Тёмный

ፈጣሪን ቤት ካልሰጠኸኝ አልወጣም አልኩት! ሰይፉ ፋንታሁንን አመሰገነች! 

Maraki Weg
Подписаться 376 тыс.
Просмотров 120 тыс.
50% 1

Subscribe our Channel to get more video
www.youtube.co...
🌐 Our other profiles
▶ Tiktok www.tiktok.com...
⏩Other Related video
◼መጀመሪያ በጣም ከባድ ነበር...በህይወቴ በጣም የተደሰትኩበት ቀን • መጀመሪያ በጣም ከባድ ነበር...በህ...
◼ኮሜዲያን እሸቱ ከትናንት እስከ ዛሬ !!ያልታየው የህይወት መንገድ! • ያልታየው የእሸቱ የህይወት መንገድና...

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 202   
@marakiweg2023
@marakiweg2023 7 месяцев назад
Previous Jerry video on Maraki Weg ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-kUjubrb_oHw.htmlsi=SU3RTkmgjouyHbqD
@malyemalye356
@malyemalye356 7 месяцев назад
🎉
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 7 месяцев назад
ይቺ ልጅ ትክክለኛዋ የአዲስ አበባ ልጆች መገለጫችን ናት እንዴት እንደምወዳት ዘመንሽን ድንግልማርያም ትባርከው❤❤❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 месяцев назад
በጣም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YordanosGashaw-e1t
@YordanosGashaw-e1t 7 месяцев назад
arada nat tmechegnalech❤❤❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 7 месяцев назад
Ewnte new jeriya wddddddddd❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 7 месяцев назад
አንቺን የሰማ መድሃኒአለም ሁላችንም ይሰማን የእረፍት እንጀራ ይስጠን
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 месяцев назад
አሜን ❤❤❤❤
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 7 месяцев назад
Amen 🙏
@EthiopianOrthodox-c4e
@EthiopianOrthodox-c4e 6 месяцев назад
አሜን Amen
@Sintayehu912
@Sintayehu912 7 месяцев назад
በብዛት የእኛ ማህበረሰብ ፊት ለፊት የሚናገር ግልፅ ሰው እንደ ኃይለኛ ነው የሚያየው:: ዞሮ እያማ እና ክፋት እያሰበ ጥርሱን የሚያሳይ ሰው ተወዳጅ ነው :: አይዞሽ ጄሪ እግዚአብሔርን ይዘሽ እራስሽን ሆነሽ ብቻ ኑሪ::
@genettadesse4581
@genettadesse4581 7 месяцев назад
ልክ ነሽ
@elegancy3958
@elegancy3958 7 месяцев назад
ማራኪ ወግ ላይ የነበረሽን የመጀመሪያ ኢንተርቪው ካየሁ ጀምሮ ውስጤ ነው የገባሽው የዋህ እና ግልፅ ነሽ ክፋት እንደሌለብሽ ታስታውቂያለሽ ❤❤❤
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 7 месяцев назад
ማርያምን ያልሽው ነገር በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን ድንግል ደስ አይልም ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 7 месяцев назад
በጣም በጣም ፡ ደስ የምትል ነፃየሆነች በራሷ የምትተማመን ቆንጅዬ ፡ በጣም ነው የምወዳት በርቺ በዚሁ ቀጥይ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰
@Tubesenitube
@Tubesenitube 7 месяцев назад
በጣም ነው የሚሰማን መድሀንያለም አባቴ።የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይገባሀል❤❤❤❤❤ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@senaitelia4267
@senaitelia4267 6 месяцев назад
ጄሪዬ ሰዎች ሐይለኛ የሚሉን ሳይጠቀሙብን ያሰቡትን ከኛ ሳያገኙ ሲቀሩ ነዉ።ውድድድድ ነዉ ማረግሽ❤❤❤❤❤❤
@zubest7326
@zubest7326 7 месяцев назад
ጄሬዬ እኛ የአዲስ አበባ ልጆች በጣም በጣም ነው የምንወድሽ እንዳንቺ አይነት ዘፋኝ በምድር የለም አንቺ እኮ የገባሽ የአ.አ አራዳ ነሽ በናትሽ እግዚሐብሔር በሰጠሽ ድምፅ ገና ገና ብዙ እንጠብቃለን ሀሎ አዲሰ አበባ አዱ ገነት የኔ ናፍቆት ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 7 месяцев назад
የድንግል ማርያም ልጅ የሚሳነው ነገር የለም🙏🙏🙏❤❤❤
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 7 месяцев назад
እኔ የዘፋን ደጋፊ አይደላሁም ግን ደስ ትላለች እኔም እጻልይልሻለው ወደ ጌታ እንድትመላሽ ይህች ዓለም ጠፊ አላፊ ነች እህታችን ዘምረሽ እላፊ ከዚህ ቦሀላ ያለውን ህወትሽን እግዚአብሔር አምላክ ዛሬም ይወድሻል ተባረኪ
@romantakel1326
@romantakel1326 7 месяцев назад
ድምፅሽ ከፍ ብሎ ከወጣም ሃይለኛ ይላሉ! ወይም እየተቆጣሽ ነው ይላሉ ወይም ነገረኛ ናት ይላሉ! ግን እንዳንቺ ያሉ ሰዎች ገር ግልፅ ሆደ ቡቡ ናቸው❤
@mumuye5
@mumuye5 7 месяцев назад
በእውነት ደስ የምትይ ንግግርሽ የማይሰለች sense of Humer ያለሽ ሰው ነሽ። ህብረተሰባችን በራስ የመተማመን ያላትን ጠንካራ የሆነችን ሴት ሃይለኛ ብሎ በመጥራት የመሳሳት ነገር አለ በራሴ የሚደርስብኝ ነው። የምትሽኮረመም የምታፍር ጨዋ የማለት አለማወቅ አለ በውጭ አገር ተናግሮ የማያረካ ሰው እንደደካማ ነው የሚቆጠረው ባህልን ወግን ስርዓትን በጠበቀ ጥንካሬን እንደዚህ ማሳየት ከብዙ ሴቶች ቢለመድ መልካም ነው።
@mayaye8892
@mayaye8892 7 месяцев назад
100% true
@ዘመንአይሽሬ
@ዘመንአይሽሬ 7 месяцев назад
ጄሪ ገና ብዙ የምትሠራ ልጅ ናት ሃሎ አዲስ አበባ አዱ ገነት የኔ ናፍቆት ....
@Senlaqw123
@Senlaqw123 7 месяцев назад
ድንግል ማርያምን ስጠሪያት አደበትሽ ላይ እንዴት እደሚያምርብሽ አሁንም ሠሚነሽ ኪዳነምህረት በእድሜ በጤና ትጠብቅሽ
@maryamawittarekegn6546
@maryamawittarekegn6546 7 месяцев назад
በስመ አብ ልቧ የህፃን ልጅ ነዉ ❤
@mhmh7628
@mhmh7628 7 месяцев назад
ፈታ ያለች ደስ የምትል❤
@shebawian5074
@shebawian5074 7 месяцев назад
ጀሪዬ እኮ ስወዳት ፣ እድሜ ፣ ጤና ፣ ክብርና ሞገስን ፈጣሪ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ።
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 7 месяцев назад
እሰይ የኔ እህት መጀመሪያ ጤናዬን ማለትሽ ሁሉ ትርፍ ነው ካለጤና እኔማ በጤን አሳድሮ ምስጋና በጤና ደሞ አውሎ ስብስብ ሲያደርገን ምስጋና ከዛ ሕይወት ይቀጥላል!!!
@Rasdashen1
@Rasdashen1 2 месяца назад
ስለ አዲስ አበባችን የዘፈንሽልን ባለውለታችን ነሽ ፡ We really owe you - " ሀሎ አዲስ አበባ ፣ አዱ ገነት ፣ የኔ ናፍቆት "
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 7 месяцев назад
ተዉ አተልጅ የመቅደስ ፀጋየን አስጎበኘን ማነዉ ግን እደኔ ማየት የሚፈለገዉ አቅርብልን በሉት
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 7 месяцев назад
መቅደስ ፀጋዬ ከቤተሰቦቸ ጋር ነው እምኖረው አለች እኮ ቤተሰቦቾ ደግሞ መጎብኝትን አይፈልጉም ይሆናል
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 7 месяцев назад
@@tube-bp7ew ነዉ እንዲ አላዉቅም ነበር አመሰግናለሁ
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 7 месяцев назад
ፍቃደኛ ካልሆነች ችግር
@ethiopiaethiopia8568
@ethiopiaethiopia8568 7 месяцев назад
ምን ያደርግልሻል የሰው ነገር ለማየት የምትጏጉት ነገርስ ሆሆሆ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 7 месяцев назад
@@ethiopiaethiopia8568 የኔ ዉድ የህዝብ ነን ይሉ የለ ክክክክ
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 7 месяцев назад
ማራኪ ሥራኽንም ይባርክልኽ ጥሩ ጥሩ ትምህርት የሚሠጥ የተለያዩ ስለምታቀርብ እመሠግናለሁ!!!
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 месяцев назад
በዚህ ድምጽ እንድትዘምሪበት እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ❤
@hagere1638
@hagere1638 7 месяцев назад
Jerry ሀይለኛ ሳይሆን ጠንካራ ነሽ እወድሻለሁ በርቺ
@merondejene1579
@merondejene1579 4 месяца назад
ጄሪዬ የኔ ምስኪን ግልጽ ነሽ ምስኪን አንዳንድ ደመ መራራነት ስላለ ነው እኔ የማቅሽ ወደቦሌ አንድ ቤት ስት ዘፍኝ ነው ትዝ ካለሽ እን ጌትዬ ቦዲጋርድ የነበሩበት ቤት ወድሽ ነበር በርቺ አንቺ ጀግና ነሽ
@sudansudan2790
@sudansudan2790 7 месяцев назад
እውነት ነው መመሰከር አለበት ,እኔም እንዳንችይ እንድመሰክርለት ባበቃኝ የኔ ጌታ 🙏
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 7 месяцев назад
ጄሪዬ የምትወጂው መድሃኒዓለም አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ፣በብዛት ፊት ለፊት የሚናገር ግልፅ ሰው እንደ ኃይለኛ ነው የሚታየው::ሁሉን በሆዱ ይዞ ጥርሱን ብቻ የሚዯሳይ ሰው ቻይ ይባላል፣ ጄሪ እግዚአብሔርን ይዘሽ እራስሽን ሆነሽ ብቻ ኑሪ:: የሚገርመኝ ነገርሽ ግልጽነትሽና ቀለል(simplicity) ማለትሽ ነው ; የጓደኛሽን አይንአዲስ በረከት ነፍስ ይማር፣
@pink9212
@pink9212 7 месяцев назад
When women are successful people said she is HAYLGA but this is big mistake. Women can be hard worker and independent.
@SinaKifle
@SinaKifle 7 месяцев назад
ደስ ስትይ ጄሪዬ ግልጽነትሽ🤩
@eskayem4869
@eskayem4869 7 месяцев назад
ጄሪዬ ሃሎ አዲስ አበባ እንወድሻለን
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 7 месяцев назад
ሃሎ አድገነት አ/አ በጣም ነው የምወድሽ ❤ድጋሚ ስላየውሽ የአራዳ ልጅ አዲስ ዘፈን ማውጣትሽ አላወኩም ነበር አዳምጣለሁ መቼም እንደ ሃሎ አ/አ ይሆናል ?🎉🎉🎉🎉
@meaza2149
@meaza2149 7 месяцев назад
ጄሪዬ የኔ ግልጽ ዘፈን አልወድም ግን አንቺን እወድሻለሁ ❤
@seyatube5967
@seyatube5967 7 месяцев назад
በጣም ምወደው ሙዚቃ። ያዲሳባ ልጅ መሆን ሰላም🙏🎉
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Luna23official
@Luna23official 7 месяцев назад
ጄሪ ፈቷ ነው ሀይለኛ የሚያስመስለት እንጂ ሀይለኛ ኣትመስለኝም ።እንዳለቺው ነው ኣንዳንድ ሰው ፊቱ ሳቂታ መስሎ ሀይለኛ እና መሰሪ ሰው አለ። ኣንዳንድ ሰው ይመርርበታል። እንጂ ሚስኪን ትመስለኛለች ይመችሽ ።
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 7 месяцев назад
እውነትሽን ነው እኛ ኢትዮጵያን ያለብንየንሮ ጫና ይዞ በቦቅስ ሲጠልዘን እዴት ብሎ የፈካ ፊት ይታይብን ብለሽ ነው ሰሜን ያለ ገበሬ ሲያርስ ከድንጋይ ጋር ሲታገል መች እየሳቀ ያርሳል ብለን ብንል የዋህነት ነው ባንፃሩ ወደቡብ ያለ አርሶ አደር ብንወስድ ምቹ መሪትና አፈር ለእርሻ ምቹ ስለሆነ ፊታቸው ላይ ሳቅና ፈገግታ አይለየውም አህን ላይማ ያችው ጪላንጪል ፈገግታችን ጠፍቶ ማረን ብለን ወደፈጣሬ እንቅረብ
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 7 месяцев назад
ግልፅ ስከሆነች ይሆናል ሀይለኛ የሚሉዋት
@AffectionateDimSum-rj8cd
@AffectionateDimSum-rj8cd 7 месяцев назад
መቅደስ ፀጋዬ እና መሠረት መብራቴን በናትህ ጋብዣቸዉ በነሱ ላይፍ እስታየል ልዝናና❤❤❤❤❤
@SamrawitBehaylu-mr1mh
@SamrawitBehaylu-mr1mh 7 месяцев назад
ብታወሪ ብታወሪ የማትጠገቢ ነሽ እኮ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 7 месяцев назад
ጄሪዬ የኔ የዋህ ግልጽነትሽን ቅንነትሽን እንዴት እንደምወድልሽ አምላክ ይጠብቅሽ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 7 месяцев назад
የጄሪ ቻናል ላያ እየገባን እንስማላት አልበምዋን እህት ወንድሞች ግልፅ ንፁ ናት
@menshafedlu7295
@menshafedlu7295 7 месяцев назад
እሺ የኔ ቆንጆ አሁን ነው ምሰማላት አንቺ ግን ስለቀናነትሽ❤❤❤❤
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 7 месяцев назад
@@menshafedlu7295 😍🙏
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 7 месяцев назад
ይህን ላደረገልሽ አምላክ በመዝሙር ፣ነበር ማመስገን እህት አለሜ
@tadia7796
@tadia7796 7 месяцев назад
የኔ እህት ከምስማው ከምትናገረው ተነስቼ ይህንን አስተያይት ብሰጥ ግልፅ አማኝ ታታሪ ጎበዝ የሴት ቁንጮ ንሽ ሃይለኛ የሚለው አንቺን አይወክልምና ቦታ እእትስጪው አልሰጠሽውም ደግሞ ጎበዝ አንዳድ ሰው ቶሎ መደረብ ይወዳል ነግ በኔ አይልምና እህቴ በርቺ ባለቤትሽንም ልጅሽንም ይባርክልሽ ሰላምና ጤናም ይስጣችሁ በርቺ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 7 месяцев назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@MekdesErmias-hs9yy
@MekdesErmias-hs9yy 7 месяцев назад
How I love her ❤❤ she’s open
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 7 месяцев назад
አይዞሽ ጄርዬ የጓደኛሽ የአይንአዲስን ነፍስ ፈጣሪ በመላዕክት እቅፍ በሰላም ያሳርፍልሽ!!! 🙏🙏🙏 በዚህ ዘመን ያልሽውን አይነት መልካም ጓደኛ ማግኘት ከባድ ነው። ከልጅነት እስከ ዕውቀት ለፍተሽ ተሯሩጠሽ ያገኘሽውን ሁሉ መድሃኒያለም ይባርክልሽ! አንድ ልጅሽ ሺ ይሁን ! እንደ እናት "ያድርሰው!" 🤲 ብለሽ የምትመኚለት ስኬት ያድርስልሽ! ቀናነትሽን ይቅር ባይነትሽን አፅንቶ ከአንቺው ጋር ያኑርልሽ! 🙏🙏🙏
@wineywelde3367
@wineywelde3367 7 месяцев назад
Wow Jerry ur are smart lady ❤
@HannaLegesse-w3q
@HannaLegesse-w3q 7 месяцев назад
ፕሮግራምህን ሰወደዉ አንተ እራሱ አሜሪካዊ ነዉ የምትመሰለዉ ለማንኛውም የ ቦርጩን ነገር አሰብበት፡ጀሪየ ሰወድቪ የድሮ ትዝታ አለብኝ ሀበቫ እየሰራቪ፡❤❤❤❤
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 7 месяцев назад
አይዞሽ እኛም እኮ እንሄዳለን ቀናችን ሲደርስ ማስታወስሽ ግን በጣም ደስ ይላል እኛ እኮ የነበርንበትን ስንረሳ ነው እንጂ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤
@seada9327
@seada9327 7 месяцев назад
ጄሪየ ፈንድሻ ስወዳት❤
@ashagriegetnet470
@ashagriegetnet470 7 месяцев назад
Thank you Geri for your transparency
@YeshimebetGemechu
@YeshimebetGemechu 6 месяцев назад
ስወድሽ ጄሪዬ ❤❤❤
@zufnea2955
@zufnea2955 7 месяцев назад
አንችን የሰማ ጌታ ለኔም ይስጠኝ❤❤❤
@beltebelte9575
@beltebelte9575 7 месяцев назад
ያመነ የተጠመቀ ይድናል ጀሪየ ይመችሺ ልበ መልካም የዋህ ተወዳጂ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤❤
@መቅዲ-ጘ3ደ
@መቅዲ-ጘ3ደ 6 месяцев назад
ጄሪዬ ትመችኛለሽ ያራዳልጅ
@eritrealove7981
@eritrealove7981 7 месяцев назад
ከመጀመርያ ሲጀምር ጀምሮ እከታተለዋለው፡ በተለይ ከወላጅ ኣባት ጋራ ያደረከው ወግ በጣም ተመችቶኛል። በርታ ወንድማችን። ይህችን ውፍረትህን ግን ኣስብበት ሸንቀጥ በል ብዙ እንድትሰራ። ይመችህ።
@BahaftaUtipia
@BahaftaUtipia 3 месяца назад
ጎበዝ የእግዚብሔር ምስጋና አይለያትም ጎበዝ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 7 месяцев назад
እግዚሐብሔር ብርክ ያርግሽ የለፋአሽበት ይባርክልሽ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 7 месяцев назад
ስወዳት እኮ ግልፅነቷን ስወደው
@አሰለፍ
@አሰለፍ 7 месяцев назад
መድሐኒያለም አብዝቶ ይባርክሽ በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 7 месяцев назад
ግዞዬ መሰረት መብራቴን አስጎብኘን ተው❤❤❤❤
@21MarYam
@21MarYam 7 месяцев назад
ጄሪሻ መልካም እድል ይግጠምሽ ❤
@jebessakidist5181
@jebessakidist5181 7 месяцев назад
Hulem des yemitey gobez ena chewa nesh betam new mewedish ❤❤❤
@selamselam3065
@selamselam3065 7 месяцев назад
ጄሪዬ።።። ውድድድድ
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 7 месяцев назад
ጂሪዬ ጠንካረ ሴት ነሽ ❤
@s0lomon150
@s0lomon150 7 месяцев назад
ጄርዬ እንወድሻለን አዲሡን ሙዚቃሽን እየኮመከምን ነው ❤❤❤❤
@beleteeshet2185
@beleteeshet2185 7 месяцев назад
እውነት ነው ካለመድየ ምን አለንንን🙏ግዝሽ ጀሪ ምችት ይበላችሁ አቦ
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 7 месяцев назад
በርታልን ወንድማችን ማኪን የሚወድ 👍👈
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 месяцев назад
ጄሪዬ በጣም ግልጽ ነሽ ::🙏🏽👏🏽👍🏽❤️🥰
@YordanosGashaw-e1t
@YordanosGashaw-e1t 7 месяцев назад
Glts yeminager sew aylegna new yemibalew. yene wed enwedshalen❤❤❤❤
@kewakebit
@kewakebit 7 месяцев назад
Guys pls support her by watching her new music. She is honest and not hailena. ❤
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 7 месяцев назад
ጄሪዬ በጣም ነው ምወድሽ ምትመቺኝ
@samrialem1917
@samrialem1917 7 месяцев назад
Yena enat yena nigus alechew endi new mist mehone ❤
@anurye
@anurye 7 месяцев назад
ሀሳብሽ በጣም አስተማሪ ነዉ እና አመሰግናለሁ
@messiessi3635
@messiessi3635 7 месяцев назад
ጄሪዩን ስወዳት❤❤❤
@tiegsttadesemekuanint8793
@tiegsttadesemekuanint8793 7 месяцев назад
Are absheri Jerrye yemechish😍🥰💚💛❤
@user-gu7du4ty7y
@user-gu7du4ty7y 7 месяцев назад
በጣም ነው የምወዳት ጠንካራ ናት
@richterrosa7277
@richterrosa7277 7 месяцев назад
Jarey bitam yewah set mohonsh yastawekal yrada lij Atsmachew endna haylna nich yeblushe ❤
@HaymanotAyele-i5r
@HaymanotAyele-i5r 7 месяцев назад
የእውነት ሰው ነሽ ግልፅ ነሽ ደስ ስትዪ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 7 месяцев назад
ጄሪ ደስ ስትይ እንኳን ጀስ አለሽ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 7 месяцев назад
Jerya admachen akebershi hezben yemimeten sera selseteshin klbe enamesgenalen ❤❤❤❤❤❤enwodeshalen
@MenbereSelase
@MenbereSelase 2 месяца назад
የኔ ውድ ጄሪዬ ሥወድሸ የኔ ጀግና❤❤❤❤
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 7 месяцев назад
Adeis birw menew jerye Abeba gezethe mehede neberbhe gzen mabrtate neberhe lemjawm ekwen dese Alehe yemtadeg lje nehe ❤❤❤❤
@etsewonde5181
@etsewonde5181 7 месяцев назад
yene konjooo embirhan atileyish awo emebirhanini amino mani yafere ale kibir lefetariye enat le embirhan keliguwa ga lemitamaliden
@Mihiret2241
@Mihiret2241 7 месяцев назад
ደስ ስትል ፈታ ያለች ይመችሽ🎉❤❤
@sintayehugetachew9231
@sintayehugetachew9231 7 месяцев назад
አሁንም በጤና በደስታ ይጠብቅሽ መድኃንኡዐለም::
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 7 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የእውነት ደስ ብሎኛል204 ሺ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 7 месяцев назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Месяц назад
ፈታ ያለች ግልፅ ናት🎉🎉🎉🎉🎉
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 7 месяцев назад
የዚች ሴትዬ ከንፍራ ግን ❤❤❤❤
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 7 месяцев назад
ከሳራ ቲ ጋር አብራችሁ አንድ ክሊፕ ስሩ
@alemayehumekuria
@alemayehumekuria 6 месяцев назад
የማርታ አፈወርቅን ስራልን
@raheleshete7147
@raheleshete7147 7 месяцев назад
Good job bereta
@EdiIsmael-cw3fb
@EdiIsmael-cw3fb 7 месяцев назад
Jarye ehete bethon beye temegnehu telk energy yetaybeshal
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 7 месяцев назад
AMESGAGN NESH AMILAK HULUN YASAKALISH
@YemeserachSema-rj1nc
@YemeserachSema-rj1nc 7 месяцев назад
Yene konjo sewdesh❤
@honeybaby9337
@honeybaby9337 7 месяцев назад
❤❤❤ስወዳት የኔ እናት❤❤
@habeshawinet7350
@habeshawinet7350 7 месяцев назад
ቅመሜ ነገር ናት
@DeresaAbomsa
@DeresaAbomsa 7 месяцев назад
ተመስገን ነው
@addislij3053
@addislij3053 6 месяцев назад
I love her 😍
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 7 месяцев назад
wow love you God bless you
Далее
WHO IS MORE GREEDY?!
00:18
Просмотров 1,2 млн
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
00:24
Просмотров 362 тыс.
How to Install and Use an Adjustable TV Arm
00:18
Просмотров 821 тыс.
WHO IS MORE GREEDY?!
00:18
Просмотров 1,2 млн