Тёмный

ፈሪሀ ክፍል 16 

Feriha - ፈሪሀ
Подписаться 172 тыс.
Просмотров 1 млн
50% 1

ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RU-vid: goo.gl/S58HcD
Medyapım Official RU-vid Channel: goo.gl/ZFpCky
ውሰድ:
Vahide Gördüm
Hazal Kaya
Metin Çekmez
Çağatay Ulusoy
Deniz Uğur
Melih Selçuk
Ceyda Ateş
Yusuf Akgün
Sedef Şahin
Gülşah Fırıncıoğlu
Feyza Civelek

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 468   
@Guragewa5270
@Guragewa5270 5 лет назад
ይህ ፊልም ስለፍቅር ብቻ ሳይሆን ምን አይነት ጓደኛሞች መምረጥ እንዳለብን ነው የሚመክረን
@etrrytscegdd4060
@etrrytscegdd4060 3 года назад
ፈሪሐ።በጣም።ተመቸሺኚ👍👍👍👍💗💗💗💗
@etrrytscegdd4060
@etrrytscegdd4060 3 года назад
ኢሚር👍👍👍👍👍👍👍👍💗💞💞
@tube4655
@tube4655 3 года назад
በትክክል
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 года назад
😘😍😘😍
@wagoneman36
@wagoneman36 11 месяцев назад
Aw welhi😊
@ame9277
@ame9277 4 года назад
እኔ ደግሞ ኮራይ በጣም ተመቸህኝ😂😂😂 ኢሜርና ፈሪሀ ተያይዘው ሲገቡ የነበረውን ትወናህ 😍
@arebuasfa
@arebuasfa Год назад
በጣም
@saadahassan6427
@saadahassan6427 10 месяцев назад
ትክክል😢
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 9 месяцев назад
እኔም ሲያስቅ 😂😂😂😂😂
@fevenigaltigray2339
@fevenigaltigray2339 3 года назад
እናት ለዘላለም ትኑሪ 🙏
@ሀኗመገሸ
@ሀኗመገሸ 3 года назад
እናት ዝሃራ ሽ አመት ኑሪ
@هيفاءهيفاء-ط3ط
@هيفاءهيفاء-ط3ط Год назад
እናት በዚች አለም ውድ ስጦታናት
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 6 месяцев назад
አሚንን ወላሒ እናትኮ ትለያለች😢
@ranitube9985
@ranitube9985 5 лет назад
ኧረ በናታቹ 174 ቦሀላ ያለውን ልቀቁልን
@masratmasrat5887
@masratmasrat5887 4 года назад
ባረበኛ ተለቆል
@kunjuk1242
@kunjuk1242 4 года назад
ብዙምአደልከዚያበላይ
@zanabmohamed7518
@zanabmohamed7518 4 года назад
ባረበኛ ተለቋል ግን ያስጠላል ፍሪሀ ሞታለች
@rraa6643
@rraa6643 4 года назад
Keza buhal yalew bezum des aylem
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 года назад
ከ174 ቀጥሎ ምንም ደስ አይልም ፈሪሀ ትሞታለች
@ሀበሻነኝ-ገ1ሰ
@ሀበሻነኝ-ገ1ሰ 5 лет назад
በዙሪያቸው ያሉ ሰዎች ቅናት ብቻ ፈሪሀና ኢሜር ፍቅረኛሞች መሆን አለባቸው ሆ ሰው ለኖረው የሰው ቅናትን ማረር ይገርማል
@LemlemDesta-t9x
@LemlemDesta-t9x 10 дней назад
የፈሪሀ አባት በሞተ በጣም አልወደውም
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@vvv6974
@vvv6974 4 года назад
አቤት የሴቶች ቅናት አፍፍፍፍ
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 5 лет назад
ወይ ውሀ ጠጭበት አለ
@sabirazmi6701
@sabirazmi6701 4 года назад
👍👍👍👍
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 4 года назад
ፈሪሀና ኢሚር ቢጋቡ ደስ የሚለው እንደኔ
@hayatademademhayat9022
@hayatademademhayat9022 4 года назад
ክክክክክክክ ኮሪያ ተመቸህኝ ቀዝቃዛ ዉሀ ይህንን ድራማ ስንት ጊዜ አየሁን ግን አይሰለቸኝም
@setayubarhen1255
@setayubarhen1255 4 года назад
እኔም ነኝ
@ורדאסרס-ש7צ
@ורדאסרס-ש7צ 3 года назад
ק ךהשן.הדןם.שןה.הםשןחך'.קן w ii
@hjjdhndbhsh9339
@hjjdhndbhsh9339 3 года назад
እኔም
@asamaalso7607
@asamaalso7607 9 месяцев назад
@yyfgg7311
@yyfgg7311 4 года назад
ለእናትዘሀራእድሜና ጤና
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 года назад
ክክክክክክክክክክክክ ሀንዴ አፈጠጠች ቀዝቃዛ ውሀ ጠጭበት ኮራየ አሥደሠትከኝ የኔ አንበሳ እንዳንተ ያለ ጎደኛ ለሁላችንም ይስጠን
@MBaba-xq5oi
@MBaba-xq5oi 4 месяца назад
እውይ ኮራይ ባይኖርኖሮ ፊልሙ ደስ አይልም ነበር አይ ሀንደ የስራዋንነው ያገኘችው ኮራይ ተመቸኸኝ. ፈሪሀ ኢሚር ኮራይ የኔ ውዶች ያለናንተ አያምርም. ስወዳችሁ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.
@shegitutuke9048
@shegitutuke9048 2 месяца назад
Awo 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk 13 дней назад
😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedtub5226
@mohammedtub5226 3 года назад
ኮራይ ተመቸኸኝ 😁😁ቀዝቃዛ ውሀ ጠጭበት አላለም
@MAli-bc6iw
@MAli-bc6iw 6 лет назад
እሰይ ሀንደ ቅጥል በይ እደት እደተደስትኩ የቅናት መድሀኔቱይሂነው
@እናቴሂወቴ-ተ3በ
@እናቴሂወቴ-ተ3በ 4 года назад
ውይ እናት ዘሀራ የፈሪሀን ውሸት ስቱን ደበቅሽላት ወይ እናት ሺ አመት ኑሩልን
@dxdx3707
@dxdx3707 4 года назад
አይካሡአሥጠላሽኝ
@ZamiraZayed
@ZamiraZayed 5 дней назад
🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 года назад
ክክክ ቀዝቃዛ ውሃ ጠጭበት ልክ በለሀል ኮራይዬ ስንተኛ ጊዜ ሳየዉ ይሄን ድራማ ተመችቶኛል 😘😘😘😚
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 3 года назад
መቼም አይሰለቸኝም ይሔ ፊልም ለሶስተኛ ጊዜ እያየሁት ነው
@fentshihabtamu3081
@fentshihabtamu3081 3 года назад
እኔ ከአስር ግዜ ሳይበልጥ አይቀርም ያየሁት. ሱስ ሁኖብኛል
@sabahilselasia4610
@sabahilselasia4610 3 года назад
በጣም ነ ው ይህን ፌልም የምወደው ደጋግሜ ነው የማየው ምን አይነት ጋደኛ መያዝ እንዳለብን ነው የሚመክረን
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@ጦይቢነኘየረሱልወዳጅ
አየ ኮራየ በጣም ተመቸህኝ ቀዝቃዛ ውሀ ጠጭበት አለ ስውድህ እኮ
@nesrinahmed9776
@nesrinahmed9776 4 года назад
Talkative
@girmagirma5145
@girmagirma5145 4 года назад
ፊልሙን ደጋግሜ ባየውም አልጠግበውም
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
እኔ 20 ግዜ
@اميحيحمدي-ف6ج
@اميحيحمدي-ف6ج 4 года назад
እንየም እንደዛ ነዉ
@ወለዬዋወሎየፍቅርሀገ-መ7ኰ
@@اميحيحمدي-ف6ج እኔማ ጂል አደረገኝ ተኝቼም አስባቸዋለሁ
@eff7478
@eff7478 3 года назад
@@ወለዬዋወሎየፍቅርሀገ-መ7ኰ ፍጣሪ ይሁንኝ እኔም በህልሜ ሁሉ ማየት ጀምሪያለሁ ፌስቡክ ምናምን አቆሜያለሁ ውሎየ ከፌልም ጋር ነው ስሜቴን ሳይቀር ጎድቱታል
@semutiseid836
@semutiseid836 3 года назад
10ጊዜ ይሆናል ያዬሁት
@MAli-bc6iw
@MAli-bc6iw 6 лет назад
ውይ ይሂድራማምድር ቀናተኛ ሴቶች የተጠራቀሙበት ድራማነው ምናለ ሀንደናካንሱቅናታችሁልክቢኖርው ኢሜርእደሁ ከፈሪሀውጭማንንም አይወድም
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉
@seada2315
@seada2315 3 года назад
ማነው ይህ ፊልም እንደኔ ሱስ የሆነበት
@ruthtewdrose4584
@ruthtewdrose4584 3 года назад
እኔ
@kedirzain6130
@kedirzain6130 3 года назад
እኔ
@eewzz3121
@eewzz3121 3 года назад
እኔም
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 года назад
እኔ ሱስነኝ
@tirhasmedhanie3052
@tirhasmedhanie3052 2 года назад
Eniem
@temimaajbe8947
@temimaajbe8947 5 лет назад
እፉፉፉፉ እናት ክፉአይካሽ
@mahmoudajini4268
@mahmoudajini4268 5 лет назад
💖❤
@urgyytedt8663
@urgyytedt8663 4 года назад
100ግዜ፡ባየው፡አልጠግብም፡ቀጥሉ፡ስወዳቹ
@heba2076
@heba2076 5 лет назад
ሀኒ እሚሏት ልጅ ሁለቱንም ወዶች ትፈልጋለች አድ አይበቃትም
@ኣዶብርሃንገዛ
@ኣዶብርሃንገዛ 5 лет назад
ብትክክል🙄
@zab544
@zab544 4 года назад
ኢሚር ዉድ ፈሪሀ ስታምሩ ስወዳችሁ
@حسنأدريس-د6س
@حسنأدريس-د6س 4 года назад
Zabiba Uae مسلسل حلو
@saysau4379
@saysau4379 4 года назад
እስቲ እደ ኢሚር ያለ ፍቅረኛ እደ ኮራይ ያለ ጎደኛ ይስጥሽ በሉኝ ውዶቸ
@ghbv8786
@ghbv8786 4 года назад
ይስጥሽ
@kunjuk1242
@kunjuk1242 4 года назад
ይስጥሽማር
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
አሜን እኔም ተመንውትኝ
@Ok-sh1nd
@Ok-sh1nd 3 года назад
ይስጥሽ
@አምላኬሆይየአምላኬሆይ
ይስጥሽ ግን ፉልም ለይ እዳየነዉ አደለም
@የሮቢቷቀበጥ
@የሮቢቷቀበጥ Год назад
መህመት በጣም አሣዘንከኝ የኔዉድ😢😢😢😢😢
@sksks8131
@sksks8131 4 года назад
ሀዴ ግን ደናነሽ አለ ኢሚር
@emra.aswabemranaswab9368
@emra.aswabemranaswab9368 5 лет назад
አረ እንዴው ኮራይ እውነትን ቀዝቃዛ ውሀ ጠጭበት አልህ ክልክል ክንድ አሳቅሽም
@rabeahethoip9038
@rabeahethoip9038 4 года назад
ከ174በላይልቀቁት
@aal4746
@aal4746 5 лет назад
እረ ኮራየ ተመቸኸኝ ቀዝቃዛ ውሀ ጠጭበት አልክ ዴግ አረካት ልክልኳን ንገራትማ
@cifufuugifuguig6271
@cifufuugifuguig6271 4 года назад
ካኑ ሃብት ስላለሽ ኢሚሪን ለማግኘት መሞከርሽ ይገርማል ትምህርትሽን ብትማሪ መልካም ነው ፈሪሃ ፍቅር ነት ስት ሰው የሚከተላት አንቺም እጀራናትሽም ቅናተኞች
@رحمه-و1خ
@رحمه-و1خ 4 года назад
ወይይይይ ፍሪሀ ሠወድሺ ፍቅረኛሺ ኤሜሪጋረ ደሥ ትላላችሁ
@seadanurye3926
@seadanurye3926 5 лет назад
ክክክክክ ሀንደይ ዋጭው ኮራይ ቀዝቃዛ ወሀ ጠጭበት ክክክክ ልክ ብለሀል
@የምድሯጨረቃ
@የምድሯጨረቃ 4 года назад
ውይ ፈሪሀዬ ሀዴን በደህና እየቀጣሻት ነው በጣም እወድሻለሁ ፈሪሀ
@ueeuwyyw6425
@ueeuwyyw6425 6 лет назад
ውይ ሀንደ በቅናት አበደች
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
ሀይለኛ ልጀ ናት ፖሰከኛ ናት
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 года назад
ዉይ ሀዴ በቅናት ብጭ አለች ኢሚር ደሞ ግን ደናነሽ ኮራይ በሳቅ ገደላቹሁኝ😂😂😅
@kalabel8805
@kalabel8805 5 лет назад
እረ ኡኡኡኡኡ ከ 173 በኧላ ያለውን ልቀቁልን እንዴ ምንድነው ግን አልቆውል ወይስ ለምን አይለቀቅም? እረ ፒልስ
@ወላሂአላህበቂየነውወላሂአ
ባረበኛው እስከ 199 ድረስ ተለቋል
@asmaa8749
@asmaa8749 4 года назад
ከምራ መሀመድ መጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ድህነት ልጂ አይዉጣልህ ግን ሁሉም ያልፍል
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 4 года назад
የፈሪሀ ትክክለኛ እናት ናትኮ
@እናቴሂወቴ-ተ3በ
@እናቴሂወቴ-ተ3በ 4 года назад
እዴት አወቅሽ
@sameeraalbalooshi8191
@sameeraalbalooshi8191 4 года назад
መህመት የኔውድ አሁንሥ አሣዘንከኝ አይዞህ እስኪያልፍ ያለፍል ይባል የለ እማያልፍነገር የለም
@የምድሯጨረቃ
@የምድሯጨረቃ 4 года назад
ውይ ነህመት አይዞህ በርታ ሁሉም ያልፋል
@eldana4803
@eldana4803 3 года назад
ፈሪሀ እና ኢሚር ቢጋቡ ደስ ይለኛል
@عارفمطلق-ظ6ذ
@عارفمطلق-ظ6ذ 5 лет назад
ወይዘሮ ሠኒ ሀደ ካሡ በፈሪሀ ተቃጥላችሁ ሞታችሁ እሠይ
@zainebseid3819
@zainebseid3819 5 лет назад
ሀንደ አረረች
@ቲቲነኝቲቲነኝ
@ቲቲነኝቲቲነኝ 5 лет назад
ዛሃራ የ እናት መሆን ስያምርብሽ ደሞ ስውድሽሽሽሽ
@ffhhvhddr870
@ffhhvhddr870 5 лет назад
ዉይ ኮራይ አሣቀኝ ቀዝቃዛ ዉሀ ጠጭበት
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 5 лет назад
Kkkkkkk
@zab544
@zab544 4 года назад
@@rahmetahmed3635 ትክክል ነው ሀንዴ ቀዝቃዛ ዉሀ ጠጭበት አንች ቆሻሻ በቅነት አበዘሽ ስታስጠል
@ፍቅርየሚካኤልልጅ
Fonka ተጅምረ ኤሚር & ፈርሀ 😍
@whereisthelove8844
@whereisthelove8844 2 года назад
Kezi behala des yemil fkir ena skay new
@MAli-bc6iw
@MAli-bc6iw 6 лет назад
እፍ ሀንዳ ድፍት ያርግሽ
@toybadessere3739
@toybadessere3739 4 года назад
አኔ ብቻ መስሎኝ ነበር በድጋሜ ማየቴ
@fentaneshihabtamu1926
@fentaneshihabtamu1926 3 года назад
እኔ አለሁ ከአምስት በላይ አይቻዋከሁ ሱስ ሁኖብኛል
@اميحيحمدي-ف6ج
@اميحيحمدي-ف6ج 4 года назад
ውይ ኮራይ አሳቂ ነህ ቀዝቃዛ ዉሃ ጠጪ አላት ኮ kkkk
@ራቢያየቡታጀራዋYouTube
ኡፍፍፍ የፈረያ ወድም ያዛዝናል 😢😢😢😢
@Fatima-nt6do
@Fatima-nt6do 10 месяцев назад
Yes yes 😢😢😢
@medi516
@medi516 2 года назад
ወድልጅ ከወደደ እኮ ወደደ ነው 🤣🤣🤣🤣
@ቲቲነኝቲቲነኝ
@ቲቲነኝቲቲነኝ 5 лет назад
.. እስይ ሃንዴ ስታለቅስ ደስታ ይስመኛል ቅጥል በዪ
@jamilajamila2419
@jamilajamila2419 5 лет назад
እኔም ድስስ ይለኝል ታስጠላኝለሽ
@rraa6643
@rraa6643 4 года назад
Gn jelsoch betam atnadedu just film eko new feriha behind the scene belach eyut hulum be real life friendoch nachew
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
እኔሥ ይከፋኛል በጣም ነው የምወዳት የኔ ጨረቃ😘
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
ሀደ የኔ የኔ ልዕልት
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 8 месяцев назад
እኔም😂😂😂😂😂😂😂😂
@የእናቷናፍቂሂክማነኝሂክማ
ውሽት ታራምዳለች እንጂ አታሥሮጥም አይ ፈሪሀ እውነት ብትናገሪሥ
@saarauae7093
@saarauae7093 5 лет назад
Gagina eko nshe zara
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 5 лет назад
ፊልም እኮ ነው ብት ዋሽ
@saasaa4646
@saasaa4646 3 года назад
ውይ የፋሬሀ እናት ምርጥ እናት
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@ppplll1158
@ppplll1158 5 лет назад
ውይይይኮራይ ሥውድህ
@beerannabeeran8570
@beerannabeeran8570 3 года назад
ፈሪሀተመቸሽኝ
@misamena7
@misamena7 3 года назад
ሀደ ሰላፈለች ለኔ በጣም ነው ደስያለኚ ኢሜርና ፈሪሀ በጣም ነው የም ወዳች ኮራይ ም ጪም ር አድናቂችሁነኚ
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@ልእልትእያሱ
@ልእልትእያሱ 4 года назад
ኢሚር የኔ ማር ስወደህ
@yeshiyashi132
@yeshiyashi132 5 лет назад
አፍፍፍፍ ኮራይን ስወደው ይሄን ፊልም 10 ኛየ ነው ሳየው እፍፍፍፍፍ
@ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ
ልክ እንደኔ ስወደው አይቸው አልጠግብም
@የማሂርናፋቂ
@የማሂርናፋቂ 4 года назад
እኔምደጋግሜነውየማየውከአስርይበልጣል
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 года назад
የቱርክ ተዋንያኖች ደራሲዎች አንደኛ😘😍😘😍
@abcdfato8968
@abcdfato8968 11 месяцев назад
በጣም
@taralema6070
@taralema6070 2 года назад
ለዚህ ፊልም የአበሳውን ድርሻ መውሰድ ያለባት እናታችን ዘሀራ ናት 😘😍
@samirataju2911
@samirataju2911 3 месяца назад
Betam ❤❤❤❤😢😢
@hccc7151
@hccc7151 2 года назад
ኮራይ ኢሚር ፈርሃ የኔ ቆናጁ
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤❤😂😂😂😂🎉
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад
ኢሚር እና ፈሪሀ ስወዳችሁ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
ውይይይ የፈሪሀ ወንድም ሲያሳዝን
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 года назад
ቀዝቃዛ ውሃ ጠጭ ይሰራል አላት እኮ😂😂😂😂
@سارهال-غ9ع
@سارهال-غ9ع Год назад
መህመት አጀቴን በላው ኡፉፉ ወድ ልጅ አይጣ አጀብ😭
@user-uh6sm4oe6v
@user-uh6sm4oe6v 5 лет назад
አይይይይይይ ማጣት እንዴት መዴሀኒት የሌለዉ በሽታ ነዉ እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 4 года назад
እረ መዳኒት አለው መዳኒቱ ማግኘት ነው ደሀ እንደሆነ አይቀርም ዋናው ጤና ነው በድህነት ማፈር አያስፈልግም
@ሁሉምነገርለበጎነው-ፈ6ኘ
በጣም ነው አጀት የሚበላ
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 лет назад
መሀመድ እግዚአብሔር አሳዘናኝ ከዚህ የከተቱት ጓደኞቹ ናቸው እኮ የኔምስጌን አንዳዴ ጓደኘ ያጠፍል አዳዴም ያለማል ደስይላል ያስተምራል
@rtebatmarrrryy6716
@rtebatmarrrryy6716 2 года назад
ኢመርና ፈሪሀ ሰወዳቹ😍😍
@ananyayalew9539
@ananyayalew9539 2 года назад
Emirna feriha stamru hande tekatey
@HrhDff
@HrhDff 10 месяцев назад
አይዞህ ያልፋን አህመት
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
​@@HrhDff❤❤❤❤😂😂😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenpnesru9070
@zenpnesru9070 4 года назад
አይዞህ መሀመድ እስኪያልፉ ያስለፋል ኡፉፉ
@ajamnaj9233
@ajamnaj9233 5 лет назад
ውይ ደሥ ሢል
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 года назад
ሀዴ ፈሪሀና ኢሜር ተጣልተዋል እያልሽ ሥትቀባጥሪ እጂለጂ ተየይዘዉ ሢመጡ ሠብራይዝ አረጉሽ 😁😁😁😁😁😁😁 ኮራይ ተመቸኸኝ ምግብ አልሠራ ብሏትነዉ ቀዝቃዛ ዉሀጠጪ ይሻልሻል አልካት 😁😁😁ሀዴሥታለቅስ ካሡ ሥታለቅስ በጣምነዉ ደሥ እሚለኝ🤣🤣🤣🤣🤣
@wegnaregwegnareg2426
@wegnaregwegnareg2426 4 года назад
ወይ ኮራይ ምርጥ ሰዉ ስወድህ
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
ምስኪን ዘህራ ስወዳት
@hadayaabudalah4591
@hadayaabudalah4591 5 лет назад
ሀንድን ሢከፋት አቤት የኔ መደሠት ሚስኪን ኮራይ ሢያሣዝነኝ ፈሪሀ እውድሻለሁ ግን ውሽታም ነሽ ውሽት አቁሚ ባክሽ
@fathiehdayoub9120
@fathiehdayoub9120 5 лет назад
Hii
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
አር ታይ አትፍርጅባት ስለምትወደውነው
@tamridugin4105
@tamridugin4105 4 года назад
እኬራብሽ አለሁ እማየ ዛሀራ
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@mihrettsegaye2255
@mihrettsegaye2255 5 лет назад
እሰይ ሐንዴ ቅጥል በይ
@As-lc3sj
@As-lc3sj 5 лет назад
ኮራይ ቀዝቃ ዛ ውሀጠጨ ፈሀ መድሀኒት ልስጥሽ ኢሚር እድ ስን ሆን ደስ ይለኛንክክክ
@slamahslamah2041
@slamahslamah2041 3 года назад
ኡፉፉፉፉፉ የፈሪሃ ወንድም ያሳዝናል
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@egzabheryemsgn2311
@egzabheryemsgn2311 5 лет назад
ኮራይ ይመችህ አደይ አቤት ቅናቷ ልክ እንደኔ ሃሃሃሃሃ
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
ይሄ ቅናት በሽታ ነው እኔና ሀንድ 1ነን እኔ የምወደውን ልጅ በቅናት አጣሁት
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
ካካካ እኔምን
@meremamerema3234
@meremamerema3234 5 лет назад
ወይ ኮራይ አሳከኝ እሳይ አቃጠልክልኝ ይችን ቅናተኛ
@ءوموجواحىر
@ءوموجواحىر 6 лет назад
ውይ ምህመትየ አሳዘንከኝ
@እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ
እፍፍፍፍ ምህመትየ አንጀቴን በላህዉ አይ ድህነት
@aadd3907
@aadd3907 4 года назад
ወይእናት
@fddjhfh4079
@fddjhfh4079 4 года назад
ውይ መህመት ውዴ ኣሳዘንከኝ
@blanesiadess1608
@blanesiadess1608 5 лет назад
በእውነት ኮራይ ተመቸህኝ
@adiyaadiya5876
@adiyaadiya5876 5 лет назад
መልካምፍቅር
@rahmetahmed3635
@rahmetahmed3635 5 лет назад
👍👍👍
@ሁሉምነገርለበጎነው-ፈ6ኘ
አይይይይይ ድህነት የናትስ የፊልም ድህት ነው እኔስየእውነት ድህነት ይዞኝ እከራተት አለው በሰው አገር
@sarahsarahsarah1973
@sarahsarahsarah1973 4 года назад
Ayzoh 😩
@SilsKar
@SilsKar 4 месяца назад
አይዞሺ እህቴ ሁሉምነው ሥደት የወጣሁሉ ድሀሁኖነው
@khadijakh7318
@khadijakh7318 6 лет назад
Feriha Wuub lij net😍
@طيبهمحمد-ز2ز
@طيبهمحمد-ز2ز 2 года назад
የፈሪሀ እናት የዉሸት ጥግ ናት🙊🙊😢😢
@KamalDanur
@KamalDanur Год назад
እናት ለልጆች የማትሆነዉ የላትም❤❤
@noonoo3732
@noonoo3732 5 месяцев назад
😂❤ለልጅዋ😢😢ስትል
@HalimaHalima-sq7zf
@HalimaHalima-sq7zf 3 года назад
ወይጉድ ይህን ፊልም ለሶስተኛ ግዚ አየሁት
@genetalemayo4203
@genetalemayo4203 4 года назад
ኢሚር እውነት ስትችለው የፍቅር ቀመር አስቀናሄኝ እና ኮራየ በጣም የምያምር ዘዴ አለህ ሀንዴ በቅናት ድብን ብለሻል ይማርሽ ።
@AbelGoitom-p8s
@AbelGoitom-p8s 10 дней назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@SaraSara-bo3gq
@SaraSara-bo3gq 4 года назад
ኮራይ.ለሀንዴ ሀንዴ ለኢሚር ኢሚር ለፈሪሀ ሀሊል ለፈሪሀ በጣም ያዛዝናል አለመግባባት ሀንዴ የሚያዋጣሽን በኮራይ ብትቀኝ ነበር ኢሚር ጭራሽ አያስብሽም እንደ ኮራይ ያለ ጎዳኛ አታገኝም ኢሚር ኮራይ ስወድህ ጠባይህ ብቻፈሪሀ ደግሞ ፅባይሽ ስወደው መጨረሻው ግን አያምርም
@መኑከመአምላክመኑከመአምላ
ምስኪን ምህመት አይዞ
@ፎገራጎንደሬዋ
@ፎገራጎንደሬዋ 5 лет назад
መህመት አይ ዞን ያልፍል
@አፊዝየናቴልጅያወምያባቴአ
ወይእናት
@hgj7948
@hgj7948 5 лет назад
Koray wde
@ሀናንሀናን-ዸ3ኸ
@ሀናንሀናን-ዸ3ኸ 5 лет назад
ከከከከ አይ ኮረይ ቀዝቀዘ ውሀ ጠጪበት
@mayah3373
@mayah3373 4 года назад
Hazal kaya Miss You💖
@zOmare
@zOmare 6 лет назад
ይችሀንደ እምትባል ይዟት ይሂድ እና
@እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ
ውይ ሀንዴማ ሚስዩ አርፍዳችሁ እያያችሁት ስለሆነ ነው እንጅ ሀንዴ በጣም አንጀት አርስ ሰው ነች ለመንኛውም መልካም ድራማ ይሁንላችሁ እ😎
@tseyibat.belaye5105
@tseyibat.belaye5105 4 года назад
ሀዴማፈሪያ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад
አይ ዝብርቅርቅ እያርጉ ይልቃል እር በነታችሁ ስስፔስ አታድርጉን
Далее
ፈሪሀ ክፍል 17
44:31
Просмотров 729 тыс.
ፈሪሀ ክፍል 22
39:20
Просмотров 801 тыс.
Zvala se Feriha - 112 Epizoda - Djevojka imena Feriha
34:53
ፈሪሀ ክፍል 15
41:29
Просмотров 1,4 млн
ፈሪሀ ክፍል 10
42:22
Просмотров 990 тыс.
Selim and Serra's First Night - My Left Side
22:22
Просмотров 561 тыс.
ፈሪሀ ክፍል 61
41:02
Просмотров 666 тыс.