Тёмный

ፈታዋ (ጥያቄና መልስ) ፕሮግራም ||በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር 

Sheikh Mohammed Hamiddin official  ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#harun #sheikh #ethio #religion #minber #daewa #ethiopian #tefsir #ethiopia #islam

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 92   
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 11 месяцев назад
ማሻአላህ ሀሠን በላይነህ ከመሻሂኮች ጋር ሥትቀመጥ። አነጋገርህ ሥራህ አቀራረብህ ትልቅ ለዛ ያለዉ ነዉ አላህ ይባርክልህ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 11 месяцев назад
ማሻአላህ ኡስታዝ ሀሠን በላይነህ ሥጠፋ አሥቤ ነበር ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል ሀገራችን ሠላም ሥለሌ ነው በጣም የሠጋሁት
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 11 месяцев назад
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጀዛኩምላሁ ኸይር
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 11 месяцев назад
ማሻ አላህ አብራችሁ ስላየሇችሁ ደስ ብሎኛል የመካነ ሰላም እቁወች
@ttww9470
@ttww9470 11 месяцев назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 11 месяцев назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 11 месяцев назад
ጄዛከላህ ኸይር
@Maisa-u5k
@Maisa-u5k 11 месяцев назад
አህለን የኛተናፋቂ ኡስታዞቻችን
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
ወዲም አሰን በላይ የጠፉተህ ነው ማሻአላህ ዳአዋ ቲቢላይ በመስራትህ ደስ ብሎኛል ቀጥል በዚሁ
@salasala5700
@salasala5700 11 месяцев назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ዶክተር ሼይኽ እንዲሁም ኡሰታዝ ሀሰን በላይ
@mulukajubdi1122
@mulukajubdi1122 11 месяцев назад
Mashalah ustsz
@umuebrahimumusemira1607
@umuebrahimumusemira1607 11 месяцев назад
ማሻአላህ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 10 месяцев назад
ጀዛኩም አላህ ከይር
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 10 месяцев назад
Mashallhe
@kayriakairia8086
@kayriakairia8086 11 месяцев назад
ሸህአላህይጠብቁሁያሮህማንያርብ
@nurdinali5957
@nurdinali5957 11 месяцев назад
ማሻአለህሁሉምይማርበታልአላህያቆያችሁ
@etopyaytopya7358
@etopyaytopya7358 11 месяцев назад
አህለን ጀዛኩም አላህ ኸይር ውድ ኡስታዞቻችን
@ShemsiaAbdella-rw4gs
@ShemsiaAbdella-rw4gs 11 месяцев назад
ጀዛኩሙሏኸይር አሏህ ይጠብቃችሁ
@aydasebere613
@aydasebere613 11 месяцев назад
የድምፅ ጥራት ይጎለዋል ብስተካከል beterefe masha Allah ketlubet
@mdibintali9604
@mdibintali9604 11 месяцев назад
ጀዛከሏሁል ኸይር ኡስታዛችን ✅✅✅📗📗
@qader6010
@qader6010 11 месяцев назад
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ሼሀችን
@Toybayoutube-t5b
@Toybayoutube-t5b 11 месяцев назад
አህለን ሸይኹና ኡስታዝ ሀሰን በላይነህ ከስንት ግዜ ቡሀላ ወደ ሚዲያ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
@kedirabdulkadir208
@kedirabdulkadir208 10 месяцев назад
جزاكم الله خيرا يا شيخ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 11 месяцев назад
ሼር አድርጉ ሰብ አድርጉ
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r 11 месяцев назад
አሏሁመሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 11 месяцев назад
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@Sofiya45-fk7oy
@Sofiya45-fk7oy 10 месяцев назад
አላህ ይጠብቅልን
@Tube-fc8iz
@Tube-fc8iz 11 месяцев назад
መሻላህ፣ጀዛካላህ
@huwaviy5859
@huwaviy5859 11 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም
@KadirShmsdin-we4bf
@KadirShmsdin-we4bf 11 месяцев назад
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ❤❤❤🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AishaMoh-yl4tu
@AishaMoh-yl4tu 11 месяцев назад
አሰላሙ አለይከም አሏህያቆይል ከአፊየጋር ኡስታዙና ዱአድርጉልን አሏህ ሀገራችንን ሰላም እዳደርግልን
@rcaa6302
@rcaa6302 11 месяцев назад
Masha.allah.
@arabia1239
@arabia1239 11 месяцев назад
ያርብ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 11 месяцев назад
Jzkumullah shek Dr Mohammad Hamiden Thank you for sharing your knowledge 🙏🙏🙏
@ZeynebMussa-q8r
@ZeynebMussa-q8r 11 месяцев назад
ሰ ወ ወ ወ በኮሜት ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል ወይ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ የስጦት
@MominaAli-ge4mk
@MominaAli-ge4mk 11 месяцев назад
አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱ. በዝህው ቀጥሉ ተፍሲርም ፍትዋም. ሸህአችን ጀዛሉምአላህይር ሽህ. እታዝአሰንበላይነህ. አላህይጠብቃችሁ ሁላችሁንም. የትናችሁ. ውድ የሙስሊምእህትወድሞቸ ኑድናችንንእንማር. ከማይጠቅመነግርላይግዜችንን. አናቃጥል. ላይክ. ሽር እያረጋችሁእናሳድገውይህንቻናል
@semeredinmohammed436
@semeredinmohammed436 11 месяцев назад
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 11 месяцев назад
ይሰማል
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 11 месяцев назад
ዋአሌኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@زمزممحمد-ك2ع
@زمزممحمد-ك2ع 11 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 11 месяцев назад
ድምፅ ያስተጋባል
@zaynavazaynab1706
@zaynavazaynab1706 11 месяцев назад
ዋለይኩሞአሰላምወራሕመቱላሒወበረካቱጀዛከላሕሕይርቀጥሉበትበቱልንጠክሩልንእኝበሰማነዉአላሕተጠቃሚያርግንኢሻአላሕባላሕፍቃድእንጠብቃቹአለን
@Cookingfood-g9n
@Cookingfood-g9n 9 месяцев назад
MASHA Allah
@yasminmamhdeibraihm1013
@yasminmamhdeibraihm1013 11 месяцев назад
Thanks
@HanuniHussein
@HanuniHussein 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@hussenaliseid5351
@hussenaliseid5351 7 месяцев назад
صل الله عليه وسلم
@Aነኝሙስሊሟ
@Aነኝሙስሊሟ 11 месяцев назад
Walykum salam warhimatulah
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 11 месяцев назад
Wlkum selam werahmtulahi webrkathu jezakumulahu heyrn ustaz hasseb belayneh teftowal beslam yehon allahe yetbkachehu
@moryamabdul.g2415
@moryamabdul.g2415 11 месяцев назад
አህለን
@alilema
@alilema 11 месяцев назад
👍👍👍👍
@NameA-q5c
@NameA-q5c 11 месяцев назад
Behawala birr masgebat besheriawu endet ytayal
@rehimamussa3970
@rehimamussa3970 11 месяцев назад
ወአ ወራ ወበ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 11 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopia5992
@ethiopia5992 11 месяцев назад
እኔጥያቄ ነበረኝ ኮመንቶች ካወቃችሁ ንገሪኝ #የጥቢ ወንድም ሀጅ ነብይ አይሆንም ይህን አውቃለሁ ነገር ግን የእህቴ ልጅ ስትወልድ ከእናቴጋር ነበር እን የወለዱት አብረው ጠቡ ልጆቹ በጥቢም ወንድሙ ነው በዝምድና አጎቱ ነው #ግን ለእኛ ለእህቶቹ የእህታችን ባል ለወንድማችን አባቱ ሆነ ማለቴ ሚስቱ በጥቢ ከልጂ ጋር ስለጠባ #እኛስ ሀጅ ነብይ ይሆንብናል እንደ የእህታችንን ባል
@saadas9954
@saadas9954 11 месяцев назад
ስልካቸውን ውሰጅና እስኪ ጠይቄቸው እህት
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🤲🤲🤲
@አቡመሀመ
@አቡመሀመ 11 месяцев назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته يا شيخ الله يحفظك لكن لماذا انقطع القناة الثاني يعني قناة الدعوة انا تتابع النحو والفقه والحديث بهذا القناة
@jamila3850
@jamila3850 11 месяцев назад
እኔበምንልጠይቅ በአላህ
@munaali2129
@munaali2129 11 месяцев назад
It’s very distracting taking questions in the middle of the show, it’s better to take the questions prior to the show. Allahu Aalam
@maryem9100
@maryem9100 11 месяцев назад
ማሻአላህ ዉድ ኡስታዞቻችን እድሮዉ ባድ ሁናቹሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቃችሁ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 11 месяцев назад
☝️🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇪🇹
@yegnatubeh1626
@yegnatubeh1626 11 месяцев назад
እስቲ ፈቱዋ በምንድነው ሚጠየቀው መጠየቃ ሊንክ ወይም ቁጥር አስቀምጡ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 11 месяцев назад
ላይቭ ሲገቡ ቁጥራቸውን ወስደሽ ድውዪ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 11 месяцев назад
ቭድዮው ለይ ተቀምጦወል ገብተሽ እይ
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep 11 месяцев назад
@@zaynadnshukrie754 👍👍👍👆
@ttww9470
@ttww9470 11 месяцев назад
ቪድወ ላይ ኮ ቁጥረ አለ
@umuadib3475
@umuadib3475 11 месяцев назад
Aslamualkum
@sgffsq9586
@sgffsq9586 10 месяцев назад
የሚደዉሉት የድምፅ ጥራት የለዉም ይስተካከል
@suadjemal4689
@suadjemal4689 11 месяцев назад
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@ramzia3457
@ramzia3457 11 месяцев назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡስታዝ ሀሰን በላይ በሰላምነው የጠፋሀው ወይስ የቆየ ቢዲዮነው ግን ጨርሼ አላዳመጥኩም ስኮምት
@hawamohammed7570
@hawamohammed7570 11 месяцев назад
As we wb yajema mech new online dawa TV alfetaw program yemekerbew ken ena seat be Ethiopia akotataer ebakachu teyakie nebereg tebaberug sedewel selku switch off new yemelew.
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 11 месяцев назад
ጥያቄ እና መልሱ ግን በ መልክት ቢሆን ስልኩ ሌላዉን መልስ እያቋረጡት 😔
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 11 месяцев назад
Hur mår du ustazuna ?
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
ጥያቄአለኝ አዲባል ሚስቱን ያለምንም ምክንያት እንፋታቢል ይችላል
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 11 месяцев назад
አህለን ዑስታዝ ሀሰን በላይ ነህ. ምነው ዩቱብህ ላይ ጠፋህ ? በሰላም ነው ?
@مكتبنقليات
@مكتبنقليات 11 месяцев назад
የድምፅ ጥራት ዬለም
@abuimrana548
@abuimrana548 11 месяцев назад
ሙዚቃ በሸሪያ ይፈቀዳል እስኪ በደንብ አባራሩልኝ ጀዛኩምአላህ ኸይር
@ethiopia5992
@ethiopia5992 11 месяцев назад
ላኢላሀኢለላህ #ይህ እኮ ምንም ማብራሪያ አያስፈልገውም #ሀራም ራሱ ያስታውቃል #ምንም ነገር ባንማር እንኳንን
@ttww9470
@ttww9470 11 месяцев назад
ሙዚቃ ሀራም ነው አላህን እንፉራ
@abuimrana548
@abuimrana548 11 месяцев назад
@@ttww9470 ከአንተ ወይም ካንቺ ፈትዋ አልፈለግኩም
@ZaynabZaynab-w4h
@ZaynabZaynab-w4h 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤😂
@ZaynabZaynab-w4h
@ZaynabZaynab-w4h 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@JamalJamal-py8fn
@JamalJamal-py8fn 11 месяцев назад
አይሰማም
@zeinebmoges8979
@zeinebmoges8979 11 месяцев назад
ድምፅ የለምሳ ከኔ ነው ወይስ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 11 месяцев назад
Masallah Masallah Masallah with you Allah taker you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 11 месяцев назад
Allah gave to you Loing Life
@hussenaliseid5351
@hussenaliseid5351 7 месяцев назад
صل الله عليه وسلم
@fatmah6730
@fatmah6730 11 месяцев назад
አህለን
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
አይሰማም
@Zz-vz2ep
@Zz-vz2ep 11 месяцев назад
አረ ይሰመል
Далее
🛑 በፈትዋ የወደቀው ስልጣኔያችን
1:26:46