Тёмный

ፈታዋ ከፍል (87&88) በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም 

Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 3,2 тыс.
50% 1

#Al_Elmu_Nur#zadul_Mead#sadat_kemal

Развлечения

Опубликовано:

 

24 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 12   
@sadaabaderayem6005
@sadaabaderayem6005 2 года назад
ማሻ አሏህ አላህ በሰማ ነው የምንጠቀም ያድርገን
@aaadddaaaddd1333
@aaadddaaaddd1333 11 месяцев назад
Mia❤❤❤😊😊
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi 2 года назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ዉደ በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር በሰማነዉ ተጠቃሚወች ያዲርገን ያረብ
@user-yf2is9jw9v
@user-yf2is9jw9v 2 года назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ሰላም የሀገሬልጆች ሰላም ማሻኣላህ ያረብ 🌷🌷🌷
@zinettube6760
@zinettube6760 2 года назад
የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል:- ሶስት ሰዎች አላህ ሊረዳቸው የተገቡ ናቸው። 1⃣በአላህ መንገድ ላይ ትግል የሚያደርግ 2⃣ከባርነት ነፃ ለመውጣት የተገዛበትን ገንዘብ ለመመለስ ካሳዳሪው ጋር የተዋዋለ። 3⃣ከሀራም መጠበቅን ሽቶ ኒካህ ያደረገ። ቲርሚዚ ዘግበውታል(1655) ‏‌‏═════ ❁✿❁ ═════
@sadaabaderayem6005
@sadaabaderayem6005 2 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-sj4xc1de2o
@user-sj4xc1de2o 2 года назад
💜 ቀለል ያለች ሩህ እዝነት የተላበሰች ልብ ያላቸው ምድር ላይ እንኳን ሲራመዱ አልከበዷትም (وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا) " የአልረህማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚሄዱት‥" [ፉርቃን 63] :¨·.·¨: ❀ `·.
@ZinetTubeSulula75
@ZinetTubeSulula75 2 года назад
💜 በየመንገዱ ላይ " ፍጥነትህን ቀንስ " የሚል ፅሑፍ ያለው ምልክት ይታያል በአላህ መንገድ ላይ ግን እንዲህ ተፅፎ ታገኛለህ… (وَسَارِعُوا إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِنْ رَبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ) " ከጌታችሁ ወደ ሆነችም ምህረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ሆነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትሆን ተቿኮሉ ፡፡" [አል-ዒምራን 133] :¨·.·¨: ❀ `·.
@zuzu7148
@zuzu7148 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ذَٰلِكَ الْكِتَابُ لَا رَيْبَ ۛ فِيهِ ۛ هُدًى لِّلْمُتَّقِينَ ይህ መጽሐፍ (ከአላህ ለመኾኑ) ጥርጥር የለበትም፤ ለፈራህያን መሪ ነው፡፡
@tube3419
@tube3419 2 года назад
☞ሁላችንም የራሳችን የሆነ የሚያብሰለስለን ጉዳይ ይኖረናል። በየ'ዕለት እንቅስቃሴያችን ውስጥ፤ ለሰው የማይታዩ ነገር ግን በውስጣችን የምንጨነቅባቸው፣ በቶሎ ተሳክተው፣ ተቀርፈው ለማየት የጓጓንላችው ጉዳዮች ይኖሩናል። ⇛አንዳዶቻችን ትዳር ፈልገን ትዳር ዘግይቶብናል። ትዳር ያገኘን በልጅ ናፍቆት ተጠምተናል። አንዳዶቻችን ስራ ፍለጋ ከላይ ታች እንባዝናለን። ስራ የገኘን ስራው አጨናንቆን እንማረራለን። አንዳዶቻችን የሚያፍቅረን ሰው አላህ እንዲሰጠን እንለምነዋለን። የሚያፈቅረንን ያገኘን እኛ መልሰን ማፍቀር ባለመቻላችን ካፈቀረን ሰው እንዲገላግለን እንማፀናለን። አንዳዶቻችን ቤተሰቦቻችን ላይ አንዳች ክፉ ነገር እንዳይከሰት በስስት እንጨነቃለን። አንዳዶቻችን በቤተሰቦቻችን ተማረን የሆነ መዓት ተከስቶ ከእነሱ እንዲለያየን እንፈልጋለን። ⇛ ብቻ ብዙ…ጉዳዮች አሉን። የሚያሳምሙን፣ የሚያስደስቱን፣ የሚያስፈልጉን፣…ሁላችንም ትብዛም ትነስ ጉዳዮች አሉን። ኣላህ ለሁላችንም የሚበጀንን ጉዳይ ያሳካልን። ☞እንደ አላህ ፍቃድ ለእኛ የተገባ መልካም ነገር ሁሉም አይቀርብንምና አብሽሩ ለማለት ነው። _
@muhammadyimam6018
@muhammadyimam6018 Год назад
ጀዛከላህ
Далее
IQ Level: 10000
00:10
Просмотров 10 млн
ተውባ
11:16
Просмотров 9 тыс.
Утро начинается не с кофе
0:41
Просмотров 3,1 млн
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Просмотров 7 млн