Тёмный

ፈጣኑ ፒያሳ - ሃገር ፍቅር ትያትር አስገራሚ ልማት , 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour 2024 , Ethiopia [4K] 

zewari walk tour- ዘዋሪ
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages.
----------------------------------------------------subscribe-------------------------------------------------
#Addis_Ababa_Ethiopia_Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit
#Addis_Ababa_DrivingTour
#Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events #City_street_walking
#Ethiopia_Places_To_Visit
#New_York_walking_tour
#Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
#Paris_walking_tour #EBS_TV
#London_walking_tour
#Rome_walking_tour
addis ababa walking tour,walking tour,walking tour 4k,virtual walking tour,virtual walking tours,addis ababa city,addis ababa,driving in addis ababa,addis ababa vlog,addis ababa bole,tour,addis abeba,addis ababa 2023,ethiopia walking tour,walking tour paris,walking tour rome,walking tour japan,walking tour italy,walking tour africa,walking tour philippines,the nyc walking show,walking tour london,walking tour christmas,walking tours
Travel #Addis_AbabaEthiopia__Walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit #Addis_Ababa_Driving Tour
#Ethiopia_Addis_Ababa_Public_Events
#City_street_walking #Ethiopia_Places_To_Visit #New_York_walking_tour
#Japan_walking_tour #Rome_Tour #Seifu_on_EBS #Donkey_tube
#Paris_walking_tour #EBS_TV
#London_walking_tour #Rome_walking_tour
Addis Ababa Close-up
ሆሳዕና በአርያም,ሆሳዕና,ሆሳዕና በአርያም ቅዳሴ,ሆሳዕና በአርያም መዝሙር,ሆሳዕና መዝሙር,ሆሳዕና በአርያም ግጥም,ሆሳእና በአርያም,ሆሳዕና ከተማ,ሆሳዕና ምስባክ,ስብከት ዘሆሳዕና,የሆሳዕና መዝሙር,ሆሳዕና ቲዩብ,ሆሳዕና ወረብ,ሆሳዕና ቅዳሴ,መዝሙር ሆሳዕና,የሆሳዕና ትረካ,ናይ ሆሳዕና መዝሙር,#ሆሳዕና መዝሙር,hosanna ሆሳዕና,ሆሳዕና ምንድን ነው ?,የሆሳዕና መዝሙር በክራር,አርያም,ማርያም,@ቀሲስ ሄኖክ ወማርያም kesis henok weldemariam,ሆሳዕና መዝሙር መጋቢ ስብሐት አለሙ | ethiopian orthodox mezmur hosanna,ሆሳና,ሆሳእና,ሆሳዕና መዝሙር አርቲስት አዲስአለም ጌታነህ | mezmur orthodox ethiopia addisalem getaneh,ethiopian
የዘሪቱ ልጅ
Jon Daniel - Sake Kurfiyaye | ጆን ዳንኤል - ሳቄ ኩርፊያዬ | Ethiopian Music 2024 (Official Video) ጆን ዳንኤል
ethiopian music,ethiopian song,ethiopian music 2024,ethiopian song 2024,jon daniel,jon daniel sake kurfiyaye,jon daniel new music,jon daniel 2024,ethiopian hip hop music,ethiopian hip hop song,ethiopian afrobeat music,ethiopian afrobeat song,ethiopian electro music,ethiopian dance music,ethiopian club music,ethio music,ethiopian love music,ጆን ዳንኤል,jon daniel new song,new ethiopian music 2024,ethiopian new music,new ethiopian song,new ethiopian music

Опубликовано:

 

13 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 13 дней назад
ምድሪቷን አረንጓዴ ያለበሳቹ ሁሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ክብሩን ያልብሳችሁ
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 12 дней назад
እዚህ ቦታ ያለ ልግመት የምትሰሩ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ውለታ ይክፈላችሁ።ምትለግሙ ደሞ በጭራሽ አትለግሙ።❤🎉
@user-us8rv3gt6g
@user-us8rv3gt6g 12 дней назад
ተባረኩ በእዉነት ውብ ነገር ማየት በራሱ ውብ ነዉ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 12 дней назад
ማህበራዊ ሚዲያን እንዲህ ለመልካም ነገር መጠቀም ደስ ይላል❤❤❤
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 11 дней назад
🫡
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 12 дней назад
ተባረክ ደስ አሰኘኸን!!! ለመልካም ሥራህ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤
@rob21112
@rob21112 13 дней назад
Hope we will have Addis Ababa Marathon on this road soon.
@efitib5423
@efitib5423 12 дней назад
❤በእውነት ያምራል good job❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 12 дней назад
በጣም ደስ ይልል እግዚአብሄር ይስጥልን
@user-de2lu6jz8i
@user-de2lu6jz8i 12 дней назад
ለካ ከተሰራ ኢትዮጵያም አውሮፓ ይመስላል ለካ ወንዱ በየጥጉ የመሽናት ልምዱን ቢያቆም ከተማ ንፁህና ፅዱ ይሆናል----
@selamawittegene9626
@selamawittegene9626 12 дней назад
ድንቅ ነው ውድ መሪያችን ምቀኝም ያውራ አንተም ስራ በጥላቻ ይበድ 🤗
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 12 дней назад
ዕድሜ ይስጠን❤❤❤
@babyoryxfnafuwu7222
@babyoryxfnafuwu7222 12 дней назад
best prime minister no time for Unnecessary thing
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 10 дней назад
መቆፍጠንም ጥሩ ነው። ስራው የምንኮራበት ነው። ስላማችንም ላይ እንስራ ።ሀገራችንን የማሳደግ አቅም በጣም አለን።
@militarywatch111
@militarywatch111 13 дней назад
Looks like Scandinavian countries. This is beyond. Still too much people on the streets.
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 11 дней назад
God bless you president Abeye Ahemade and Adanche ababe im glad to see this yashager lege ka Boston
@pearls1626
@pearls1626 13 дней назад
Thanks for the tour! Next time show us the Greek church please!❤
@FaresAli-dc4og
@FaresAli-dc4og 11 дней назад
ኤሄ ቦተ ሲየልቅ እንዴት እንደምየምር አስብኩት ሲየልቅ በአርፍ ሁኔተ ከነ ገለፀው ብትነግርን በጠም አርፍ ነው በርተ ጀግነ ነህ ❤
@monegoncco
@monegoncco 13 дней назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 6 дней назад
🇪🇹🙏🇪🇹 ምድረ ያገር ጠር ሁሉ ፒያሳ ፈረሰች ያላችሁ ሁሉ እሰቲ ወንድ ከሆናችሁ አሁን የተሰራውን ዘግብ!!!!!!! ከአሰቀያሜና ቆሻሻ ከነበረችው ፒያሳ ወደ አውሮፓን ከመሰለችው ከተማ ሰላሸጋገረን የኢትዮጵያ መንግሰትና እግዝያብሔር እናመሰግናለን!!!!!!!!!!!!!!! ትንሸ ቅር ያለኝ ፓርኪንግ ነው ሀሮን ኮምፒተር አካባቢ ፓርኪንግ ቢሰራ በጣም ጥሩ ነው!!!!!! 🇪🇹🙏🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m 13 дней назад
ሀጋራ ፍቅር መንግድ መጀመሪይአልወከዉም ።
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 13 дней назад
ወሬ የማይሰማ ለልማትና ለኢትዮጵያ እድገት የጨከነ ጀግና መሪ ዶ/ር አብይ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Ambassel
@Ambassel 13 дней назад
በየት ሃገር ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ችግኝ እየተከለ ቤት እያፈረሰ አለማሁ ብሎ ሳይክል የሚነዳው? የሚሊዮኖችን መፈናቀልና ሞትን ማን ያስቁመው?
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 13 дней назад
የአሁን ፐሮጀክት አይደለም ብልፅግና ላይ ደረሰ እንጂ ቢሆንም ግን ሀገሩ ስትለወጥ የሚጠላ የለም ግን ህዝብን በትነህ አይደለም ልማት 151 ፋብሪካ ዘግተህ ስራ ፈት ወጣት እንደጉድ ፈጥረህ አይደለም ልማት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 12 дней назад
ፎቅ ላይ መብራት ሰካክቶ ማታ ማታ ከተማ በማብለጭለጭ የሚመጣ እድገትም ሆነ ሰላም የለም።
@selamawittegene9626
@selamawittegene9626 12 дней назад
እድሜልክ ምቀኝ ነት ተቃጥላችሁ መሞታችሁ ነው ምንም ልናረጋችሁ አንችልም አብይ ገና ይነግሳል🤗🤗🤗
@AdmasuAdmasu-ww1xc
@AdmasuAdmasu-ww1xc 11 дней назад
የፒያሳ አራት ኪሎ ፣ ከቦሌ እስጢፋኖስ፣ ከቦሌ መገናኛ እየተሰሩ ያሉት ኮሊደሮች በጣም ደረጃቸውን የጠበቁ ናቸው!!!ከሳር ቤት በቄራ ወሎሰፈር የሚሰራውግን ተመልካች የሌለውና የተልከሰከሰ አሰራል ነው !!! ይሄን ሳይት እንዲከታተል የተመደበ ባለስልጣን ካለ ሀላፊነቱን እየተወጣ አይደለም!!!ለዚህ ማሳያው ኮሊደሩን የሚያቅት ፍሬሞቹ (ጠርዞቹ)በማሽን ባለመስራታቸው የተቸፈቸፉና ሴንተራቸውን የጠበቁ አይደሉም!!!የጠርዞቹ ከርቮችም ሲታጠፉ በግማሽ ሰርክል ባለመሆኑ ውበቱን በጣም ቀንሰውታል!!!ቴራዞም ሲነጠፍ ውሀልኩን በጠበቀ መንገድ ጥንቅቅ ያለ አይደለም!!! በዚህ መስመር ለዚህ ልማት ሰው ዋጋ እንደመክፈሉ ፅድት ያለ ፣ጥርት ያለ፣የሚያምርር ነገር ማየት እንፈልጋለን!!!የከተማው አስተዳደር ልዩ ክትትል ሊያደርግበት ይገባል!!!
@meronezeleke2066
@meronezeleke2066 10 дней назад
Enante Yehen kersachiw metasayune enamesegenachiwalen Tebareku
@MakeboGirmaLamitro
@MakeboGirmaLamitro 11 дней назад
😊 L0
@rob21112
@rob21112 13 дней назад
So literally no parking on this roads ?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 12 дней назад
የምናያቸው ፎቆች ያልፈረሱት ናቸው??
@Alias23686
@Alias23686 11 дней назад
አዎ።
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 13 дней назад
የነቶሎቶሎ ቤት ግድግዳው ሠንበሌጥ! አዲስ አበባን ለመሥራት የጥንት ጥበበኞቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን ከመቶ ሃያ ምናምን አመት በላይ ወሰደባቸው የዛሬዎቹ "ምጡቆቹ" ደግሞ አፍርሰውም ለመሥራትም ሦሥት ወር ብቻ ወሰደባቸው።
@rob21112
@rob21112 12 дней назад
It literally takes few days to even do a road with new technology...we have not fully used the techology yet and this is still corridor and you should appreciate the capacity abd be proud lf your brothers abd sisters for working hard irrespective of the polotics
@wendemelese1131
@wendemelese1131 12 дней назад
Piassa was much constructed with Italians ... kkk your ancestors built a primitive mud dwellings that are below standard.
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 13 дней назад
ሰው ግን ዝርክርክ እና እንደ እንስሳ ነው መሃል መንገድ ላይ የሚንቀዋለሉት ::
@kedikausman190
@kedikausman190 12 дней назад
ህዝቡ ገና መሰልጠን ይቀረዋል
@user-yk3jd6ik7u
@user-yk3jd6ik7u 12 дней назад
​@@kedikausman190ባለጌአውቀሽ ሞተሻልራስሽን ነውየናቅሽው
@user-yk3jd6ik7u
@user-yk3jd6ik7u 12 дней назад
መቼም አልታይም ብለሽነውእህግዜ ከሰሳ ያያነሽ ቡቱታም ትሆኝለሽ ሰውካነጋገሩማንነቱይታወቃል😂😂😂😂😂
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 12 дней назад
አረ በተሰቀለው ክፍት አፍ ነውረኛ በስመአም 😳 እንዴት እጅህ ፃፈልህ ባክህ ? ጉድ እና ጅራት ... እንዴ ነውርና ደህና መለየት ጠፋ ? እግዚኦ 😳 ..??? መልካሙን ሰው ለቀቅ ስድ ባለጌ .... ወልደው ያሳደጉህን ምን አይነት እንደሆኑ መገመት አያቅትምና አንድ ነቀርሳ ምድር ላይ ተክለዋል ያሳዝናሉ ማፈሪያ ነህ 😔😔😔….
@melmeja
@melmeja 12 дней назад
bro " Zuari Tour" belew smk. yihe rezmowal!
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 12 дней назад
eshi
@josephelias3480
@josephelias3480 12 дней назад
Durowunu yet pissan taqewuna. Segete
@ChrisTad-cl9xc
@ChrisTad-cl9xc 12 дней назад
ሰዎች ሆን ብለው በብስክሌት መንገድ ይራመዳሉ 🙁😢😢
@josephelias3480
@josephelias3480 13 дней назад
Yetale wede tayitu hotel meheja yeteseraw?
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 12 дней назад
ያው አሰራው
@user-sc8tq2sx9v
@user-sc8tq2sx9v 12 дней назад
እንደሰው ሳይሆን የምታስቡት እንደከብቶች ከሆነ በሬ ሆይ ሣሩን አይተህ ገደሉን ሆነና ነገሩ ሣሩም ቅጠሉም አርቲፊሸል ሆነባችሁ ለዚህ ነው መንገድ አየለ ሣሩን እየረገጣችሁ የምትሻገሩ አይደል?
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 12 дней назад
እስኪ ጀግና ከሆነ እውነተኛ ዲሞክራሲን በኢትዮጵያ ይገንባ? ይህንን ለማድረግ ቀላል ነው ቁርጠኝነት እና እውነተኛ ልብ ብቻ ነው የሚጠይቀው።
@gechove1154
@gechove1154 12 дней назад
ለማኝ የለማኝ ልጅ
@abelbekuretsion5105
@abelbekuretsion5105 12 дней назад
Minew, aferesut sitle alneberem ende.
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 12 дней назад
We are showing the progress
@abelbekuretsion5105
@abelbekuretsion5105 4 дня назад
Nice turnaround 😊
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 11 дней назад
ህዝብ ሲያሳዝን በልቶ የሚያድር አይመስሉም! 😮
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 13 дней назад
This is not hager fikir road before you post ask around the area.
@rob21112
@rob21112 13 дней назад
It is hager fikr
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 11 дней назад
No one is against development. But development without good governance and when there are millions people starving to death and more importantly with no effort to stop wars what kind of moral we have to appreciate making building and road beautiful?
@Alias23686
@Alias23686 11 дней назад
ወሬንማ አውሯት። 😂 አሁን ጥሩ አስተዳደርን በዚህ ካልለካን በምን ለክተክ ነው?
@tigtig8146
@tigtig8146 11 дней назад
ለኛ ምን ታሳየናለህ ለነ ጌታቸ ረዳ እና ደብረፂሆን ለአርከበ ለትግራ ህዝብ 30 አመት ህዋት ምን ሲስራ እደነበረ የመለሰ ዜናዊ ጭር አሳያቸው ። በዛው ለኢትዮጵያ ህዝብ ንፅህና አሰተምራቸው አሮጊ ነገር መጣልንም ፅዳት አሰተምሩ ።
@AbebeTegegne-fp6eq
@AbebeTegegne-fp6eq 13 дней назад
ልማት ጥሩ ነው ግን የት ሀገር ነው በዚህ ዳገት መንገድ ላይ ብስክሌት የሚነዳው?
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 12 дней назад
እንደ ነጂው ነው። ልማቱን ውሰድ ብስክሌቱ እና ዳገቱ ከዛ በኃላ ይመጣሉ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 12 дней назад
ተው ልማትና እድገት አታደናቅፍ!
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 11 дней назад
Abete ya Ethiopia hezebe mesgna bise always trying find something wrong ergumoche
@user-iv8iz8fy3t
@user-iv8iz8fy3t 12 дней назад
የምታስገርም አዳነች አቤቢ ነች።የአዳማ ከተማ ለውሃ ልማት የጎርፍ ውሃ ከመክፈሉ በተጨማሪ ለሚፈጠረው የተላላፊ በሽታ ደንታ የሌላት ሴትዮ አዲስ አበባን አለማለሁ የምትለው የተነጣጠረ ጥፋት ስለአላት እንጅ በጢናዋ አይመስልም።ስለዚህ በፊት ኢህአዲግ ነን ተብየ የፈፀሙትን ጥፋት በእናለማለን ካሳ መደበቅ አይችሉም።መሪም ከንቲባም ተባባሪዎች ናቸው።
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 11 дней назад
Eswo hulume batara yedaresale kasentubtehune ehadege tegria yazrafwunena yadakakawune hagre nawu yameteganabawu
@AdmasuAdmasu-ww1xc
@AdmasuAdmasu-ww1xc 11 дней назад
ከሳር ቤት በጎተራ ወሎሰፈር እየተሰራ ያለው ኮሊደር በጣም በጣም ከጀረጃ በታች ነሆነ ተመልካች የሌለው ነው!!! ጠርዝ የሚሰሩበት ማቴርያል በጣም ኋላቀርና ለዚህ ስራ የማይመጥን የስራውን ውበት የቀነሰ ፣ ወጣ ገባ የበዛበት፣የተቸፈቸፈ አይነት ነገር ነው!!!ስራው ከፒያሳ አራት ኪሎ እንደተሰራው አይነት እንዲያምር ክትትል ያስፈልገዋል!!!
@Ambassel
@Ambassel 13 дней назад
ሳሩም ዛፎቹም ተፈጥሮዋዊ አይደሉም መንገዱም ቢሆን የቶሎቶሎ ስለሆነ ከስድስት ወር በኋላ ቀርፀህ አሳይለት::
@tameratmitiku9732
@tameratmitiku9732 13 дней назад
አረ ኡ ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያላቹ😢
@ayalewasres4632
@ayalewasres4632 13 дней назад
"ለስራ ያልታደለ አእምሮ ለተንኮል ተወዳዳሪ የለውም"
@user-cv1ci3ul3h
@user-cv1ci3ul3h 12 дней назад
ፋኖ ናልኝ,,,,,,jawisaa
@wendemelese1131
@wendemelese1131 12 дней назад
Are you kidding me???? By the way if your illiterate Fano crosses Nile river, we will literally go to 14th century primitive life.
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 12 дней назад
አንተ ግን ተፈጥሮአዊ ነህ። ውሰዳቸው እና ቀይራቸው። ይደክማል!!
@yaradyarad483
@yaradyarad483 12 дней назад
በአለም ታሪክ መንግስት እያለ ግን ደሞዝ መክፈል ያልቻለ ብቸኛዉ የኦሮሙማ መንግስት ነዉ
@freytadesse4884
@freytadesse4884 12 дней назад
ወሬ ወሬ ማዉራት ይወዳል ቀዳዳ አገር መስራት በወሬ እና በፓቶግራፍ አይደለም ህዝቡን እይስራበ አገር ማፍረስ አንተ ዪቱበር ተከፍለህ የሱን ዉሸት ታቀነቅናለህ ሙሉ ህዝብ በኑሮ ዉድነት እና እራብ ተጋልጦ
@wendemelese1131
@wendemelese1131 12 дней назад
When someone opens his mouth wide, we see an empty mind.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 12 дней назад
ማታ ወጥተው መብራትና የሚደንስ ዉሃ ሲያዩ ረሀባቸው ይጠፋል!
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 11 дней назад
Where have you been when the tiger people stolen for 30 years they doing a great job
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 12 дней назад
እዚህ ቦታ ያለ ልግመት የምትሰሩ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ውለታ ይክፈላችሁ።ምትለግሙ ደሞ በጭራሽ አትለግሙ።❤🎉
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 11 дней назад
Thank you
Далее
አሻራ - ዘጋቢ
36:24
Просмотров 31 тыс.