመቸ ተቀምጠው ነው ፊልም፡መስራት አቆሙ እንዴ በአዲስ ተለማማጆች አደነቆራችሁንኮ
@dagusia9420
@dagusia9420 2 года назад
አረጁ እኮ ለትውልድ ለቀቅ ያድርጉ
@መስክየተዋህዶልጅ
@መስክየተዋህዶልጅ 2 года назад
እውነት በጣም እነሱማ ጣገቡት መስለኝ እልም እንጂ ፊልም ማይት ትቸለው እነ ማንደላ ስላም ተስፋ ዬ ሄለን ቃል ባብ ግዝ ነው ፊልም ማይት
@iworckiyworldwide6744
@iworckiyworldwide6744 Год назад
መጫረሻው ያምረል ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል Love is sweet if we are with right person.
@mignotbik9257
@mignotbik9257 2 года назад
ሁሌም ላንተ ያለው የትም አይሄድም እንደሚባለው ነው አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ 2 года назад
ከአከከአከከ
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ 2 года назад
ኸከ
@amitub615
@amitub615 2 года назад
ኮሜት ሳነብ ተይው ተይው አለኝ ኮሜት ዋዋ ዋው ካላላችሁ ድስአይለኝም ኤንወይ ልተኛ ነገ ልይው ማዳም ከሀማም ኩሺና እዳወርውርኝ😀
@elieli6323
@elieli6323 2 года назад
🤣
@aalamm7828
@aalamm7828 2 года назад
ዋውውው መጨረሻው😘😘
@top3days285
@top3days285 2 года назад
ሙዚቃዉ ጣዕም አሳጣዉ እንጂ.....
@birhaneseife1906
@birhaneseife1906 2 года назад
ለ ወጋ ወጋው መጀመሪያ ልየው
@ma9546
@ma9546 2 года назад
ለያው ነበር ግን የበክግረውንዱ ክለሲካል ረበሸኝ ተውኩት
@tube9865
@tube9865 2 года назад
በሳውዲ ስቃይ በዛ ፍትህ ፍትህ
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 года назад
ሀይማኖቱን የሚወድ ስብስክራይብ ያድርግ❤️🌷
@yonasat6740
@yonasat6740 2 года назад
Sodere TV . Is this movie or music video ? what is the background music ?
@onelove2091
@onelove2091 2 года назад
አይቸ ስጨርስ ልኮምት
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 года назад
እኔ የምትገርሙኝ ሙዚቃው ቢቀርስ
@גטנךנגוסה
@גטנךנגוסה 2 года назад
ልጅቷ አናዳኛለች ስግብግብ ነገር ናት
@abdoulsalammohamed2219
@abdoulsalammohamed2219 2 года назад
Chubiti is the best 👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣. Always play his character perfectly.
@hayatiiiasefa4546
@hayatiiiasefa4546 2 года назад
ወይ ጩባውን አሠጨናቃችሁት ለማንኛውም ማኛ ነው
@ሰሊናYouTube
@ሰሊናYouTube 2 года назад
አረ ተው ከጓደኛዬ ጋር አብሮ ሲተኛ የነበረን ሰው እንዴት ብዬ ነው የማገባው ቱ ሞት ይሻላል
@abrham4521
@abrham4521 2 года назад
አክተሮቹ ምርጥ ሰርተውታል የፌልሙ ድርሰት ግን ከህንድ ፌልም ነው የተወሰደው ጩባው እና አክተሮ ሌላ ፌልም ሰርተው ብናይ አሬፍ ነው ብዪ አስባለሁ እደ ሀሣብ
@anthonyg7181
@anthonyg7181 2 года назад
አረ ምንድነው ሙዚቃው ሲያስጠላ በጌታ ድምፅ እንክዋን አይሰማም
@smharoneloveethiopia1238
@smharoneloveethiopia1238 2 года назад
ፊልሙን አልጨረስኩትም ግን ልጅቷን ጠላኧት እያወቀች
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 года назад
ምንዉ ትዉልድን የማጠፋ ስራ የምሰሩት እንዴን ሴት ቀለበት ታደጋለች ??????
@tigray6
@tigray6 2 года назад
በጣም ይገርማል ደሞ ያሳዝናል ህዝብ ምሉ ትምርት ሚወስድበት ፍልም ያክል ምን ማለታቹ ነው ከገዛ ጓደኛዋ ኣደሮ ደሞ ለላኛዋ ያግባት ታሳፍራላቹ ትውልድን በዚ ነው ምታንፅት
@eyerusleulsegede7076
@eyerusleulsegede7076 2 года назад
😳😳😳ስልክ ማውራቱ አልበዛም ሞዛዞች
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 года назад
በሁኑሠአት ምንእምንወደዉጓደኛ ቢሆንእሚታመንየለም 😢😢😢
@طاهرهالبلوشي-ز9ظ
@طاهرهالبلوشي-ز9ظ 2 года назад
እህቴ ጋ አብረው አድረው ሺ ጊዜ ብወደው እሱን አላገባም
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 года назад
አዎ ይደብራል ግን እህትዋ አይደለችም ጋደኛ ናቸው 1:35:44
@امباسيامبسي
@امباسيامبسي 6 часов назад
🥰🥰🥰😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩
@simretketema8211
@simretketema8211 2 года назад
ድምፁን ቀንሶት እንዴት ንግግራቸውን እንስማ?
@benyamzewdie5118
@benyamzewdie5118 2 года назад
Men den new classicu miyaweruten mesemate eko akaten 👎🏽👎🏽👎🏽
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
ክላሲካውን አረ ፊልም ስሰሩ ቀንሱት ምንድነው ክላሲካው ከድምፃቸው ይበልጣል
@hanamimi6108
@hanamimi6108 2 года назад
አሁንስ ምን አስጠላኝ ዝሙት ጨምላቆች
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 2 года назад
ይህች አለም ጥልፍልፍ ናት እኔም የምወዳትን ልጅ ያጣኋት እንዲሁ ነው።
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Weyne nardos gin atiftalech eyaweqech endezih madreg alneberebatem
@እናትሀገሬ-ደ2ቐ
@እናትሀገሬ-ደ2ቐ 2 года назад
አሪፍ ይመስላል አይቸው ኮምታለው
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
አሪፍ ፊልም ነበር እናመሰግናለን ጩቤ አልተቻልክም በርታልን
@saraaraga7209
@saraaraga7209 2 года назад
ጩቢቲ ጓደኛክ
@amykebede8373
@amykebede8373 2 года назад
The classical too noisy I can’t hear you what are you talk thank you
@KingWollorayayoutube
@KingWollorayayoutube 2 года назад
አጨራረሱ በጣም ያስጠላል 👎👎👎👎👎👎
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Milliye kalebet ayewalehu hulachihum gobezoch nachu
@birhaneseife1906
@birhaneseife1906 2 года назад
እረ ጬባው ከችኮች ከበባ ወጪ ሙክር እሰኪ
@yemsrachtadsmamo6994
@yemsrachtadsmamo6994 2 года назад
Wow
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 2 года назад
🙄🙄
@seadasuddi6214
@seadasuddi6214 2 года назад
4
@misrakmisi2396
@misrakmisi2396 Год назад
😏😏
@workinewgebrie3255
@workinewgebrie3255 2 года назад
Arf film nw Kenya lezelalem tinur
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 года назад
sijemer kuselu fake mehonu yasetawekal.. siketel lejetewa mecheresha lay yaderegechew tikur lebes yaaderegechehwen tikur sefi pant yasayal.. man ayenet jezebanet new.. lebes ata new degemo dehna pant enkuwan betadereg menalebet ye wend pant yetatekechew men hona new?
@samerasamera2680
@samerasamera2680 2 года назад
kkkk
@አያቴሂወቴ
@አያቴሂወቴ 2 года назад
ቶሎ ልቃቁልን
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 2 года назад
መጨረሻው በጣም ደሰ ይላል❤
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 года назад
አሪፍነው ለምርቃናችሁ አሚንን😂😂😂😂😂😂
@ድግልማርያምእናቴ-ኈ4ነ
እደው የሴት ጓደኛ ስጠላ
@italkitalk9267
@italkitalk9267 2 года назад
ede bahlachin bseru melkam new
@betyatk5570
@betyatk5570 Год назад
ምርጥ ፊልም ነው በርቱ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 года назад
ዋው ነው❤❤
@ሰሚራ-ሐ6በ
@ሰሚራ-ሐ6በ 2 года назад
ምነድ ነው ደምፁ ማን እነስማ
@goyesh4534
@goyesh4534 2 года назад
Wawwwwwww edet yemiyamr film new bertu!!!
@trualemlaka5946
@trualemlaka5946 2 года назад
Tanezazachehu siyasetela
@edidawit4087
@edidawit4087 2 года назад
አይነፋም
@jesuslove3550
@jesuslove3550 2 года назад
Wow 💔
@astershifraw2574
@astershifraw2574 2 года назад
ጭውቲ. አቤት. ጅንጀና.
@destanegewo2110
@destanegewo2110 2 года назад
wow
@martakasaye7055
@martakasaye7055 2 года назад
Ytetefelte new miewsdew👍
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 года назад
Cubau ulam sayek tasekyalk😂😂😂😂😂😂
@johnjohne7646
@johnjohne7646 2 года назад
Aheee nager fili naw woyus hilm
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 2 года назад
የሳቄ ምንጭ ጭብቲ የኔ ውድ ትወናኮ አደኛነክ የኔቆጆ😘😘😘❤❤❤
@hasnhamdi9819
@hasnhamdi9819 2 года назад
አቺ ልይ በየሄድኩቀት አይሻለሁ በየኮሜቱ ቤት🤔😂😂😂
@mmvwvx7599
@mmvwvx7599 2 года назад
😂😂😂😂
@mmvwvx7599
@mmvwvx7599 2 года назад
@@hasnhamdi9819 እኔም አያተለሁ😃😳
@hasnhamdi9819
@hasnhamdi9819 2 года назад
😂😂😂😂😂
@ayniyegirmaa4941
@ayniyegirmaa4941 2 года назад
💕💕💕🌹
@bayushnk6344
@bayushnk6344 2 года назад
betam Yasetelal
@ሁሴንቢኒያም-ኰ1ደ
@ሁሴንቢኒያም-ኰ1ደ 2 года назад
👍👌
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 года назад
ኤጭ ክላሲካሉ ይረብሻል 100%
@bezawittamirati5021
@bezawittamirati5021 2 года назад
እንኮን ደስ አለቹ ፭ሺ ገበቹ
Далее
28 сентября 2024 г.
0:52
Просмотров 2,1 млн