Тёмный

("ፈተና ምንድነው ፈተናን መቋቋሚያና ማለፊያ መንገዶች") ሁሉም ሰው ሊያደምጠው የሚገባ ልዩ የሕይወት ትምህርት በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 118 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ለአፀደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦
ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ.
Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.
Account number.
1000416327468.
Swift code
CBETETAA

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 109   
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 2 года назад
ለአፀደ ማርያም ቤተክርስቲያን የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦ ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ. Hagere selam A/M/B/H/A Commite. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ. Account number. 1000416327468. Swift code CBETETAA
@hniimrimlijii2539
@hniimrimlijii2539 2 года назад
Amen Amen amen kalhiyote yesaman
@momopop1635
@momopop1635 2 года назад
ሠላምላትዪሁንቀሲስመምህርአቺን፡
@betelhemdagne6165
@betelhemdagne6165 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@አየለችመገርሰ
@አየለችመገርሰ 2 года назад
ቃለሔዋትን የመልን በእናት እናመሣግናለን ፀገውንበዘሎት
@telcotelco4734
@telcotelco4734 2 года назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen 💚 💚 💚
@feritafere1159
@feritafere1159 2 года назад
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ወለተ ኪዳን ብላችሁ ፅሎት አርጉልኝ ትምርት ልማር ስል የ ንቀት ስሜት እንሲሰማኝ እያረገኝ ነው ወላዲተ አምላክንም በ ፅሎት ግዜ ልማፅናት ስል ያስንቀኛል እባካቹ በ ፀሎታቹ አስቡኝ
@dawitsolomon7573
@dawitsolomon7573 2 года назад
አምላክ ይርዳሽ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን ውደ መምህራችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@appapk5408
@appapk5408 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መማህርችን አሜን አሜን አሜን
@ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
@ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 2 года назад
አሜን ፫እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደና መጡ ቀሲስ
@ድንግልሀገሬአደራራራራ
በእውነት ክርስቶስ ይቅርይበለን ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን
@ሰርካላምግርማ
@ሰርካላምግርማ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 3
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ዘመንህን ባርኮ ቀደሶ ይስጥህ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 года назад
ይቅርታ አባ ናቸው እርሶን የሚባሉ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልወት እግዚአብሔር
@الوالو-ي1ص
@الوالو-ي1ص 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርታላቅነውl
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫
@dababuassafahayat3278
@dababuassafahayat3278 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@Asmi715
@Asmi715 2 года назад
Amen Amen Amen, kale hiwet yasemalen
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
አቤቱ ጌታ ሆይ ትግስተኛ ስው አድርገኝ በሀይማኖቴ አፅናኝ አሜን ፫
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 года назад
Amen....3
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 года назад
ቃለ ህይወት የስማን በእውነት ውድ መምህር
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ። ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት በጣም ይመለከተኛል። እግዚአብሔር ይስጥህ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣክ መ ም ህ ር አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 2 года назад
ቀሲስ ማስተዋል ይስጠን
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 года назад
አንድ እኔ ነው እሸ ፀሎት ስአት ስድርስ እሰክ ወለት ስላሴ እይለችሁ አስብይ እሸ ውድ ኢትዮጵያዊ ነው
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋውንያብዛለዎት እውነትነው ለእግዚአህቤር ቦታየለንም ለሞባይልጊዜይሰለል ልቦናይስጠን
@edenhailu275
@edenhailu275 2 года назад
Memhri ebaki lawerah efelgalew edit new yemagegih 😥
@ፅዮንየገውርጊስልጂ
ቃለ ሒውት ያሰማልን አባታችን አን ጥያቄ ልጠይቀውት አድስ በውለደች ላም ቅቤ እሚደገም ወተት ምድነው በቅቤ አስደግሞ አምቶ የሆነ ልጀ አይነጥላ አለብሺ የአይነጥላ መዳኒት ነው እጁሺላይ እሺና የኔንም እጁ ባዘሺበት እጀሺ እሺኝ ብሎኝ እዳለኝ አደርግሁ ግን አሁላይ በትምህርታችሁ መሰርት ለማውቅ በጣም ቸኮልቁ አባቴ ይመልሱልኝ እምታውቁም ምእመናን ካላችሁ አሳውቁኝ?
@minjartube4522
@minjartube4522 2 года назад
ምን አልባት የእድል መተት ሊሆን ይችላል
@mihrethslassie418
@mihrethslassie418 2 года назад
ቀሲስየ ቃለ ሂወት ያሳማልን በሂወቴ ትልቅ ፈተና አለብኝ አግዛብሄር አንዲያጸናኝ አፀልያሎ ኘባታችን
@senkeabate3508
@senkeabate3508 2 года назад
እግዚአብሔር ትልቅ ረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ ይስጥህ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሜን አሜን አሜን
@molalymekonen9101
@molalymekonen9101 2 года назад
שאלוהי ישראל יברך אותך הכהן הנוק. የእስራኤል አምላክ ይባርክህ ቀሲስ ሄኖክ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጡልን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ይስጣቹ
@kebebushberiga1138
@kebebushberiga1138 2 года назад
Kesis henok egzeabhar yesiteh bezeh fitna.wesit neberkugn yebelt.endeberta.adrgehgnal kale heywet yasemalen
@hniimrimlijii2539
@hniimrimlijii2539 2 года назад
Amen amen amen kalhiyote yesaman Mahamihir batem amongal batshalote asebunge waltaa samayiti bilachuu🙏🙏🙏 enim tshlote ka jamerkuu sedgati ka jamerkuu 7 gize adersalo gen ba 3 keni tememeku hoden ya amengale raseni yesikemitengale migibii yestelengale manfesai temirtii yasexelngl sefa silese ka jamerkuu bohal tememku igire hulu yamengale ba makutera ye ketektukte bota yesekekingale jarben sihaketelng ye kedsii mikeyelin seli adeno ka aderku yetongele enim manfisi mahonu gebeng tsholte ba ejiguu asexaleng geni endha menim tslote adergalwu tslote sijameri yesilebengal Eree buzu nw gen fatrii yemsagen la bagon ene yalewuti ba arebi hagere nw yalweute baselote asebunge
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ሄኖክ ዘሚካኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብሰማው የማሰለቸኝ ትምህርት ነው ሁሌም ለኔ አዲስ ነው። እውነት ነው ይሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ። እድሜና ጤናውን ይስጥህ መምህር።
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 2 года назад
አሜን አባታችን ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@ማርያምእናትናት
@ማርያምእናትናት 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ እንድ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን 🙏🙏🙏
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር በፃለትህ አስበኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን
@asteraster2734
@asteraster2734 2 года назад
Waqayoo sagalee jirenyaa siyaa dhagesisuu abaa kenyaa waqayoo kan dhagefanee laqee kenyaratii nuf haa baresuu
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ በእውነት ልዩ ልዩ ትምህርት ና ምክር ነው ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@christianvujacic5721
@christianvujacic5721 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@ወለተማርያም-የ9ጀ
@ወለተማርያም-የ9ጀ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን በእዉነት ትልቅ ትምህረት ነው አምላክ ማስተዋልን ያብዛልን
@adntadnt554
@adntadnt554 2 года назад
እውነት ነው በአንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ልሁል እግዝአብኤር ይክበር ይመስገን
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
ፀጋውን ያብዛልን እድሜወትን ያርዝምልን አሜን ወንድሜ መምህረ በፆሎትህ አስበኝ!
@የክርስቶስባርያ-ቘ4ተ
ቃለ ሂወት ያሰማል አባታችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን 3 ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@አድናወለተማርያም
@አድናወለተማርያም 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@abebagebru1196
@abebagebru1196 2 года назад
Amen 🙏 egziyabher ystlgh
@KiyaየኔTube
@KiyaየኔTube 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላሞት ይብዛ አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@saramamo
@saramamo 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን ለኛም ልቦናና ማስተዋል ይስጠን እግዚአብሔር በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ቅድስት ድግል ማርያም እናቴ በያላችሁበት ትጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም እንድትሆን እንፀልይ
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@amanueiltujuba5428
@amanueiltujuba5428 2 года назад
WoldeAmanueil. Kalehiwot yasemalign
@betelhemdagne6165
@betelhemdagne6165 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@yirgalembelay2444
@yirgalembelay2444 2 года назад
Kale hiwet yasemailn Amen Amen Amen 🇪🇷
@ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ
@ጌጤዩቱብ-ቐ8ጀ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 года назад
Kale hiyiwet yasemalin memhir abatachin yifitun
@yeseluehtyeselueht5360
@yeseluehtyeselueht5360 2 года назад
ቃለ ህወት የሰመልን ኣባ በፀለት ያስቡን ወለተ ኪዳን እያሉ
@ቅድስትወለተማርያም
ሰላም ውድ መምህሬ ቀሲስ ሄኖክ ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር በእውነት ልቤን ነው የነካኝ የዛሬው ትምህርትህ በእውነት ሰምተን ለማለፍ ሳይሆን ለዘላለም በልባችን ይፃፍብን አሜን መምህሬ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ ምክርህ ስለ ሁሉ ነገርህ እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ወለተስንበትየድንግልማርያ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህውሃት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በፀሎት አሰቡኝ 🙏🙏🙏
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን እሜን መምራችን ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 года назад
አሜን,አሜን,አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህር🙏
@selameshetu6583
@selameshetu6583 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልንንንንን 🙏❤️❤️🙏😘🙏🙏
@መፅናኛየነሽእናቴድንግልማ
Amman Amman Amman
@edenhailu275
@edenhailu275 2 года назад
😭😭😭😭amesegnalew memhri 🙏🙏
@eyrusi
@eyrusi Год назад
አሜን አሜን ቀለ ህይወት የሰማልን🙏🙏🙏
@tamratmoges1037
@tamratmoges1037 2 года назад
Memihir ebakiwo lekifile gabriel wade betekiristiyan endimetana keawrew Mendes endilakek seliyulign sile kiss gebriel
@mekedeslegese9160
@mekedeslegese9160 2 года назад
አሜን
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 года назад
Amne amneAmne
@hanizewude4936
@hanizewude4936 2 года назад
እንደኔ ግን ፈተና የበዛበት ሰዉ አለ
@tadele4513
@tadele4513 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛሎዎት መምህራችን
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu 2 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃለሔወትንያሰማልን አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu 2 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃለሔወትንያሰማልን አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን
@mekedeslegese9160
@mekedeslegese9160 Год назад
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@etalemayela7955
@etalemayela7955 2 года назад
አሜን አባታችን ቃል ህዎትን ያሰማልን
@ወልትስንበት
@ወልትስንበት 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጥን መምህራችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ መምህር ሄኖክ
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 4 месяца назад
አሜንአሜንአሜን
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@meserettameru1663
@meserettameru1663 2 года назад
ቃለ ህውት ያሰማልን
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 2 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደናመጡ ኑሩልን
@destapark609
@destapark609 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 2 года назад
ቃለ ሂወት የስምዓልና ኣቦና
@Eftah67mihret
@Eftah67mihret 2 года назад
Amen egziabher ymesgen enkuaen dehna metah wud memhrachn qesis henok qale hiwet yasemaln
@destapark609
@destapark609 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ድንግልሀገሬአደራራራራ
በእውነትማስተዋሉን ያድለን
@mariyammaaari3228
@mariyammaaari3228 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@emewdshe6748
@emewdshe6748 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eeee8257
@eeee8257 2 года назад
በጣም ደስ የሜምል ትምህርት ነው ወንድማችን ፀጋው ያብዛልን አሜን
@faysesalma7122
@faysesalma7122 2 года назад
Amne amne amne
@menberdebela6977
@menberdebela6977 2 года назад
ይህ ቦታው የት ነ ው፣
@hdjdhdjdudidir2734
@hdjdhdjdudidir2734 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@etalemayela7955
@etalemayela7955 2 года назад
❤❤❤❤❤
@gena15
@gena15 2 года назад
አሜን ቀሲስ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ ቃለህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመኖትን ይባርክልን
Далее
C Programming Tutorial for Beginners
3:46:13
Просмотров 12 млн