Тёмный

ፈተና የሚደርስብን በገዛ እጃችን በሰራነው ነው || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube ​ 

Elaf Tube
Подписаться 371 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Опубликовано:

 

5 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 121   
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 Год назад
የአላህህህ ከስደት መውጣት ያልቻልነው በሀፂያታችን ይሆን የረብ ይቅር በለን 😭
@zuzulove4012
@zuzulove4012 Год назад
سبحان الله الحمدلله لا إله إلا الله الله اكبر لا حول ولا قوة إلا بالله
@saesdgd
@saesdgd Месяц назад
ለውስጤ ሰላምና እርጋታ የሚሰማኝ አተን ስሰማነው ጀዛከላህ ከይረን ወድሜ👍
@user-nd7dy7qj1v
@user-nd7dy7qj1v 18 дней назад
ሳህ ወላ እኔም
@user-zd8fy6xr8q
@user-zd8fy6xr8q Год назад
ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ!አላህ ይጠብቀን
@makkahmohammed9834
@makkahmohammed9834 Год назад
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሠረት እህቴ አላህ በአለሺበት ይጠብቅሺ
@ttyedrewa3888
@ttyedrewa3888 Год назад
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን እህቴ ጀዛከላ ኸይር 🌺🌺
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Год назад
ማሻላምርጥአገላለፀ
@hayatseid6994
@hayatseid6994 Год назад
Ensallhe allhe sebrne ywefkne yrbe
@habibamuktar3048
@habibamuktar3048 Год назад
አሚን
@tamimeaberar9046
@tamimeaberar9046 22 дня назад
ሱበሀን አለህ ሰለለሁ አለይህ ወሰለም ጀዘከለህ ከይርን አለሁመ አሚን ያረቢ
@MekiyaTube
@MekiyaTube Год назад
🍎ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ👍🏻አህለን ወስ አህለን ላይክ ሼርር አትርሱ🙏👌 ጀዛኩም አላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን 🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ 🌷اللهم صل وسلم على نبينا🌹 محمد وعلى آله ✍️👍🏻وصحبه أجمعين🌷 يارب العالمين
@seadaymam1248
@seadaymam1248 Год назад
ጀዛኩሙላሁ ኸይር አባ ኢያድ ባንተ ትምህርቶች ችግር ሳጋጥመኝ እጽናናለሁ
@sadamohamed4347
@sadamohamed4347 Год назад
ኡስታዝ አላ ይጨምርልክ ሀያትህን ያርዝምልህ እንሻአላ ለኔም ለአላህ ብለህ ዱኣአርግልኝ
@hikma9156
@hikma9156 Год назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢላሂ ምን አይነት ጣፋጭ ንግግር ነው አላህ ኻቲማችን ያሳምረው መብቃቃትን ያጎናፅፈን ዱኒያ ላይ ማየት ያልቻለውን የነብያችን ሀቢቡና መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም አይን በጀነት ያሳየን ያረብ 🤲😊
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
አሚን صلى الله عليه وسلم
@ydgd-nq9zf
@ydgd-nq9zf Год назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ሁሌም እወድሃለው
@inshallaheveninghewillbebe9201
Sallallahu alahi wasallam Radi allahu anhum jeemain Walaikum assalam waramtullahi wabarakatuh jazak allah khair
@kasimfadelu-fn6br
@kasimfadelu-fn6br Год назад
ያአለህ አንታ ቃጥታኘውን መንገዲ ምረኝ
@sadamohamed4347
@sadamohamed4347 Год назад
ያአላህ አንተማረን ያረቢ ፈተና የበዛብኝ አጥያቴ በዝቶነው ያአላህ ያአላ የአረቢ በደሌን ሁሉ ይቅር በለኝ መረኝ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
አሚን
@ttyedrewa3888
@ttyedrewa3888 Год назад
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዛችን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረብ🌹🌹
@hyatt127
@hyatt127 11 месяцев назад
ጀዛኩም አላህ ኸይርን ያረብ በዝነቱ ይዘንልን በኛወንጀል ሳይሁን አተበዝነትህ በራህመትህ እዘንልን ያረብ
@hayatdxb2905
@hayatdxb2905 Год назад
በዱአክ አግዘኝ ኡስታዝ አላህ ረጅምእድሜ ይስጥክ
@zenitworkicho2239
@zenitworkicho2239 Год назад
ያረብ የሰው ልጅ ሁሉ በትዳሩ አይፈተን
@user-ni1mt8er4s
@user-ni1mt8er4s Год назад
ያአላህ አንተ በዝነትህ ከፈተናህ ጠብቀን ያረብ ቴሌግራም ከላይ ሊንኩን አስቀምጡልኝ 🌹🌹🌹
@ElafTube
@ElafTube Год назад
T.me/elaftube
@zebibamohmmed4920
@zebibamohmmed4920 Год назад
አላህ ይጠብቅህ አቡ ኢያድ
@user-kj5ie6tn7o
@user-kj5ie6tn7o Год назад
ወአለይኩም ስለም ወርህመቱለሂ ወብርክታህ ጀዛክ አልሁ ኸይርን
@user-ol3vm6cp2i
@user-ol3vm6cp2i 17 дней назад
የአላህበራህመትክ❤❤❤❤❤
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Год назад
አህለን ጀሚአን ሙስሊሚን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀንአላህ
@msrajiya306
@msrajiya306 Год назад
🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለንን ያርቢ በራህመትህ😥🤲
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 Год назад
ወእሌኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ እህልን ኡስተዝነ የረብ ሰነቅ ለሰረነው ሲተት አተው ይቅርበለን የከሪም 🤲🤲🤲
@ehehe8007
@ehehe8007 Год назад
ጀዛከላህ ኸይር
@user-kj3js7wy3y
@user-kj3js7wy3y Год назад
ጀዛኩም አላህ ያረብ ዚኒ ኢል
@alfiaalfia7191
@alfiaalfia7191 Год назад
Jazakum Allah ustaze basamanaw emntakam Allah yadrgen yareb 🥀
@user-yv7pn9ob3z
@user-yv7pn9ob3z Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ትክክል ብለሀል
@abdulbari717
@abdulbari717 Год назад
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم حبيبي يا رسول الله صلى الله عليه وسلم ♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🥺🥺🥺🥺
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
صلى الله عليه وسلم
@hawaseid8845
@hawaseid8845 11 месяцев назад
ባረከላሁፊክ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረህማን
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 Год назад
ጀዛክአላህኸይር👍👍👍
@user-sv6jz2yz2c
@user-sv6jz2yz2c Год назад
ጀዛኩም አላሁኸይር
@arebuumer3342
@arebuumer3342 Год назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
@ezunateyy-mt6eb
@ezunateyy-mt6eb 10 месяцев назад
jezaeklah kier dua arguley kebad fetena yalehut Akewaty filah
@jmedia4639
@jmedia4639 Год назад
Walykumslam werahmtulahi webrkatu jezaklahu kyr
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 11 месяцев назад
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا وسيدنا محمد صلوات الله وسلامه عليه
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Год назад
ጀዛክሏሁ ኸይር
@Amina-rj1xq
@Amina-rj1xq 5 месяцев назад
መሸአላአህባቢይጨምራልህ❤❤❤❤❤❤❤
@hayathayat6842
@hayathayat6842 Год назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@user-lb3kh9ot3d
@user-lb3kh9ot3d Год назад
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካ ትሁ ያረብ የሠዉን ሣይሖን የራሤን ጥፋት የማሥተካክል አድርገኝ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Год назад
ዋጁኩም አሏሁ ኽይርን ኡዝታዝና አላህ ይጨምርልህ
@ikramabdurezak7612
@ikramabdurezak7612 Год назад
May Allah guide us to the right path 🤲🤲🤲
@Mekagetachew
@Mekagetachew Год назад
በወንጀሌ ምክንያት ከሆነ አላህ ይቅር ባይ አዛኝ ነው አውቄም ይሁን ሳላውቅ የሰራሁትን ወንጀል ይቅር ይለኝ ዘንድ እኔም ዱዓ አደርጋለሁ በዱዓችሁ እናንተም አስቡኝ ውዶች ግን በእርግጥም የሚደርስብኝ መካራ እና ስቃይ ደግሞ የወንጀሌን ማበሻ ከሆነልኝ ወላሂ ምን እፈልጋለሁ እኔ እኮ በስቃይ እና በመከራ እድሜዬን አጋምሻለሁ የቀረኝ ከኖሩኩት ምን አልባትም ትንሺ ሊሆን ይቻላል እና አለሃምዱሊላህ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
አሏህ ወጀላችነን ሁሉ ይቅር ይበለን ያረብ ወንጀላችነን ወደኸይር ነገር ይቀይርልን ያአሏህ
@user-hj9ot3yz6u
@user-hj9ot3yz6u Год назад
ዋአለይኩሙ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ጀዛከላሁ ኸይረን አባ ኢያድ
@hsg5999
@hsg5999 Год назад
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@r-ld7g
@r-ld7g 11 месяцев назад
s a w 🥰🥰🥰🥰
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
صلى الله عليه وسلم ባጭሩ ሰለዋት ማውረድ የተከለከለ ነው
@seadayemar5159
@seadayemar5159 Год назад
ጀዛ ካላህ
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d Год назад
ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 Год назад
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@user-ck2kl1nx3g
@user-ck2kl1nx3g Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቶች እባካችሁ ዱአ አድርጉልኝ ጭንቅ ውስጥ ነኝ 😢
@sarasaid2012
@sarasaid2012 Год назад
አላህ ሡ :ዐፈረጃጃውን ቅርብ የያድርገው ያረብ
@hosnngus3448
@hosnngus3448 Год назад
አላህይፈርጅሽያኦክቲ
@user-ck2kl1nx3g
@user-ck2kl1nx3g Год назад
@@hosnngus3448 አላሁመ አሚን
@user-ck2kl1nx3g
@user-ck2kl1nx3g Год назад
@@sarasaid2012 አሚን ያረብ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
ወአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አይዞሽ አሏህ ይፈርጅሽ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያአሏህ እደኔ ወጀል ሳይሆን እዳንተ እዝነት እዘንልኝ ዱኒያ ወል አኸይር ያኢላሂ ሚን ጀሚአ ሙስሊሚን ማረን ይቅር በለን በዚህ ሁኔታ ሁኜ ወደአኸይራ አትውሰደኝ ተውበተል ነሱሃ ወፍቀኝ ያሰሚ እ ያበሲር ያከሪም ያረኡፍ ያገፉር ያዋሲቅ ያራህማት ያረሂም ያማሊከል ሙልክ ያዘል ጂላሊ ወል ኢክራም ያረቢ እዝነትህን እሻለሁ ያረቢ እህድኒ ወርፈአኒ ወንሱርኒ ወሰሀል አለይ አምሪ ያአሏህ ዱለኒ አለ ጠሪቀን ሳሂህ ያአሏህ ያረቢ
@lalababa7869
@lalababa7869 Год назад
Mashalla hulem Allah yichamirilih
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
Mashallah allah yichmerelih
@Fatima-bg6zc
@Fatima-bg6zc Месяц назад
ዋለይኩም፡ሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበረካቱ
@konjokonjo4814
@konjokonjo4814 Год назад
አለህ በስማነዉ ተጠቀም የገን
@user-np1wk8gt6r
@user-np1wk8gt6r Год назад
ወአለይኩምእስላም ባረከሏሁ ፈኩም ማሻአላህ ማሻአላህ ❤❤❤❤
@amitube461
@amitube461 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር
@najatnsjat9563
@najatnsjat9563 Год назад
አህለንወድሜጀዛከላህኢላፍ
@user-ep8cx3yc2h
@user-ep8cx3yc2h Год назад
ጀዛኩምሏሕከይር
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወርካቱሁ ጀዛክ ላህ ኽይር
@mdet1611
@mdet1611 Год назад
እውነት ነው በራሴ ወንጀል በሽታየን ታቀፍኩ ብቻ መሀሪ ነው ያርብ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
አሏህ ያሽርሽ አብሽሪ ወዳ አሏህ ጩሂ ለምኚው እሱ አዛኝና መሀሪ ነው እና አሏህ ይዘንልን ያአሏህ ወንጀላችነን ይቅር ይበለን ያአሏህ
@shatn2041
@shatn2041 Год назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ አላህ ይቅር ይብለን ከባድ ነው
@antanamohammed2752
@antanamohammed2752 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤
@user-vg1gk3ur6s
@user-vg1gk3ur6s Год назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እስኪ ወድ እህቶቾ ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ዱኒያ ፈተናሆኖብኛል ስደት ከወጣሁ አስር አመቴ አድምነገር የለኝም እሰራለሁ ነገርግን አዱን ፈተና ስወጣው አዱ ፈተና ይተካብኛል ዱኔይ ምር ስትለኝ ተስፋየ ሲጨልም ሞትን እመርጣለሁ 😭😭😭😭
@aw56609
@aw56609 Год назад
አይዞሽ አላህ የተሻለሂወት የወፍቅሽ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔ ውድ አሏህ ያልታሰበውን ሪርዚቅ ይወፍቅሽ እኔም አስራ አንድ አመት ሊሞላኝ ነው ግን ምንም የለኝም ብቻ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሃል አሏህ የምንሰራውን በረካ ይጨምርበት ያረብ የስደት ኑሮ ያደክማልና ሀሳባችነን አሳክተን ላገራችን ያብቃን ያረብ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
ታገሺ ሁሉም ያልፍይል ኢንሻአሏህ
@fhtg5706
@fhtg5706 11 месяцев назад
ወአሊኩም ሰላም ውዷ እህቴ አይዞሽ ሂወት እንደዚህ ናት ግን በአላህ እዝነት ረህመት ተስፍ አይቆረጥም ገንዘብ ደግሞ አላህ ሲለው ይመጣል ዋናው ጤና ነው የበታቻችንን ማየት ግድ ይለናል ሰርተውንኳን መብላት የተሳናቸው አሉ አይደል ስለዚህ አላህ የተመቸ ሂወት ይወፍቅሽ እህቴ እኔ እናት አባት የለኝም ስደት ከወጣሁ ስድስት አመቴ ትንሽ ሰርቸ ብር ሲኖረኝ ደስታ የለኝም ምነው ያለኝን ሁሉ አጥቸ እናት አባት በኖረኝ እናለሁ ግን አላህ ያለው ነገር ላይቀየር እኛ እንጨነቃለን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አህቴ ተስፍ አትቁረጭ ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም በጊዜው ይቀየራል ዋናው ጤና ነው አብሽሪ
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Год назад
ሳህ❤❤
@Meryembetislam
@Meryembetislam Год назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላሁምመ ሰሊይ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድ ኢንሻአላህ አላህ😥 ያረቢ ለዚህ ቻናል ይህ ነው ብዬ ለመግለጽ ቃላትም የለኝም😭ኡፍፍ ወላሂ ትለያለህ ወንድሜ ምንም ልከፍልልህም ሆነ ለመግለጽ አልችልም ወላሂ ብቻ ከሁሉም በላይ ታላቅ የሆነው ጌታችን ሱብሃነሁ ወተዓላ መልካም ስራህን ይውደድልህ😥የኸይር ስራ ምንዳህን አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በዱኒም በአኸራም ይከፍልልህ ወላሂ ምንም ቃላት የለኝም😭😭
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
አሚን صلى الله عليه وسلم
@user-dy4lq1ut2u
@user-dy4lq1ut2u Год назад
አላህ ይቅር በለኝ ያረብ
@taibataiba9892
@taibataiba9892 Год назад
SAW 💖SAW 💖SAW 💖😍AMIIIIIIN amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin YaaAllah 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😔😔😔😔😔👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️☝️
@user-vr6cs1on2k
@user-vr6cs1on2k Год назад
ወሌኩም ሰለም🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@imaan2449
@imaan2449 Год назад
ጀዛከሏህ ኸይር ዱአ አድርጉልኝ አኹዋቲ ፊ ላህ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
አሏህ ኸይሩን ይሻልሽ እህት አብሽሪ ሁሉም ያልፋል
@zzborh
@zzborh 2 месяца назад
As wr wb 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@gkfx2710
@gkfx2710 Год назад
👍👍👍
@hikmaahmed1745
@hikmaahmed1745 Год назад
👍👍👍👍👍👍
@user-hx3kl1ng3y
@user-hx3kl1ng3y 11 месяцев назад
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@user-nd7dy7qj1v
@user-nd7dy7qj1v 18 дней назад
እኔ ስጨቀኘ ወድዝህ ቻናል አድበስብሸ እመጣለሁ ጁዝኩም አህ🎉
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Esti duae argulige endwe gera gebtogal
@user-qj3ms8vj3r
@user-qj3ms8vj3r Год назад
አህለን
@marritohussain1441
@marritohussain1441 Год назад
Yarb ant afe bilen
@user-xs8yb2nt7z
@user-xs8yb2nt7z Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hajatalsuwaidi4199
@hajatalsuwaidi4199 Год назад
እህትውንድሞቾዱአአርጉልኝ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
አሏህ ኸይሩን ይሻልሽ
@fetiyabuser5723
@fetiyabuser5723 Год назад
☝😢😢👍👍👍👏👏👏👏👏👏🤔💘💘💘❤❤👂👈😭👍👍👍👍👍👍👍☝
@hajatalsuwaidi4199
@hajatalsuwaidi4199 Год назад
እችግርላይነኝ
@user-nw3wt5ij6i
@user-nw3wt5ij6i 11 месяцев назад
አሏህ ካለሽበት ችግር ያውጣሽ አሏህ ይፈርጅሽ
@user-xp6wp6fc6h
@user-xp6wp6fc6h Год назад
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ ጀዘአክ አለህ ከይሪ አለህ በሰመነው የምንጠቀም የድሪገን የረቢ
@zeynab8119
@zeynab8119 Год назад
አላህ በሠማነው ምንጠቀም ያገን
@tube9426
@tube9426 Год назад
ከአንጀት የሚደርስ ምክር ባረከላሁ ፊኩም
@newlife9989
@newlife9989 10 месяцев назад
እሺ ግን አላህን እያመጹ ምንም የአላህ መንገድ ላይ ያልሆኑ ደና ኑሮ ሚኖሩትስ ቆይ
Далее
የቂያማ ቀን ምልክቶች ||   Live Stream
2:19:27
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Просмотров 339 тыс.
አይ ዱኒያ | በኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ
1:30:15
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Просмотров 339 тыс.