Тёмный

ፊቴን አበባ ያስመሰለውን ክሬም ላሳያችሁ!  

SEADI & ALI TUBE
Подписаться 175 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 299   
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 4 месяца назад
የፊትሽ መጥራት ምክናየት ጥሩ ባል ስላለሽ ስለማያቃጥልሽ በራስሽ እምትተማመኒ ሰርተሽ ስለምትኖሪ የወንድ ጥገኛ ስላልሆንሽ ኑሮሽ ደህና ስለሆነ ነው ወይባ ስለምትሞቂ ነው እንጂ ክሬሙ አይደለም ጥሩ ሂወት ትኖሪያለሽ ባልሽ አያቃጥልሽም የውስጥ ሠላም አለሽ እውነታው ይህ ነው
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 4 месяца назад
😅😅😅
@user-pi6lk5ix4y
@user-pi6lk5ix4y 4 месяца назад
ትክክል ዋናው የውስጥ ሰላም ነው ከላይ የሚፀባረቀው
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 4 месяца назад
አወ ወላሂ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 4 месяца назад
ምንአሳወቀሽ አለማቃጠሉን እኔአሁን በትንሽ በትልቁነው የምናደደው ፊቴግንፅድትያለነውአልሀምዱሊላህ ምንምነገርአልቀባ
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 4 месяца назад
@@GggGggg-cg3wd ያስታውቃሉም እናውቃቸዋለንም ለማንኛውም አትናደጀ በትንሽ ትልቁ ውስጥሽ ተቃጥሎ ስላላበቃ ነው ፊትሽ ጤነኛ እሚመስልሽ ውስጥሽ አሮ ሲያበቃ ፊትሽም ይደበዝዛል እኔ በራሴ ደርሶብኝ አይደለም ብዙ እህቶችን አቃለሁ ፊታቸው ብልሽት ያለባቸው እሚበሉት እሚቀቡት አተው አይደለም ግማሹ በባል ግማሹ በቤተሰብ የተከዱ የተቃጠሉ ናቸው እና አትናደጂ
@sasaa6587
@sasaa6587 4 месяца назад
አይ ሰአዳ ሴት ልጅ አበባ ናት ጥሩ ባል ካገባች ታብባለች መጥፎ ባል ካገባች ትጠወልጋለች ይባላል ጭቀት ሀሳብ ነገር ጥሩ ጥሩ ምግብ ከበሉ ያምራል ዋናው ውስጥን መከባከብ ነው ማሻ አላህ ብያለሁ
@user-ke7sh7tm2t
@user-ke7sh7tm2t 4 месяца назад
ሳ ከላምሺ እህቴ እኔ ፊቴን አድ ነገር አስነክቸ አላውቅም ሀታ በሳሙና እራሱ አልታጠብም
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 4 месяца назад
የአመቱ ምርጥ ኮመንት ❤❤❤❤❤ትክክል ማርዬ በጣምምምም
@zizumohammed683
@zizumohammed683 4 месяца назад
ትክክል ወላ😢
@sus2475
@sus2475 4 месяца назад
ልክ ነሽ እኔ በተፈጥሮዬ ምንም ተቀብቼ አላቅ ብርድ ሲሆን ቫዝሊን አጠቀማለሁ አልፎ አልፎ ፊቴ ጥርት ያለነው አልሀምዱሊላህ የሚያስጨንቀኝም የሚያበሳጨኝ የለም የወደፊቱንም አላህ ያውቃል ዋናው ኑሮአችንነው
@marimamarima6303
@marimamarima6303 4 месяца назад
ወላሂ አወ ሀቅ ነው የተናገርሽው አላህ ያማረ ትዳር ይስጠን
@user-yh2we1dn1b
@user-yh2we1dn1b 4 месяца назад
እኔማ ፊቴ ድንቡሽ ያለች ነበርኩ ሰዉነቴም ደህና ነበር አሁን እድሜ ለስደት ፊቴ በማዲያት ተበላሽቷል ሰዉነቴም በሀሳብ አልቋል ብቻ አልሀምዱሊላህ መንከባከብ ብቻ ሳይሆን ዋናዉ የዉስጥ ሰላም ነዉ
@የጃማልጂ
@የጃማልጂ 4 месяца назад
እኔምበ ማዲያትተበላሽቷል
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 месяца назад
ሁሉምየተረጋጋ ሂወትካለንያምርብናል 😢😢😢😢በሠዉአገር ቆዝመን ጂስማችንምእዲሚያችንም አለቀ ብቻአልሀምዱሊላህ
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z 4 месяца назад
ኢንሻአላህ ለኛም አላህ የተረጋጋ ኑሮ ይሠጠናል
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 месяца назад
@@user-jl2hw6ox5z ኢንሻአላህ ማማ
@user-kx8cx9lk1h
@user-kx8cx9lk1h 4 месяца назад
👍👍👍
@user-nc1xu6jj9h
@user-nc1xu6jj9h 4 месяца назад
😢🎉❤
@AsafFaf
@AsafFaf 4 месяца назад
Tikikil yene wud
@zainabyzz
@zainabyzz 4 месяца назад
አላህ አላህ አሁን ሳዲ ሶስት ልጂ የወለደች ትመስላለች ማሻአላህ ማሻአላህ አሊኮ ሚስት አግታሀል የምር ጠበቅ አድርገህ ያዝ ሞያ ቢሉ ፀባይ ቢሉ ነሻጣ ቢሉ ምን የለለ ነገርአለ ❤❤❤❤
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 4 месяца назад
ማሻ አሏህ በሉ ጥሩ ነገር ስታዩ ማሻ አሏህ ሰአድዬ የኔ የዋህ እምርርርር ይበልብሽ ሁሌም
@semirasharjah1777
@semirasharjah1777 4 месяца назад
ሶስት ልጅ ነው እንደ ሁለት መስሎኝ ነበር ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግላችሁ
@zainabyzz
@zainabyzz 4 месяца назад
@@semirasharjah1777 ቆጂየ ሴትልጂአለቻት ማሻአላህ
@zeibahussen5929
@zeibahussen5929 4 месяца назад
ኑሮ ስለተመቸሸ እንጅ ኬሬም አይደለም. ማሻአላህ
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 4 месяца назад
እንደዛ ነው እሚሆነው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 месяца назад
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉🎉
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 4 месяца назад
ልክነሽ ሱሱየ ጥሩምክርነው ለስዴተኛው ወሏሂ ብራችሁን ያዙ እህቶች አላማ ታለን መቆጠብ እንችላለን
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d 4 месяца назад
እረ ዝበይ. የፊትሸ. ጥራት ምክንያት. አሊነው. ሆሆ. ፍትህ ላሊ 😂😂😂😂😂😜😜😜😝
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 4 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d 4 месяца назад
@@AyisheMohammed 😝😝❤😂
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 4 месяца назад
😂😂😂😎
@hawwaendrsi
@hawwaendrsi 4 месяца назад
😂😂እኮ
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 4 месяца назад
እኮ 😂😂😂😂😂 ከምሮ ጥሩ ትዳር ካላት አንድ ሴት በጣም ነው የምታምረው
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን 4 месяца назад
አይሰአዲ ብሩሲገኝ እውቁቱ አይገኝም እውቀቱ ሲገኝ ብሩ ጠፋ አሁኝ የብሀር ሰው እራገፎናል የለንም አላሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር አላህ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@user-mr7xy8kc8h
@user-mr7xy8kc8h 4 месяца назад
የኔ ሴት ትዳር ስይዝ እዳች ሻጥራ መሆን ነው የምፈልገው ኢንሻ አላህ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 месяца назад
😅😅😅
@ekramtube6423
@ekramtube6423 4 месяца назад
ደምሬኚ❤❤​@@fatimanigus3261
@Rahan-vi3mi
@Rahan-vi3mi 4 месяца назад
ክክክአሁንስ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 4 месяца назад
ሥኦዲእኮ ጎበዝናት የምረ ፀዳቷ ፀባያዋ የቤትአየያዟ ሞያየዌ ሁለነገሯ የምር ማሻአሏህአለሸ ረቢይጨምረልሸ እኔም ኢንሻአሏህ እንዳቺመሆንነወየምፈልገወ ለባሌምመልካምሤትመሆንነወየምፈልገወ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 4 месяца назад
ወላሂ ፊታችን የሚበላሸው ሀሳብ ጪቀት. የውስጥሰላም ማጣትነው. እኔ. በጣም ፊቴ ተበላሽቶነበር ከመጥንበላይ አስብነበር ውስጤምሰላምአልነበረም ወላሂ አሁን ሁሉንም እርግፍ አድርጊተውኩት. ወላሂ ሰውነቴተመልሶ ፊቴ ጥርትብሎል አልሀምዱሊላህ
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 4 месяца назад
እንዴትነው መተው የሚቻለው
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 4 месяца назад
@@MdEt-ns3xq እህቴ ሁሉንም ነገር ወደአላህ አስጠጊው እኛእናስባለንእጁ አላህያለውይሆናል. ወላሂ እኔ በጣም አስባለሁ ፌቴእዳለተበላሽቶ ባልተቤቴ ሰድቦኝ ያውቃል. ማዳታም የገረጣሽ ይለኝነበር ዛሬ. ፊቴጥርትብሎ. እራሴንጠብቄነውየምኖረው. እራሳችንንስንጥልማንም አይወደንም.
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 4 месяца назад
@@user-lt3ys4tc2d ያኡምሪ አመሠግናለሁ አላህ ያበሽርሽ ግን የትዳር አጋር ያልተረዳ ማን ይረዳል ባይሳዴቡ መልካምነው
@sasaa6587
@sasaa6587 4 месяца назад
ልክ ነሽ እሙ መሀመድ እዝህ ሁነን አናውቀውም እዛ ህደህን ሲጀግረን ይቆጨናል ብሩም እልቢስ ነው አይያዝም 😢😢
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 4 месяца назад
ከለይ የምንጠቀመው ብዙም ወጋ ዬለውም የተመጠጣነው ወደውስጥ የምገበው ነው የምጠቅመን
@user-qs2ld3gz6z
@user-qs2ld3gz6z 3 месяца назад
የባልሺ ዉጤት ነዉ 😢እህቴ ልእለት ነበር አምመሰለዉ ባሎ 7አመት የሰራይበተትን ነቅጦት ንደቱ ከፍቷ ወጣ
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 4 месяца назад
ማሻአላህ ሁሌም ይመርብሺ ስአዳየ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 4 месяца назад
ምን ዋጋለው ምንዛሬ ቢጨምር የሚገዛበት ሰማይነው
@LoveLike-dp9jz
@LoveLike-dp9jz 4 месяца назад
ሰአድየ ከሬሙሳይሆን ምቾትነዉ አልሀምዱሊላሂ በይ ማማየ🎉🎉❤❤❤❤
@user-ml7pj9kt7v
@user-ml7pj9kt7v 4 месяца назад
በጣም አምሮብሻል ወላሂ በተለይ ከአመት ቡሀላ
@user-ot4mu3ll5c
@user-ot4mu3ll5c 4 месяца назад
ማሻአላህ እምር ይበልብሽ ቅመሟ 🎉❤❤💐💐 ግን ከፊታችን በፊት ዉስጣችን ሰላም መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ ዉስጣችን ሰላም ሲሆን ፊታችንም ያምርበታል አላህ ከሰዉ ቤት ያዉጣንና በቤታችን ፏ የምን ያድርገን ያረብ ወላ በተለይ እንቅልፍ የማይተኛ ሰዉ 😢 አላህ ከሰዉ ቤት ያዉጣን ቅመሞችዬ🎉❤❤❤
@rtrt4566
@rtrt4566 4 месяца назад
አሚንን አህት አብሽሪ አላህ ያጠክርሽ አቢሽሪ አወን ልክ ነሽ ዋናው የውስጥ ሰላም ነው የሰው ልጅ ጥሩ ኑሮ ጥሩ ምግብ እድሁም ሀሳብ ከለሌበት ሁሉም ያምራል ❤❤❤
@user-ot4mu3ll5c
@user-ot4mu3ll5c 4 месяца назад
@@rtrt4566 አሚንንንን የኔ ልዩ💐💐💐
@user-fj6jq4hc1o
@user-fj6jq4hc1o 4 месяца назад
❤❤ የኔ ውድ በርች ጎበዝ ራስሺን ትጠብቂያለሺ ታድለሺ
@tube8181
@tube8181 4 месяца назад
ምቾትነው
@asffamile7990
@asffamile7990 4 месяца назад
ሰአዲ ከቻልሽ እስኪ የጤፍ እንጀራ አቦካክ አሳይን ወይም ቆንጆ አቦካክ የምትሉትን ፃፉልኝ🎉
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 4 месяца назад
እኔ ቀጠን አርጌ አቡክቸ ሶስት ቀን አሳድሬ ጥልል ይላል ያንን ዴፍቸ ሙቅ ሙሀ አምዘግዝግ ቅጥን አርጌ ኩፍ ሲል እጋግራለሁ ልስልስ ያለና አይኑ ትፍትፍ ያለ ይሆንልኛል አብሲትም የሚረጉ አሉ እኔ አይመቸኚም እንዴጤፉ ይለያያል የሚዴርቅ አለ ለሱ አብሲት በትንሿ ማረግ ጥሩ ነዉ
@gjyvng738
@gjyvng738 4 месяца назад
የናተስከፍ ምንይረሳልአገራችንን
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 4 месяца назад
​@@MadenaUae-lw9wy😢እኔም እደዛነበር የምጋግረው የዛሬን አያርገውና ግን አብሲት ኤጥላለሁ 😢ስደትን ባልወቅሥም ግን ተጃጅያለሁ የሴት ስራ አድትአጠፋኝምነበር አሁን ግን😢አላቅም
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r 4 месяца назад
ሳአዲዬ ባይታሚን ሲ እኔም እጠቀመዋለሁ 4አመቴ ሀሪፍ ነው የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤ አሊ ሳአዲዬን ለሰጥህ ጌታህ አላህዬ በየቀኑ አመስግነው አደራ እሷንም ተከባከባት ❤❤
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 4 месяца назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@zdmohammed
@zdmohammed 4 месяца назад
የኔ ፊቴ ተበላሽ በዚያ ላይ ምግብ ስራም ፅዳትም ነው ከመጣሁ ጀምሬ የምስራው ግን ፊቴ ተጎድቷል በዚያ ላይ ሀሳብ ንደትም ብቻ አልሀምዱሊላህ ክሬማክሬም ስለተጠቀምን አይደለም ፊታችን ጥራት የሚኖረው ምቾትም እና የውስጥ ስላምም ያስፈልጋል
@mosebtube1027
@mosebtube1027 4 месяца назад
እኔም ምግብ ፅዳት ነው የምሰራው ግን ፊቴ ጥርት ያለች ናት ቫዝሊን ብቻ ነው የምቀባው ያው ከንደት ከሀሳብ ከጭንቀት ነፃ መሆን አለብሽ ፍሪ መሆን አለብሽ ደስተኛ መሆን አለብሽ ችግር ላይም ብትሆኚ ያልፋል እያልሽ ውስጥሽ ደስተና ከሆነ ፊትሽ ምንም አይሆንም
@user-cc2us7uj8m
@user-cc2us7uj8m 4 месяца назад
ካካወ በተር በጣም ያቀላል ግን ቆዳን በጣም ያሳሳል አብሶ ለፊት አይመከርም እቆየ ሲሄድ ቆዳሽ እየበለዘ ነው የሚሄደው
@user-hs7cp8rd2x
@user-hs7cp8rd2x 4 месяца назад
ቀን በቀን አትጠቀሚ
@salihatube8511
@salihatube8511 4 месяца назад
ወአለይኩምሰላም እህለን ሰአዲ ክሬሙን ተቀብተሽ መውጣት ትችያለሽ ከቤት ወይስ ለፀሀይ ጥሩ አይደለም መልሽልኝ?
@tubeysikit
@tubeysikit 4 месяца назад
ለምን አይመርባት ሰአድ ምርጥ ንግስት ትመስላለች ቤቷንና ባሏን ትወዳለች ዱንያም ተጨምሮበት አልሃምዱሊላህ አላህ ለሀገር ያብቃችሁ አደኔና እደ ሰአዲ
@zehara53o
@zehara53o 4 месяца назад
ህርዱ ማንኛውም ህርድ ነው ወይስ የፊት እራሱን የቻለ ህርድ አለ እስኪ ንገሩኝ የምግብ ህርድ ይሆናል ሰአድ ?
@rabiaadam7068
@rabiaadam7068 4 месяца назад
ማንኛውም አይደለም የፊት እርድ አለ
@Ali-sp9lo
@Ali-sp9lo 4 месяца назад
ሳአድ ግን ኬከው ክረም ብራዱን ሌላ ተጣቀሚ የሄ ስታቆሚው ቆዳ ይጎዳል ውዴ
@homasgomas5346
@homasgomas5346 4 месяца назад
በጣም ሰአድ የኛ መካሪ አላህ ይጠብቅሺ በጣም ነው የምድሺ❤❤❤❤❤❤
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru 3 месяца назад
ኧረ ሴትጭንቀትከሌለባት ለምንአታምርም በሰራተኛ የሚይዝባል አላህ ይጨምርላችሁ ብዙልጆችወልዳቺሁ ሁሌ ደስተኛያድርጋቺሁ ትዳር ፍቅር ሲሞላበት ይሠምራል
@እህተስላሴ
@እህተስላሴ 3 месяца назад
ስለምክርሺ እናመሰግናለን እማ ግን የስውልጂ አሚሮው እረፍተ ካላገኝ ምንም ድካም ብቻነው
@Seada-o7q
@Seada-o7q 4 месяца назад
ማሻአላ❤
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 4 месяца назад
እኔስ ፌቴ አልሀምዱሊላህ ምንም ነገር የለብኝም ጥርት ያለ ነው ቆዳየ ምንም ነገር አልጠቀምም ተፈጥሮየ ነው ዱቄትም አልቀባ እደሴቱ ለሰርጌ ኳ ተቀቢ ቢሉኝ እቢ ብያለሁ አሏህ በሠጠኝ መኬ ማጌጥ ደስ ይለኛል ሠአድየ የኔ ቆጅ ባለሙያ የሤት በላይ ብየሻለሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 месяца назад
❤❤❤❤🎉
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 4 месяца назад
እኔም ፌቲ ጥርት ያለነው እኔም ሳገባ ምንም አልተቀባውም ፀጉሪን ብቻ ተኩሼዋለው በቃ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 4 месяца назад
ታድላችሁ አልሀምዱሊሏህ በሉ ​@@hassenhassen5569
@user-tt9vh5ho9n
@user-tt9vh5ho9n 4 месяца назад
እኔምለሠርጌ ኩልናልበስቲክብቻነዉ የተቀባሁትአሎድም😂
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 4 месяца назад
@@user-tt9vh5ho9n እና ሌላ ምን ቀር ዋናው ሜካብ እሱ አይደል
@Lubab406
@Lubab406 4 месяца назад
ካካው በተር በብዙ አይነት አለ ለምሳሌ ያቮካዶ አለ የአልመንድ አለ ከተለያዩ ነገሮች ይሰራል ያንች የምንድነው መልሽልኝ በአላህ
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q 4 месяца назад
አረ እኔ የብጉር ጠባሣ ሊገለኝ ነዉ ገና የ20 አመት ልጅ ነኝ ተባበሩኝ እስኪ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 4 месяца назад
ማሻአላህ ባለሞያ እኮነሽ ስአዲ ስወድሽ❤❤❤
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 4 месяца назад
መጀምረያ ከዉስጥ ዘይት ያስፈልጋል ዉስጣችን ካይወዛ ላዩን ብወለዉል ብፈትግ ምን ዋጋለዉ አመዳም ሁኖቁጭ
@user-gv7me7se8v
@user-gv7me7se8v 4 месяца назад
😂😂😂 ጉድ አመጣሽ የምን ዘይት
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 4 месяца назад
​@user-gወስጥሽን በሀሣብና በጭንቀጥ አታድርቂ ነው ልክ እንደኔ😂ጥርስሽ እየሳቀ ሀሣብና ጭንቀት ከደም ስርሽ ካልወጣ ፊትሽ አይወዛም የውስጥ ዘይት ይህነው😢😂v7me7se8v
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 4 месяца назад
@@user-rb9rm5yl6r ክክክ
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 4 месяца назад
@@user-gv7me7se8v ፍስጥሺ ደርቆ ላዩ ይወዛልዴ ማለቴ ዘይት የወንዶች እሱ ያደርቃል
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 4 месяца назад
እኔማ ፊቴ ብጉር እናጥቋቁርነው ጨርሶ ምን ላድርገው😢😢😢
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 4 месяца назад
ማሻ አላህ❤❤❤
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 4 месяца назад
መሸአላህ እናመሰግናለን ለምክርሺ ሰአድ እኔ ፊቴን እገባከበው አለሁ ግን ቡግር ይወጣና ጠባሳ ያረግብያል ሰደርያ ሂጀ የሰጡኝም ሰቡና ክሪም አላሻለኝ ሲተታይ ፊቴ ውሃ ም የነፈኩት ይመስላል
@CuteGanda
@CuteGanda 4 месяца назад
ባዝሊን እና ማር አደባልቀሽ ማታ ስራ ከጨረሽ በኋላ እሽው ተጣጥበሽ ሁለየም እኔ በ15 ቀኔ ለዉጥ አግቻለሁ
@bentarabu3244
@bentarabu3244 3 месяца назад
@@CuteGanda እህት ማሳደር ወይስ መታጠብ ወዲያው
@zainabibrahim1712
@zainabibrahim1712 4 месяца назад
ስኣድ ከውጭ ተፈጭቶ የሚሸጥ እርድ ብንቀጣ ችግር አለው ማለቴ ለቅመም የሚሸጠው እርድ
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 4 месяца назад
ያሳየሽን ከካው በተር ሳይሆን ሽያ በተር ነው የጸጉርም አለ ምርጥ ነው
@BirtukaneYouTube
@BirtukaneYouTube 4 месяца назад
ማሻ አላህ ስአድየ የኔሞዴል❤❤❤
@biiftuu383
@biiftuu383 4 месяца назад
Wooooo
@Gurage4
@Gurage4 4 месяца назад
አላህዬ እረ አሰበን ሴትልጅ በትዳሯ ደሰተኛ ከሆነች ሁሌ ልጅነው ምትምሰለው ማሻአላህ ሳዲ❤❤❤ ሁለተኛ ጨርሼዋለው ያጠራል ያለሰልሳል
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 4 месяца назад
ቆንጆ እንደ እህት
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 4 месяца назад
ማሻ አላህ🎉
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 месяца назад
ሥአዲ ኮሜንቴን ካየሽው መልሽልኝ ፍሮኑ ፓወር አለው? ለመግዛት የቱን ትመክሪኛለሽ ከተሞክሮሽ ንገሪኝ ፕሊሥ ወይስ የተቹን ልግዛና የዳቦውን ማሽን መግዛት ይሻላል
@ayatayat4737
@ayatayat4737 4 месяца назад
ሰአድ ማሻአሏህ
@zoherasa5698
@zoherasa5698 3 месяца назад
በአላህ ንገሩኝየብጉርመዳኒት ምድነዉእኔየቀረኝክሎረክሥነዉ ሌላዉን ሞክሬ አዉቀዉነዉደ ባልነዉመዳኒቱየሚሉት
@meditishu8014
@meditishu8014 4 месяца назад
መሻአላህ ሰአድ የቤትሸንና ፊትሽን ለማየትነው የምመጣው ወላሂ የቤትሽ እርትብ ማለቱ መሻአላህ የኔው አላህየ ለኛም ይስጠንና ወደሀገራችን ገብተን የምንኖር ያድርገን ያረብ
@fjf7535
@fjf7535 3 месяца назад
ሰአድየ ልጅሽ ከምን ደረሰች አይኖን
@user-jt6yd8ko8y
@user-jt6yd8ko8y 4 месяца назад
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው በትክክል እውነት ነው ❤❤❤❤❤
@user-qw1xr5ep4k
@user-qw1xr5ep4k 4 месяца назад
የእኔ ጀግና መካሪዬ እህቴ እወድሻለሁ ❤❤❤
@hayatmohamed3033
@hayatmohamed3033 4 месяца назад
ስአዲ ሁል ጊዜ ነዉ መጠቀም ያለብኝ
@saidamohammed2683
@saidamohammed2683 4 месяца назад
ሳአዲ በአላህ አርቦቹ ምግብ ላይ የሚጨምሩት እርድ ይሆናል ወይ ብቀባዉ
@UmmuMahi251
@UmmuMahi251 4 месяца назад
አይሆንም ለፊት ብቻ የሚሸጥ አለ
@user-yb4nb8ft6w
@user-yb4nb8ft6w 3 месяца назад
ማሻአላህ ብያለሁ የኔዉድ ❤❤❤❤
@asia2177
@asia2177 3 месяца назад
ለማዳት የምታውቂው ካለሺ
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 4 месяца назад
ማሻ አሏህ ጉበዝ በረች ሴትልጅ ራሷን ስት ጠብቅ ነው እኔ ግን ብጉር አያጣኝም እህ ሲጣፋ ደሞ ጥቁር ይላል
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 4 месяца назад
የአላህ እኔስ መቸነው ቤቴን ሰርቸ ባገሬ በቤቴ እደህ የምሆነው ሰአዲየ የሴት ጀግና
@bbgghb7647
@bbgghb7647 4 месяца назад
ካርታና ብላን የለለው ግዙ አትበይ ስቱ እያለቀሰ ነው😊
@user-lp8kw1db1n
@user-lp8kw1db1n 4 месяца назад
❤❤❤❤
@user-cp3cx2zg6m
@user-cp3cx2zg6m 4 месяца назад
ማሻአላህሠአድየ
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 4 месяца назад
እርድ ማዲያት ያመጣል ብለዋል ወይባብቻ አገር ያለ ሰው በቂው ነው
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 4 месяца назад
ማሻአላህ👍👍👍👍
@fatimaomabdulrahman2904
@fatimaomabdulrahman2904 4 месяца назад
ወአሊኩምሰላም ሳአዲዬ ማሻ አላህ
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r 4 месяца назад
ግን ሰአዲ እርድእመዳም ቤት ምግብ እምንሰራበትን መጠቀም ይቻላልዴ እንዳስቁብኝ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 4 месяца назад
የኔም ጥያቄ ነዉ
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r 4 месяца назад
@@aminanuredine4278 ከመለሡልን ጠየኩ ውዴ
@የኮቻዋነኝ
@የኮቻዋነኝ 4 месяца назад
እኔ የምግብህርድነው የምጠቀመው ማታማታ ሰውሳይሆር ግን በጣምጥሩነው
@user-Umu-Hafsa
@user-Umu-Hafsa 4 месяца назад
ቅመም ከሌልው ይችላል ግን ከአጣር በገዥ አሪፍ ነው ምክንያቱም ፊታችሁን ጠንቃቂ አደርጎ የተባላችሁት ሁላ አትጠቀሞ ከቻላችሁ ጥቁር አዝሞድ ፍጨታችሁ በማር ተቀቡ ዘይቱም በጣም አሪፍ ነው የጥቁር አዝሞዱ
@user-jd1ug3jo2r
@user-jd1ug3jo2r 4 месяца назад
@@user-Umu-Hafsa እኔ አላቅም ቅመም ይኑረው አይኑረው ሁቢ ማዳት አለብኝና ካጠፋልኝ ልሞክረው ነበር አመሠግናለሁ
@sadakmal1865
@sadakmal1865 4 месяца назад
ሹክረን የኔመልካም
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 4 месяца назад
❤❤😂😂😂ማሻአላህ🎉🎉
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 4 месяца назад
አወ ዝብየ ገዝቸው ተስማምቶኛል ተከታታያ ስጠቀመው ክሬሙ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 4 месяца назад
ለዘሪቱ በአጭር ጊዜ እራሷን እድትችል እገዧት
@user-vj6or5sf8s
@user-vj6or5sf8s 3 месяца назад
ሰአዲዩ
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 4 месяца назад
ተፈጭቶ የሚሸጠዉ እርድ ይሆናል ወይ 😮
@user-hs7cp8rd2x
@user-hs7cp8rd2x 4 месяца назад
ኦርጅናሉ ቢሆን ይመረጣል ቡና በወተት ተልባ አሪፍ ነው
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 4 месяца назад
ሠአድ በመጅመሪያ ማሻአላህ አናመሠግናለን እህቴ እባክሺ እዳታልፊኝ ሢልድር የት ነው የማገኘው እኔ ሀይቅ ነኝ ጠቁሚኝ
@alhamdulillahforeverything2285
@alhamdulillahforeverything2285 4 месяца назад
ሲድር እኮ የቁርቁራ ቅጠል ነዉ ቁርቁራ የሚያበቅል ከሆነ በናንተ ሰፈር መፈለግ ነዉ
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s 4 месяца назад
​@@alhamdulillahforeverything2285 ቁርቁራ አይደለም ያለችዉ ሲሊንደር ነዉ ያለችዉ አምቦባ በአረብኛ
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 4 месяца назад
የኔ ውድ ባትጠቀማም ቆንጂየ ነሺ ማሬ
@user-lp8kw1db1n
@user-lp8kw1db1n 4 месяца назад
መሻአለህ
@omueman9729
@omueman9729 4 месяца назад
Sadi gen kendbshen ombra tesrtshiwal endatwashi
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 4 месяца назад
😍
@newid5082
@newid5082 4 месяца назад
አይሰአዳ የትራስ ወግካገኘን አበ ባነዉ የምንመስለዉ በቅርቡ ከባሉካየ ያገናኘ ኚ😂😂😂
@fatimamuhammad7518
@fatimamuhammad7518 4 месяца назад
ሰአዲኮ ፅዲት ያለቺ ናት መሸአላህ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 4 месяца назад
ጀግናነሺወላሂ
@Zabida-g1q
@Zabida-g1q 4 месяца назад
ክያር አለዴ ቤጂጃልም አየሁ መሰል ማሻአላህ
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 4 месяца назад
ሁሉም አለ ውዴ በደርጃን ይባላል በተጃኑ በኢትዪ አለ ሁሉምነገር
@ጠዩመሀመድ
@ጠዩመሀመድ 4 месяца назад
የት ነበርሽ ምን የለለ አለ ኢትዮ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 4 месяца назад
ሁሉም አለውደ
@user-dv4fk5uu2o
@user-dv4fk5uu2o 4 месяца назад
👍👍❤❤❤
@user-mh9tg5ul5k
@user-mh9tg5ul5k 4 месяца назад
ክሬሙ ፊትን የሚነጣ ነዉ ልክ ክሎሬክስ የልብስን ከለር እደሚቀይር ሁሉ ይሄ ክሬምም ልክ እደዛዉ የተፈጥሮ መልክን ይቀይራል ስለዚህ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ስታቆረጡት የተበላሸ ፊት ትቶላችሁ ይሄዳል ያኔ መመለሻ የለዉም ፊትን አሚነጣ ነገር ተጠቀቁ
@medifentaw7513
@medifentaw7513 4 месяца назад
ተጠቅመሺው ሞክረሺው ነው
@seniyasemantube
@seniyasemantube 4 месяца назад
ዋለይኩም አሰላም አህለን ሳዲ 🎉🎉🎉🎉
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 4 месяца назад
ኧረ የኔ ውድ ካካዋ በተር ለጊዜው ነው ስታቆሚው ፊት ያበላሻል ባይሆን ተፈጥሯዊ ነገር ጥሩ ነው እርድ ቀሲል ሌሎች ፍራፍሬዎችም አሪፍ ናቸው ከምንም በላይ ግን ከሀሳብ ና ከጭንቀት ነፃ ከሆንን ጥሩ ነገር ከበላን በቂ በተለይም በቫይታሚን የበለፀጉ ምግቦችን ካዘወተርን አደለም ፊታችን ሙሉ ጤናችን ነው የሚጠበቀው
@user-nc1xu6jj9h
@user-nc1xu6jj9h 4 месяца назад
አይ ስድት አችስ ማሻአሏህበየለሁ እኔኮን ፊትለከበከብ ቁርአን እኳን ለምቅራትበጣም ነዉ የማደከምኚ😢😢
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 4 месяца назад
ቀስል ምንድነዉ
@Yasminoumer
@Yasminoumer 4 месяца назад
እርድ ?ኡሩድ ነው?
@hayatweloyewa5692
@hayatweloyewa5692 4 месяца назад
ኩርኩም
@user-ht3fg2sp8v
@user-ht3fg2sp8v 4 месяца назад
ወላሂ የኔዉድእህትበጣምነዉየምወደሺበጣምጠካራሴትነሺ ❤❤❤❤❤አለባበስሺንበጣምነዉየምወደዉእስተቤተሰቦቺሺአላህይጠብቅሺሰአዲጀግናሴትነሺሁሌነዉየምከታተልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በአላሺበትአላህይጠብቅሺ
@user-gn2kp2cf7f
@user-gn2kp2cf7f 4 месяца назад
እረ እኔ እጠቀመው ነበር ግን ማዳት ወጣብኝ በዚሁ አጋጣሚ የማዳት ማጥፊያ የምታቁ😢😢😢😢😮
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 4 месяца назад
ሳአዲ ልጅሺ እምንደረሰች አይኗን
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 4 месяца назад
ሰአድ አበሳ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
@user-gv7me7se8v
@user-gv7me7se8v 4 месяца назад
እስኪ በአላህ በተፈጥሮ ፊትን ጥርት የሚያደርግ ንግሩኝ ክሬም ምናምን አልፈልግም ገና 19 አመቴ ነው ኢትዮ እያለሁ ምንም የለብኝም ነበር ከመጣሁ አድስ ነኝ ግን ፊቴ ተንተበተበ በአላህ መላ በሉኝ
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 4 месяца назад
እሽ ማሬ እናማሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cu4qh7cv7i
@user-cu4qh7cv7i 4 месяца назад
የፊትነገርመላምየለዉ
@hayatwaris4
@hayatwaris4 4 месяца назад
ስወድሽ❤❤❤🎉🎉 ሰአዲ እርጉዝ ነሽ እንዴ
@ጠዩመሀመድ
@ጠዩመሀመድ 4 месяца назад
ክክክ አትራሳውንድ አሳያት
@hayatwaris4
@hayatwaris4 4 месяца назад
አዎ አሳይኝ ሰአዲ
@Tube-pe3lb
@Tube-pe3lb 4 месяца назад
የኔውድ❤❤❤
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 4 месяца назад
ለ4 ልጂ ይሆናል እህቴ ልጀ ፊቷ ያፈከፍካል
Далее
ባሌ የወደደው ሙያዬን ነው! #vlog
15:43
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 905 тыс.
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
гендер пати🩷🩵
00:21
Просмотров 113 тыс.
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 259 тыс.
Eid Changed My Life Forever
15:27
Просмотров 46 тыс.
My First Time Meeting Ali's Family *Emotional*
9:00
Просмотров 38 тыс.
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 905 тыс.