Тёмный
No video :(

ፊታችን እንዴት እንቀባ‼️ቀለል ላለ ግብዣ እስከ ሰርግ‼️ | EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 231 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #እንዴት #ቀለል #ፊታችን #ገናጥበብ
Song from RU-vid Audio Library:
Gemini - half.cool
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from RU-vid audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Месяц назад
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? 🇮🇹 +39 3808966138 🇪🇹 +251913287952 🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 Месяц назад
ስቀባ Gohst, ያለ ሜካፕ ተቀብቼ ነው የምመስለው ተመስገን...,ብሉ,ጠጡ,እረፍት አድርጉ,ፀልዮ,አመስግኑ,ይቅር በሉ,ካላችሁ ላይ አካፍሉ,ውደዱ,ጥሩ ጓደኛ ምረጡ, ፀጉራችሁን አሳድጉ,ቆንጆ ሊፒስቲክ ይኑራችሁ,,ከዛ ውብ ቆንጆ ,ውዶችዬ
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Месяц назад
👏👏👏👏👏👏
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Месяц назад
ክክክክ አሳቅሽኝ 😂 ኤልሲዬ እኔም ሜካብ በስሱ ካልሆነ አያምርብኝም ቆንጆ ሴቶች መልካቸውን ያጠፋል ስታምሪ ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Месяц назад
🤣🤣🤣ሲበዛ ውይ አያምርም 🤣🤣
@user-ns3nv9ec8i
@user-ns3nv9ec8i Месяц назад
ሌላ ጊዜ ቪዲዮ ስትሰሪ የሚቀባሽ ሌላ ባለሙያ ነው ማለት ነው😊😊😊😊😊
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Месяц назад
የኔ ቆንጆ ፅድት እምር ጥንቅቅ ያልሽ 👌 ሁሉም ነገር ያምርብሻል ልጄ ... አንድ ነገር የምናገረው አለኝ እባካችሁ ሜክአፕ የምትቀቡ ለሰው ልብስ ተጠንቀቁ ..😳 በእውነት ዝግጅት ላይ አንድ ሰው ነጭ ሸሚዙ ላይ ... በጣም አሳዘነኝ በእውነት ከተቀባጅሁ ጨብጡ እንጂ አትሳሙ ...በተረፈ ሴት ልጅ በምትፈልገው ፏ ብላ ስትታይ ደስ ይላል....👌
@hamdiamohamed8852
@hamdiamohamed8852 Месяц назад
You are very smart try to make money to any situation
@meri24242
@meri24242 Месяц назад
የሜካፓን ነገር እንኳን ተያት ባይሆን ዝነጣው ላይ በርቺ
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g Месяц назад
Please which Mac face make up do u use?
@finifine
@finifine Месяц назад
blush ena mascare besisu argibet. yebelete yamral..blushun gunchish lay ena aynesh kelay argibet..tenesh highlighter on your cheek bones lay betaregi summer lay konjo new. Thnanks for sharing as always.
@YenguslejJesus
@YenguslejJesus Месяц назад
setting spray መጨረሻ ላይ የግድ ያስፈልግሻል ፓውደር ስለተጠቀምሽ የበለጠ ያሳምረዋል ሙሉ ቀን ሳይበላሽ ይቆያል::
@beautiful8049
@beautiful8049 Месяц назад
እኔም ላላ ያለ ሜካፕ ነው የሚያምርብኝ ያው ቆንጆ ሴቶች ብዙ ሜካፕ አያስፈልገንም ወንዶቹም እኮ ብዙ የምትቀባን ሴት አይፈልጉም 🤣ሴቶችየ ላላ በሉ በፀጉሩም በሜካፕም 🙏🙏
@AlemTesema-yz2wl
@AlemTesema-yz2wl Месяц назад
ቃንጆነኝ ብላ እትም ምን ሴት ምንም ሜካፕ አታደርግም በራሷ ነገር እና በፈጣሪዋ ጥበብ ትደነቃለች። ሲቀጥል ሴት ራሷን እምትጠብቀው ለወንድ ብላ መሄን የለበትም ለራሷ ለጣናዋ ለሞራሏ እንድሁም ለክብር መሃን አለበት ።ለዚህ ብላ ከሆነ ባሏም አብሮ ተጠቃሚ ነው። እሽ ውዴ።
@beautiful8049
@beautiful8049 Месяц назад
@@AlemTesema-yz2wl ባንቀባ ተመራጭ ነው ካስፈለገም ደግሞ በስሱ አንችነትሽን ሳይለውጥ መጠቀሙም አይከፋም ሁሉግዜም ሳይሆን አልፎ አልፎ ለሰርግ ለመሳሰሉት ማለት ነው እንጅ አለመቀባትን እመርጣለሁ🙏
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 Месяц назад
ግልፅነትሽን አስተማሪነትሽን በተለይ ኢትዮጵያዊት ሆነሽ ትልቅ አድናቆት አለኝ እከታተልሻለሁ በርች ጎበዝ 💐
@daphillo8302
@daphillo8302 Месяц назад
ደስ ነው የምትይኝ ተባረኪልኝ
@zmack1830
@zmack1830 Месяц назад
Becheqlaw ena befelfelaw abiy ahmed eyetemeru fit masamer ena sew lememsel memoker min yemilut felit new?? Hulachihum qunas bariawoch nachihu !!!
@almazbokresion9842
@almazbokresion9842 Месяц назад
Elsy ❤per favore studio fix powder quale va bene per la pelle secca per nostri colori aspetto la risposta 🥰grazie mille 🙏
@nazarethmehretab6822
@nazarethmehretab6822 Месяц назад
Elsi betam tamriyalesh makeup satkebim konjiye nesh❤
@hawa7349
@hawa7349 Месяц назад
ዋውው ኤልሥዬ የኔቆጅ❤❤❤
@suzisuzi8558
@suzisuzi8558 Месяц назад
የምንጊዜም ኣድናቂሽ ነኝ የኔ ወርቅ ❤
@yemihaddis4225
@yemihaddis4225 Месяц назад
Dear Elsy what number Mac are you using? My skintone is like yours ❤
@meseretseyoum3016
@meseretseyoum3016 Месяц назад
ኤልሲ እዴነሽ ካስትርኦይል የትአገኛለው።እባክሽ ንገሪኝ አዲስአባነኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Месяц назад
በቅርብ ግዜ ይገባል ጠብቁን ማሬ 🙏❤️🙏
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Месяц назад
Hi elsy, missed you, I ❤️ love your face with out any make-up... and anyway your pores will get Clogged up with make-up..
@hayatjemal9939
@hayatjemal9939 Месяц назад
Thank you my beautiful sister
@astertegegne5777
@astertegegne5777 Месяц назад
እና ይህ ቀለል ያለ ሜካፕ ነው የሚባለው ?
@negashtersit7630
@negashtersit7630 Месяц назад
ኤልሲ አማን ነሽ ወይ? ካስተር ኦይል ለመግዛት ኢትዮጵያ ለምንኖር የፕሮግራምሽ ተከታታዮችሽ እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው?
@fatumayassin7538
@fatumayassin7538 Месяц назад
Make your powder by brush it' best Sister ❤❤❤
@almazmender2828
@almazmender2828 Месяц назад
ኤልሲ ብዙ ጊዜ ደውየ ቴክስም አድርጌልሽ ነበር መልስ አላገኘሁም ሽያ ባተር እና ካስተር ኦይል ለማዝ ፈልጌ ነበር እባክሽ የምትገኘበት እባክሽ።
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 Месяц назад
Bakes Elsie, organic yehone permanent Hina kelem tawekialesh weye?
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 Месяц назад
Beautiful have to answer my question.
@hannatesfai947
@hannatesfai947 Месяц назад
👍👍
@alemb4972
@alemb4972 Месяц назад
ኤልሲ ተባረኪልኝ እምር ብሎብሻል
@genetayele990
@genetayele990 Месяц назад
Thank you corrcter sint kuter naw yemitetekamiyew eneye Yanchey ayent color melesheylegn please
@direharerej
@direharerej Месяц назад
ኤልስይ እረ ተይ ካስተር ኦይሉን እባክሽ አዲስ አበባ ነኘ እጠብቅሻለው ቶሎ መልሺልን ውዶ😘😘😘😘❤❤❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Месяц назад
ውዴ ይገባል ማሬ በቅርብ ግዜ 🙏❤️🙏
@direharerej
@direharerej Месяц назад
@@ethioelsylifestyle9486 አመሰግናለው ኢልስይ የኔ ውድ እህት እጠብቃለው አቼን ግን ውድድድ ነው የማደርግሽ 😘😘😘😘😘❤❤❤
@ramaahasan296
@ramaahasan296 Месяц назад
የኔ መልካም ሴት ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr Месяц назад
ሀይ ሰላም ነው
@ammarcell2790
@ammarcell2790 Месяц назад
የኔ ቆንጆ እኔ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ የማልገዛው፡ ልብስ እና ጫማ የለም ብሬን ጨረስኩኝ ምን ትይኛለሽ
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Месяц назад
ሰዉ እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም እሷ ለማስተማር የምትነግረንን ሁሉንም መግዛት አይጠበቅብሽም እንዳቅምሽ ኑሪ ኤልሲም ሁሉንም ግዙ አትልም እሷ እንደአቅሟ ኖራለች አንቺም እንዳቅምሽ ኑሪ ያለፕሮግራም ኢኮኖሚሽን አታቃዉሺ በበጎ ዉሰጅዉ የህትነት ምክሬ ነዉ እግዝያብሔር ይርዳሽ
@jitusorsakali7963
@jitusorsakali7963 22 дня назад
Yene konjo begegnshe betem des yelegnal
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t Месяц назад
I stop using make up but now I am going to buy studio fix Mac 🙏🏽 very hot were I live this year ❤ & Light to all
@Yodie19
@Yodie19 Месяц назад
"ወይኔ ረስቼው!" በውድ ገዝቼሻለሁ ኤልሴ!ወይ እኔም እንዳንቺው አልችልበትምም የሚታይ ሜካፕም አልወድም ለሆነ ከባድ ኤቨንት እንኳን በባለሞያ ተሰርቼ መስታወት ሳይ ከኃላዬ የሆነ ሌባ የገባ መስሎኝ ያስደነግጠኛል!የኔ ሜካፕ ሰን ስክሪን እና ትራንስሉሰንት ፓውደር ቻው!
@astertube5406
@astertube5406 Месяц назад
😂
@mihrettesfayb9192
@mihrettesfayb9192 Месяц назад
You are so gorgeous ❤❤❤❤
@kabetube
@kabetube Месяц назад
ባትቀቢስ እድሁ በጣም ታምሪአለሺ
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 Месяц назад
🙏🙏🙏
@user-ju6je4il2c
@user-ju6je4il2c Месяц назад
ኤልስየ እዳትስቁ እያልሽ አንች ግን ትስቄለሽ ❤
@aynalemhabtegeorgis6309
@aynalemhabtegeorgis6309 Месяц назад
Least we❤you
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Месяц назад
የእቃ ማጠቢያ ስፖንጅ አይሆንም ?
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Месяц назад
😂
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 Месяц назад
@tesfaneshtefri
@tesfaneshtefri Месяц назад
ፍቅር የሆነሸ ስወድሸ በጣም ያምርል ❤
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Месяц назад
ኤልሲ ዱቄት ጥሩ አይደለም 😁
@rrebka3396
@rrebka3396 Месяц назад
ባትቀቢም ቁንጅት ያልሽ ጥንቅቅ ያልሽ ውብ
@munakidane22
@munakidane22 Месяц назад
Yene. Konjo
@user-pi5ur5pp9u
@user-pi5ur5pp9u Месяц назад
በአላህ አስተምሩኝ ሜከፕ አጠቃቀም 😢😢
@Tigist-G
@Tigist-G Месяц назад
😂😂😂
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Месяц назад
አለልሽ ይቱብ ላይ ሜካፕ አቀባብ ብለሽ ጊቢ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Месяц назад
እኛም እንለምዳለን 🙏❤️🙏
Далее