Тёмный

ፈታዋ (ጥያቄና መልስ) ||ከዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር || በሃላባ ከተማ 

Sheikh Mohammed Hamiddin official  ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Просмотров 148 тыс.
50% 1

ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን የይቱብና የቲክ ቶክ ብሎም የኢንስታ ግራም ቻናል ሲሆን በነዚህ በሚተላለፉ ኢስላማዊ ትምህርቶች ተጠቅሜለሁ ብለው ካመኑና ለሌሎችም መድረስ አለበት ካላችሁ በዙርያችሁ ለሚገኙ ለአስር ( 10+ ) ሰዎች ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ብሎም ሼር በማስደረግ ቻናሉን እንዲወዳጁ ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም እንዲደርስ ሀላፊነትዎን ይወጡ። ለይቱብ
/ @sheikhmohammedhamiddi... ሰብስክራይብ በማድረግ ይወዳጁ።
የቲክ ቶክ tiktok.com/@sheikh_mohammedhamidin ብለው ፎሎ ያድርጉ ።
ለኢንስታ ግራም ... ፎሎ ያድርጉ ።

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 298   
@umfarooq-qf9tq
@umfarooq-qf9tq 7 месяцев назад
ማሻአላህ አላሁመ ዚድ ወባሪክ በጣም ደስ አለኝ ጥያቄውን አቅራቢውም መልስ ሰጩም ለኔ ምረጥ አስተማሪዎቸ ናቸው ውብ የሆነ መጃሊስ አላህ ይጠብቃችሁ የኢስላም ፈረጦች
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 7 месяцев назад
አሚንንንን😢
@NaimaMohammed-q9w
@NaimaMohammed-q9w 6 месяцев назад
አሚንንንንንን
@ኡሙመሀመድ-ጸ8ረ
@ኡሙመሀመድ-ጸ8ረ 7 месяцев назад
ማሻአሏህ ሼኻችን እረጅም እድሜ ቀጤና ጋ መስጅዱ ሲያምር አላህ አክበር
@monamohammed5046
@monamohammed5046 7 месяцев назад
Allah hayatttetn yarezeelen
@emann7734
@emann7734 7 месяцев назад
ما شاء الله منورة ሀላባ በመሻይኾቻችንና በምርጥ ሸዕቦችዋ 💞 ኡስታዝ አቡ ሀይደር ያንተና የሀላባ ቁርኝት ያስቀናል
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 7 месяцев назад
መሸአሏህ አሊሞቻችን እረጅም ሀያት ይሰጣችሁ ጀዛከሏህ ኸይር
@saudah8298
@saudah8298 7 месяцев назад
ሐገር መግባቴንየምጠላው ይሔ ይቀርብኛልብየነው ያጀመአ ዱአ አርጉልኝ ቁርአን እድገራልኝ የአኬራ እሕታችሑነኝ ስደት ያደከመኝ
@Alh973
@Alh973 6 месяцев назад
እሰከመ በሰው ሀገር አሏህ ለሀገራችን ያብቃን የተመቻቸ ህይወት ይስጠን እውቀትን ለማግኝት ሀገር ቦታ አይወስነውም ማማየ
@Gnd-jo3sv
@Gnd-jo3sv 7 месяцев назад
من جد وجد ومن زرء حصد وجزاكم الله خيراا اللهم نور بلدنا باالإمان والإسلام اللهم اجعل بلدنا مسلمين سالمين امينين مطمئنين🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@leylam.d2945
@leylam.d2945 7 месяцев назад
أحسن الله إليكم وجزاكم الله خيرا شيخنا الفاضل الله يحفظكم ويطول عمركم يارب
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 7 месяцев назад
ማሻአላሕ ያኡመተል ኢስላም አልሀምዱሊላ ኢስላም ላደርገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው እናተንም በተናገራችሁት እኛም በሠማነው ተጠቃሚ አላሕ ያድርገን ያርብ😢😢
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 7 месяцев назад
ማሻ አለህ ሼኮቻችን ኡስታዞቻችን አለህ ይጠብቀቹ ብርሀናችን ናቹ እኖደቹሀለን
@habsha2529
@habsha2529 7 месяцев назад
👂👂👍 & ሼር እያደረግን ያጀመዓ ማስታወቂያውንም እስከመጨረሻ እናጫውተው ፊ ፋኢዳ😊👍👍👍👍👍
@sonymax9699
@sonymax9699 7 месяцев назад
ዉዶቹ ኡስታዞቻችን አላህ ሰላምን ጤና ከዕድሜ ጋረ ይስጣችሁ
@SofiyaDarfta
@SofiyaDarfta 7 месяцев назад
አሚን
@zahrazahra9195
@zahrazahra9195 7 месяцев назад
አህለን ወሳህለን ኡስታዞቻችን ጀዛኩምሏህ ኸይረን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@نجاتمحمد-ض3س
@نجاتمحمد-ض3س 7 месяцев назад
ያረብ ምነው በኛአካባቢ ደቡብ ወሎ ቦረና በገጠሩ አካባቢ በሙሉ ተውሂድና ድን እንደዚህ እየሰበሰቡ ቢያስተምሩልን
@atalearega2607
@atalearega2607 7 месяцев назад
የኔም ምኞቴ ነው በመቅዴላ ማሻም ቢሰጥልን ወጣቱ በሙሉ ድኑን እዲያውቅ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
የኔም ምኞቴ ነበር ወሎ ደሴ
@ሀነኝየገነቴዋ
@ሀነኝየገነቴዋ Месяц назад
እኔም ምኞቴነው በተለይ ለጋቦ ላይና ከላላ በጣም ምኞቴነው😢
@Phatrees695
@Phatrees695 7 месяцев назад
አሚንንን ያረብብ ሸሆቻችንን አሏህ ይጠብቅልንን👍👍👍🌷🌷🌹🌹
@AbiduAbidu-jx8ll
@AbiduAbidu-jx8ll 7 месяцев назад
اسلام عليكم ورحمه الله وبركاته ኡስተዛችን ረጂም እድሜ ከጤናገር🎉🎉🎉🎉
@tayabahalel4440
@tayabahalel4440 7 месяцев назад
አለህ ረዥም እዴሜ ከጤነ ጋ ይስጠቹ ኡሱተዞቻችን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@suadjemal4689
@suadjemal4689 7 месяцев назад
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ ያአላህ ባለም ላይ ያሉኦለማዎቻችን ዳይዎቻችን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልን ኡሙራቸውን አርዝምልን ያረብ ሰላም ያጡ ዘመዶቼ ሰላም አውርድላቸው 🇵🇸 እነዚ አይሁድ የፈጃቸው ነው አሏህ ይጨርሳቸው ባገሬ ባሏህ ቤት ወድም ለወድሙ ሊገድል ይነሳል ሱቡሀን አሏህ አሏህ ይዘንላችሁ
@fadiyaRak
@fadiyaRak 7 месяцев назад
አሚንንንንን ያረብ
@AlKo-t6t
@AlKo-t6t 6 месяцев назад
አሁንም እየሞቱ ነው እንዴ😢
@GdfHbv
@GdfHbv 6 месяцев назад
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rahmah9010
@Rahmah9010 7 месяцев назад
ጀዘአኩሙሏህ ኸይር አሏሀረይጠብቀልንኡሥታዞቻችንን💐💐💐👍👍
@nejate923
@nejate923 7 месяцев назад
እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ከሙሉ ጤና ጋር
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 6 месяцев назад
መላሹ እውነት እውቀት ያላቸው ሴኽ ናቸው Shiek Dr Hamid.ጠያቂው ደሞ ልብ ውስጥ የሚገባ ኣቡ ሓይደር ።ማሻላህ ኣላህ ይህፈዛቸው።
@alialax4188
@alialax4188 6 месяцев назад
ማሸ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር አላህ በሰመነው የምንጠቀም ሰው የርገን ሸይኮቻችን አላህ ይጠብቅልን
@HadyaHadya-n3k
@HadyaHadya-n3k 7 месяцев назад
ቀዶ እፆማለሁ እኔ እረመዳን ሊደርስ ሲል እናም ደሞ ሁሌም ሀሙስና ሰኞንም እፆማለሁ እደት ይታያል ኡስታዝ😊
@meramaegigu9445
@meramaegigu9445 7 месяцев назад
አህለን ወሳህለን ኡስታዞቻችን እንኮን ደህና መጣችሁልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 7 месяцев назад
አሚንንንንን😢
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 месяцев назад
አሚን
@DSM2030
@DSM2030 7 месяцев назад
​@@asiamohammed4098ዋዋዋዋዋ
@saeda4477
@saeda4477 7 месяцев назад
አሚን ያረብ
@LovelyCheeseBoard-ec5wc
@LovelyCheeseBoard-ec5wc 6 месяцев назад
በአላህ ሃላባ የትአገርን ነግርኝ አለውዋወም
@SameriyAhmedin
@SameriyAhmedin 7 месяцев назад
አለህ ሰለምቹን የብዘልን
@علحمداللهعلكوليحال
@علحمداللهعلكوليحال 7 месяцев назад
جيزاكم الله الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 7 месяцев назад
አህለን ኡስታዜ ሰለሙአለይኩም ጀሚአን ሙስሊሚን ጀዛከላሁኸይር ❤❤❤አላሁመ ወሰሊ ወሰለም አላነብይና መሀመዲ❤❤❤
@WasilaJawad
@WasilaJawad 7 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አድነታችን ውበታችን ነዉ
@fatumakemal
@fatumakemal 7 месяцев назад
ማሻአላህ እንዴት ደስይላል ሀላባዎች አስቀናቹን ወላ ብርቅዬ ኡለማዎቻችን አላህ ይጠብቃቹ
@SofiyaDarfta
@SofiyaDarfta 7 месяцев назад
አሚን
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 7 месяцев назад
ማሻአላህ❤ኡስታዞቻችን❤ኑሩልን
@abdulmanen7403
@abdulmanen7403 7 месяцев назад
جزاكم الله خيرا فضيلة الدكتور نرجوا من فضيلتكم ساعة واحدة يوميا مع تفسير كتاب الله وشكرا
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ ይጠውል ኡምረዎት ያሸህ
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 7 месяцев назад
ጀዛኩሙላ ኸይር ኡስታዞቻችን አላህ ያቆይልን
@እራህማYouTube-n2j
@እራህማYouTube-n2j 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samihahusen8576
@samihahusen8576 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤Allah yetabekachu
@AbabulguAbabor
@AbabulguAbabor 7 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ በመጀመሪያው ጥያቄ ላይ አንድ ሙስልም አንድ ጎረበቱ ክሪስቲያን ሞቶ ለማስቀበር ሬሳ ስሸኝ የተለመደው ወደ በቴክሪስቲያን ግቢ ሬሳው ስገባ አብሮ መግባት ይቻላልን?ሙሉ የቀብር ስነስርአቱ ላይ መገኘት ይከለከላል?
@KdjdIdhd
@KdjdIdhd 6 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ኡስታዞች አላህ ያርዝምልን ያረብ ሸህ አንደበተ ጣፋጫ አላህ ይጠብቀወት
@haiati8154
@haiati8154 7 месяцев назад
Yareb erejiiiiiiiiiiim edme yistot
@Mozaze
@Mozaze 7 месяцев назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይርን ውድ ኡስታዞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ በሰማንው ተጠቃሚ ያዲርገን
@medinaali2771
@medinaali2771 7 месяцев назад
ሡለላሁአሊወሰለም ሡለላሁአሊወሠለም ሡለላሁአሊወሠለም ሀቢቢያረሡለላህ
@munanasire
@munanasire Месяц назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡስተዞቸችን አላህ ይጠብቀቹ መሸ አላህ❤❤❤❤
@EvelynLampitoc
@EvelynLampitoc 7 месяцев назад
አለህ በለችሁበት ይጠብቃችሁ ኸይር ጀዘችሁን አለህ ከፍ አርጎ ይክፈለችሁ❤❤❤
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 6 месяцев назад
በጣም ነው ምወዳቹ ውስታዝ በጣም እረጅም እድሜ ለኦለሞቻችን ያረብ
@yassinahmed745
@yassinahmed745 6 месяцев назад
Jazaka Allah yashekana.
@saeda4477
@saeda4477 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላ አላ ኒእመተል ኢስላም አላህ ሀገራችንን ሳላም ያድርግልን ተዉሂድን የበላይ አላህ ያድርግልን ያረብ
@Hasentube19
@Hasentube19 7 месяцев назад
አሰለሙ አለዪኩም ዎረህመቱለህ ዎበረከቱሁ ኢንከን ሰለም መጠችሁ መሸለህ ሲታምሩ ኢንጊዲ ታለቁ ረመደን መቶሀል አልሀምዱሊለህ ሼሄሆቻችን ኢናበረታታ በሼር በለዪክ❤ አለህ ኢረጅም ኢድሜ ዪስጥልን
@SofiyaDarfta
@SofiyaDarfta 7 месяцев назад
ማሻ አላሀ አላሀ ይጣቢቀቹ ኡስተሶቸቺን ያረቢ❤❤
@Gunchire221
@Gunchire221 6 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ በርቱልን አጅሩ ከአላህ ነዉ እናም ጉንችሬዎች ብትዘይሩን
@aeshagumata2674
@aeshagumata2674 6 месяцев назад
አሏህ ኸይር ስራወትን አለቀህ ይቀበለወት ሸኻችን እወደወታለሁ ለአሏህ ብየ ዱአ አዲርጉልኝ ለድኔ ጠካራ እድሆን
@Kediraman-xi9cv
@Kediraman-xi9cv 7 месяцев назад
Masha allah
@jamienuru4871
@jamienuru4871 6 месяцев назад
Africa lay kalut ustazoch yebelete abu hayder..... Allah regim edmie ystzh...... Be tachu Yale link adiss ye Quran Chanel tekefete....... Ebakachu geba blachu subscribe NA share adrgu...... Jezakum lahu kier
@AminatAli-px8qz
@AminatAli-px8qz 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ኡስታዞቻችን መሻሂኮቻችንን አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልን ያረብ
@SamaraSamara-px8ex
@SamaraSamara-px8ex 7 месяцев назад
❤❤❤الله يحافظ كم جميع ❤❤
@Momi.87
@Momi.87 7 месяцев назад
ጀዛኩምአሏህ ኸይረን ኡሥታዞቻችን አሏህ ይጠብቃቹህ
@Hasentube19
@Hasentube19 7 месяцев назад
የኔ ጢየቄ ሁሉም ሴት ረመጠን ታፈጥረለች ቢትበለም በትበለም በአዪድ ሚክናት የንን ቃድመን መፆም ኢንችለለን ዎዪ በቃጥታ ኢንዴት ኢንደ መገኛቻዉ አለቅም
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 6 месяцев назад
ustazochachin Alah Edimayachihun yarzmaln
@hayiriaahmed70
@hayiriaahmed70 7 месяцев назад
ፖሊሱ ሙስሊም ነው ሰጥታውን ለማስከበር እዚያ ቦታ ይላካል ምን ማድረግ አለበት ?
@Halima-ls7bk
@Halima-ls7bk 7 месяцев назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሱቷዝ ጀዛከላህ ጥያቄ አለኚ አድሴት በረመዷን ባሏአስገድድዶ አላህንፍራ እተቂላህ እያለቺዉ ተገናኛት ቀዷዉን ሳታወጣ ረመዷን ደረሰባት እናም ባልፍም መጦም አቺልም አሁን በስደትላይ ናት ምን ላርግ ያድረመዷን ብቻ አደለም 2 ነዉ
@Ggg-yi1hy
@Ggg-yi1hy 6 месяцев назад
ማሻአላህ ኡዝታዞቺ አላህ እድሜና ጤና ሰላም ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@zainzain-en3qb
@zainzain-en3qb 5 месяцев назад
ጀዘኩሙለሁ ኳይረን አለህ ረዢም ኢድሜ ከጤነ ጋ ይስተቹ የረብ
@DbbrHed
@DbbrHed 7 месяцев назад
አላህሐቀኛዉንመገድይምራንያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@halimamohammed8918
@halimamohammed8918 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ። ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን። አሜን።
@tesfayetechane7717
@tesfayetechane7717 6 месяцев назад
አንተ ኡስታዝ እስላምና ክርስቲያን አብረው አይኑሩ ማለትህ ነው ለመሆኑ ሙስሊሙ በሣውዲ መኖር አቅቶት ወደኢትዮጵያ ተሠዶ በኦርቶዶክስ ሐገር ኢትዮጵያና ክርስቲያን ንጉስ ኑ እዚህ ኑሩ ተብሎ ስለተፈቀደላቸው ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሙስሊሞች መኖር ችለዋል።ይህን ውለታ መካድ ውለታ ቢስነት አይደለም ወይ? ከወሎዬ ይህን ክህደት አንጠብቅም ኢትዮጵያን ለመበታተን መሐከለኛው ምሥራቅ በመማርህ ይህን መርዝ ትረጫለህ ፈጣሪ አንደበትህን ይቆልፈው።
@KhabibYesuf
@KhabibYesuf 6 месяцев назад
ምኑ በግ ነህ ሃይማኖታዊ ጉዳይ ነዉ በደንብ ስማ ፋራው
@yusufhassen4291
@yusufhassen4291 7 месяцев назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸሁና
@fasilfasil2144
@fasilfasil2144 7 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ጥያቄ ነበረኝ ስልካችሁ አይሰራም
@SemiraMohammedali
@SemiraMohammedali 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እሥልምናችን ደሥ ሢል
@HayaAth-x4y
@HayaAth-x4y 6 месяцев назад
Masah Allah ❤❤❤❤❤❤ jezakalallah
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ. 🎉 አላህ ይጨምርለች 🎉
@SeidMuftatamami
@SeidMuftatamami Месяц назад
መሸአለህ ሸሀችን አለህ ረጅም እድሚነ ጤነ ይስጦት
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 7 месяцев назад
ላይክክክክክ ሸር ያጀመአ
@hayatilyas5407
@hayatilyas5407 7 месяцев назад
አሏህ እድሜውትንያርዝምልን
@madiiyoutube2926
@madiiyoutube2926 7 месяцев назад
አሏህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያረብ
@KidmaTv1
@KidmaTv1 6 месяцев назад
Maaashaa allah ❤❤
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 5 месяцев назад
Jzaklahehii wdohe🙏🙏🙏🙏😍
@ssuw4570
@ssuw4570 6 месяцев назад
በጠም ደሲ ይለል በተለይ ሲለ ተወሂድ ማሰተማረቹ ጀዘ ከአለህ ኸይረን
@AdemSeid-mm8iw
@AdemSeid-mm8iw 7 месяцев назад
መሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜን ይስጣችሁ
@AHMEDMOHAMMED-fg9wc
@AHMEDMOHAMMED-fg9wc 6 месяцев назад
Jzk keyra
@MissSikera
@MissSikera 7 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ እዲሜና ጤና ይጥል
@BhdbxxbuBhxx
@BhdbxxbuBhxx 7 месяцев назад
Mash alah
@cgf8399
@cgf8399 7 месяцев назад
አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስላምጀዛከላሁኸይርኡስታዞቻችን አላህይጠብቃችሁያረብአላህረዥምእድሜይስጣችሁ ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉
@نهه-ذ3س
@نهه-ذ3س 6 месяцев назад
ማሻአላህ ሸክያች አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት
@rozaroza4288
@rozaroza4288 7 месяцев назад
ባንክ የተቀመጠ ገንዘብ ዘካ ይዋጅብበታል ወይ
@elyastahero7113
@elyastahero7113 7 месяцев назад
Mash ALLAH
@hussenmedanit6941
@hussenmedanit6941 6 месяцев назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ጃዛከሙሏህ
@SeadaWerku-d8g
@SeadaWerku-d8g 6 месяцев назад
ያአላህይጠብቀንከሸረክያረብ
@meramamera6810
@meramamera6810 7 месяцев назад
Aslamualykum werahmetulahi webrerekathu mashallah mashallah mashallah
@nuradinmusa6714
@nuradinmusa6714 7 месяцев назад
Jezakalahu. Kheyr
@user-Manatube
@user-Manatube 7 месяцев назад
بارك الله فيكم
@Song-Ram
@Song-Ram 6 месяцев назад
የምታቁ መልሱልኝ ወዱ አርጌ ብልቴን ብነካ ዉዱኤዬ ይሰበራል ወይስ እንዴት ይታያል ?
@NaimaMohammed-q9w
@NaimaMohammed-q9w 6 месяцев назад
አላሁአእለም ይፈታል ብለዋል
@KakaBaba-m6h
@KakaBaba-m6h 7 месяцев назад
M.allah DR.
@HoussinAhmed-bm9cu
@HoussinAhmed-bm9cu 7 месяцев назад
ማሻ አላህ❤❤❤
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 6 месяцев назад
አስ ወረ ወበ አህለን ወሳህለን ያኡስታዙና ጀዛከላህ ህይር
@rahmarahma6937
@rahmarahma6937 6 месяцев назад
ማሻአላህ ረጂም እርሜ ከጣናጋር አላህ ይስ ጣችሁ
@saudah8298
@saudah8298 7 месяцев назад
ያርብ ሸሠይድ አሕመድንም ተሾሎቸው ተናተጎንቁመውየምናይ ያርገን ያርብ በዱአ አስባቸው ❤
@b.6015
@b.6015 7 месяцев назад
አሚን አሚን ያረብ
@MominaAli-ge4mk
@MominaAli-ge4mk 7 месяцев назад
አሚንያረብ
@NaimaMohammed-q9w
@NaimaMohammed-q9w 6 месяцев назад
አሚን ያረብ አላህይድረስላቸው
@SitraMusa-b4z
@SitraMusa-b4z 7 месяцев назад
Jazaakum Allahu keyran Kaaliquun idmee keessan nuuf haadheeressu dhala isin eddo buutu Rabbi nuuf haalatu :: Garu ya ustazota keenya maali kara a wallagga baha kana hin deemtan isin musliima meeqatu isin eeggata As wer web
@ibrahimibro-ov4ej
@ibrahimibro-ov4ej 6 месяцев назад
አሚንአላህይጠቡቃቹ
@Chram-b1k
@Chram-b1k 6 месяцев назад
,ማሻአላህ አላህ ይጣበቅች-🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌾🍃🌹🌹🥀🥀
@AminaAbdullah-s1e
@AminaAbdullah-s1e 7 месяцев назад
ዋለይኩም ሰላም አህለን ሼሃችን አላህ ይጠብቅልልን ማሻ አላህ አሚንን
@አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@የስማኢልእናየሰአዲቲዩብ
መሻአላህኡስታዝጀዛኩምአላህከይር
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 6 месяцев назад
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ጀዛኩም አላህ ከይር
Далее
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Просмотров 2,1 млн
ምርጥ ደአዋ ደስየምል
5:42
Просмотров 7 тыс.
OYUNCAK DİREKSİYON İLE ARABAYI SÜRDÜ 😱
00:16
Просмотров 2,1 млн