Тёмный

ፊቴን በአንዴው ጥርት ያደረገልኝ የካሮት እና የተልባ ክሬም አሰራር በቀላል መንገድ ቤት ውስጥ 

Rahma tube
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@genitube.g9425
@genitube.g9425 5 месяцев назад
ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በእውነት በጣም የሚያምር ልዩ የሆነ የፊት ትሪትመንት ነዉ እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 4 месяца назад
እንኳን ደና መጣሺ ዋዉዉዉ በጣም ያምራል በጣም ቆጆ ነዉ እናመሠግናለን በርቺ ቆጆ ነዉ❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Год назад
selam Selma lezi bat yehun ehitachin enkan beselam metashi betam konjo koyeta nebern kelb enamesgenalen ehitachin yeserashiwn keram konjo new
@sofiya857
@sofiya857 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም አሪፍ ደስ የሚል የፊት ማስክ ነዉ እቴ እናመሰግናለን
@hiyabchannel5707
@hiyabchannel5707 Год назад
አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ዋውውው በጣም አሪፍ የክሬም አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባረክ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን አይለየን አሜሜሜንንንን በርቺ
@enat245
@enat245 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ አሰራር ምርጥ አቀራረብ ነው ውደ በርችልኝ ሰላም ፍቅር አድነት ለእምዬ ሀገራችንና ህዝቦችዋ❤🌹
@emusekina8994
@emusekina8994 Год назад
ሰላም ሰላም እህቴ ዋዉ ምርጥ አሰራር ነዉ ተባርኪ ሰላሳየሺን በጣምእና መሰግናለን ጡሩቆየታ ነበር በርችለን እህት አለምየ እህት ወድሙቸ በያላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹሁ
@susutube6267
@susutube6267 Год назад
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የፊት ክሬም ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን አላህ ይስጠን በርቺ
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa Год назад
ይሰየሽን የፍት ከሪም ደስ ይላል ማሸአላህ ደማ ሞክረነዉ እንመለሳለን ጥሩ አሰራር ነዉ ያሰየሽን እህቴ በረችልኝ በሊላ ቢደወም እንጠብቃለን
@tibs247
@tibs247 Год назад
ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል የፊት ማክስ ነው ጥሩ ነገር ይመስላል ሲሳይ እንሞክራለን እህታችን እጅህ ይባረክ በእውነት ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ሁኔታ ነበረ
@rahmatube1628
@rahmatube1628 Год назад
አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ዋውውው በጣም አሪፍ የክሬም አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባረክ
@yohannatube
@yohannatube Год назад
Wow betam arif yefit treatment new beminimegebabachew negeroch minim gudat bayadersu teteqimen fiachini matsidat endemichal silasayeshin enameseginalen
@tgtubelo6774
@tgtubelo6774 Год назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ ዋው ጠቃሚ የሆነቪድዮነው የምር ተልባ በተፈጥሮው የማለስለስ ባህሪ ስላለው በጣምሀሪፍነው የምር
@Halima-woleyewa
@Halima-woleyewa Год назад
አሰላሙአለይኩም እራህመቱላሂ ዋበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ማሻአላህ ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው በረችልን ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን
@muna2056
@muna2056 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ በጣም አሪፍ የፊት ክሬም አሰራርሽ ምርጥ ነው ከልብ እናመሰግናለን በርቺ ጥሩ ነው ያወቁት ወይም ተጠቅምንበት ለውጥ ያገኘንበት ነገር ማሳወቅ ቅንነት ነው አሪፍ ቆይታ ነበረ
@habitayetubi
@habitayetubi Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያመጣልን አሜን ዋውው በጣም አሪፍ እና ምርጥ አዘገጃጀት ነው አመሰግናለሁ
@hawatube7169
@hawatube7169 Год назад
አሸላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በጣም አርፍ የፊት ማስክ አሰራር ነው ማሻአላህ እንሞክረዋለን ቀጥይበት በቀጣይ በተሻለ እንጠብቃለን ስላካፍልሽን ደስ ብሎናል በጣም አርፍ ነው
@AMMARFUAD-xe4sz3rh7w
@AMMARFUAD-xe4sz3rh7w Год назад
አሰላማላይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያወቀትን ማሳወቅ ደግነት ነው ደግነት ለራስ ነው ማሻ አላህ
@user-cm5tw7fy2h
@user-cm5tw7fy2h Год назад
አሰለም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንካን ደና መጠሽ በጣም አርፍ የሁኑ ነገሮች ነው ሁሌም እዘሽ የምትመጨው በርቺልኝ ከልበችን እናመሰግናለን በሌላም ቭድዮ እንኔጠብቅሻለን
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Год назад
ሰላም ሰላም ውድ እንኳን በሰላም በጤና መጣሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ዋው በጣም ደስ የሚል ማስክ ያሳይሽን እናመሰግናለን እህታችን በርችልኝ ውዲ 😍😍😍😍😍
@emususu
@emususu Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ማማየ በጣም ምርጥ የሆነ የፊት ትሪትመት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ እናመሰግናል የኔመልካም ሰላምን ፍቅርን አድነትን መተሳሰብን ይሁንልን ለህዝባችን እናት ሀገራችን ሰላሞን ይመልስልን
@hiwotetube_
@hiwotetube_ Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሀሪፍ ውህድ ነው ማሻ አላህ ብያለሁ የተለየ ነገር ይዘሽልን መጣሽ ተልባና ካሮት የምር ፊትን የሚያጠራ ከሆነ የተፈጥሮ ነገር ስለሆነ ሀሪፍ ነው ጎበዝ እኮ ነሽ የምር በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ስላምሽ ይብዛልኝ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@hawaBaBotube
@hawaBaBotube Год назад
ማሻአላህ የኔህት ባለሙያነሽ በጣም ቆጆነዉ ሌላም አሰራርእንደስታሳይን እንፈልጋለን
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 Год назад
Yewunet kahone betam arif tekami neleket nawu wowww yawokuten masawok melkamnet begonat nawu barchi
@dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m
ሰላም ላንቺ ይሁን ዋው ምርጥ ውህድ ነው ሼር ያደረግሽን እናመሰግናለን በርቺ ሰላም ለሀገራችን
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እራህማ እንኳን ደህና መጣሺ ቆንጆ ውህድ ይመስላል ያው ለሁሉም ፊት መሆኑን እል እጂ እናመስግናለን የጠቀመሽን ስላካፈልሺን ውዴ
@Kdisttube
@Kdisttube Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለመአንች ይሁን ዉድ እህቴ እንኳን ደሆና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም ዋዉ ባለሙያ እኮ ነሽ እጅ ይባረክ በርች ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 Год назад
የኒ አበሳ ደስ የሚል ክሬም ነው በተለይ እራስን መጠበቅ ደስ ይላል በርቺ አደኛየ ሰው ሁሉ እደሰው ቢሆንም እደሰው ማሰቡ አይቀርም ሰላም ታለ ሁሉም አለ አስቦ መጨነቅ ከባድ ነው።
@alialemi3587
@alialemi3587 Год назад
በጣም ምርጥ ማስክ ብዬ አስባለሁ ሶስቱም ምርጥ ነገሮች ናችሁ ተልባ በጣም ጥሩ ነው ናቹራል ነገር መጠቀም በጣም ቆንጅ በተላይ ለፊት ጥንቃቄ ያስፈልጋል የቴገነውን ነገር አትቀቡ
@user-dh2wt3lf6p
@user-dh2wt3lf6p Год назад
ሠላም የምወድሽ በጣምእናመሠግናለን ማስክሽ በስፈላጊወቅትደርሳልናል በአሁን ስአት ፊታችን እደጨውበጣምይነጣል በብርድየተነሳ ማኩ ለዝህብርድላፈከፈከው ፎት በጣምሀሪፍነው
@selamlove7d
@selamlove7d Год назад
አሪፍ ክሬም አሰራር ነው እናመሰግናለን ውደ ክበሬልን ፍቅረን ሰላምን አንድነትን መልካምነትን ያድለን የሰው መውደድ ይስጠን ሀገራችነን ሰላም ያድረግልን ፍቅር የለለው ሰው ከንቱ ነው እና ፍቅርን ያድለን
@hilluTube
@hilluTube Год назад
bayenetu betam yeteleye aserar new. Selasayeshen betam amesegenalehu. Berchi bezihu keteyi. Lelam enetebekalen.
@user-up7zc4sj7d
@user-up7zc4sj7d Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻላህ በጣም አሪፍ ክሪም ነው ያዘጋጀሹ እናመሰግናለን በርቺ ጥሪ ነገር ነው ያሳየሽን አሪፍ ቆይታ ነበረ አገራችን ሰላም አድነት ፍቅር ያምጣልን
@yenutube21
@yenutube21 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ጥሩ የፍት ውህደት ነው ይዘሽልን የመጣሽ በርችልን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንማራለን የኔ ቆንጆ
@enattube5446
@enattube5446 Год назад
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እራህማዬ በጣም ቆንጆ ክሬም ነው ዋውውውውው እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምናመሰግነው ባለሽበት ፍጣሪ ይጠብቅሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን
@naimatube9608
@naimatube9608 Год назад
በጣም አሪፍ የፊት ትሪትመት ነውያሳየሽን ስላሳየሽን እናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው አብረሽን ስለቆየሽእናመስግናለን
@Hasinatube
@Hasinatube Год назад
ማሸአላህ እዴት ደስ የሚል አሰራር ነው በጣም ጎበዝ ነሺ እኛ ለመምከር አንደኛ ን ላሳየሺነ ነገር በጣም ሀሪፍ ነው ከዚህ የበለጠ እደምስሪ ተስፍ አለኝ
@masratekabada4223
@masratekabada4223 Год назад
ዋውው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው አንደኛ ብየሸሎ እኔም እሞክራለሁ በጣም ቆንጆ ነው ብዙም ጊዜ አይወሰድም ዋውው ይመቸችሁ 💕💕💕
@METITUBE
@METITUBE Год назад
Selam selam wude hunkean beselam metash maree egzaber agerachinin ethiophiya selam yadergilin wow betam aref now gobaz bearchii yene maree
@tigistalubel5328
@tigistalubel5328 Год назад
ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ቤትሽ ስለመጣ የሚጠቅም የፊት ክሬም አሰራር ስላየሁ ደስ ብሎኛል አሪፍ ቆይታ ነበር አምላክ እጅሽን ይባርከው ።።ጎበዝ ነሽ ከታሸጉ የፊት ክሬሞች ይልቅ እንደኔ የዚ አይነት ፉሬሽ ነገር ለቆዳችን ጥሩ ይመስለኛል። በርች በርች
@weyni2816
@weyni2816 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ምርጥ ነው ዋውውው በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን እህቴ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@fikrtube8422
@fikrtube8422 Год назад
Selam kalem darcha eskalem darcha yalachihu yagere ljochi selamachihu beyalachihubet bzt yibel wawwwww betam harif newu enamesegnalen selam lagerachin🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍
@Nazirawttube27
@Nazirawttube27 Год назад
Wawooooo batem arif ye hone tirtimnt new takami new kazi balyi ka anich buzu inimrlen barchilng ba lela video iskin ganangi dursi
@helenabebe7717EGZERU
@helenabebe7717EGZERU Год назад
ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እራህም ውዴ እንኳን በደህና መጣሽ ሰለመጣሽ ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዋውውውውውው ውውውውውውውው ውውውውውው ውውውውውውው ውውውውውው ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን እጂሽ ይባረክ እህታለም ጡሩ ነገር ነው ያሳየሸን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@hani8649
@hani8649 Год назад
*_ሠላም ላንቺ ይሁን ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ባልሽበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ በጣም አሪፍ የፊት ውህድ ክሬም ነው ያጋራሽን መልካምነት ለራስ ነው ላንቺ የጠቀመሽን ለኛም ሼር ስላደረግሽልን ከልብ እናመሠግናለን በርቺ እህታችን ሀገራችንን ሰላም ያአድርግልን አሜንን አሪፍ ቆይታ ነበር እስኪ እኛም እንሞክረዋለን_*
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አሰራርሽ በጣም አሪፍ ነው እኔ ለፊቴ ምንም ነገር አይስማማኝም እስኪ እሞክረዋለሁ ሌላም ሌላም እጠብቃለን በርች እህታችን
@romanethiopia
@romanethiopia Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰልምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ አሪፍ የፊት ማስክ ነው ያሳየሽን እናመሰግናልለን❤🙏
@sususeltetube
@sususeltetube Год назад
መሸአለህ መሸአለህ ረህማ ኢህቴ በጠም አረፍ መሰክነዉ ዋዉ በታለይ ለኝ ለመደም ቅመሞች ታጠቃሙት ምክረነዉ ኩሸና ሰለ ሚንሰረ አረፍ ነገረነዉ ዉዶቼይዬ
@seadayoutube2638
@seadayoutube2638 Год назад
ሰላም እህት እኮን ሰላም መጣሺ ሰለመጣሺ ደሥብሎኛል አረፈ ውህድነው ያቀረብሺው እናመሠግናለን ሰላም ለኢቶጰያ ሰላም ለፈቅረ ሠላም ላድነት ይሁን
@sarayoutube7249
@sarayoutube7249 Год назад
ሰላም ሰላምሺ ብዝዝት ይበል ውዴ እንኳን መጣሺልን ሰለመጣሺ ደስ ብሎናል ዋውውው የሚገርም በጣም አሬፍ ለኛ የሚጠቅምነው ያስተላለፍሺልን እሞከርው አለሆ ውዴ በጣም እናመስግን አለን እህታችን ❤😍
@fikirtube2942
@fikirtube2942 Год назад
wowooooo betame arefe nw ywebet txkame mhwne alebene andande tedatene metbeke asefelge new bercelen wued yhiger lijewce
@qalitedotube9915
@qalitedotube9915 Год назад
Selam wude yehagere lije unkuan dena metash wowowowo batami arifi yehone yefeti wehede new yetekemeshi sela asayesheni enmsgenale engame enmokeraleni ehitalemi egezaberi agerachin etophiya selama yaragilini
@MekedesYtub
@MekedesYtub Год назад
Selam Lanch Yihune Ehta Berchiln Betame New Miyamerwe Wow Esekemechersha New Yayewt Yemigerme New Enama Yihane Ahune Memokerw Ew Yasegnegni Gobeze Selametashiln Enamesgnal
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 Год назад
ሰላም ሰላም አህለን እህት እንኮንም ሰላም መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎኛል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻ አላህ በጣም ቆንጅየ አድርገሽ ዋውውው በጣ ቆንጅየ ነው
@Tube-cq6ow
@Tube-cq6ow Год назад
Wooooow betam deeessss yemil neger nw eshe huletum negeroche yetekemshewu tefelage nachewu ena lache yetekemeshen le egnam silakafelshelen kelibe enamesegenalen wude ihetachen
@hayu5
@hayu5 Год назад
Selam Clancy yhuni eht wawe betam arfi yefit masik new bexam desi yelali edit enam mokirewalew
@user-jb8nv4pt7t
@user-jb8nv4pt7t Год назад
እግዚአብሔር ይመስ ገን እንኳን ደህ እንኳን ደህና መጣሸ እህታችን ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሪፍ ቆይታ አምላክ ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ይሰጠን እ አንደኛ ዋውውውውውውውው🌹🌹🌹❤️❤️❤️🙏🙏
@feker122
@feker122 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ወድ እና የተከበራችሁ የሀዋ ቤተሰቦች ቆንጆ የፊት መክስ ነው እናመሰግናለን እህታችን በርቺ በሊላ ቪዲዮ እናጠብቃለን
@astutubeyearsi3548
@astutubeyearsi3548 Год назад
Naganaa hararii waqayyoo sifaa Yaa bayyatuu qalii koo wowowowo bayee natii tolaa jabadhuu dhugatii anaa natii tolee jiraa qalii koo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hanna1342
@hanna1342 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን በጣም ቆንጆ ውህድ ነው የሰራሹ በቀላሉ ቤታችን ልናገኛቸው ምንችላቸው ነገሮች ናቸው ሴቶችዬ እንደዚህ እየሰራን የቆዳችንን ውበት እንጠብቅ
@elsaayoutube
@elsaayoutube Год назад
Arif wahd new ahtachn anmsgnaln ahtachan faxrii ethiopia hagrchn selam yadrgln amen hulachum baylchubat selamchu ybzaa amen
@cherekayoutube1023
@cherekayoutube1023 Год назад
አሰላሙአለይ ወረሀመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቤት ተከታታዮች እንድት ናችሁ ሰላላም ሰላም ሰላማትሁ ይብዛልን ውዷ እህቴ ዋው አሪፍ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነት ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን በጣም አሪፍ አሰራር ነው
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 Год назад
Naganaa waqayyoo siifaa yaa bayyatuu qaliikoo jabaadhuu wanaa ofii koo galatoomaa kodee biyyaa kenyafaa nagaa jalalaa nufaa yaa kenuu waqayyoo 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@hayat2583
@hayat2583 8 месяцев назад
እስላም አይክልም ወሀመርተ ወበርተ አርፍ ቆይት ነው በርቱ ይኔ መልካም እህት🎉🎉
@azitiaziyetube6514
@azitiaziyetube6514 Год назад
Sealm selam ehete enkani dena mexashi wawawaa wude bexam bexam arefi gize mberi yasalfenew bexam bexam enamsgnalen ehete wude arefi negeri new
@syutb9663
@syutb9663 Год назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ራህማየ የጠፋ ሰው እደት ነሽ እኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ማሻ አላህ ቆንጆ ነው እኔ እንኳ ፊቴ ማስክ አይወድም ክክክ
@omaishayoutube
@omaishayoutube Год назад
selam Selam wed Yager lij selamsh yebza melkam geza emgnlgnalhu woowwwww batam arefi yafet makessi new
@marinatube8040
@marinatube8040 Год назад
Selam selam wude hunkean beselam metash maree egzaber hagerachinin selam yadergilin fikir ina andinet yisten hode desiyamil akerarebnow gobaz wude
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Год назад
waleykum selam werahmetulah weberekathu shikuren amesegnalehu ke kamichal neta yehone bebat wst whd endih serto mewabu le kodachin tru new
@sarainfo84
@sarainfo84 Год назад
Maskii Fuulaa baareeda natural ykn umaama kemikaala hin qabu waaaw baayyee bareeda yeroo baayyee video bareeda hojetaa itti fufi
@amanueltube.1876
@amanueltube.1876 Год назад
እግዚአብሔር ይማስገን እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምለክ አገራችንን ወወወዋ በጠም ቆንጆብርችልን ጥሩ በርችልን የክርስቶስ ሰላም በዚዚት ይብልላችሁ ፍቅርነ ሰላም ይብዛችሁ
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 7 месяцев назад
Enamsgnalen yeni Eht tbareki 😊
@user-mr9zn4hw1y
@user-mr9zn4hw1y 6 месяцев назад
ሰርተን ለማስቀመጥ ምን ያክል ጊዜ መቆየት ይችላል. አይተሽ እዳታልፉኝ እህት
@user-lb2ss1yw9c
@user-lb2ss1yw9c Год назад
አሰላሞሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ ግን ሴቶችየ ለምግብ የሚበሉ ነገሮች ያስውብኛል ብየ አላምንም ብንበላው የተሻለ ይጠቅመነልክክክክክክ እናመሥግናልን ስላሳየሽን ውዶ በርች
@user-ei2ch5kp1k
@user-ei2ch5kp1k Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ እኔስ አረብ ሀገር ከመጣሁ ቡሀላ ፊቴ ተበላሸ ምንም በመጠቀም መፍትሄ የለም ሀገር ስንገባ ይሻለን ከልሆነ
@tewabech2015
@tewabech2015 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርችልኝ።
@sadikjemal3413
@sadikjemal3413 4 месяца назад
የምን ዘይት ነው የጨመርሺው
@rahmatube5596
@rahmatube5596 4 месяца назад
የለውዝ ዘይት
@user-gq2kk5bh3d
@user-gq2kk5bh3d Год назад
እንደሀሳብ ሁለቱንም ከፈቀፈቅሽ ቡሀላ ባንድ ብትፈጭው ሞር ውሀው ይወጣልሻል
@AlAl-jr9xh
@AlAl-jr9xh 3 месяца назад
አስላምአለይኩም 🎉🎉🎉በርች ደምሪኚ
@hagerimedia
@hagerimedia Год назад
ሠላም ጤናይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ውድ ኢትዮጵያን ዎች ሠላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ በጣም አሪፍ ውህድነው እናመሠግናለን በሊላ ቨድዎ እደምንገናኝ በለሙሉ ተስፍነኝ እግዚአብሔር ሀገራችንንን ሠላም ያድርግልን አሜን😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@1clicksolution1
@1clicksolution1 Год назад
Msalhbtberkea Betm Des Ymel Kyet Betm Ymmer Nger Naw Agercnn Selm
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 5 месяцев назад
አሰላማለይኩም ወረመቱላሂ ወበረካቱ
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ Год назад
ፍትህለድንቹ እኔ ሁሉንምየምትይኝንእሞክራለሁ ግንድንቹን በጭራሽ ጨክኔ አላረገውምምክኒያቱም እኔሙቸነውድንችመብላትየምወደው በቃ ሆደይበልጥብኛልየኔልየ ግን ችፍለሜልፊት ቅባትለሜበዛበትመላታለሽምሹክበይኝ
@ZnabuHagazi
@ZnabuHagazi Месяц назад
25 amete nw gn fite teshebshibewal
@astutubeyearsi3548
@astutubeyearsi3548 Год назад
Naganaa hararii waqayyoo sifaa Yaa bayyatuu qalii koo wowowowo bayee natii tolaa jabadhuu dhugatii anaa natii tolee jiraa qalii koo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Далее
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн