Тёмный
No video :(

ፉፉ አልቀበልም አላት 😱 በስንት መከራ አገኘችው🙏 

fikr Tube ፍቅር
Подписаться 94 тыс.
Просмотров 131 тыс.
50% 1

🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@CleMobile-fz7wd
@CleMobile-fz7wd Месяц назад
ፍቅርዬ ፉፉ እንኳን ደህና መጣችሁ ♥️♥️♥️❤️
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Месяц назад
@@CleMobile-fz7wd ደምሪኝ
@ropa141
@ropa141 Месяц назад
❤❤❤❤
@DelightsDelights
@DelightsDelights Месяц назад
❤❤❤
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i Месяц назад
እና እኔ አሰርጋዥ ነኝ ላይከሰ ማደርግሽ አሰረጋዡ ያደርግሽ😂
@Emuusoll-fm9nh
@Emuusoll-fm9nh Месяц назад
Yenne mare ratari yitebikishi❤❤❤❤
@AlmiAlmi-dx6rz
@AlmiAlmi-dx6rz Месяц назад
ፍቅር ፉፉን ኣታስከፊዉ የምትሉ ላይክ🥺የምር ምርጥ ልጅ ነዉ🥰🥰
@Yeshitub
@Yeshitub Месяц назад
ደምሪኝ😢
@user-pw4dq4bw3e
@user-pw4dq4bw3e Месяц назад
አሁን እራሱ አትቀየሞት አለ ፉፉ የኔ ውድ
@SaggaSagga-vj5wg
@SaggaSagga-vj5wg Месяц назад
​@@user-pw4dq4bw3e🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Месяц назад
እኔ እራሴ የምወድሽን ነው የጠላውሽ እዲ መጥፎ ነሽ 😊😊 😭😭😭
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b Месяц назад
Awo.fufuye.malikamino
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r Месяц назад
አይ ግን ፍቅር ብልጠቱን ቀንሽው ጥሩ አይደለም 'ፉፉየ ምርጥ ሰው የሰው ጥግ
@haymanotbelete5295
@haymanotbelete5295 Месяц назад
እኮ . አንድ ቀን. ስጦታ .ሰሰጠው አላየንም..😒
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Месяц назад
አይባልም ፍቅር እምነት ይቀድማል
@TgstEhoba
@TgstEhoba Месяц назад
በትክክል
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Месяц назад
ፉፉዬ ከሀራም ነገር አላህ ያርቅህ😢❤
@user-mb2fw9wt2q
@user-mb2fw9wt2q Месяц назад
❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
@zeynebaliye
@zeynebaliye Месяц назад
አሚን
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi Месяц назад
አሚንንን❤❤❤
@aishabibi4521
@aishabibi4521 Месяц назад
አሚን አሚን
@Rahmet-gm4bj
@Rahmet-gm4bj Месяц назад
አሚንንንን
@EmanJaabare
@EmanJaabare Месяц назад
ፋቅረየ ፍፍን አታስቀይሚ ዉደ እሱ በጣም ነዉ የሚያስብልሺ❤❤❤❤❤❤የሚትወዶቸዉ በላክ👍
@Rozaguraga
@Rozaguraga Месяц назад
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ❤❤❤
@Alemtube-fr7nj
@Alemtube-fr7nj Месяц назад
የት ሆነሽ አረገዝሽ እ 😏😏😏
@zdwtube44
@zdwtube44 Месяц назад
ሮዚ😂😂😂 የእርግዝና ማጥፊያ ስሪልኝ😂
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j Месяц назад
​@@Alemtube-fr7njኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
@user-nm5nt5dw3g
@user-nm5nt5dw3g Месяц назад
ደምሩኝ
@Jalaneshow10
@Jalaneshow10 Месяц назад
Kkkkk
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh Месяц назад
ነገ ልወልድ ነዉ ድአ. እነ ፀሉት አርጉልኝ❤የተወሰደ የተወሰደ የተወሰደ
@user-xp2iq7gt2w
@user-xp2iq7gt2w Месяц назад
እመቤታችን በሰላም ትምጣሽ የኔ ውድ🙏🥰
@Hewot7234
@Hewot7234 Месяц назад
እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሺ እህቴ
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh Месяц назад
አማን የእኔ ዉድ❤❤❤❤🎉🎉​@@user-xp2iq7gt2w
@AksA-ws8hh
@AksA-ws8hh Месяц назад
​@@Hewot7234አሜን❤❤❤❤🎉🎉
@fekerlove6881
@fekerlove6881 Месяц назад
እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤
@yemisrachbeza6686
@yemisrachbeza6686 Месяц назад
እረ ፍቅር ተረጂዉ😢😢😢 በማርያም ባለፈዉ ጉዳይ ቪዲዮ ይስሩልን የምትሉ እና ፉአድ እንዳዘነ ከልቡ እንዳዘነ ያስታዉቃል በነገ ቪዲዪ ፍቅር ለፉአድ መልስ ትስጥ የምትሉ 2k አስገቡኝ❤❤❤
@user-rm2rq6cx1j
@user-rm2rq6cx1j Месяц назад
ፕራክ ቢሆን ደሥ ይለኛል
@yemisrachbeza6686
@yemisrachbeza6686 Месяц назад
እኔ ግን ፕራንክ አይመስለኝም 😮😮
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt Месяц назад
ቅመሜ ፉፉዬን አታስከፊብን እሱ ከማንም በላይ ላንቺ ደስታ የሚኖር ምርጥ ወዳጅሽ ነው ❤❤❤😘😘😘😘
@BirukTube1624
@BirukTube1624 Месяц назад
ፍቅርን የምትወዱ እስቲ ፍቅር ሁሌም ደስተኛ ሆና ማየት ነው የምትፈልጉ በላይክ ደምሩኝ👍👍👍
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Месяц назад
ደምረኝ ቡራየ❤
@Zikra5678
@Zikra5678 Месяц назад
ሰላማችሑ ይብዛ❤❤❤
@Hiwotdemse-iz5ce
@Hiwotdemse-iz5ce Месяц назад
ፍቅርዬ የኔ ውድድ ኑሪልኝ❤❤
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y Месяц назад
Buraya yhaymi.king❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Месяц назад
@@BirukTube1624 ድምርን ደምሬአልሁ
@በእምነት
@በእምነት Месяц назад
ፍቅር ፋፋን አታስከፊው ምርጥ ጓደኛሽ ነው😢😢😢😢ደምሩኝ ውዶቼ
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 Месяц назад
እኔንም ደምሩኝ❤
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Месяц назад
እኔም ደምሩኝ
@khalilahmedmalik3684
@khalilahmedmalik3684 Месяц назад
ተቀብላ ከካሜራ ጀርባ ነበር ያለውን ነገር ማሥረዳት ያለባት ፉፉ እኮ ምርጥ ልጂ ነው😢😢
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Месяц назад
ወይ ፉ ማርያምን የሠው ልክ ፍቅር 100ሺ ትግባ አላለም የሰው ደስታ የሚያስደስተው ❤❤❤
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs Месяц назад
በጣም ደግ ሰው ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te Месяц назад
ትክክል ፉአድ አሪፍ ነው ግን ግን ፍቅር እየቀበጠች ነው 😢❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Месяц назад
@@AwaLeyla-nr8te እውነት ነው የምር እኔም በባለፈው በጣም አናዳኛለች እሱ ለሷ በጣም ያዝናል እንደጓደኞቿ እንድትሆን ብዙ ይጥራል እሷ አትርዳውም
@Zade-h7p
@Zade-h7p Месяц назад
ፍቅርዬ አቺ ነሽ ጥፋታኛው ያዛቃን ፉፉን ብቻ አዳል ያስካፋሺው ነኛንም ጭምር ነው 😢😢ፉፉዬ ይቅርታዋን ከልብህ ታቃበላት ከግዲ እዳይለማድሽ 😢ፍቅርዬ ያኔውድ ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉❤😊
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Месяц назад
ፍቅር ትክክል ነች
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Месяц назад
ፍቅር ስሜትን አትንኳት
@abduhussen9782
@abduhussen9782 Месяц назад
የምንስሜትነው አሺቃባጭ አታካብጂ ህፃን አይደለይም
@dubaidubai793
@dubaidubai793 Месяц назад
ፍቅር እንቻ ነሽ ጥፍታኝ ፉፉ ዩዋህ ለእንች ብዙ መስዋት የክፍል ልጄ ነው እታስክፈው❤
@user-xd4xp6kg9y
@user-xd4xp6kg9y Месяц назад
የቡታጅራ ድራማ እንደቀጠለ ነው 😂😂የምትሉ😂😂🙌
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 8 дней назад
😅😅😅😅
@HayuTube-l4g
@HayuTube-l4g Месяц назад
እሱ ተከፍቶ ይከፋታል ብዬአለ ወይኔ የኔምስኪን😢😢በትልቁ ይቅርታ በይው ደስተኛሆነ እንዲመጣ
@semiraali7174
@semiraali7174 Месяц назад
በጣም የሚገርም አስተዋይ ልጂ ነው
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b Месяц назад
Fufu😢
@user-ig8mx7sw9t
@user-ig8mx7sw9t Месяц назад
እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን ያርብ በጣም ከፋቱኝል አይዞሽ በሉኝ 😢😢😢
@wowo-rahme
@wowo-rahme Месяц назад
አብሽር ሀያቲ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Месяц назад
አሜን
@user-mi9ks4jb6w
@user-mi9ks4jb6w Месяц назад
አብሽሪ ሁሉም ነጋር የልፈል
@Hyryt-v4v
@Hyryt-v4v Месяц назад
አብሽሪ ሁሉም ያልፈል
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs Месяц назад
አይዞሽ ማሬ እግዛብሄር ካንችጋር ይሁን ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ስደታችንን ያሳጥርልን 😢🤲🤲
@sadasada6586
@sadasada6586 Месяц назад
ፋፋ በራሱ የቱብ ይምጣ ፍቅርም በስራዋ ትቀጥል የምትሉ እና እንወዳችኋለን❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Месяц назад
ትክክል
@vipmb6020
@vipmb6020 Месяц назад
በትክክል
@user-ms5be8qf1b
@user-ms5be8qf1b Месяц назад
የምር አወ
@semirabereka6737
@semirabereka6737 Месяц назад
Awo yemtalin ba rasu yutobe yemtln
@abduhussen9782
@abduhussen9782 Месяц назад
አው በራሱ ይምጣልን❤❤😊
@DubaiAjman-ih2rp
@DubaiAjman-ih2rp Месяц назад
ፋፋ በጣም መልካም ልጅ ነው እንዲከፋሁ አንፈልግም የምትሉ በላይክ ግጩኝ ቅመሞቸ❤❤❤❤❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Месяц назад
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🎉
@AhlanAhlan-os4xd
@AhlanAhlan-os4xd Месяц назад
አሚን❤❤❤❤
@user-di7qg3mk7l
@user-di7qg3mk7l Месяц назад
Amin
@user-lh5um3th5m
@user-lh5um3th5m Месяц назад
አሜን አሜን 🥰🥰🥰
@ZebaHussein-fd8nh
@ZebaHussein-fd8nh Месяц назад
አሚን
@user-up1yl3ct6p
@user-up1yl3ct6p Месяц назад
አሜንንንንንን❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Месяц назад
ፍቅርየ ከምር ስሜቱ ተጎድቷል በውስጥ በደንብ ፍቱት 😢ፉአድ ምርጥ ልጅ ነው አንችም ጠንካራ ሴት ልጅ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤ሁለታችሁም ስትስቁ ነው የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 Месяц назад
በጣምነው ልቡ የተሰበረው
@user-wb6th4zn6s
@user-wb6th4zn6s Месяц назад
የፍቅር ወዳጆች ዛሬ ደሰ ብሎኛል በአንድ አመቴ ቤተሰቦቸን በቪደው አውርቸ የሰው ደሰታ እሚያሰደሰታችሁ እንኳን ደሰ ያለሺ በሉኝ❤ፍቅር ሰወደሺ❤
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o Месяц назад
እንኳን ደስ አለሽ ማማየ
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k Месяц назад
ኡከን.ደሰ.አለሸ❤❤
@user-op7wq9gg8s
@user-op7wq9gg8s Месяц назад
❤❤❤❤
@Mareyamenat-ot2qo
@Mareyamenat-ot2qo Месяц назад
Enkhuan dese alshe
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Месяц назад
እኳን ደሰ አለሽ እህቴ
@user-ko5uk7sk8o
@user-ko5uk7sk8o Месяц назад
ፉአድ በራሱ ቻናል ና እስዋም በራሷ
@Beza27Tube
@Beza27Tube Месяц назад
ፉፉ በራሱ ዩቱብ ይምጣ ፍቅርም በስራዋ ትቀጥል የምትሉ እንወዳችኋለን ❤
@AyuAbebaw-eu3ef
@AyuAbebaw-eu3ef Месяц назад
እውነት ነው
@user-ef5lm3co8q
@user-ef5lm3co8q Месяц назад
እዉነትነዉ❤
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 Месяц назад
አዉ ልክነዉ ይከብዳል በእምነታቸዉ አንድ ስላልሆኑ ይከብዳል አንዳቸዉ እንኳ ወደ ፍቅር ቢገቢ😢
@haiyathaiyat8196
@haiyathaiyat8196 Месяц назад
አወበራሱቻናልይምጥ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Месяц назад
መጅመሪያ እሷን መቶ ሺ አስገቧታ 😢
@hayathayat9273
@hayathayat9273 Месяц назад
ፉፉዬ የኔ ወንድም አላህ ከሀራምነገር ያርቅህ
@user-hr2yp3bc2l
@user-hr2yp3bc2l Месяц назад
😢😢😢😢😢😢
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Месяц назад
አሚን እማ😢❤
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Месяц назад
አሚን እማ😢❤
@alhawara4322
@alhawara4322 Месяц назад
አሚንን😢😢😢
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz Месяц назад
አሚንንን ያሰብ
@MesiYegetaleji
@MesiYegetaleji Месяц назад
መጀመሪያ ስለ አሰከፋሸው ነገር yekerta አጥይቂም enda youtbe እንክፈት ከማለትሽ በፊት አሁንም በሆነ ነገር ትካሰው የምትሉ belike🎉❤❤
@user-mb9df8pg3s
@user-mb9df8pg3s Месяц назад
ፍቅር ፋፋን አታስቀይሚው በጣም ምርጥ ልጅ ነው😢😢😢
@user-hg8gv7pv6b
@user-hg8gv7pv6b Месяц назад
ፍቅርየ እኛ እንወድሻን ግን ፍፍም እድከፋው አንፈልግም ፉፉ ይወድሻል በቀልድ እኳን እድከፋሽ አይፈልግም አቺም አታስከፊው
@user-lh7ww7on5y
@user-lh7ww7on5y Месяц назад
SAW♥️♥️
@maeritube21
@maeritube21 Месяц назад
ፍቅር ፉፉን በእናትሽ አታስከፊው❤ አንችን ለማስደሰት የማያደርገው ነገር የለም እባክሽ ሁሌም አብራችሁ እድናያችሁ ነው ምንፈልገው❤ አንች ግን ባለፈው መቀበል ነበረብሽ አስከፍተሽዋል😢❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
ከሱ የናትዋ ክብር ይበልጣል ወስዳ የት ታስቀምጠው ከቤተሰብ ጋርነውምትኖርው እር ተው እዴ
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Месяц назад
በቅንነት ደምርኝ ማሬ
@user-ow2ht4hy5z
@user-ow2ht4hy5z Месяц назад
​@@WorkeGelana-sv5ifምን ችግር አለው ግዴታ መስቀል አይጠበቅባትም ተቀብላ ማስቀመጥ ትችላለች እሱን ላለማስከፋት
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
@@user-ow2ht4hy5z የት ታስቀምጠው እናትዋስ ምን ትላታለይ ይህንን ሚያክል ይዛ ስትሄድ እዴ እር ተው ከከፋው ይክፋው ከናትዋ እሱ ይበልጣል እዴ ሶስት አራት ክፍል ላይኖር ይችላል የት ታስቀምጠው ነውር ነው ውዴ
@selamhalie4403
@selamhalie4403 Месяц назад
አወ ትልቅ ነዉ ደሞ ግልፅሰለሆነች ነዉ እንጂ ሌላ ሰዉ ወስዶ ይጥለዋል ሰለዚ ለቤተሰብ ክብር ይበልጣል
@የአብ-የ
@የአብ-የ Месяц назад
ፉፉ ምርጥ ልጅ ነው የሀይማኖት በመሀላቹ ልዩነት ባዪ ኖር ፍቅርም ምርጥዬ ልጅ ናት አብራቹ በፍቅር ብትቀጥሉ ደስ ዪላል ፉፉ አትራራቁ እንወዳቹሀለን
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Месяц назад
ማንም ቢያጨበጭብ ያረዳድ ችግር እንጅ እናተ መቼም አትለያዩም እንደዉም ትልቅስኬት ላይ ደርሳችሁ እናያለን ❤❤❤❤
@Hayu-tx9fj6dz2q
@Hayu-tx9fj6dz2q Месяц назад
ፍቅርየ እኛ እንወድሻለን ግን አትቅበጭ ፉፉን አታሥከፊው ሆ
@user-mb2fw9wt2q
@user-mb2fw9wt2q Месяц назад
እኮ
@user-ow2ht4hy5z
@user-ow2ht4hy5z Месяц назад
👍💞💞💞
@user-jv3bt9ep2v
@user-jv3bt9ep2v Месяц назад
የኔ የዋህ ፉየ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ የኔ አባት ❤
@fiker1816
@fiker1816 Месяц назад
በጣም አናደሽናል የሚል❤🎉👍👍👍
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t Месяц назад
ፍቅርየ እኛ እንወድሽ አለን ፉፉየንግን እዳትስከፊው❤❤❤❤❤❤ፍቅርየን 100k እናስገባት የምትሉ❤❤❤❤❤
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Месяц назад
ፉፉየ ምርጥ ልጅ የጓደኛ ጥግ ነህ አይዞህ ከጎንህ ነን
@Yetenbi-i1f
@Yetenbi-i1f Месяц назад
በእናንተ ኩርፊያ አያምርም ፉፉዬ ፍቅርዬ እወዳችኃለው❤❤❤
@WadadSaliby-ur3bf
@WadadSaliby-ur3bf Месяц назад
Tf💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt Месяц назад
ልእልቴ ደግመሽ በሰፊው ይቅርታ ጠይቂውና ፉፉ እንደበፊቱ ደስተኛ ሆኖ ፈታ እያለ ካንቺ ጋር እንዲሆን አድርጊው❤❤❤
@BetelhemLisanework
@BetelhemLisanework Месяц назад
ፍቅርዬ ምንም አላጠፋሽም የፉፉ የስጦታ ምርጫ ስተት ነው አንድ ቤተሰብ ጋር የምትኖር ሴት ምንብላ ነው ከወንድ ጋር የተነሳችውን ፎቶ እቤት ይዛ የምትገባው በፍፁም ስህት አልሰራሽም እራስሽን ጥፋተኛ እንዳታደርጊ❤❤❤❤ ፉፉ እሷ ቢሆን የሰጠችህ ትቀበላት ነበር?
@tigist9632
@tigist9632 Месяц назад
ፉፉ ምርጥ ሰዉ ማርያምን. ፍቅርዬ በደንብ ይቅርታ ጠይቂና ሰርፕራይዝ አድርገዉ ካለበለዚያ እናኮርፍሻለን😢😢😢😢
@etsegenetwrdofa1423
@etsegenetwrdofa1423 Месяц назад
❤❤❤😂
@Yeshitub
@Yeshitub Месяц назад
ደምሪኝ😢
@user-lh7ww7on5y
@user-lh7ww7on5y Месяц назад
AWO ❤😂😂😂😂
@user-pc4vf4vj2p
@user-pc4vf4vj2p Месяц назад
😂 ተይ አኩርፈሽ መኖር እንዳታቆም
@Zehara244
@Zehara244 Месяц назад
😂😂😂😂​@@user-pc4vf4vj2p
@Rozaguraga
@Rozaguraga Месяц назад
በስደት ደፋ ቀና የምትሉ የመዳም ቅመሞች እና ወንድሞቼ የልባቹ መሻት ፈጣሪ ይምላላቹ አሚን በሉ❤❤❤❤
@user-pv7ej3hw7v
@user-pv7ej3hw7v Месяц назад
አሚን ❤❤
@NeimaSeid-d4n
@NeimaSeid-d4n Месяц назад
አሚን አሚን ያረብ❤❤❤
@user-ep9vy8vl1i
@user-ep9vy8vl1i Месяц назад
አሜን
@fffff1230
@fffff1230 Месяц назад
ነዉክክክክ
@SinnaSinnayit
@SinnaSinnayit Месяц назад
Amen ❤❤❤❤❤❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt Месяц назад
ፍቅር ሰርፕራይዝ አድርጊው የሚወደውንና የሚያስደስተውን ስጦታ ስጪውና አስደስቺው አይለያቹ የኔ ውዶች❤❤😘😘😘
@user-gn4qw2qk9v
@user-gn4qw2qk9v Месяц назад
እኛ የምን ፈልገዉ ሁለታችሁም ባድላይ እድትመጡልን ነዉ መለያየታችሁን ነዉ የጠላነዉ፡፡❤
@user-rk7ku2dz6b
@user-rk7ku2dz6b Месяц назад
መጀመሪያ ይቅረታ ጠይቂው ፉፉ የሠው ልክ❤
@zuzumchale
@zuzumchale Месяц назад
ደምሪኝ ውዴ🎉
@user-rk7ku2dz6b
@user-rk7ku2dz6b Месяц назад
@@zuzumchale ሠብ አዲረጌሻለሁ ሁቢ አብረታቷት
@hani8649
@hani8649 Месяц назад
ፉፋ ኩርፊያው ሲያምርብህ በቃ ይቅርታ አድርግላት ፍቅር በጣም ምስኪን ልጅ ናት በእውነት❤❤❤❤❤❤❤
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 Месяц назад
አብሺረ ከሰዉ ሰተት ከብረት ዝገት አይጠፋም አፎ ብለነል ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ❤❤ሰ❤አ❤ወ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 Месяц назад
ፍቅርዬ ግን አታስከፊው ተቀብለሸ ስጦታውታ ከካሜራ ጀርባ መነጋገር ትችሉ ነበርበጣም ምስኪን ፉፉዬ የኔ አባት ምርጥ ልጅ ነው😢😢❤❤❤
@user-ig2mq6qe7f
@user-ig2mq6qe7f Месяц назад
የኔ ዉድ አብራችሁ ስላይሗችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል ግን አደራ አታሥከፊዉ ምርጥ ወንድምሽ ነዉ😢❤❤❤❤❤❤❤
@zenebeh
@zenebeh Месяц назад
ታድዬግን እኔቸኩዬአልናገሪም፡ ሠዉመምከሪእወዳለዉ ሠዉ ብዙነገሪ ያጋጥመዋል ዞሮመገናቸቱአይቀሪም ቸኩሎመናገሪ ለራሥ ፀፀትማትረፍነዉ አሁንምትግሥቱንሥጠኝአምላኬ❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Месяц назад
ተባረኪ
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs Месяц назад
ጀግና ❤❤❤❤
@fetah-12
@fetah-12 Месяц назад
ከሀገር ውጭ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እንዴት ናቹ😘😘😘😘
@MaA-ol2us
@MaA-ol2us Месяц назад
እና እሱ ነው እኮ ማንም ጥሎሸ ከጎንሸ የነበረው😳😳😳ሁለተኛ እዳታሰከፈው ገቫሸ በራሱ ይቱብ ይምጣ ፈፈየ የኔ የዋህ😢😢😢❤❤❤❤❤
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 Месяц назад
ኣልፈልግም ብሎ የለዴ
@user-tt3jm5sc7y
@user-tt3jm5sc7y Месяц назад
አታስከፊው ፉፉ ምርጥ ልጅ ነው ❤❤❤
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Месяц назад
ሌላኛው ተከታታይ ድራማ ተጀመረ የመዳም ቅመሞች ዩቱበርን እያመናችሑ አታልቅሱ እሥኪ የኔ ሚሥኪኖች ሠሐናችሑን እጠቡ ዝብላችሑ
@hhfhfhj4432
@hhfhfhj4432 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@mama-if2to
@mama-if2to Месяц назад
😂😂😂
@SetiAl-jv4yi
@SetiAl-jv4yi Месяц назад
😂😂😂
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r Месяц назад
😅😅😅😅😅😅
@haimanottube
@haimanottube Месяц назад
🤣🤣🤣🤣 ዳይ ወደ ስሃን አጠባ
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn Месяц назад
የኔ ፍቅር እንወድሻለን ምንሽ ይጠላል አንቺ ግን ፋፋ ምርጥ ወንድ ነው ላንቺ በጣም ይሳሳል ከና ሩታ ጋር እንኳን ሆነሽ ሲጎራርሱ እንኳን እንዳይከፋሽ እነሱን እንተዳታዪ ቶሎ ቶሎ ያጎርስሻል በደንብ ነው ምከታተልሽ አንችን ዬኔ ቆንጆ
@user-uk9qt8uy3s
@user-uk9qt8uy3s Месяц назад
ፎአድየ ሀይማኖትህ የሚያዝህን ነገር እዳትጥስ እስልምና ውድ ነው የታደለጂ የሚያገኘው የለም❤❤❤ደሞ አትዘን ይከፍናል
@zdwtube44
@zdwtube44 Месяц назад
ውስጣቼው በመጥፎ የታነፁ ሁሉ ላንቺ መጥፎ የሚፅፉልሺ😢😢😢 እዳትሰሚአቼው
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Месяц назад
ፍቅር ሁሌም ትምጣልን የምትሉ እስኪ በላይክ
@torishtorish7655
@torishtorish7655 Месяц назад
ባትይም አትቀርም እስስቶች
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 Месяц назад
😅​@@torishtorish7655
@user-si7cz3ex9t
@user-si7cz3ex9t Месяц назад
​@@torishtorish7655😂😂😂እናሐይሚምንአረገችሖሖሖ
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Месяц назад
ደምርኝ ማሬ
@user-rr3hy2hr1s
@user-rr3hy2hr1s Месяц назад
ዝበይ አቺ የዩቱብ ጡረተኛ ትናት ከወድምሽ ጋር ሸሽተሽ ነበር አሁን ሰብስክራይብ ፈልገሽ ነዉ እዚ ምትርመጠመጭዉ ዉጪ ከዚ 😂
@user-ti8ot3kn7e
@user-ti8ot3kn7e Месяц назад
ፉፉ ግን እሱ እየተጎዳ በጣም ነው የሚያስብልሽ አታስቀይሚው በናትሽ እኔ ባለፈው በጣም ተቀይሜሻለሁ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 Месяц назад
ፍቅርዬ ና ፉአድ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደሰ ብሎኛል አብራችሁ ሰላየዋችሁ ፍቅርዬ ለተቃራኒ ኮመት ቦታ አትሰጪ ፉአድ ደግሞ አታኩርፍ ልትርዳት ይገባል በፉአድ ሰም የተከፈተዉ አይቼዋለሁኝ በጣም ርጀም ኮመት ነዉ የሚሰጠዉ እንኳንም መልሰ ሰጠህ በርቱ ❤❤❤🎉🎉🎉ከዚህ በዋላ አትጣሉ እወዳችሀለዉ ደሰ ብሎኛል ያሰብኩት ሰለተሳካ ❤❤❤🎉🎉
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m Месяц назад
❤❤❤ ትክክል
@user-hi3sy2ub4i
@user-hi3sy2ub4i Месяц назад
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@Pullonpanda
@Pullonpanda Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 Месяц назад
❤❤❤❤🎉🙏❤️
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b Месяц назад
❤❤❤
@zdwtube44
@zdwtube44 Месяц назад
ምንም እዳትሰሚአቼው እነዚህ ስለራሳቼው የማያውቁ ዴንቆሮወች ብቻ ናቼው አንቺን በመጥፎ የተናገሩሺ የምትሰሪው ሁሉ ድራማም ቢሆን አስተማሪነት አለው እንወድሻለንንን❤❤❤በርቺ ጠንክሪ
@user-sq7lm7nq4s
@user-sq7lm7nq4s Месяц назад
በጣም ነው የተከፍብሽ ፉፉ አይዞህ የኔ ሚስኪን❤
@ShamaliPriyangika-lo1sw
@ShamaliPriyangika-lo1sw Месяц назад
ሲጀመር ላጠፋሽው ጥፋት ይቅርታ ይቀድማል
@fatmafatema972
@fatmafatema972 Месяц назад
ፍቅርዬ የኔ ጀግና የኔ ሴት ፉፉዬ የፍቅርዬ ሸጋ መልካም ወድምነቷ መከታዋ እኮ ነህ በርቱ ወደፊት ከናተ ገና ብዙ እጠብቃለን ፈጣሪ ሁለታችሁንም እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ይፈፅምላች🤲🤲🥰 የኔ እርግቦች 😘😘😘😘😘😘😘 ክፉ ኮሚት ለሚሰጡት ቦታ አትስጡ እናተ ወደፊት ብቻ የናተን ደስታና ሳቅ እና ከፍታ የምንፈልግ ሰዎች ብዙ እዳለን በዛውም ልክ የናተን መከፋት እና ውድቀታችሁን የሚፈልጉ ብዙዎች አሉ እና ውሾች ቢጮሁ ዘወር ብላችሁ ንቃችሁ እለፏቸው እናተ ወደፊት የኔዎቹ ፍቅርዬ❤ ፉፉዬ የኔ ዳይመዶች እንወዳችሁአለን ፉዬ ፍቅርዬን አደራ አተ እኮ ወድሟ በቃሁሉ ነገሯ ነህ የኛ መልካም ፍቅርነቴ የኔ የወይን ሀረግ የናቷ ልዕልት በይ በቀጣይ ፉን ወድምሽን ሰርፕራይዝ አርጊው ደስ በሚል ቪድዎ ኑልን የኔ እቁዎች ውድድድ ድድድድድድድ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HawaHawa-tu6mw
@HawaHawa-tu6mw Месяц назад
ስሚ ፍቅር እኔ እከታተልሽ አለሁ ግን በባአለፈው ቪዶወ በጣም እስደብረሽናል ለምን ይቅርታ አጠይቅም አታስመስይ ተከታይ አደየ ከጠላ ጠላነው ፉሀድ ደሞ ምርጥ ልይነው ወላሂ 😢😢😢
@zedfiker
@zedfiker Месяц назад
ከጠላሻት ውጪ ወሬኛ
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd Месяц назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ልቦና ይስጣት እኔም ኣስከፋችኝ😢
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs Месяц назад
😢😢😢😢
@WiaTube770
@WiaTube770 Месяц назад
ፍቅርን 100k እናስገባት የምትሉ
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Месяц назад
በቅንነት ደምረኝ winaye
@user-rr3hy2hr1s
@user-rr3hy2hr1s Месяц назад
ዝበል ወረኞች ለሷ አስባቹ ሳይሆን እናተ ለራሳቹ ሰብስክራብ ፈልጋቹ ነዉ ምትልከሰከሱት አስመሳይ ትናት ከጓደኛህ ጋር ተጣልታ ብቸኝነት ሲሰማት አነበራቹም ዛሬ ከፍ ስትል ትርመጠመጡ ጀመር 👊
@user-st5dነኢማ
@user-st5dነኢማ Месяц назад
😂😂😂ወይኔ😂​@@user-rr3hy2hr1s
@zaytonahzay3841
@zaytonahzay3841 Месяц назад
ዊና እኮ አይደለም እዴ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Месяц назад
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ❤❤❤
@Neima-r9u
@Neima-r9u Месяц назад
ፉፉ በራስህ ዩቱብ ና እናበረታታሀለን ፍቅርም 100k /እናስገባታለን 🥰🥰
@Hajira.33
@Hajira.33 Месяц назад
ልጁ ግን ፍቅር ይዞታል መሰለኝ የንፁህ ጓደኝነት አይመስልም ስሜቱ ስለዚህ ባይቀጥሉ ይሳላል ምክንያቱም ሀይማኖታቸው የተለያየ ስለሆነ
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x Месяц назад
ፍቅር ሁሌም ትምጣልን የምትሉ በላይክ❤❤🎉🎉
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Месяц назад
ደምርኝ ማሬ❤
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Месяц назад
ደምርኝ ውድ
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Месяц назад
ዳምርኝ ማሬ❤
@BrkeyAbrha
@BrkeyAbrha Месяц назад
ፍቅርየ የኔ ውድ እንደዚ ተሎተሎ ነይልን❤❤❤❤ እስኪ ፍቅርየን እንደኔ የሚወዳት በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj Месяц назад
በቅንነት ደምርኝ ውድየ❤
@GsgsgGstsy
@GsgsgGstsy Месяц назад
Unet ene bexam new miwodat
@nejatmohamed5615
@nejatmohamed5615 Месяц назад
አንቺ ግን ጥፋተኛ ነሽ ፉፋዬ ምርጥ ሰው የዋህ ነው ፕሊስ የ ራስህ ዩቱብ ክፈት እኛ እንወድሀለን❤❤❤
@mulumekonen3649
@mulumekonen3649 Месяц назад
የኔ ዉዶች እሰይ ማርያምን ስወዳችሁ ስትጣሉ ደግሞ እንደት እንደማዝንባችሁ ኧረ ተዉ እኛ ተመልካቻችሁን አስቡልን ፉፉዬ እና ፍቅርዬ እንወዳችሇለን❤❤
@user-lg9dd5ub8p
@user-lg9dd5ub8p Месяц назад
የምር አሰመሣይ ነሽ ፍቅር መጀመሪያ ይቅርታ እዳደርግላት ሣጠይቅ ዮትብ ይከፈት አላለችም😂😂😂😂😂
@user-ys3eh5oy2t
@user-ys3eh5oy2t Месяц назад
እንግዳ እሩጣ ዩቱብ ልክፈትልህ ጉድ ዛሬ ሁሉም ጥቅመኛ ነዉ ገርሞኛል
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o Месяц назад
መርዝ ናት በጣም እሱ ግን ዛሬም ለሷ ነው ሚያስበው ደነዝ ናት ሲበዛ ቱ
@fatmhsaad5877
@fatmhsaad5877 Месяц назад
​@@user-sd4ud4kh5oያማችሆልዴግን እነሱካ ተመካክረዉ ነዉ የሚሰሩት 😂😂
@user-sd4ud4kh5o
@user-sd4ud4kh5o Месяц назад
@@fatmhsaad5877አረ እንደፈለጉ ግን ትገርማለች
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Месяц назад
አጭ ዘርበይ ከዚህ😷😷😷
@almitube741
@almitube741 Месяц назад
ታድያ ብትቀበይው ምን ችግር አለው
@user-jz9vc2pv4n
@user-jz9vc2pv4n Месяц назад
ሁላችሁኝም እወዳችሁ አለሁ ፋፉዬ በዚህ ዘመን እንዳንተ ያለ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ የእኔ የዋህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ።
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf Месяц назад
ፍቅር ፉአድን አታስቀይሚው እዳለሽ ሁኒለት ፉአድ የኔ ምስኪን ❤
@Bezaቤዚ
@Bezaቤዚ Месяц назад
አች ሲጀመር አመሳይ ነሺ የእዉነት ለምን ለተመልካች ቢሆን ክብር ይኑርሺ ደሞ ዝም ብለሺ በሆነ ባልሆነዉ አትማይ ልጂ ንፅህ ልብ ነወ ያለዉ አች ለማሰደሰት ነወ የሚጥርዉ አች ደሞ አትጉርሪ እሱ ከፍቶ ይመጣል ይቶብ ፍቶን አትበይ ኧር ሰአቱን ወርውርሺ የሂሺዉ ነገር ቱ አሰመሳይ ሰዉ ሰጠላ ✋
@user-ow3km6sp8w
@user-ow3km6sp8w Месяц назад
ቆሻሻ
@sadasada6586
@sadasada6586 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Месяц назад
እስኪ አፍሽን ዝጊ😷😷😷
@GhffvVhgvh
@GhffvVhgvh Месяц назад
ልክናት ሰአት ጥላበመሄዷ እኔም አናዳኛለች ፍቅርየንና ፉፉን በጣምእወዳቸው አለሁ ግን የዛን ቀን አጥፍታለች እደዛ አይደረግም ጥፋቷን ትመን ኮመታሮች አትቀደዱ ሰው ቆሻሻ ይባላል ክፍት አፍ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Месяц назад
ተመልካች ማን ስለሆነ
@Meki618
@Meki618 Месяц назад
እሱ የሰጠሽን ስጦታ ተቀበይው አትሞችም አይዞሽ ፎቶችሁን
@user-fw3lz8jh2y
@user-fw3lz8jh2y Месяц назад
ባለጊ ምን አገሻሺ ዝም ብትሉ ልትሞቱ ነው በሁለቱ አትግቡ ችግራቸውን እራሳቸው ይፍቱት ምድረ ወሬኛ
@qweqwe444
@qweqwe444 Месяц назад
አብራችሁ ስሩ ፍቅር ለምንድ የከበደሽፉፉመልካሰዉ በንፁህ ልቡ ነዉየሚወድሽ አታስከፊዉ እሱ የሚወድሽ በወንድምነትነዉ ስሜቱ አትጉጅ እህቴ በሌላነገር ያሰብሽ አታስመስይ ሰዉ ስላለሽ ሳይሆን በቅርበት ስለምታዉቂዉ በሰወች አሳብ አትጓዥ ፍቅርዬ እሱ መልካም ሰዉ ነዉበፍቅር ኑሩ ❤❤❤❤ እንወዳችሁ አለን!!!!!❤❤
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Месяц назад
ፍቅር እኔ ከመጀመሪያዉ አስቸ አብሬሽ ነበር አደለም እኔ ጎደኞቸ እዲያበረታቱሽ ሳደርግ ነበር ግን ትናት ፍድን ስታስቀይሚዉ በጣም ከፋኝ ማንም ባልነበረ ስአት እሡ ከጎንሽ ነበር ፍቅር እዳይዛቹ ተጠቀቁ በተሻሸት ጥሩ አይደለም ,,ፍድ የምር ምርጥ ጎደኛሽ አች ስትሰደቢ ከብሮ ተሰድቦ ስትደሠች አብሮሽ ተደስቶል እናም አታስከፊዉ ሒወት ይቀጥላል አችም በሐይማኖትሽ ሌላ ጋር ሁኝ እሡም እደዛዉ እናም ድጋሜ እልሻለሁ ይተለብ ክፈችለት እሡ ምርጥ ታለት ያለዉ ልጃነዉ ፋፋየ የምር ምርጥ ጎደኛነህ አይዞህ የራስህ ይቱብ ከፈት እኔሳድግለን ፍቅር አደራ ድጋሜ አዳትሠበሪ በበቀደሙ ቪዶ ምን ስትባየ እደነበረ እኛና ስልካችን እናዉቀዋለን ተጠቀቂ😢
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Месяц назад
ፍቅር ይዞት እኮ እልቀበልህም ነው ያለችው ተረዷትእስኪ
@user-sv6qw5qh4o
@user-sv6qw5qh4o Месяц назад
በጣምነዉ ያስጠላሽኝ ዉለታቢስ እደከፋዉ ነዉ አሁንም
@Fatih-jm2sx
@Fatih-jm2sx Месяц назад
Zimi baye zalezal
@user-ys3eh5oy2t
@user-ys3eh5oy2t Месяц назад
በጣም ወላሂ ዉለታ ቢስ ናት
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r Месяц назад
ምን አገባሽ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Месяц назад
እሰይ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Месяц назад
አቦ ስራት ያዙ😏😏😏
@saadas9954
@saadas9954 Месяц назад
በስደቱ አለም ያላችሁ እህቶቸ አላህ መጥፎን አጋጣሚ ይያዝልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የሰራነው ይባረክልን የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚን አሏሁመ አሚን ደምሩኝ እህቶቸ አይከፈልበትም ቅን እህቶቸ ደምሩኝ
@user-io8ql5nb9s
@user-io8ql5nb9s Месяц назад
አሚንያረብ
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b Месяц назад
አሚንንንን 🎉🎉🎉
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te Месяц назад
አሚንንን❤
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Месяц назад
ደግ አድርገሽዋል ፉአድ ጂላፎ ስው አስደሳ ብለህ የፍጠርህን ጌታ አላህን እያስቆጣህ ነው አላህ ያዋርድህ
@linaali8761
@linaali8761 Месяц назад
አች ከሱ በምን ተሻልሽ እሱስ ጥፍቱ በሱና በአላህ መሀል ነው አላህን ይቅረበለኝ ብሎ ወዳላህ ሊመለስ ይችላል ኣችግን በሰደብሽው ስድብ ፉአድ እራሱ ይቅር ካላለሽ አላህ ይቅር አይልሽም ስለዚህ ትጥበት ከራስ ይጀምራል
@Kamila-sz7kt
@Kamila-sz7kt Месяц назад
​@@linaali8761 ወላሂ ተመቸሺኝ
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Месяц назад
@@linaali8761 እኔ እንደሱ ከካህድያን ሴት ጋር አልተሻሽም አንችም የሱም ቢጤ ጂላፎ ነሽ ከአላህ ይልቅ ለካፊር የምታጎበድዱ መሀይሞች
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Месяц назад
አንቺስስንት ወንጀልስሰሪእንደምውይ ማንያውቃል
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Месяц назад
@@MDARIF-rh4cd ያን ልስራ አልስራ ለጌታየ ተይው ጠቋይ ስለኔ ምንም አታውቂም ሚድያ ላይ ሀራምን እንደ ሀላል ቆጥራችሁ ለምትጃጃሉ አሰዳቢወች አሳዳጊ የበደላችሁ ባለጌ ዝሙትን በአደባባይ የምትገድፉ ዘልዛልልች ደሞ አፍሽን ስትከፍች አታፍሪም ስድ እዛው የለመድሽበት ተጨማለቂ
@MissSamira-gf3kw
@MissSamira-gf3kw Месяц назад
ፍቅረ ፉፉን ሰርፕራይዝ አርጊው ደብሮታል ስለሚወዲሽ ነው ፉየ ያሳዝናል ተቀይሞብሻል ከልቡ አደለም ዛሬ ዲጋሜ ግን ተጠንቀቂ እንደዚህ እንዳይፈጠር እና አታሰከፊው በተረፈ በጥረ ነገር እንጠብቃለን
@hawamohammed9876
@hawamohammed9876 Месяц назад
ፉአድየ ሁሊም አይክፋህ ወላሂ መልካምሰውም አይገልፀህምኮ የጎደኝነት ተምሳሎትነህኮ አላህይጠብቅህብቻ❤❤
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k Месяц назад
በሀራም እየተጨማለቀ ስለምን መልካም ነገር ነው የምታወሪው ሰውን ለማስደሰት ሲጋጋጥ አላህ ያዋርደዋል
@AarAar-hh6sd
@AarAar-hh6sd Месяц назад
​@@user-vl6ck5ko6kኡውነት በልሽል እህቴ አላህ ወደ ቀልቡ ይመልስው ከሀጅ ነብየ ሴት ሀርም በዛላይ ከፊር ናት ከፊሮች ደም አላህን የከዱ ናችው
@AarAar-hh6sd
@AarAar-hh6sd Месяц назад
ወይ ጡሩ ሁን ወይ ከጡሩ ተጠጋ
@user-mb2fw9wt2q
@user-mb2fw9wt2q Месяц назад
በጣሚ❤
@user-mb2fw9wt2q
@user-mb2fw9wt2q Месяц назад
ፉፉዬ ኪፈት እኛአለን❤❤❤❤
@gosd4545
@gosd4545 Месяц назад
ማነው በዛኛውቪዶ ፉፉያሳዘነው😢
@user-ke9ux4vs1y
@user-ke9ux4vs1y Месяц назад
በጣም እወዳት ነበር በፉፉ የተነሳ አስጠላችኝ😂😂
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u Месяц назад
በጣም ምየ ሀይማኖታቸዉ አንድ አይነት በሆነ
@hanankm4587
@hanankm4587 Месяц назад
ምርጦች ለማንኛውም ነገር ቦታ አትስጡ የሰው ወሬ አትሰሙ ጉዞ ወድ ፊት እንጂ ወደ ኋላ የለም ሰው ያስባ እግዚአብሔር ይፈፅማል ብቻ በርቱ ምርጦች ከናተ ብዙ እንጠብቃል
@haymanotbelete5295
@haymanotbelete5295 Месяц назад
ፉፉ ምርጥ ልጂ ነው.. ባንች ብናቀውም. በጣም አሳዝነሽ ና ል ..እደዛ መድረግ አልነበር ብሽም: ቅሽምና ነው ፍቅር የምረ .... ፉፉ በእራስ ቻናልና.🙏
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Месяц назад
ፍቅርየ እንኳን ደህና መጣሽ እስኪ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ አምሮኛል😅
@SolaimanHabasi
@SolaimanHabasi Месяц назад
በክሽ አስመሰይ ነሽ ፉሀድ አይዞክ፣😢😢እችህ፣ቅቤ ልጅ ነች😮 ለጥቅም ብቻ ነው ምትፈልከው ስጦተ ሰጦሽ ነበረ መጠል አልነበረብሽም ትስ😢
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r Месяц назад
ዉጪ ጥቅመኛስ አች አሮየ😊
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Месяц назад
ዉጭ ከዚህከንቱ አትነዝንዞት ምንታቃላችሁ ነገ ምን እደምትለቅ 😷😷😷
@appsapp5325
@appsapp5325 Месяц назад
ከስመሳይ ናት
@jebdb
@jebdb Месяц назад
እኮ አስመሳይ ናት
@jebdb
@jebdb Месяц назад
​@@user-zj8my4me8r አንቺ ውጭ
@ethiopiaethiopia4533
@ethiopiaethiopia4533 Месяц назад
ፍቅርዬ,ድሮ,ከጎንሽ,ማንም,ባልነበረግዜ,,ፉዬነዉ,ያለዉ,ስለዚህ,አታስከፊዉ,ፉዬ,አችን,ለማስደሰት,የማይፈነቅለዉ,ድጋይ,የለም,ማሪያምን😢😢❤❤❤❤❤❤,ፉዬ,❤
@Kkamrya
@Kkamrya Месяц назад
ፉፉ አታስከፍዉ ምርጥ ልጅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j Месяц назад
😢ፋአድን አታስከፊው ፍቅርየ ፉአድ ማለት ያኩሉ መከራ አብሮች የተጋፈጠ ከጎንሽ የሆነ ወድም ነው ስለዚህ አታስከፊው ተቀብለሽ ስጦታውን ከካሜራ ጀርባ መነጋገር ትችሉ ነበር 😢😢😢
@zuzumchale
@zuzumchale Месяц назад
ደምሪኝ😍
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j Месяц назад
@@zuzumchale እሽ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw Месяц назад
ፍቅርን አትንኩብን አስተዋይ ልጅ ነሽ
@semiraali7174
@semiraali7174 Месяц назад
ፉፉየ ምርጥ ሰው ወላሂ መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ ገንዘብ የማያታልልህ ድቅ ወጣት ብየህ አለሁ ሁለትሺ አስራ ስድስት የመጀመሪያው በጎ ሰው አንተንማ ካባ አልብሶ መሸለም ነበር ፋቅር በእሸ ሚድያ ሰርፕራይዝ አድርጊውና ይቀወጥለት ለዚህ ምርጥ
@ninjaice744
@ninjaice744 Месяц назад
ኡንደነዚህ ቅን ልብ ያላቸውን ሰዋች ማስቀየም በጣም ከባድ ነው ለአንተ ለዚህ ደግ ልብህ አላህ በሄድክበት መንገድ ሁሉ የቀና ያድርግልህ .❤❤❤❤❤from sweden ❤❤❤❤❤❤
@faalktbeia2725
@faalktbeia2725 Месяц назад
ፍቅር እንቺ ጋ ነው ጥፍቱ ስጦታ ለምን አትቀበልም?
@user-mb2fw9wt2q
@user-mb2fw9wt2q Месяц назад
እኮ
@najibanajibaa2499
@najibanajibaa2499 Месяц назад
ወለሂ ፈአድ ጀግና ነክ እኔ ብሆን ድርሽ እንደትል ነበር መረገት የጀግና ጀግና ነክ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Месяц назад
ምን አደረገች በቃ ተረጋጉ ፕራክነዉ አለቀ::
@MakyeMakye-qq6sp
@MakyeMakye-qq6sp Месяц назад
ፍቅርየ ኣናሳፍርሽም 100Kእናስገባዋለን የመዳም ቅመሞች የሰው ደስታ ነው ምያስደስተን🌺🌺❤🎉
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq Месяц назад
ኢየሱስ ጌታ ነው እመኑ በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፉ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶወልና። የሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3፥16
@user-og6fm3mv2p
@user-og6fm3mv2p Месяц назад
ለራሱም አልዳነ
Далее
Ethiopia || ከፉፉጋር እማይረሳ ጊዜ
27:19