Тёмный
No video :(

ፈቃደ እግዚአብሔር | Zehohitebirhan media official | 

Zehohitebirhan media official
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

#Orthodox #Tewahedo #ተዋሕዶ#ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #eotc
መንፈስቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ ክፍል 1 👇👇
• • መንፈስ ቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ...
ጰራቅሊጦስ ነገረ መንፈስቅዱስ ክፍል 2 👇👇
. • ጰራቅሊጦስ ነገረ መንፈስቅዱስ ክፍል...
መንፈሳዊነት እና የሚለውጠው አጽናኝ ክፍል 3 👇👇
. • መንፈሳዊነት እና የሚለውጠው አጽናኝ...
ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ! 👇👇
. • ንስሐ ገብቶ ራስን ማጥፋት ይቻላል?...
Instagram - / zehohitebirhan_official
Facebook - / zehohitebirhan
TikTok - www.tiktok.com...

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@yealmayele6709
@yealmayele6709 Месяц назад
በእውነት መምህሮቻንን እመቤታችን ኪዳነምህረት በጤና በእድሜ ትጠብቅልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሰጥልን
@petrosabdissa6672
@petrosabdissa6672 Месяц назад
TikTok ላይ ለምን አጭር የፕሮግራም ማስታወቂያ አትሰሩም ብዙ ሰው ጋር ተደራሽ እንዲሆን
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp Месяц назад
ብዙ ተከታይ ያላቾው እየቆሮጡ ሸር ያድርጉ
@kokifkadu3737
@kokifkadu3737 Месяц назад
እውነት ነው ሼር ቢደረግ
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o Месяц назад
ልክ ነሽ እኔም ከTikTok ነው አይቼ የመጣሁት
@sentayetensu
@sentayetensu Месяц назад
ከዛ አይቼ ነው የመጣዉት
@samriyhdga7427
@samriyhdga7427 Месяц назад
አለ አኮ tik tok ላይ እዛ አይቼ ነው የመጣሁት እኔም
@lominatseid7893
@lominatseid7893 Месяц назад
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ ኦቶዶክስ ቻናል ቢቀርብ ወይም የራሳችሁ ቲቪ ፕሮግራም ቢኖር
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 21 час назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋው ያብዛላቹ መምህሮቻችን🙏♥️♥️♥️
@fasiqa470
@fasiqa470 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@Selam1927
@Selam1927 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን! እንኳን በሰላም መጣቹለን በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምሕሮቻችን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በእውነት የተዋህዶ ልጆች እሄ ትምህርት የሁላችንም ጥያቄ ነው ኑ ተማሩ 🙏 👉🔔👍አትርሱ
@user-es2hl5og4k
@user-es2hl5og4k 7 дней назад
እንኳን ደህና መጣቹ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እግዚአብሔር መምህሮቻችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@solomongidey9298
@solomongidey9298 26 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eyobdemeke3083
@eyobdemeke3083 26 дней назад
ያነሳችሁት አሳብ ጥልቀት ያለው ስለሆነ ጠለቅ ያለ እውቀት እና የፍልስፍና ችሎታ ያላቸውን ሰዎች ብታቀርቡል በጣም ጠቃሚ ነው ብዙዎች መልስ በማጣት ሕይወታቸው ትርጉም አልባ ሆኗል
@asther503
@asther503 Месяц назад
በውነቱ የሚገርምህ ትምህርት ነው ፀጋ መንፈስ ያደልልን በባ😢ነው የስማሁት ልቤውስጥ ነው የገባው ❤❤❤ቀጥሉበት
@taibahtaibah170
@taibahtaibah170 Месяц назад
በጣም ጥሩ ትምርት ነው በርቱልን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Месяц назад
እንዴት አመሻችሁ እንኳን አደረሳችሁ በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችሁ❤
@user-fr4qs3ss5i
@user-fr4qs3ss5i 8 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome Месяц назад
ለዚህ ፕሮግራም አዲስ ነኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን የዲቆን ዘላለምን ትምህርት በጣም እከታተላለሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልወት ዲቆንየ በጣም እንዳዲስ ስርተውናል ❤❤❤❤❤
@user-vr9xd7pr3d
@user-vr9xd7pr3d Месяц назад
ተመስገን አምላከይ
@Setna1312
@Setna1312 Месяц назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን።
@lidiazappia9755
@lidiazappia9755 20 дней назад
ሰለቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ። እጅግ አሰፈላጊ ድንቅ ትምህርት ነው ። ለበጎ ነገር ሁሉ የሱፈቃድ ይሁንልን ደግሞም እሱ የሚወደው ሁሉም እንዲድን ነው ነገር ግን በዘመናችን የምንመለከተው ወጣቶች በግለሰብ ቃላት እየተታለሉ የራሳቸውን መርህ እየተከተሉ ጠፍተዋል ምክኒያቱም መማር ማንበብ አይፈልጉም የዘብቱበታል ግለሰብ ብቻ ነው የሚከተሉት እንዴት እነደማደርሳቸው ግራ ይገባኛል ልቦና ይሰጣቸው ወደ እውነቱ መንገድ ይምራቸው ወንድሜ እነዳልከው የሚሊኝ ምንድነው በቃ እግዚአብሔር ነፃ ፍቃድ ሰቶናል የፈለኩትን ማመን መብቴ ነው አትከራከሪኝ ይሉኛል ልጆቼ ሁሉም የተለያየ እመነት ውሰጥ ተጠምደው ጠፍተዋል እና ይሄ የሱ ፈቃድ ነው ማለት ነው ? ልጆች አይደሉም አግበተው ወልደዋል ልጆቻውንም በነሱ መንገድ እንዲከተሉ እየደረጉአቸው ነው ። እሰኪ በፀሎታችሁ አሰቡአቸው የክርሰትናሰማቸው እህተ ገብርኤል እና ገብረመድህን እግዚአብሔር የሰጥልን የዲያቆን ዘላለምን ተምህርት ሁሌምአከታተላለሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን በርቱ በርቱ በርቱ ❤❤❤🎉🎉🎉
@GeteHailu-ew4du
@GeteHailu-ew4du 29 дней назад
ቃለሒወትን ያሰማልን ተባረኩልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤
@nebyathelem3374
@nebyathelem3374 Месяц назад
Qale hiyotan yesamalin❤❤❤❤
@asrse539
@asrse539 Месяц назад
የቅዱሳን አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛላችሁ እኛንም ለፍሬ ያብቃን
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y Месяц назад
ለመምህሮቻችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@BetiSheto
@BetiSheto Месяц назад
በርቱ ቃለ ህያወት ያሰማልን
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 Месяц назад
ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-sx5gu5fn7g
@user-sx5gu5fn7g Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን በርቱ ጥሩ መርሃግብርነው በርቱ❤❤❤
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. Месяц назад
Stay blessed guys ❤❤❤❤kale hewot yasemalin
@user-xj4zi7di7b
@user-xj4zi7di7b Месяц назад
አሜን፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ጌታ ይባርክል❤🙏
@mntsnotgetun4547
@mntsnotgetun4547 Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራኖቻችን።
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!👏
@user-ro1wx8nd2e
@user-ro1wx8nd2e Месяц назад
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን💕💕
@samriatube1683
@samriatube1683 Месяц назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ፫ 🤲🤲🤲
@abrahambelay6
@abrahambelay6 Месяц назад
Egziabher ystelen kalehiwot yasmalen memherochachen Hulachnm like. share eyadergen le guadegochachn enadares
@sarateklemariam3702
@sarateklemariam3702 27 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!! 🙏❤⛪
@user-ug4rh4yn6l
@user-ug4rh4yn6l Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew Месяц назад
በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር በባሕሪው አይመረመርም
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Месяц назад
በእውነት፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህራቻችን
@Setna1312
@Setna1312 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቼ /መምህሮቼ/
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሠማል መምሮቻችን❤
@eyobdemeke3083
@eyobdemeke3083 26 дней назад
ዲ/ን ህሊና ስለ ፅንሰአሳቡ የተሻለ መረዳት አለህ
@SelmaAng
@SelmaAng Месяц назад
ቃለህይወት ያሠማልን
@tuuilgig
@tuuilgig Месяц назад
በርቱልኝኝ ❤❤ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እመቤቴ ትጠብቅልን
@Haym532
@Haym532 Месяц назад
የኔ ተወዳጅ መምህሮች እንኳን ደኅና መጣችሁልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤
@user-dm5qd1li3d
@user-dm5qd1li3d Месяц назад
ቃል ህይወት ያስማልን መምህረቻችን ፀጋዉን ያብዛልች❤
@ወይንዬ_ዘደማስቆ
@ወይንዬ_ዘደማስቆ Месяц назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጣቹ
@mesi557
@mesi557 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን እግዚአብሔር ሆይ እንደ ፍቃድህ አኑረኝ (ወይኩን ፍቃድከ)🤲✝️
@yeledawekokebtube
@yeledawekokebtube Месяц назад
እንኳን አደረሳችሁ
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Месяц назад
Amen Amen Amen Enkuwan Be Selam metuw wondimachin KALE Hiwotin Yasemalen ❤❤❤❤
@Aresama987
@Aresama987 Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!እንዳይቋረጥ
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt Месяц назад
Kale hywet yasemalen, Egziabher yebarkachehu wwndmoche!
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y Месяц назад
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@masaret6014
@masaret6014 12 дней назад
ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤
@simstore6259
@simstore6259 Месяц назад
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃለ በረከትን ያድላቹ ከዚህም በላይ የምታገለግሉ ያድርጋቹ ያነሳችሁት የብዙዎቻችንን ጥያቄ ነውና እናመሠግናለን እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እናተን ያፈራችልንንም ቅድስት ቤተክርስቲያንን እናመሠግናታለን🙏
@yeledawekokebtube
@yeledawekokebtube Месяц назад
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ፡ እጅግ አስተማሪ ነው 💚💛❤
@TesfalemMekonen
@TesfalemMekonen Месяц назад
በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምሕሮቻችን!!!
@yonassolomon8253
@yonassolomon8253 13 часов назад
kale hiwot yasemalin
@rediina
@rediina Месяц назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@Soo65Sho56-iq6pn
@Soo65Sho56-iq6pn Месяц назад
አሜን አሜን አሜን በአዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🤲💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsetube2112
@fitsetube2112 Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማል ጸጋ በረከቱን ያሳድርብን የአገለግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን
@Habtam442
@Habtam442 Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ❤
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v Месяц назад
ቃልህይወትያሰማልን👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@iam-amhara
@iam-amhara Месяц назад
ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ነው እምወዳችሁ❤
@hanabeke3349
@hanabeke3349 Месяц назад
Amen amen amen kale hiwot kal berekat yasemalin stegahun yabizalachu
@ETL23
@ETL23 Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ! ትክክለኛውን ቻናላችሁን በማግኘቴ ደስ ብሎኛል ❤🙏ጥያቄ ጠይቃችሁ ሚመለስላችሁ ሰዎች በምን ነው ምትጠይቁት ?ኮሜንት ላይ ብጠይቅ ይመለስልኛል?ይህን ኮሜንት ምታነቡ ሰዎች መልሱልኝ ከይቅርታ ጋር 🙏
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 Месяц назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ውድ ወንድሞቻችን❤❤❤
@Setna1312
@Setna1312 Месяц назад
እባካችሁ ቤተሰብ ስትገቡ ላይክ እያደረጋችሁ ግቡ እኛ የምንማረውን ሌሎችም እንዲደርሳቸው please 🙏
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p Месяц назад
እሽ❤
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v Месяц назад
ok❤❤
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልን እናመሠግናለን
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Месяц назад
Kal Hiwotn yasmaln Memehran 🙏🙏🙏 Bewnet Leb wist yemigeba denk temehret new fetfetachu yestachun 🤗🤗🤗 Leul EGZIABHER yakbreln Tsegawn yabzalachu 🤲🤲🤲
@Mommylove2008
@Mommylove2008 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏
@user-hf3ev4vy5w
@user-hf3ev4vy5w Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ትምህርት እንቀስማለን በርቱልን
@bekiman7358
@bekiman7358 Месяц назад
kale hiwet yasemaln 1 tyake neberegn gym sport mesrat erasn menkebakem hatyat new ende😢
@Martinutopia-lm8ui
@Martinutopia-lm8ui Месяц назад
🙏🙏🙏❤
@Belaynesh-d1d
@Belaynesh-d1d Месяц назад
💗💗💗💗💗💗💗💗
@user-vs8nc9hd8z
@user-vs8nc9hd8z 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@sinafikishgezahegn3951
@sinafikishgezahegn3951 Месяц назад
Kale hiwot yasemalin wendimoche. Bebetu yatsinachu
@Samuel-3838
@Samuel-3838 Месяц назад
Kale hiwat yasmaln
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o Месяц назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️ ወንድሞች በሕብረት ስኖሩ እንደት ያምራል ❤️👏
@orthodoxtewahidoethiopia1384
@orthodoxtewahidoethiopia1384 10 дней назад
Kale Hyiwotin Yasemalin.
@RozyMakonn
@RozyMakonn Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Месяц назад
ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹ መምህሩቻችን ተባረኩልን❤❤❤
@meherat938
@meherat938 Месяц назад
በጣም ብዙ እውቀት አግኝተናል እናገኛለንም መምህራኖቻችን ጸጋውን ያብዛላቹ ቶሎቶሎ ቃሉን መግቡን የተጠማን ነን ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Месяц назад
ቃል ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ለማድረግ ይርዳን እንደ ፍቃድ ያኑረን❤❤❤
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew Месяц назад
❤🎉🎉🎉
@vjgu7406
@vjgu7406 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮች ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን በርቱልን🙏✝️የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን!!
@Walte25
@Walte25 Месяц назад
amen
@Black-lioness
@Black-lioness Месяц назад
Highly thought provoking discussion thank you for bringing this podcast to us weekly basis. May God and returns in bundles big brothers of Christ.
@mekdasmekdas9932
@mekdasmekdas9932 Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@selamrita
@selamrita Месяц назад
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@nohamingetahun8833
@nohamingetahun8833 Месяц назад
Kale hiwot yasemalen
@nigussolomon6871
@nigussolomon6871 Месяц назад
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 ንፅህናን እንዴት ልናገኝ እንችላለን? እንደ መነኮሳት ከኃጢአት ርቀን መኖር እንችላለን? እንዴት ሀጢአትን ድል መንሳት እንችላለን? የሚለውን ትምህርት ብታቀርቡልን ስል በፍቅር እንጠይቃችኋለን🙏 በርቱልን!!!!
@ameetshedo580
@ameetshedo580 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልና❤❤❤
@MastwaleGorfe
@MastwaleGorfe Месяц назад
Amen kale Hiwate yasemale 🙏🙏🙏
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew Месяц назад
እንካን ደኅና መጣችሁ🎉🎉
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Месяц назад
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemgb9410
@alemgb9410 Месяц назад
አሜን ቃሐ ሐይወት ያሰማልን
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j Месяц назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌🙏👍🙏👌
@user-habtam
@user-habtam Месяц назад
ቃለህይዎትን ያሰማልን🙏🙏🙏
Далее
Friends
00:32
Просмотров 250 тыс.