Тёмный

ፊሎና አዳም ከእናቴ ጋር ዋሉ ~ ሲኒማ ገባን 

Fani Samri
Подписаться 478 тыс.
Просмотров 93 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 332   
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር እስቲ እናቱ የሚወድ እናትለዘላለምትኑርእስቲእናቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meserefabera9657
@meserefabera9657 Год назад
Batam 🥰❤️
@EmanEman-nr7ip
@EmanEman-nr7ip Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mesiyyoutube
@mesiyyoutube Год назад
Aminn
@romandawd2079
@romandawd2079 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@romandawd2079
@romandawd2079 Год назад
❤❤❤
@mimitube1977
@mimitube1977 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች😍 😍በስደት ዓለም ያላችሁ እህት ወንድሞች ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ!!💚💛❤️🙏
@Elbethel167
@Elbethel167 Год назад
ፋኒ ሲት በልት፣ ጸጉር ሙጥጥ አርጎ ማስያዝ የፊት ጸጉር ይጨርሳል በራ ያረጋል፣ ከአማዞን ገዝታችሁ ቤት ማየት ትችላላችሁ ሲዲ ሳይሆን ኦንላይን ለማየት ርካሽ ነው
@toninboulo8738
@toninboulo8738 Год назад
ደስይላል
@EmuArfat
@EmuArfat Год назад
ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አሏህ አደረሳችሁ ረመዳን ከሪም ብያለሁ ጹመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ 🤲
@عايشهكمال-ع4م
@عايشهكمال-ع4م Год назад
amiiiiiiiin
@emuselwatube4436
@emuselwatube4436 Год назад
እሙ ምን ሁነሸ ጠፋሸ
@testafekir9507
@testafekir9507 Год назад
የፍቅር መጀመሪያም ሆነ መጨረሻ እናት ነች እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤🙏
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd Год назад
😅
@bettytube7981
@bettytube7981 Год назад
Yefeker mejemriyam mecherehame christose new
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma Год назад
🤣🤣🤣🤣😂😂 Alpha ena Omega Kirstos becha new Teru yalehonu enatoch alu
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Год назад
​@@mikiyasmicogirma ትክክል
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Год назад
ፍቅር እግዢአሔር ብቻ ነው
@ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ
ጂጂየኮ የገባት ያራዳ ልጂ ነት ልጆን ለባልሺ ጌዜ ሰጪ በላ ልጆቾን መቀበሎ ዋው እነት ምንም ብትሆነ እነት ነት እነቲ ለዘላለም ኑሪልኘ
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd Год назад
Weregha
@kidu715
@kidu715 Год назад
እንኳን ተወለደሽ ሳምሪዬ ታናሽ ወንድሜ መጋቢት 23 ነዉ የተወለደዉ በዚህ አጋጣሚ ወንድሜንም እንኳን ተወለድክ በሉሉኝ በጣም ነዉ የምሳሳለት😍😍😍
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
ጂጂየ ዛሬ በልጅልጅ ታጅበሺ ዋይ 💞እናት ለዘላለም ትኑር🙏❤ሳምሪ በ24አመትሺ የሁለት ቆንጅየ እናት መሆንሺ በጣም ደስ ይላል❤💞
@ነፊሳ-ቈ9ረ
@ነፊሳ-ቈ9ረ Год назад
አለም ዘላለም እደዚህ በፍቅር ኑሩ❤
@weyinshetabdu5655
@weyinshetabdu5655 Год назад
መጋቢት 23 ልጄ የተወለደችበት ቀን
@ethiopiaye3844
@ethiopiaye3844 Год назад
የኔ ማሮች እንደኔ እሚወዳቸው በላይክ🥰🥰❤ አንደኛ ነኝ ዋው🥰🥰❤
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ Год назад
ዉቦች ስታምሩ ዛሬኮ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ነዉ።እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@adisadisadisadis6758
@adisadisadisadis6758 Год назад
amen enkan aberu adersane
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እንኳን ሲንማ ፊልም ይቅርና ተከታታይ ድራማ እረኛዬ ,አደይ እያለ ሰው ሲጫጫህ አንድም ቀን አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሰአት ቢኖረኝ መንፈሳዊ ፊልም ሀያ አራት ሰአት ባይ አይሰለችኝም ለአለማዊ ፊልም ቦታ የለኝም
@እጠበኝቆሽሻለውአምላኬበድ
ጎበዝ ሽ አህቴ ታድለሽ😢
@selame3757
@selame3757 Год назад
ታድለሽ እኔግን አይይይ😢
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Год назад
በቤቱ ያጽናሽየኔቆንጆ መሆንምያለበት መንፈሳዊነው አለምላይያለየከንቱ ከንቱነው ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@berkeermiyas8558
@berkeermiyas8558 Год назад
tadeleshe
@meh2832
@meh2832 Год назад
በ24 አመት 2 ልጆች ማሻአላህ እኛ በ35 አመታችን ፍቅረኛም የለም 😢😢😢😢😢!!
@bisankedir6605
@bisankedir6605 Год назад
አብሽሪልኝ ሁሉም በጊዜው ይሆናል እማ♥️♥️♥️
@hihe9344
@hihe9344 Год назад
😂😂😂አብሸር እኔሥ ሥትአመቴ እንደሁ አላወቀወ😢😢
@sus2475
@sus2475 Год назад
እንደው የኛ ነገር ሆድ ይፍጀው እኔም በ23 አመቴ 1 ወልጃለሁ ግን ከሸቃላነት አልወጣሁም ዝምብሎ መድከም
@meh2832
@meh2832 Год назад
@@hihe9344 🤣🤣
@gdgf8684
@gdgf8684 Год назад
እኔ 24 አመቴ አገሬ ገብቼ ማግባት ምኞቴ ነው የሴት ልጅ እድሜ ከሄደ ሄደ ነው አሁን 22 ነኝ ሀሳቤ ባይሞላም ገቢ ነኝ 😢😢😢
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Год назад
ከሚወዱት ሰዉ ጋር ወጣ ብሎ መዝናናት እንዴት ደስ እንደሚል 😊
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 Год назад
ውይ 24 እደሜ 2 ልጀ መኪና መደት 😂ማሻላህ ነው እኛ የምዳምን ስራ እንንዳልን እዚው ቅርነ ብቻ አልህምዱሊላይ
@mbsalon2906
@mbsalon2906 Год назад
መጋቢት 10 በኢትዮጵያ መጋቢት19 🎉🎉መልካም ልደት ቡሉኝ ማንም መልካም ልደት ሳይለኝ አለፈ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Год назад
እኳን ተወለድሽ🎉🎉🎉
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x Год назад
መልካም ልደት🎉🎉🎉
@astkebe1317
@astkebe1317 Год назад
መልካም ልደት 🎉🎉🎉
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Год назад
ልጃችሁን ጂጂ ትያዝ እደናት 😂 እናተ ተዝናኑ ፈታ በሉ❤
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Год назад
ነገር😂ፍለጋ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ Год назад
😂😂😂😂😂
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር የኔ ዉድቹ በጣም ታምራላችሂ❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍🇪🇹
@ድንግልማርያምእናቴናት
ማን እንደ እናት ሳምሪ እድለኛ ነሽ በእውነት እናቶቻችንን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አምሮባችኋል ደግሞ።
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd Год назад
😅
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ለጂጂ ልጅ አምኖ መስጠት 😂😂😂 ስትጮህባቸዉ ነው የምትለዉ 😂😂😂 አይ እብድ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ Год назад
😂😂😂😂😂
@astkebe1317
@astkebe1317 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@embetemulugeta8362
@embetemulugeta8362 Год назад
የምር እናንተናና እነ አዲስ ቃል ሙቸ ነው እኮ የምወዳችሁ በተለይ የሳምሪ በሀሪ ከኔጋ በጣም ይመሣሠላሉ ❤
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
እኔ ደረጃውን ተጠብቆ ከተሰራው ፊልም ይልቅ ከዘፈንም ከድራማም አበጀሺ አለችልኝ አይደል ታዴ አለልን አይደል😂😂😂😂👍
@አህመድጎጃምዮቱብ
አላህ ያሳድግልሽ በ23 አመት የ2ት ልጆች እናት ሁነሻል ማሻአላህ ብያለሁ እድሜሽንም ልጆችሽንም ትዳርሺንም አላህ ይባርክልሽ እኔ 28 አመቴ ነው ግን አይነቴንም አልወጣሁ
@mt8589
@mt8589 Год назад
እኔም ልጄም ወንድሜን ያክስቴልጅ መጋቢት ወር ነን የተወለድንን ❤️❤️❤️❤️🙏
@mekdinegusu7629
@mekdinegusu7629 Год назад
መጋቢት 8 ነበረ ልደቴ ሳምርዬ የኔ ውዶች በመጋቢት መወለድ መታደል ነው😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ Год назад
በ24አመት 2ልጅ መታደል ነው እኔ25ነኝ አንድኳ የለኝም 😢
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Год назад
አይዞሽ ይዳርሰል
@gsd4133
@gsd4133 Год назад
ተመስገን በይ አላህ መታመታውን ይስጥሽ😊😊የኔ እንቁ
@ማርያምእናቴ-ኘ5አ
እኔም መጋቢት 23 ነው የተወለድኩት አንድ ቀን ነው የተወለድነው ሳምሪ እንኳን ተወለድሽ😍😍😍😍😍😍😍
@zinetmohamed
@zinetmohamed Год назад
በ24 አመት ሁለት ቆጆ ልጆች እናት ዎዉ ❤❤❤❤የኔ ቆጆ ሁሉም ያምርብሳል
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Год назад
ማተዳልኖ ❤❤❤ ምለካም ልዳትት
@ftube923
@ftube923 Год назад
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ወድ እና የተከበራቺሁ ያገሪ ልጇቺ በእያላቺሁበት አለም ዳርቻ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ይሁን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዚ እንጠብቃለን 🌷🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
እናት ዘላለም ትኑር ጌታን ሳምሪ ፊሎን ወልዳ ምንም ደስተኛ አልነበረችም ዘንድሮ ፈንድሻ ሆናለች ተመስገን ፈጣሪ ሴጣንን ለዘላለም ይገስጸው❤❤❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤🙏
@efuyegala1736
@efuyegala1736 Год назад
መጋቢት 20 ነው የተወለድኩት ልደቴን አክብሬ አላውቅም
@ሰአሊለነማርያምእምነ
ልጄን ትመስያለሽ እልሻለሁ ሁሌም የተወለደችውም መጋቢት 10 ነው እፀ መስቀሉ በተገኘበት ነውና እግዚአብሔር ይመሰገን
@astertube8785
@astertube8785 Год назад
ሠላማችሁ ይብዛ ሳሚሪዬ እንካን በሰላም መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የእውነት በሩቱልን ሳሚሪዬ አዳምና ፋሎ ሳሚልኝ እቤት ስትገቢ❤❤❤😘😘😘
@hennaballat4489
@hennaballat4489 Год назад
ጥሩ ነወ ነገር ግን ልጃችሁን በፍቅር አሳድጔቸዉ በዘርኝነትና ሰዉን በመጥላት በመሣደብ አታሳድጔቸዉ ቦታ ካለ የእግዚአብሔርን አገልጋይ ብታርጔቸዉ ጥሩ ነዉ እናትና አባቷ ጥሩ ስለሆናችሁ በሙዚቃ ባታሳድጔቸዉ ጥሩ ነወ
@abednih6899
@abednih6899 Год назад
❤❤❤❤❤እንኩዋን ለዚህ ውብ ቀን አደረሳችው ሳምሪ ከናትሽ ጋር ደስ ትላላችው ፋኒ ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችው
@SEMU.WELOYWA
@SEMU.WELOYWA Год назад
ተስፋ የሚቆርጡ ምንም አያገኙም። አንተ ግን ወዳጄ አሸናፊ ሆነህ ተፈጥረሃልና አሸናፊነትህን ለማረጋገጥ ተስፋ አትቁረጥ
@amelegoshu8704
@amelegoshu8704 Год назад
ይቺ ባለጌ እናትሽን አንቺ ሚዲያ ላይ ባናያት ወይ ምከሪያት አስተካክያት በጣም ማፈሪያ ናት ግንብ የምትልስ ትውልድ የምትጠድል ከሰውን ከኖረበት ካደገበት ይውጣ መሬት ይውደቅ የምትል የህፃናት ለቅሶ የማያሳዝናት ጨካኝ እና ባለጌ በሷ ወሬ ስንቱ ቆሰለእግዚያብሄር የእውነት ይበቀላት በአጠቃላይ እኛ ጥላቻን የሚሰብክ ሰው ማየት አሞናል መሬት ላይ የወደቁ ህፃናትነ እራበን የሚሉ ህፃናት ማየት ከሞናል በቃ ልትያት ይገባል ያለዚያ ግን ቢያንስ ሚዲያሽ ላይ አታምጫት በጣምየዘጋችን
@haregdemem1832
@haregdemem1832 Год назад
megabit 16 new yetwoledikut🥰🥰🥰lelidete 2 ken new yekeregn 🥰
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
እረጅም እድሜና ጤና ለናቶች ❤
@bizuayehulemi9143
@bizuayehulemi9143 Год назад
Yes 🙌mine is megabit 10 or march 19. Happy birthday Samri
@igo1071
@igo1071 Год назад
ወሬ ወሬ ወሬ ጉራ ጉራ ከንቱነት በእውቀትና በትምህርት በጥበብ አለም የት ደርሶአል ስለ ቫየለንትና, ድብድብ ማስተማር ምን ይጠቅማል ?????
@glorytogod9955
@glorytogod9955 Год назад
ሁለተኛ ልጄ ኣርኤል የባላል ምጋቢት 17 ስድስት አመቱን ኣክብሯል፣ የመጨረሻዋ ልጄ ደሞ ሃና ትባላለች መጋቢት 29 ነው ሶስት ኣመቷ።
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Год назад
ምንድነው ምታደርጉልን 100ሺ ስትገቡ😂😂😂😂ለኛ ነው ምታደርጉልን?😂😂😂😂❤❤❤❤
@netsanetmulegeta1225
@netsanetmulegeta1225 Год назад
ሳሚሪ መልክሽም ፀባይሽም እናትሽን ነው ምትመስይው አፈስከኝ ያልሽው በጣም ተሳስተሻል አች ነሽ ልዩ የሆነ ቆንጆ ያፈሽሁ በጣም ይበዛብሻል ፋኒ በጣም ቆንጆ ነህ
@betyaedali7336
@betyaedali7336 Год назад
እኔ የተዎለድሁት መጋቢት17 ነው እንኩዋን ተዎለሽ በሉኝ
@Tig12342
@Tig12342 Год назад
ዞረን ዞረን ብንከፋ ብንራብ ብንጠማ መጠጊያችን እናት ለዘላለም ትኑር ሳምሪ እናትሽን ተንከባከቢያት ጂጂዬ ፍቅር ነሽ እኮ
@bertukanalamralamr3372
@bertukanalamralamr3372 Год назад
ስታምሩ መልካም ልደት ሳምሪዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ እኔ መጋቢት 27 ነው የተወለድሁት
@yordanossenay
@yordanossenay Месяц назад
Kikikiki aye Samri enatesh eko Ayate mehone atfelgem beged eyasrejeshat new
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Год назад
ልክ ናቹ ዘና በሉ ደሞ ወንዶች ብዙም ጡት ላይ ቾክ አይሉም ሴቶች ናቸው ጡትን በፍቅር ሚወዱት
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 Год назад
የመዳም ቅመሞችዬ ዛሬ ልዴቴ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በሰላም ለሀገሬ አብቅተህ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር አብቃኝ
@tirudelbante997
@tirudelbante997 Год назад
መልካም ልደት 🎉🎉🍩
@maregbiru5528
@maregbiru5528 Год назад
Yimechachew gen ene be lei zuriya lemiyamnut sew lalachihut. Besmeab lejochen lemanem seteche film alayem.tishe amet naw yaw Ahun 4 year siyafachew abren eygeban enayaln enji no no way lei alsetem.
@ገኒእህተማሪያም
ይመቻችሁ እኔ ግን የፊልም አድናቂ አይደለሁም
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Год назад
እንዴ ሳምሪ ፕሮፌሽናል ቦክሰር ነው አክሽንሽ ትሰሪ ነበር? ዋው
@seni194
@seni194 Год назад
መልካም ልደት ሳምሪዬ😍😍😍❤❤❤❤❤እኔ የተወለድኩት መጋቢት 14 ነው
@bemnibuze3615
@bemnibuze3615 Год назад
i love z way she love her mother coz she knows her more than wat ppl says about her thats so cool💕
@ziyada4224
@ziyada4224 Год назад
በጾም ፊልም የእናንተ ሀይማኖት ከምንም አያግድም ማለት ነው
@umuamar3172
@umuamar3172 Год назад
እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ (Mögest du ewig leben, Mutter, du bist immer in meinem Herzen,)♥️💝🤲🌹
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 Год назад
< አቤት አቤት አቤት ጠላት አይኑ እያየ ነደደ >
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 Год назад
You guys watched Micheal B. Jordan movie creed3❤️
@merkatogofa
@merkatogofa Год назад
bruhhhh tebelahh tebelah if your woman ask you to watch creed they just wanna see micheal b my nigga run run
@betty-su7os
@betty-su7os Год назад
የኔ መጋቢት 21 ነው ፋኒ መልካም ልደት 🎉🎉 ዘመንሽ ይባረክ ❤
@emuhiba9441
@emuhiba9441 Год назад
የኔም ልጅ መጋቢት ሀያአንድነው የወለድኳት
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Год назад
የጀመራችሁት ምን ላይ ደረሰ ጀምራችሁ ጠፋችሁ
@tijtijtij2154
@tijtijtij2154 Год назад
አይለያችሁ ጂጂ አደራሽን ዳግም ስተት እንዳት ሰሪ
@maryamisgod
@maryamisgod Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabethailu-mm8oh
@elsabethailu-mm8oh Год назад
HAPPY BIRTH DAY yena konjo bezzzuuuuuu amet nurilnn💋❤❤❤💝💝💝💝💝
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
እኔ መንፈሳዊ ፍልም ነው የምወደው❤❤❤
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 Год назад
Samirey bezu mkina eyendashi Video atesri betam new mewdachu❤
@dxb7117
@dxb7117 Год назад
ታምራላችሁ 🥰
@EmuArfat
@EmuArfat Год назад
ይመቻችሁ
@መስከረምየድንግልማርያምል
መልካም ሽርሽር ይመቻችሁ 🥰🥰🥰🥰
@sadahesnsadahesan2308
@sadahesnsadahesan2308 Год назад
እኔእደሳምሪአላየውም እራሱንእሚጠብቅ 😍😍😘ሎቹባድልይ ድክምክ😍😘😍ም 😍 ያርጋሉ😍 አችግንቃልያጥርኛል 😍
@realityinformation4663
@realityinformation4663 Год назад
Lijocheshen gn l geji kiya batesechi yimkral tru ngr nw memar yalbachew lijoch
@mesemese3004
@mesemese3004 Год назад
እድሜሽኳን ተሳስተሻል 27- 28 ይሆንሻል
@TingrtTingrt94
@TingrtTingrt94 Год назад
ዮናስ ማኛ እስታይል😅😅😅
@yanetgirma8249
@yanetgirma8249 Год назад
ሳምሪዬ 21 ነው የተወለድኩት
@daruumalaku1832
@daruumalaku1832 Год назад
𝙱𝚊𝚐𝚊𝚊 𝚍𝚑𝚊𝚕𝚊𝚝𝚎𝚎 𝚋𝚊𝚛𝚎𝚍𝚞𝚞𝚞 𝚔𝚘𝚘🎉🎉
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk Год назад
የኔ ዉዶች አድሥነኝ ግን መጣም ታምራላችሁ 😂😂😂
@lamlamrouasom3990
@lamlamrouasom3990 Год назад
✋✋✋✋👍👍👍👍❤❤❤❤🌷🌷😘😘😘💋💋💋💋💋🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹
@zadtiku3114
@zadtiku3114 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Год назад
Fani ምርጥ ሰው
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 Год назад
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችሁ የቃሪ አፊፍ ታጁ ለመከታተል ኦር ለማዳመጥ ባረካሉሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹😍
@tenayemamo9302
@tenayemamo9302 Год назад
እኔ ዛሬ ነው የተወለድኩት 46 አመቴ ነው ስወዳቹ
@member1437
@member1437 Год назад
ሳምሪ በጣም እድለኛ ነሽ እናት ለዘላለም ትኑር
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 Год назад
24አመት ውሸት ተቀንሶ ነው ወሬኛች😊😅
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Год назад
ግን ስኒማው ፌር ነው ትንሽ ከፍ አይልም
@mykingcharbel5846
@mykingcharbel5846 Год назад
ማን እንደ እናት ሠምርዬ እናት ለዘላለም ትኑር እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት የኔ ማር ደሞ እኔም መጋብት 19 ነበር ልደቴ የመጀማርያ ልጄም መጋብት 22 ነው ልደቱ በጣም ደሥ የምል ወራት ነው በዛለይ በናጮቹ መጋብት 21 የእናቶች ቀን ይከበራል ደሥ ሥል እኮ ❤❤❤
@Asiya570
@Asiya570 Год назад
Lggege Ann hey lgachune Manchu atstu
@naomimarkos3823
@naomimarkos3823 Год назад
ፍጣሪፍቅራችሁንለዘላለምያኑርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamisgod
@maryamisgod Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-xu3un
@tube-xu3un Год назад
መጋቢት 22የተወለድኩበት ቀን
@mariamali9718
@mariamali9718 Год назад
እረጅም እድሜ ለናቶቻችን
@omaobi8282
@omaobi8282 Год назад
❤እናት ለዘላለም ትኑር
@maregnimani5938
@maregnimani5938 Год назад
በጾም ስኒማ ሳምሪ ልክነው ወይስ ስተት
@brhunasamn1111
@brhunasamn1111 Год назад
Ljie mgabyt 28 new yetweldecew
@surafelwakgari
@surafelwakgari Год назад
yane magabit 20 nw HBD samrii
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Год назад
ኧረ እኔ ጥሎብኝ የነጭ ፊልም አልወድም እንኳን ስማቸው ላውቅ ይቅርና😂😂😂😂😂አማርኛ ከሆነ ውስጤ ነው❤😂
@yetigirma6156
@yetigirma6156 Год назад
መጋቢት 29የልጄ ልጀት ነው
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
GERE EMUN PART 197 | ገሬ እሙን ክፋል 197
38:15
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41