Тёмный

ፈጣኑ እንጀራ በ1 ደቂቃ ለመጀመርያ ጊዜ ከፍርኖ ዱቄትውብ አይናማ ለስላሳ እንጀራ ተበጥብጦ ብቻ  

Hayu ሀበሻዊትTube
Подписаться 1,6 тыс.
Просмотров 130
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@hanichotube
@hanichotube 25 дней назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውውው የእናቶች ምቀኛ ትዝ አለኝ ጎበዝ ድባቡ ሲያምር ቡናው እንጀራው ወጡም እየተስራ ነው ምቀኛሽን እጅግሩን ይስርልሽ😂😂❤❤❤❤❤
@fikirmariye
@fikirmariye 23 дня назад
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ሁሉም ነገር እኔምለምሳ ልምጣየሚተርፍ ካለ ለኔም ጭምር
@ሀቢባአራጌ
@ሀቢባአራጌ 22 дня назад
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ በለሟያ በርችልኝ ውደ
@ABLomi
@ABLomi 28 дней назад
ሰላም ለዚህ ቤት እካንሰላም. መጣሽ. በጣምአሪፍ ባለሞያ በርቺቺቺቺ
@salkel8617
@salkel8617 28 дней назад
ሀዩ ማሻአላህ. በጣም አሪፍ ነዉ
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 28 дней назад
አህለንፊክ ውዴ ውካንመጣሽ በርቺ አብረን ወደፊት❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 18 дней назад
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን በሰላም መጣሽ በርች ሰብ አድስ ነኝ ለቤትሽ❤❤❤🎉
@HAyATTuBE-bs7vv
@HAyATTuBE-bs7vv 28 дней назад
ዋውማሻአላህ
@sarahmerfaq7898
@sarahmerfaq7898 28 дней назад
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@naimatube9608
@naimatube9608 28 дней назад
*(የፍቅር በረከት)* *🌷ማፍቀር መውደድ ነው 🌹* መውደድ መተሳሰብ መተዛዘን ነው። መተዛዘን ልስላሴ ነው ። እዝነትና ልስላሴ በአንድ ነገር ውስጥ የተጨመሩ እንደሆነ ያንን ነገር ያሳምራሉ። ንግግሮችንም ያስውባሉ በስራዎችም ውስጥ በረከትን ይጨምራሉ ለጥሩ ውጤት መገኝትም ምክንያት ይሆናሉ። እዝነት የተሞላበት የለሰለስ ፍቅርን መዋደድን አላህ ይረዝቀን!
@magnificentlife237
@magnificentlife237 28 дней назад
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አባሻዬውዴ በርቺ አሪፍነው❤ወ🎉🎉🎉🎉❤❤🎉
@yeshiharegwogayehu5152
@yeshiharegwogayehu5152 23 дня назад
ስላም ጢናይስጥልኝ እንዲት ነሽ ስላም ውገኖቸ በርችልኝ ውውጎብዝ ❤❤እጀሽ ይባራክ
@astertbue5632
@astertbue5632 28 дней назад
ሰላም ሰላም ሰላም 🎉🎉🎉like
@BezaFamilies
@BezaFamilies 25 дней назад
Selamshe yubza yene konjo bercilng belala vido eskemngenagn baleshebet semshe yibaza ሰብ መልሽ
@hawawussen
@hawawussen 28 дней назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ አገሬልጅች በሰደት አለም የምትኖር እህቴ ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንም ሰላምያርጊልን ፍቅር አንድነት ያረቢሁላችሁ በዱአ አንረሳሳ ያረቢአገራችን ሰላምያረግልን በቃይበለን❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💛❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ዩቶብ
@ዩቶብ 20 дней назад
አህለን በርቺ ማማየ መልሰኩ
@user-xp6qb4pk2g
@user-xp6qb4pk2g 28 дней назад
ማሻአላህየንቀባጣጣ
@tube6473
@tube6473 22 дня назад
ሰብ መልሽ
@hayatuu
@hayatuu 28 дней назад
ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉዉዉዉ🎉👍👍👍
@aminat-2
@aminat-2 18 дней назад
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته حبيبتي كيف حالك طيبه انا الحمد لله بخير ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله❤❤❤❤❤
@casinhazul
@casinhazul 23 дня назад
ቆንጆ የቺሊ ሾርባ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 28 дней назад
አሰላሙአሊኩም ሰላም ውድ በርቺ❤❤❤
@NejuHomeCookingTube-j1j
@NejuHomeCookingTube-j1j 20 дней назад
Masha Allah gobezi balemiya❤❤❤❤❤❤💐👌
@salkel8617
@salkel8617 28 дней назад
ሀዩ ቆንጆ አቀራረብ. ደስ ይላል
@Habeshawit9
@Habeshawit9 27 дней назад
❤❤
@tube6473
@tube6473 22 дня назад
መሽአላ
@Habeshawit9
@Habeshawit9 19 дней назад
@@tube6473 መልሻለሁ ውዷ
@tgTube-1011
@tgTube-1011 28 дней назад
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ሀዩ አሁን ሞያ አለኝ ሊትይ ባልሆነ ከእንጀራው እኔ የታየኝ ቡና አቆላልሽ ነው በጣም ነው የቆላሽ 😂😂😂😂😂
@Habeshawit9
@Habeshawit9 28 дней назад
አሚን እያልሺ ይቁላሺና😂😂
@semaete
@semaete 27 дней назад
ደምሪኝኝኝ❤❤❤❤
@JameelaJameela-nt1um
@JameelaJameela-nt1um 28 дней назад
😂😂😂😂😂 መስቀላ እሸራ አሯል ወይኔ የፈረደበት ባል አይ ቅናት መሰለብኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@Habeshawit9
@Habeshawit9 28 дней назад
😂😂አቤት ክፍት
@sarahmerfaq7898
@sarahmerfaq7898 28 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እ አች ፈሥ ከከከከከ
@Habeshawit9
@Habeshawit9 28 дней назад
😂😂
Далее
Cute
00:16
Просмотров 3 млн