Тёмный

ፊት ለፊት ግልጽ ዉይይት // የሻለቃ ዳዊት ጥያቄ? ቆይታ እንግዶች ጋር  

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

ፊት ለፊት ግልጽ ዉይይት //
የሻለቃ ዳዊት ጥያቄ? ቆይታ እንግዶች ጋር #ethiobeteseb

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 220   
@AW-go3su
@AW-go3su 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለማያ መሰግን ነው እንጅ ብዙ ደክማችዃ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እናመሰግናለን
@nigistberayne8114
@nigistberayne8114 3 месяца назад
እግዝያንሄር ይስጣችሁ አይዟችሁ እኳን ሰራችሁ ለህሌናችሁ የኛ ሰው ብዙ ይላል ::
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 3 месяца назад
መምህር እባካችሁ ይብቃን ያንድ መስመር የሆናችሁ በሚዲያ መነቋቆር ደሰ አይልም ሊቀ መዘምራን ምን ለማለት እደሆነ ለመረዳት ቀላልነው
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 3 месяца назад
ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ለሚሰቃዩት ኢትዮጵያውያን ይሰጣቸው ::
@ethioacat4641
@ethioacat4641 3 месяца назад
አሁንም ክሱ እንዴት ይቀጥልና ገንዘቡ ስራ ላይ ይዋል??
@user-Loyalists
@user-Loyalists 3 месяца назад
የዘማሪ ይልማ አስተያየት ግልጸኝነት ይጎለዋል የዝማሬ አገልግሎቱ ላይ ቢያተኩር ጥሩ ነዉ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 3 месяца назад
እቶ ትፍራ ጥንካራ ኢትዮጵያዊ ኦቶዶክሳዊ እንድሆኑ ምስክር ነኝ ።ሊቅ ምዝምራንም ይልማም እንዲሁ የኛ ሰው ትግባር ላይ እይግኝም ስም ለማጥፋት ግን 1ቁጥ ር ነው ።
@esad-Canada
@esad-Canada 3 месяца назад
Midre papas hula biheru lay tewetfo new leka yalew. Achberbari hula
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 3 месяца назад
ብሩ ይቀመጥ ስራው እንዲቀጥል ማድረግ ይቻላል፤ በተለይ የመረጃ የማሰባሰብ ስራ ቀጠል አለበት።
@Beza27Tube
@Beza27Tube 3 месяца назад
እስከ መቸ ?
@Pomymengistu173
@Pomymengistu173 3 месяца назад
እኔ ይልማን የማከብረው ሰው ነው ግን ስለገንዘቡ ሲያወራ ውስብስብ አረገው በዚ ወቶ በዚ ገብቶ
@Christian-wm1ib
@Christian-wm1ib 3 месяца назад
ዘመድኩን የሚባል ሰዉ አባቶችን መዘለፍ ሰራዉ ነዉ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 3 месяца назад
ሻልቃ ይሚባሉት ሰው በሚዲያ ልቅው ክሚያውዛግቡት ሕዝቡን ሲጅምሩ እድትምካክሩት እሁንም ለምን ትምካክረው እላያሳውቁም ??? ጳጵሱም ቢሆኑ ልስባዊነት ክመስራት በላይ ምን እል በዚህ ምድር ላይ ለሃይማኖት እባት ብቃ ሁሉ ምርቃት እና ድእግስ ላይ ብቻ ነው ምግኝት የሚፈልጉት ???
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 3 месяца назад
ሀምሌ አቦ በዘልማድ ይባላል በዓሉ የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ጳውልስ ሁለቱ ሐዋርያ ት ስማዕትነትን የተቀበሉበት የመታሰቢያ በዓላቸው ነው የጻድቁ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የሚዘከሩት ጥቅምት አምስትና መጋቢት አምስት ነው ሀምሌ አምስት ወራዊ የጻድቁ መታሰቢያ እንጂ አመታዊ ዝክር አይደለም ልምድ ሃይማኖታዊ ስርአት ሊሆን አይችልም ስንዱ እመቤት ቅድስት ቤተክርስትያን ያስቀምጠችውን ስርአት መከተል የግድ ይላል
@Beza27Tube
@Beza27Tube 3 месяца назад
ትክክል
@girmaabdi182
@girmaabdi182 3 месяца назад
መሀላውን ትተህ ምልክቱን እይ ይባላል ። ይልማ የሚባለው. ሰው. ደረቅ ነው ። ይህን ዕድል. አበበ በለው ወይ መሳይ. ቢያገኘው ኖሮ ። ወይ ነዶ!
@addisin80s
@addisin80s 2 месяца назад
Whst is the remaining?
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 месяца назад
Ante wusha aleqalaqi afhin zige. Yegallla mengist telalaki nehi ::
@addisin80s
@addisin80s 2 месяца назад
Not Clear
@DopestEthiopian8818
@DopestEthiopian8818 3 месяца назад
የእፉኝት ልጆች ናችሁ:: በነውራችሁ የምታጌጡ በህዝቡ ላይ በክርስትና ስም የተጠለቃችሁ የዘረኝነት ኮንዶሞች::
@stgeorgefc9772
@stgeorgefc9772 3 месяца назад
ቀሲስ አልገባህም ወይስ አውቀህ ነው ገንዘቡ የታለ የሚሉት ያላዋጡት ናቸው እነሱ አሁንም ዝግጁ ነን እያሉ በግድ እንዲያጠፉት ነው አንተና ዘመድኩን የደና ሠው ማጥፋት ዘመቻ ላይ ናችሁ አሁንም ያዋጡት ሠዎች ኢሜል ተደርጎ መልስ ያልሠጡ አንተን ጠይቅልን አሉህ ቀለድክ
@kimiestifo1491
@kimiestifo1491 3 месяца назад
በድብቅ የበላችሁትን መልሱ
@konjitasfaw7582
@konjitasfaw7582 2 месяца назад
ተደጋጋሚ ሆነ እቤካችሁ።
@weysewweysew964
@weysewweysew964 3 месяца назад
Beru tebeltowal
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 3 месяца назад
ትግሉ መች ቆመ
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 3 месяца назад
ሚዲያው ገንዝቡ ላይ አሰፍስፋል ከኦዲት በፊት ሂሳብ አይነገርም
@BeleteWorkagegn
@BeleteWorkagegn 3 месяца назад
Most negative comments come from Genocider groups. Thanks for the great man Yilma and Ato Tefera for your great contribution!!!
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 3 месяца назад
አሁንም ክርስቲያኖች እየታረዱ ነው እና እባካቹ መረጃ የመሰብሰቡ ስራ ይቀጥል።
@BeleteWorkagegn
@BeleteWorkagegn 3 месяца назад
Yedkamachihun Fetari Yikfelachehu!! Most negative comments come from odd personality.
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 3 месяца назад
አምታታው በከተማ ለደንቆሮ አዋጭው በጀሮው ንገረው ለካ በሻሻው ሰርጎ ገብቷል በሰለጠነው ዓለም ሚኒሻወች
@mulerkinkindu9202
@mulerkinkindu9202 3 месяца назад
የአማራ ትግል መስመር የማይይዘው ሀይማኖት ፖለቲካ እና ልብወለድ ታሪክ ስለሚቀላቀልበት ነው
@Christian-wm1ib
@Christian-wm1ib 3 месяца назад
ቀሲሰ ሳሙአኤል አጠያየቅህ ሰህት ነዉ
@gashawsibhat3447
@gashawsibhat3447 3 месяца назад
ኸረ ተፍታቸዉ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 3 месяца назад
ክጥያቄ እና ምላሻችሁ ያሣዝንኝ ንግር በዓልም የክርስቲያን እባላት ጋር ሄዳችሁ ስልሚግድሉ ኦሮቶዶክሣዊያን ስትጮሁ ኢትዮጵያ ያሉት የኛው ጉድኛው ሲኖድዮስ ይስጥው ምላሽ ውጤት ነው የግርምኝ እነሱንም ጭምር ነው ። መክስስ ያልብን የያዙት የክርስቶስ መስቀል ይፍርድባችው የውሸት የሃይማኖት እባቶች ያሣዝናል ልምድሪዊ መንግስታት ይትግዙ ጉዶች ናቸው ።የውሸት የብጎች እረኞች ናእችው እኔ በጣም ያዝንኩት በእውነት በይቦታው ይሚግድሉት ኦሮቶዶክዊያን ስም ይጥይቃችዋል 😢😢😢😢።
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 3 месяца назад
ወይ ባልዘፈንሽ ከዘፈንሽ ባላሰፈርሽ
@aya8710
@aya8710 3 месяца назад
የዐማራው ህዝብ በውጭ የአለ በዐማራ ህዝብ ገንዘብ እየሰበሰበ ስለዐማራው የማይሰራ የቤተክርስቲያን አባቶች እና መሰሎቹ የግል ሆዳቸውን መሙላት እንጂ ለዐማራው ህዝብ ግዴታ የላቸውም ስለዚህ እውነት እና ውሸት በግዜው ይጠራል ።
@Thegeselaw
@Thegeselaw 3 месяца назад
This is absolutely not right. How come an account as big as this be controlled by one man signature? I participated because I trust all of the people including Major Dawit and his holiness. None of the organizers above are free from accountability just because they are not directly involved with money. I chipped in because I thought the account is going to be controlled by more than one man. I don't care who he is. One more thing, when he was called on this media, why didn't he take his time, have the account audited, and come with actual report about the money? This is ridiculous. I WILL NEVER PARTICIPATE UNLESS MONEY HANDLING IS DISCLOSED AT THE BEGINNING.
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 3 месяца назад
ሻለቃ ፖለቲካ ትቼአለሁ ብሎ ወደ ሀይማኖት መጣ። ሌላ ገቢ ፍለጋ።
@gabrielayalew75
@gabrielayalew75 3 месяца назад
ሌቦች ገንዘባችንን መልሱ
@ኢትአአ
@ኢትአአ 3 месяца назад
አንተ ባለጌ ነውር የማታውቅ አይባልም እሺ፣ የሰራ ሰው ይመሰገናል እንጅ እንደዚህ አይባልም፣
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 3 месяца назад
Ere sele egzihaber sedeb tewu
@Meabel
@Meabel 3 месяца назад
ስንት ነው ያዋጣኸው?
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 3 месяца назад
ይሄ ኢንተርቪው የደከማችሁትን ድካም እንድናውቅ አድርጎናል። ለደከማችሁት ድካም እግዚአብሐር ድስጣቹ።
@zelalemtakele3723
@zelalemtakele3723 3 месяца назад
እግዚአብሄር ብርታቱ ይስጣችሁ ከሰው ምንም አትጠብቁ መልካም መስራት ለራስ ነው በርቱ ጠንክሩ እግዝያብሄር ብርታቱና ፅናቱን ይስጣችሁ
@TigistGuta-ve3uo
@TigistGuta-ve3uo 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ሰው አላት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ትልቅ ሰው አየሁ እግዚአብሔር ይባርክዎት
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 3 месяца назад
ለምንድነው ሚስጥር የሚሆነው? ለህዝብ የሚሰራው ስራ ለህዝብ ጠቀሜታነት እስካለው ድረስ ህዝቡን ከሞት ከስደት መታደግ ምን ያስፈራል በተለይ ቤተክርስቲያኖ ከማን ጎን ነው መቆም ያለበት ከተበዳይ ጎንበግልጽና በአደባባይ መሆኑ ምን ያስነውራል ?እባካችሁ በትክክል ለህዝብ እረኛ መሆን ያለባቸው አባቶች ከተለኮአቸው እየራቁ መንጋቸውን መጠበቅ እንዳልቻሉ በአደባባይ እየታየ በስውር የሚባል ነገር ለእኔ አይገባኝም ምርጭው መሆን ያለበ እንዴት መቼ በምን ሁኔታ የዚህን ህዝብ መከራ ምስወገድ ላይ ትኩረት ብናደርግና ጠንክረው በአንድነት ብንታገል ይገባል ::
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 3 месяца назад
በብዙ ሕዝብ በይፋ የተዋጣን ገንዘብ በሚስጥር መያዝና በሚስጥር መስራት ነው የሚገባው የሚባል ነገር የለም። የተዋጣው ገንዘብ ለተዋጣለት ምክንያት በሚስጥር ሳይሆን በግልጽ እየተነገረ ሥራ ላይ መዋል አለበት።
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 3 месяца назад
አሁን ምን መጨቃጨቅ ያስፈልጋል በሚቀጥለው ቀጠሮ ተወስዶ በማስረጃ ስንት ገንዘብ እንዳለ account ውስጥ በደንብ መናገር ነው defencive ለምን ይኮናል? ገንዘቡ የት ነው ስንት ያህል ገንዘብ ነው ያለው ነው የተጠየቃችሁት በትክክል መልስ መስጠት ነው እንጅ መቆጣት አያስፈልግም።
@sadorberi1532
@sadorberi1532 3 месяца назад
ይህን ጥያቄ የሜያነሠት የገዳዩች ወገን ናቸው አቶ ተፈራ በቀረው ገንዘብ የሕግ ባለሙዎች ዳር ያድሩሱት ብለዋልና ቀጣይ ስራዎች ላይ መበርታት ነው እንጁ እነዚህ በስተርጅና ለወገኖቻቸው የሚገላቱትን እንደሌባ ማፋጠጥየመምህር ሣሙኤል አጠ ያየቅ አልተመቸኝም ስን ት ሌባ ባለበት ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተበላሽቷል ገንዘብ አይደለም የሰውሥጋ የሚበላና በሰዉደም የሚነግድ በዛበት ማለት ነው የጄኖሣይዲ ቀጥሏል እንጂ አበቃም ሥራ በ ውን ማንቀሣቀስ ተገቢ ነው እላለሁ
@getachewargaw409
@getachewargaw409 3 месяца назад
በነገራችን ላይ ገንዘብ ሰብስበን እጃችን ላይ አለ የሚል እስከዛሬ አልሰማሁም። ገንዘባችሁን ተረከቡ ማለታቸው የሚደነቅ ነው። በጣም ሊመሠገኑ ሲገባ እንዴት ለምን አላጠፋችሁም ማለት ምን ማለት ነው? በጣም ግልጽና ጥሩ መልስ ሰጥተዋል። እንጀነዚህ አይነት ታማኝ ሰዎች እግር እስኪቀጥን ቢኬድ አይገኝም።
@ethioacat4641
@ethioacat4641 3 месяца назад
መሀይም
@tigisttadesse5186
@tigisttadesse5186 3 месяца назад
ምነው ሊቀ መዘምራን ሆዳቸውን ባር ባር አለው አይጠየቁም አትጠይቆቸው መማአልና መገዘት የጭንቀት ምልክት ነው እውነተኛ ሰው በድፍረት ይናገራል ለምን ማንም ቢሆን ለህዝብበሰራው መጠየቅ አለበት ሁለቱ ሰዎች ናቸው ተጠያቂዎች የገንዘቡን መጠን መናገር ማሳወቅ ምን አስፈራቸው ጉድና ጅረት ከወደሆላነው ለተጠየቁት ጥያቄ ገንዘቡን በተመለከተ ሽፍንፍን አድርገዋል ኢትዮጵያውያኖች አልታደልንም በዚህ ክፍ ዘመን ለወገኖቻችን በእውነት ካልቆምን እፍርት ነው:: ቀሲስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ጨዋነት በተሞላበት የህዝብን ጥያቄ ወደመድረክ ስላመጣህልን:: ያሳዝናል በጣም...
@Beza27Tube
@Beza27Tube 3 месяца назад
😢😢😢😢
@gashawsibhat3447
@gashawsibhat3447 3 месяца назад
ምንድነዉ መ.ምህር ዛሬ አጠያየቁን አንዛዛኸዉ ሻለቃን ማንም ይጥራቸዉ ማንም ተጠርተዉ ስራ ተጀምሯል አሁን ምንተሰራ ገዘቡስ ሌላሌላ ስንት የሚጠየቅ ጥያቄ ማንሳት ይቻላል ወደገደለዉ ሞህር
@yaredgossa3571
@yaredgossa3571 3 месяца назад
ምርጥ ምርጥ ሰላዮች ላይ ያነበብኩት ፤ አንድ ድርጅትን ለማፍረስ ብር ተበላ ብሎ ፖሮፓጋንዳ መንዛት የታወቀ ነው። አሜሪካ ውስጥ የአንድ ሰው ደሞዝ ይሄን ያክል አያነጋግርም።
@WorkuKabtimer
@WorkuKabtimer 3 месяца назад
I didn’t get email and why does Yelma refuse to disclose the amount of money in the bank . Shame
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 3 месяца назад
አቶ ተፈራዕድሜ ጤና እመኝለሁ ድንቅኢትዬጵያዊ !
@lamesginkassa8353
@lamesginkassa8353 3 месяца назад
ገንዘቡ የት ኤደ እያለ ስማቸውን ሲያጠፋ የከረመው ዘመድኩን የሚባል ለምኖ አዳሪ ሁሉም ሰው እንደሱ ስለሚመስለው ሰው እንዲወዛገብ ያደረገው እሱ ነው የስራውን ይስጠው
@Beza27Tube
@Beza27Tube 3 месяца назад
ግልፅ እንጅ የገንዘብ ሱሰኛ አይደለም ዘመድኩን
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 3 месяца назад
ዘማሪን መጠየቅ ዘማሪውን ማዋረድ ነው? ሕግ ሀገር ተቀምጦ "እመኑት" ብሎ ነገር አለ? ሀገሩ በህግ እንጂ በመተማመን የሚሰራበት አይደለም
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 3 месяца назад
አማራ ማህበርርርርር 3000 ህዝብ ለስብሰባ ልትጠራ አዬደለም ሀላፊነት የወሰድከው
@ባሻዘ-ልደታ
@ባሻዘ-ልደታ 3 месяца назад
በነገራችን ላይ ጄኔቫ የሄዱት ለሽርሽር ነው የሚሉት ይሄ ክስ እንዳይቀጥል የሚፈልጉ ናቸው ይህንን እንዴት መገንዘብ ያቅታል ለምንስ ጥያቄ ሆኖ ይቀርባል?
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 3 месяца назад
ከዘመዴ ጋ ለምን አብራችሁ አትስሩም ሁላችሁም አላማችሁ ለተበደለ ህዝብ የቆማችሁ ከሆነ ዘመዴን ጋብዙት ነጭ ነጩን እንዲጠይቅና እንዲያስረዳን
@desalegnlakew8339
@desalegnlakew8339 3 месяца назад
በእውነቱ ይልማ ግልጽነት ችግር አይቸበታለሁ ደግሞ የሚሰጣቸው አስተያየቶች እና መልሶች የተምታቱና የሚጋጩ ናቸው። ለምሣሌ አቡነ ቴዎፍሎስን ከዚህ ውስጥ ባናስገባቸው ካለ በኋላ እንደገና መጥቶ ጳጳሳት ቢገቡ ይላል ንቀትም አይቸበታለሁ በጣም የሚያሳዝን ነው። እንደገና ደግሞ ስለ አማራ እና ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ማንም መስማት አይፈልጉም ይልና በዚህ ጉዳይ ላይ የሚሰሩ ሰዎች አፋልጉን የሚል ሀሳብ ያቀርባሉ ይገርማል ይህን ያህል መከራ ሕዝባችን በችግር በረሃብ አለንጋ እየተጠበሰ የውጭ ሀገር ባንክ መነገጃ መሆኑ ያሳዝናል ተስፋ የሚቆርጥ ሰው መጀመሪያውንም መጀመር የለበትም። የአቶ ተፈራን ጥረት ግን አለማድነቅ አይቻልም። 😂😂😂
@amelakuagebremariam4384
@amelakuagebremariam4384 3 месяца назад
They responded clearly and faithfully…… ምንም የተምታታ ነገር የለም
@stgeorgefc9772
@stgeorgefc9772 3 месяца назад
ቀሲስ አልገባህም ወይስ አውቀህ ነው ገንዘቡ የታለ የሚሉት ያላዋጡት ናቸው እነሱ አሁንም ዝግጁ ነን እያሉ በግድ እንዲያጠፉት ነው አንተና ዘመድኩን የደና ሠው ማጥፋት ዘመቻ ላይ ናችሁ አሁንም ያዋጡት ሠዎች ኢሜል ተደርጎ መልስ ያልሠጡ አንተን ጠይቅልን አሉህ ቀለድክ
@mamexutamare4198
@mamexutamare4198 3 месяца назад
የ ህዝብ ጉዳይ ብለው እስከገቡ ድረስ ጥያቄ በተነሳበት ጉዳይ ሁሉ መልስ ሊሰጡ ይገባል ባይ ነኝ አለበለዚያ ምኑን ለህዝብ ቆሙ ሊቀ መዘምራን ይልማ እሳቸውን መከላከልም አይጠበቅብህም እንደሚመስለኝ አቡነ ቴዎፍሎስ ባለቀ ሰዓት ከመንግስት ጋር ያጣላኛል ብለው ያመኑበት ይመስለኛል ።
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 3 месяца назад
አምታታው በከተማ ለደንቆሮ አዋጭው በጀሮው ንገረው ለካ በሻሻው ሰርጎ ገብቷል በሰለጠነው ዓለም ሚኒሻወች
@EndaleBerehanu
@EndaleBerehanu 3 месяца назад
ቆይ ሲጀመር አቡነ ቴዎፍሎስ ይህ ጉዳ ካላሳሰባቸው እና ካልተከታተሉትም ምን ነበር ሥራችው?
@dagnewkebede140
@dagnewkebede140 3 месяца назад
እግዜብሄር ይባርካችሁ ጊዜቸው ጉልበታቸው ውስደውይህንን ያህል ለሰሩት ስራ እነዚህ ድንቅ ሰዎች ናቸው ምንም ያህል ገንዘብ ቢጠፋ የሰሩት ስራ ቀላል አይደለም ሊመሰገኑ ይገባል እግዜሀብሄር ዕድሜ ጤና እመኝላቸሆለሁ እንደዚህ በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩትን ወገኖቻቻን ሁሉ አመሰግናለሁ ::
@LoverofStMarry
@LoverofStMarry 3 месяца назад
ከገንዘብና ከቁስ ይልቅ ምናለበት የውይይቱ #Detail የተሰራው ስራና የተገኘው ውጤት ላይ ቢያተኩርና ወደፊት እንዴት ማስቀጠልና ማሳደግ እንደሚቻል In detail ብታወሩ... ይሄ ለሕዝብ መርዶ ለጠላት የምስራች መናገር ነው የሚመስለው...
@helengirma3534
@helengirma3534 3 месяца назад
በትክክል
@alemgmichael2127
@alemgmichael2127 3 месяца назад
ግሩም : አሰተማሪ ዝግጅት ። እግዚአብሔር ያክብራችሁ ። ትልቅና ድንቅ ስራ ሰርታችሀኧል ። እናንተ ለአገርና ለሕዝብ ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ::
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 месяца назад
አሜን ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏
@KGhaile
@KGhaile 3 месяца назад
አቶ ተፈራ በጣም ቀና ሰው ይመስላሉ
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 3 месяца назад
የህዝብ ገንዘብ ለህዝብ ይስጥ ስንት ስው በርሀብእየሞተ ለምን ገንዘቡ ይቀመጣል ቶሎ ብላችሁ መፍትሄ ስጡ ሁሉንም ያደረገ እግዚአብሔር ነው ምንም ከኛ የሆነ የለም አይኖርም ግልፅነት መልካም ነው ከቻላችሁ አንድ ቦታ ተስብሳባችሁ ተውያዬአለዚያ የጀመራችሁትን ጨርሱት ሀቅ ሁሌም ሀቅ ነው ከሚሞተውና ከረሀብተኛው የኛ ክብር አይብለጥብን
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 3 месяца назад
እዚህ የመጣችሁት ብዙ ነገሮች ሰለተዋጣው ገንዘብ ለማስረዳት ስለሆነ ለምን ሪፖርት ስለተዋጣው ገንዘብ ለመስጠት ተዘጋጅታችሁ አልመጣችሁም?
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад
ግን በስም ግልፅ የሆነ እውነታ ብታደርጉት ዘመዴ የደከመበትን ይፋዊይ ያስፈልጋል እረፍት ከፖለቲካ ነፃ ያስፈልጋል
@Beza27Tube
@Beza27Tube 3 месяца назад
ትክክል
@rozetesemma287
@rozetesemma287 3 месяца назад
I had big respect for Yilma Hailu due to his heart touching spiritual songs but seeing him talking and knowing his personality a little , he isn’t exactly what I thought he is!!! Such a big disappointment seeing the interview but I appreciate how transparent and clear Ato Tefera was. Memiher Samuel did great as usual. Thank you very much for your work Memihr, big respect and much appreciation to you and the other respected man Ato Tefera except Ato Yilma Hailu!!! Nothing stays in the shadows, sooner or later, everything comes to the light!!!!
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 3 месяца назад
ሻለቃ ዳዊት በዳርግ ዘመን ለሀገሪቱ እርዳታ ድርጅት ዓለምን እየዞሮ የእርዳታ ገንዘብ በማባሰብ ላይ ሳለ በድንገት ሀገሩን ከድቶ ውጭ ሀገር ቀርቷልና ጠርጠር ይላል መጽሐፉ ። ከእስክንድር ነጋ ጋር የነበረው ፍቅርም የሻከረው እንደተለመደው ሱካሩን በማጣጣም ላይ ነው አልተባለም እንዴ ? !
@Mebrate99
@Mebrate99 2 месяца назад
ዳዊት ሙልጭ ያለ ሌባና ከሀዲ ነው
@kimiestifo1491
@kimiestifo1491 3 месяца назад
ባማራሰሞ የተበላዉን መልሱ
@teddy6507
@teddy6507 3 месяца назад
ይልማ ያለአቅሙ ነው ያስገቡት
@KGhaile
@KGhaile 3 месяца назад
በቂ መልስ አልሰጡም
@tenagnemicaielmicaielg7222
@tenagnemicaielmicaielg7222 3 месяца назад
አግዚአብሔር ዬ አትዮጵያ አምላክ ብድራቺሁን ይክፈላቺሁ በርቱ
@EndaleBerehanu
@EndaleBerehanu 3 месяца назад
ምን ማለት ነው ወኪል አስቀምጦ የለሁበትም ማለት ???
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 3 месяца назад
ውድቀት በየፈርጁ የመሠሪነትና የተንኮል ሥራ ውጤት ነውና አትገረሙ ። ውሸቶችና ክፋቶቾ ያብቁ !
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 месяца назад
ቤተክርሥትናዋ ከበቂ በላይ ችግር እያለባት ራሡዋ ተጠቂ ኾናበምትገኝበት ቀዉጢ ወቅት የግዙፍ ፓለቲከኛ ለአሜሪካ መንግሥት ቅርበት ያላቸዉ ከአድዋ ጀምሮየተዋቀረዉንና እሣቸዉም የሠለጡንበትን ሠሪዊት የተማረኩ ወታደሮች አደራጅተዉ የ"ጢቂት" ጀነራሎች ሕልፈተ ሕይወት ቀጥታ ግንኙነት ያላቸዉ ለበተክርሥትያኗ አሥታራቂነት ሚናዋን የሚያመነምን ይኾናል እኔ የብርብር ማርያም የአባ ባሕረይ ደብር ሠዉ ነኜ ፓለቲከኛች ክርሥቶሥንለምድራዊ መንግሥት መሠላል መወጣጫ ማድረጉ ኢክርሥቲያናዊ መኾኑየማይታየዉ ዕቡይ ነዉ አኔ አድነነ ከመኣቱ ሠዉዉረነ በምሕረቱ በንተማርያም ወላዲቱ ከማለት ሌላ አልልም አላልኩምም አለ ካላችሑም አላልኩም እላለኹ አቶ እሸቱ ጫቦ የኢትዮጵያ መንግሥት የቀድሞ የሕግ አማካሪ በሣይንሥና ቴክኖሎጂ
@weysewweysew964
@weysewweysew964 3 месяца назад
Lemindnew zerezerun yematenagerut
@kelemeworkmekuria9020
@kelemeworkmekuria9020 3 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ዳቆኑ ለምን ለመደባስ ሞከሩ ጳጳሳቱ እንደሆን ጥቅመኞች ናቸው ለእግዚአብሔር የካዱ ናቸው😮
@ethioacat4641
@ethioacat4641 3 месяца назад
የጥቅሙ ተካፋይ ስለሆነ እሱም እድንዳይጠቃ ብሎ ነው አዝማሪው
@salayish6094
@salayish6094 3 месяца назад
እናንተ የተቻላችሁትን ደክማችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፍላችሁ እንዳንድ ባለጌ ለተናገርው ወሬ አትዘኑ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@genetaredo7255
@genetaredo7255 3 месяца назад
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ የእናንተን ልፋት ቆጥሮ እውነተኛ ዳኛ ነው እሱ ይፍረድ
@EtsegenetAyele-zp9sx
@EtsegenetAyele-zp9sx 3 месяца назад
Why didn't the Orthodox chruch leaders ( the one in US) did not present their case to international chruch council? I respect those two gentlemen for their hard work.they tried their best.
@aya8710
@aya8710 3 месяца назад
የኢኦተቤክ አባቶችማ የገንዘብ ሆዳቸው ይሙሉ ስለ ሰው የመናገር አዕምሮ ተዳፍኗል እግዚአብሔር ቤቱ ያፅዳ ለምመናኑ የሚቆረቆር ጳጳሳት ያስነሳል።
@abealemu3354
@abealemu3354 2 месяца назад
የባንክ ስቴትመንቱ እኮ አሁን ያለውን ገንዘብ ይናገራል:: ብዙ ማደናገር አለበት:: በሕግ መጠ የቅ ያለባቸው ይመስለኛል::
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 3 месяца назад
ይልማ የምትሉት ምንድነው ትእቢት ትእቢት የሚለው?
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 2 месяца назад
የተሙዋላ ውይይት ለማድርገግ አባታችንም ሻለቃንም ፣ሌሎችም ካሉ ብታሳትፉ ጥሩ ነበር። ለቀሩት እድል እንደምትሰጡ አምናለሁ።
@zided
@zided 3 месяца назад
ህዝብ እየተጨፈጨፈ ነው፣ ፍትህ ይሰጥ፣ ጨፍጫፊዎቹ ለፍርድ ይቅረቡ ማለት እንዴት ፖለቲካ ሊሆን ይችላል? ፍርሃትና ክርስትና አብሮ አይሄድም
@konjitasfaw7582
@konjitasfaw7582 2 месяца назад
በቂ መልስ ሰጥተዋ ተዋቸው ኮዲት አድርገው የቀረዉን ገንዘብ ያሳዉቃሉ። That is good live them Alone.
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 3 месяца назад
በጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ፕሮግራም ቢቀርቡስ ገንዘብ በመሀላ ኦዲት አይደረግም
@legessedebele936
@legessedebele936 3 месяца назад
ኦርቶዶክስ ለመሆኑ የማናት? አንዳንዴ ግራ እየገባን ነው? ቤቴክርስቲያንቷን እባካችሁን የፓለቲካ መጠቀምያ አታድርጓት!!ሰው ለማታለል ስትሞክሩ በሁሉም በኩል ተቀድማችኋልና ወይ ተናዘዙና ንሰሐ ግቡ ካልሆነ እንደሻለቃ ጸሐይ ላይ ትሰጣላችሁ ።
@Yifameskot1
@Yifameskot1 3 месяца назад
ከተባለው አራት መቶ አምስት ሺ ዶላር ውስጥ ፋኖ ድርሻ አለው? ሻልቃ ዳዊት በሕዝባዊ ግንባሩ በኩል ለፋኖ ተብሎ ስለተሰበሰበው ገንዘብ አልነበረም እንዴ ያወያየን?
@lamesginkassa8353
@lamesginkassa8353 3 месяца назад
ገንዘቡ የት ኤደ እያለ ስማቸውን ሲያጠፋ የከረመው ዘመድኩን የሚባል ለምኖ አዳሪ ሁሉም ሰው እንደሱ ስለሚመስለው ሰው እንዲወዛገብ ያደረገው እሱ ነው የስራውን ይስጠው
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 3 месяца назад
በጣም ይገርማል የተሰበሰበው ወገን ለመርዳት አይደል ለምን ገንዘቡ ተቀማጭ ማድረግ ተፈለገ
@tiruberehantsegaye175
@tiruberehantsegaye175 2 месяца назад
Geneva የሄዳችሁት ድምፅ ለማሰማት እንደሆነ ግልፅ ነው። አቅማችሁ የፈቀደውን ጥራችኋል። ችግሩ የማይሰሩ ሰዎች ናቸው ጥግ ይዘው የሚተቹት። እነሱ ህይወታቸውን እየኖሩ ከ comfort zone ናቸው መውጣት የማይፈልጉ። ማፈሪያ የሆኑ ሰዎች አሉ። ተባብረን፣ በትጋት ጠንክረን ለመስራት መጣር አለብን። ብዙ ባለሙያ ኢትዮጵያ ውያን አላችሁ ዛሬ ሀገራችሁን ያልረዳችሁ መቼ ልትረዱ ነው? ለሰው ሀገር የምታገለግሉትን ያህል እንዴት ለሀገራችሁ መሆን አቃጣችሁ? ታሪክ ይጠይቀናል። ከምንም በላይ እግዚአብሔር ይጠይቀናል።
@shewangizawteshome1623
@shewangizawteshome1623 3 месяца назад
የኔ አስተሳሰብ ሕዝብ በተጨፈበት ቦታ ሁሉ ሙዚየም መሠራት አለበት ለሁሌ እንዳይረሳ በአቅሜ ብዙ ገንዘብ እንዳዋጣ ሰው አደራ እላለሁ። ሁለተኛው ምኞቴ ጠበቃ ቀጥሮ ክሱን መቀጠል የአማራ ጭፍጨፋ ቀጥሏል ሦስተኛው ለሠራችሁት ሥራ አምላክ ይካሳችሁ። እባካችሁ ሰብሰባ ሲኖር አስታውቁኝ
@negahaile9421
@negahaile9421 2 месяца назад
እነኝህን ትልልቅ ሰወች መጠርጠር አልፈለኩም ነበር ግን አቀራረባቸው ያለምንም ማሽሞንሞን ለብነት ነብስ ዘርታ ትታየኛለች።ለምን ቢባል ስንት እንደተሰበሰበ ታውቋል ልዩ ልዩ ወጭዎች አሉ ቀሪው ይሄን ያህል ነው ብሎ ባጭሩ መናገር ለምን አቃታቸው?ኦዲት እኮ የሚያስፈልገው የወጣውን ከጭ ለማስረዳትና አላስፈላጊ ወጭም ካለ ለመጠየቅ እንጅ አሁን ላይ ከወጭቀሪ መናገር ለምን የቋጥኝ ያህን እንደከበዳቸው እነሱ ይዎቁት።ገንዘቡም በአንድ ሰው መንቀሳቀሱም የስህተት ሁሉ ስህተት ነው ።
@HappyAlpineSkiing-wp4bs
@HappyAlpineSkiing-wp4bs 3 месяца назад
ለምን ፀጥ ረጭ አሉ እሰካሁን አትዮጵያ ክረምት እሰከበጋ ደም እየዘነበ ብልጣብልጦች ሰተት ብለው ይገቡና የሽን ገንዘብ ማነም ይዘርፈዋል የሽን ወንድም ማን ይነካዋል ስንቶቹ ናቸው ያለምንም ወኔ እውቀትና እምነት የጀግኖችን መስዋትነት የጎተቱት
@EndaleBerehanu
@EndaleBerehanu 3 месяца назад
ሊቀመዘምራንን ሌባ ያለ ካለ ስህተት ነው ። ጥያቄ መጠየቅ ስድብ አይደለም
@samuelliben1564
@samuelliben1564 3 месяца назад
Today Mehmir Samuel asks grt question and challenge his guests, in my view Zemari Yelima looks offended about the question and Ato Tefera seems he knows wt he is talking about. All in all Transparency is a challenge to our culture
@meretwork
@meretwork 3 месяца назад
ያሳዝናል በህግ እንዲህ የሚጨፈጨፈው ህዝብ የበጎቼ እረኛ ናችሁ የተባሉትም በገሀድ የተካደ የአማራ ህዝብ ለቀሬው ዘመን ሁሉ ታሬክ አይረሳውም ያሳዝናል 😭😭😭
Далее
ከብልፅግና ባሻገር ያለዉ ችግር
2:13:23
КАК БОМЖУ ЗАРАБОТАТЬ НА ТАЧКУ
1:36:32
КАК БОМЖУ ЗАРАБОТАТЬ НА ТАЧКУ
1:36:32