Тёмный

#ፈታት 

Brtukan Tube ብርቱካን
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 1,5 тыс.
50% 1

#ፈታት ወረቃ ኢነብ አዘገጃጀት#saracooks

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@tmhd1787
@tmhd1787 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ቆንጆ ፈታት ወርቃይነብ አዘገጃጀት ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን በተለየ የምግብ ስራ እንጠብቅሻለን በርቺ እንኳን ለታላቁ የሰመዳ ፆም በሰላም አደረሳቹ
@rihanatube515
@rihanatube515 Год назад
እንኳ ደህና በሰላም በጤና በፍቅር እና በደስታ መጣሽ እህት ዋው በጣም ቆንጆ አሰራረ ነው እጅሽ ይባርክ በርች መሻህ አላህ ብያለሁ ካንች ብዙ እንጠይቃለን ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን ደስ የምል ትምህርት ነው አመሰግንሃለሁ
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 Год назад
ዋዉ በጣም ቆንጆ የወረቃ ኢነብ አሰራር ወይም አዘገጃጀት ነዉ ያሣየሽን የኔ ባለሙያ እጅሽን አይቆርጥመዉ በጣም ነዉ ደስ የሚል ገና ወደፊት ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@buzetube1356
@buzetube1356 Год назад
ዋውውውውውው የኔ ባለሙያ ለየት ያለ ቆንጆ የፈታት የወረጋ ኢነብ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ እዲህም አለ በርችልኝ
@zedyoutube4529
@zedyoutube4529 Год назад
አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ሀሪፍ አሰራ ቀለል ባለ መንገድ ነው እጆችሽን ቁርጥማን አይንካቸው ነው ያቀርብሽው ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን ካንቺ በርቺ
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Год назад
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ሞያሽን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Год назад
እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽልኝ የኔ በለሙያ ዋውው ወላህ ሰለደንቅሽ አላልፍም በጣም በለሙያ ነሽ እጅሽ ይበረክ በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ህዝባችንን ይጠብቅልን ፍቅር አንድነታችንን ይመልስልን አሚንንንን
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 Год назад
ዋወ አሪፍ አሰራር ነው በእውነት በለይ ሞያ ነሸ የሰሩ እጆችሸ ይትባርኩ ይሁኑ ሁሉም መሰርዉ መግቦችሸ ሁሉ ሚሰጎምጁ ናችው በርችለኝ ያወቁትን መሰወቀ መልካምነት ነው መልካም መደርግ ደግሞ ለርሰ ነዉና አሰራሩን ሰለ አሳይሸን ከብሪለን እናመሰግናለን በጣም
@Emutofiktube50
@Emutofiktube50 Год назад
ዋዉዉዉ ዋዉዉዉ በጣም የሚገርም ምግብ ነው የኔባለሙያ የኔቅመም ማሻአላህ ተባረካላ እደትነው የሚያምረው በጣም ቆንጆ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክክክ
@hikmamerssatube5280
@hikmamerssatube5280 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት መሻአሏህ ደስ የሚል አሰራር ነዉ ባለሙያ ነሽ እኔ ግን መስራትም መብላትም አልወደዉም ስራዉ አድካሚ ነዉ አሸራረብሽ በጣም ሰብ ነዉ ወድጀዋለሁ በርችልኝ።
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ምርጥና ደስ የሚል ነገር ነው ያሳየውን እናመሰግናለን ሠላምሽይብዛ ባለሽበት ቦታ እኔ ባለሙያ ባይችሉም በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን😍
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር Год назад
🎉 የአው በጣም ምርጥና ቆንጆ ነገር ነው የሚያስበው በነገራችሁ ላይ አንድ ነገር ላይ ሁልጊዜም ጥላሁን እሳትላይት አንቺን ጠብታዎችን ጨምሮ በአምስት ዓመት የሚጀመር ይሆናል ብለው ነው ለሁላችንም ኢትዮጵያ ላይ አንፃር የተሻለ ይመስለኛል
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w Год назад
እግዚአብሔር የሚያስገኝ እንኳን ደናመጣሺልኝ ስለመጣች ደሴ ሆኗል አየዉህ ሰላም ግን ባለሙያ ምርጥና አሪፍ ወጥ አሰራር ላይ ዓይናቸውን እናመሰግንሃለን ሰላምሽ ብዛ ባለሽበት ቦታ በቀጣይ ቪድዮ እጠብቅሻለሁ
@alialemi3587
@alialemi3587 Год назад
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባርክሽ እውነት ትቺያለሽ ካንች ብዙ እንድንማር ሙሉ እምነት አለን በጣም ቆንጅ አድርገሽ ነው የሰራሽው ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን የኔ መልካም
@Almaaztube27
@Almaaztube27 Год назад
ኡንካን ደህና ማተሽ ዋው ባጣም ደስ የላል ዉዴ ባጠም ቆንጆ አስራር ነው ጥሩ ስራ አሪፍ ቆይታ ነበረን በጣም አናመሰግናለን በቅታይም በሌላ አስተማሪና አዝናንይ ቨድኦ አንትብቃለን አስከዛው መልካም ቆይታ ሰላም ፈቀር አንደንት ብልትጽግና ለውድ ሀገራቺን ኢትዮጵያ
@koki9345
@koki9345 Год назад
የኔዉድ ኩኪ ነኝ ላይክ አርኩሽ ቀጥዮይበት በር አያሰገባም ማሻአላህ ቀጥይበተሰ የሰዉ ቢደወ አደራ እሽ በርትካንየ
@kenaajaalala
@kenaajaalala Год назад
እንኳን ደና መጣቹ ና በሰላም በጌና በድታ መጣች ዉዴ ፈጣሪ አምላክ ሰላሙን ያብዛ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርችእንኳን ደና መጣሽ ወደ ሰላማሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን አንድነት ለሁላችን ያድለን እግዚአብሔር አምላካችን ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ሰላመሽ ይብዛልኝ በርች
@Mehlat
@Mehlat Год назад
ሰላም ሰላም ውዴ እህታችን ዋውውው በጣም አሪፍ ነው🎉
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ Год назад
ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ትስለም የዲኪ ውዴ እውቀተሰ አዘሎችን እና ጠቃሚ ቪዶወችን ስለምትለቂልን እናመሰግናለን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
@emushewatube
@emushewatube Год назад
በጣም ሀሪፍ አዘገጃጀት ነዉ ያገራችን ሰዎች ሲተርቱ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ እሜራለሁ ይላሉ ማለት የፈለኩት ሙያ በተለያየ አጋጣሚ መማር እንደምንችል ነዉ
@yohannatube
@yohannatube Год назад
Enkuan dehina. Etash Betam arif new konjo adirgesh new yazegajeshiw , yetetekemshachewim gibiatoch arif new ejish yibarek , yawekutin magarat melkaminet new ketiyibet
@TUBE-uj1yo
@TUBE-uj1yo Год назад
ማሻአላህ ሙያየሚምርር ሞያነዉ ያለሽ እህቴ በርችልኝ የመዳም ቅመም እደት ናችሁ የመዳም ቅመሞችየእሮመዳን እደት አርጉችሁል አብሽሩ ዉዱቸ ፋጣሬ ስራዉን ያቅልልላችሁ
@AELEMSEYD
@AELEMSEYD Год назад
ማሻአላህ ዉወ የእኔ በልምይ በርካታ ሰዎች ሁሉ ከላይ የተጠቀሱት ሁለት ሰው ነው እንጂ ሌላ ሰው ነው ብሎ ነበር ነገር ላይ ናቸው ብለው ነበር ነገር ማሻእህ
@beydatube
@beydatube Год назад
Selam slamsh ybza balesh bet eht enkan dena metash masha.llah betham des mil yewereka eneb azegejajet new yena balemuya ej ybarek berchi❤
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 Год назад
Bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 Год назад
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo wawo nyataa Garidhaa Jalalaa nagaa Fi tokkumaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameeen
@masotube5939
@masotube5939 Год назад
Haali bareda hojeta jira bareda tenyaa sumani jabdhu sirati itti fufu ramada Yeraa dhufu yero bayye kanum hijeta Irraa calaa 🥰🥰🥰
@ellahamshow
@ellahamshow Год назад
Wudee enkuwan selam metash wudee selamish yebzaa wudee konjo aserar new yummy yenebet lijochi ehen fata betam new yemiwoduti katybat melkam meadi
@yahyamohammed1928
@yahyamohammed1928 Год назад
😋😋😋😋😋
@yashiyoutube5763
@yashiyoutube5763 Год назад
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa nyataa gariidhaa wawo jalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen 🙏
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial Год назад
Nagayaa waqqayoo mana kanaf hatahuu Baredduu koo baga nagayaa dhuftee Wow dhugaa nyataa bayyee bareddaa tahee kan yeroo kamuu nyatamuu dandahuudha jabadhuu gafaa biyyaa galitee mana nyataa banataa
@SEMUWELOYWA
@SEMUWELOYWA Год назад
ሰላም ለሀገሬሁሌም ይነጋል ሲነጋ ብርሀን ለማየት የተራበ አይን ይታደላል ፤ ነግቷል ጨልሞ አልቀረም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ህይወትም እንደዚ እንደ ጠዋት ብርሀን ናት ጨልሞ ቢቆይ እንኳን ጨለማዉን ታግላ አሸንፋ ብርሀንን ትሰጣለች ስለዚህ መቼም ተስፋ አትቁረጥ ጨለማ ባለበት ሁሉ ብርሀንም ጊዜዉን ጠብቆ ይወጣል
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 4 месяца назад
ቅመሞቼ አበራታቷት በርቺ የኔቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሺግዜ ሰብስክራይብ ባደርግ ሽ አይሰለቸም ውዴ
@brtukanAsalf
@brtukanAsalf 4 месяца назад
አመሰግናለሁ እህቴ
@sifaantube1230
@sifaantube1230 Год назад
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa hojii bayyee baredaa jabbadhu nyaata bayyee nama tola hoji bayyee bareda nyaata bayyee nama tola gobazi hoji keti bayyee nama tola hoji kabajaa jaalala ofii keessa qaba kanfi jabbadha hojii bayyee bareduu jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu 🥰 ♥
@genitube1429
@genitube1429 Год назад
Enkan dena metesh wooooow betem yemira berchi vehetelam turubka koyita new selem la hegerachin melkam koyita yihunl
@YegaTube
@YegaTube Год назад
Betam desi yemeli aserar new yasayeshin yamiral yne balemoya silemetashi silayehushi desi blogal haref koyeta nberen
@sarainfo84
@sarainfo84 Год назад
Waraq ayinab ni murteemoo ni daaktee anaf haaraadha waan taheef sii gaafadhe nyaataa bareeda dha waaww ebbiifamii bareeddukoo
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 Год назад
Selmish yibzling wud ihitachin inkwan dana matsh indihum wud ye agre lijochi selmachu yibzlin fatry agarchin selm yadarglin Amen
@halimayoutube
@halimayoutube Год назад
bet’ami k’onijo āšerarina yesewi liji yemīyasifeligewi maya bicha newi maya kalewi hulumi negeri bek’elalu mesirati yichalali muya yalewi sewi hulu maninyawimi negeri lemesirati bet’ami k’elali newi yilalu muya lelēlewi sewi k’īt’a met’efit’efi bet’ami yikebidewali yenēmi balemuya ādinak’īshi nenyi belichē
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 Год назад
በጣም በጣም አሪፍ ነው ቆንጆ ነው ጣይ mahir avergae የሰራው ያገኛል የኔው ወደየት በውነት በውነት አሪፍና ሰራር ሾ ልጅ የቻልነው ጠንክረን በእጄ ይገኛል አሠራሮች ብቻ መሬት መብራት
Далее
Мой телеграмм: v1ann
00:14
Просмотров 85 тыс.
ቀላል የመዲ  አሠራር
13:03
Просмотров 199 тыс.
ወረቅ፡አነብ። Waraq eneb
14:32
Просмотров 7 тыс.
ወረቃ  ኢነብ  አሰራር  👍😋
11:38
Мой телеграмм: v1ann
00:14
Просмотров 85 тыс.