Тёмный

ፊ/ል ብርሃኑ ጁላ ስለብልፅግና ዉሳኔ፣ ጃዋር ኦሎምፒክና ዶ/ር አሸብር፣ ድንበር ጥሶ የገባው የውጭ ጦር፣ የጌታቸው ረዳ ደብዳቤዎች፣ ፋኖና ኮሚሽነሩ| EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 873 тыс.
Просмотров 224 тыс.
0% 0

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 375   
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l Месяц назад
#ትግራይ 💛❤️👋✌️🙏
@endalkachewergete8093
@endalkachewergete8093 Месяц назад
W 2014 Ford Explorer transmission oil dipstick check where is that
@Me-lz9yw
@Me-lz9yw Месяц назад
በታሪኽ ኢትዮጵያ እንዲህ ችሎታና እውቀት የሌላችው ባለስልጣኖች ኖሮዋት አያውቅም። ትምርት ያልጨረሱ ሚንስትሮች, ካንዴም ሁሌቴ የ ተማረኩ ጀኔራሎች። ከዚ በታች መውደቅ የለም።
@Betshasenay
@Betshasenay Месяц назад
የእውነት ብልፅግና የእብዶች ስብስብ ነው የሚል ራስ አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ እውነት ነው ካላበዱ በስተቀር ሀገሪቱን ሰላም አርገናል አይሉም ::
@Syntifik100
@Syntifik100 Месяц назад
Woizero Zenene Zerento Michellini
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 Месяц назад
ክብር ለT'D'F💪🐅💪
@TititTitit8
@TititTitit8 Месяц назад
❤❤❤
@etheth5034
@etheth5034 Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ArodoAkile
@ArodoAkile Месяц назад
❤❤❤❤💐😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@MegaSofiamia
@MegaSofiamia Месяц назад
❤❤❤❤❤​@@ArodoAkile
@7gawzge7184
@7gawzge7184 Месяц назад
እ ነ ዶፍተር አሻባሪው ዋልዳግዮርግፍና ጓዳኞቹ ተሰባስበው የጣሏትንአገራችን አስጦብያችንን ጀግናው ታ ም ራ ት ቶ ላ ብቻውን አነሳት። ዋው!
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 Месяц назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ ብልጽግና ጭንቅላቱ የዛገ ብቻ ነው የሞላው
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Месяц назад
#ሰሜናዊያን ለአንድነት መንቃት አለብን።#ለአማራም አንድነት #ለትግራይ አንድነት ይስጠን።#አማራ ያሸንፋል 💪💪💪🇪🇹
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp Месяц назад
አማራኮ የትግራይን ህዝብ ክዶ ኦሮማራ ጥምረት መስርቶ በሚልየን የሚቆጠር የትግራይ ተወላጅ አማራ ከኤርትራ ሰራዊት ጋር በማበር የጨፈጨፉ ሲሆን በሚልዮን የሚቆጠር የትግራይ ህዝብ ከቀየው ያፈናቀለው መንገድ የዘጋበት የአማራ ህዝብ ነው ጠብሰን እንብላቸው ጨርሰናቸው እንቀደስ ያለው የአሓራ ቀስ ጳጳስ አዝማሪ ገጣሚ ነው አሁን ለማን ተብሎ ነው አንድነት የተፈለገው
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Месяц назад
​@@Tesfaye-vx5zp👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
@ramadan1707
@ramadan1707 Месяц назад
ፈሳም ቱልቱላ አሸንፈሽ የታባሽ ልገቢ ማንን ልትመሪ እንቀቶች እዛው ሰፋሪ የመኔዎ ች አገሩ የአገው ቅመማንት ኦሮሞ ወዘተ ነው ከፈለጋቹ እዛው ሰሜኑ ላይ እሩ ወደኛ አትምጡብን ።
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 Месяц назад
ወልቃይት አስረክብ ከዛ እናየዋለን
@abduljelilali568
@abduljelilali568 Месяц назад
Fesam
@muluadamayenew6018
@muluadamayenew6018 Месяц назад
❤ያዬ 🥰አቤ 💪💪💪💪 አንድ ኮር አንቀጥቅጥ ሰራዊት ናችሁ 🙏
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 Месяц назад
Ethiopia must be the only place where generals speak on Economic and Political Affairs. What a shame!
@alganeshtareke4370
@alganeshtareke4370 Месяц назад
ሰወዳቹ ያየሰውና አቤ እዴሜ ይሰጣቹ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Месяц назад
ወይ ኢትዬጵያዬ ምን አይነት ልጆች በቀሉብሽ ልጆችሽን የሚበሉ የሀበሻ ባለስልጣን ህዝቡም ሁላችንም ተጠያቂ ተባባሪ የማንቃወም ለምን የማንል የአባቶቻችን የእንግዲህ ልጆች ሀበሻን በዚህ ዘመን በማሰቃዬት ሪከርድ እግዚአብሔር ክደናል ግን ይቅር አባት አለን ይቅር ይበለን
@MythreeFace
@MythreeFace Месяц назад
ጁላ ኦኮ 12 ክፍል እንኳን ያልጨረሰ ንፍጣም ማክሮ ኢኮኖሚ ሊገባው አይችልም።እንደገና ካልተወለደ በስተቀር።
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Месяц назад
ማይክሮፎን መስሎት ይሆናል ወይም የፈረንሳዩን ፕረዚደንት ማክሮን መስሎት እንዳይሆን።
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Месяц назад
Congrats, 🎉Tamerat and all Ethiopian people ❤❤❤
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Месяц назад
🎉Congratulations Tamerat T👍
@zemenegetu1494
@zemenegetu1494 Месяц назад
You are number 1
@NardosHaileslase
@NardosHaileslase Месяц назад
ከ27 ዓመታት የጨለማ ዘመን አልፎ እንኳን ይህን አሳየን ማለትም የግድ ይመስላል።
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq Месяц назад
Congra congra Tamerat Great Great❤❤❤
@user-be4ht6tg7l
@user-be4ht6tg7l Месяц назад
የዚህን ለገሠ የሚባል ድንጋይ ራስ ድምፅ ስሰማ አቅለሽልሾ ያስመልሰኛል🤮🤮🤮
@helenemso32
@helenemso32 Месяц назад
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ❤❤❤❤
@user-mm4yh4sv6u
@user-mm4yh4sv6u Месяц назад
በቃ እወዳቹ ኣለሁኝ "ETHIOFORM" the world best media for me ❤
@samsamsun367
@samsamsun367 Месяц назад
ለመጀመሪ ጊዜ በአውሮፕላን ሰው ሲገጭ 😢😢💔 ሰማሁ
@AmiGetachew
@AmiGetachew Месяц назад
ሰላማዊ ወንድም ወንድም መገዳደል ይህው 6 አመታት አሰቆጠሩ እረ በቃ በለን
@AmiGetachew
@AmiGetachew Месяц назад
ያሾፋሉ ሰላማዊ ሀገር እመራን ነው ይላሉ ጤነኞች ናቸው????
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c Месяц назад
አማራ ያመጣው መዘዝ ቻሉት
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Месяц назад
ኤርትራ ሻዕቢያ ሳይወጣ ከትግራይ ሱዳን ሰማኒያ ኩሎ ሜትር በድንበር ቁጭ በላ ደሞ ሌላ ትግራይን ለማጥፋት ታዝላቹ አሁን ከግራም ከቀኝ ሀገርም ህዝብም ሰላም አጣ እግዚአብሔር ሆይ ሰለንፁሀን ሰትል አሰበን🤲🤲🤲
@dawitassefa7892
@dawitassefa7892 Месяц назад
ስለማናውቀው ሀገር የሚነገረን ነው ሚመስለው ስለሰላም ስንሰበክ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Месяц назад
ብራቦ ታምራት እኳን ደስ አለህ
@EthioEnata
@EthioEnata Месяц назад
በጣም ያሳዝና ከፃናት ከትምርት ቤት ርቀው ይከብዳል ለማን ይነገራል
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 Месяц назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d Месяц назад
ህውሃት ጀግና ብልፅግና ወጥ በወጥ!
@AhmedAliyyi-h3j
@AhmedAliyyi-h3j Месяц назад
አያዋጣም
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf Месяц назад
ስም አጠፉበኝ ጌታቸው ረዳ የምን መገበሪያ የበላ ሳይነኩት ይለፈልፋል 😂😂😂
@user-pk3ih3mr2l
@user-pk3ih3mr2l Месяц назад
አይ ጀገና አለቹ ወይ አለን አለን ወዴት ናቹ አየር ለይ ሰማይ ላይ
@AmiGetachew
@AmiGetachew Месяц назад
ገራሚዎች ናቸው ወንድም ወንድሙን መግደል መገዳል ከተጀመረ ይህው 6 አመት ሞላን አውነቱን እየተነጋገሩ መፍትሄ መፈለግ ይሻላል
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 Месяц назад
The PP arty doesn’t know what “speaking the truth” means.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 29 дней назад
ቆሻሻ ታሪካቸዉን በመካድ ብልጥ ለመሆን እየሞከሩ ነው። በዚህ ዲጂታል ዘመን ያለፉት 6 አመት ከቢላዋ እስከ ድሮን ተጠቅመው ያደረሱት እያንዳንዱ ወንጀል ተመዝግቦ ተቀምጧል።
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 Месяц назад
Olympic victories were celebrated all over the country during Meles Zenawi administration. Thanks to Tigray freedom fighters after defeating dictator Derg, the country was back to Olympic and the people celebrated happily and harmoniously during Meles Zenawi. Today everything is senseless and meaningless, forget the Olympic the country itself is boring
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o Месяц назад
Meles Zenawi was the architect of Ethiopia’s downfall. He made Ethiopia the biggest country in the world which doesn’t have a sea port. He instituted a constitution that bleeds Ethiopia and its people to this day. Is this what you call greatness?
@AT-wu9vd
@AT-wu9vd Месяц назад
Congratulations 🇪🇹 🎉
@user-de5pt3mt5y
@user-de5pt3mt5y Месяц назад
tplf is the king of horn African
@Ofiin2977
@Ofiin2977 Месяц назад
እንደዚያ ነበር
@user-hs4cz7sb9d
@user-hs4cz7sb9d Месяц назад
ቃለቀባይ. ተብየዉ. ሰሰላምህን. ይሳህ. የትኛዉ. ሰላም. ነዉ. እፈሩ. ብልፅግና. ሳትሆኑ. ብልግና. ብትባሉ. ይሻላል. ማፈርያዎች. አገር አዋረደችሁ ወይ. ዉርደት.
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 Месяц назад
እውነተኛ ጋዜጠኛ ተባረክ
@misikirmebratu6128
@misikirmebratu6128 Месяц назад
ስለ የትኛዋ ሰላም ያገኘችው ሀገራቸው ነው የሚያወሩት አይ ብልፅግና
@soyegerado6831
@soyegerado6831 Месяц назад
ኢትዮጵያን ከምን ጊዜው የተሻለ ሰላምና እድገት አጎናፅፈናታል??እንዴ ይህ መንግስት እድገትና ሰላም ማለት አልገባውም ማለት ይሆን???
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 Месяц назад
As long as it is Peaceful and prosperous to themselves and their families they will not have any problem with saying that it’s peaceful in the nation! I lost count of their lies.
@SamsonGetahun-lb4lf
@SamsonGetahun-lb4lf Месяц назад
የዚህን ሰዉዮ (ለገሰ ትሉ)ድምጽ ባታሰማን ምን አለበት ከFana,ከETV,እና ከመሰሎቹ ብሎገሮች ጠልተን እኮ ነው Ethio Forum ጋ የመጣነዉ
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l Месяц назад
ድል ለፋኖ ።
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg Месяц назад
ድል ለፋኖ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Месяц назад
ይሄ ደነዝ መንግስት ደግሞ ሀገርር ሰላም አድርገናል ይላል ማፈሪያ
@zemenegetu1494
@zemenegetu1494 Месяц назад
@TilahunMulat
@TilahunMulat Месяц назад
ኡፍፍፍፍ በጨነቀኝ ሰአት መጣችሁልኝ ተባረኩ ወንድሞቼ
@user-wx7zt9mx7d
@user-wx7zt9mx7d Месяц назад
ለምን ኢትዮ ኒውስን አይከታተሉም እዝህ ያለመርጃ እዛ ነው ምንጩ ግን ይህ አፍቃርይ ትግሬ ነው
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Месяц назад
ኢትዮ ኒዉስ የፋኖ ሚዳ ነዉ ሲፈልግም የምግስት ሚዳ ይሆናል
@TilahunMulat
@TilahunMulat Месяц назад
እና እኔምኮ ትግራዋይ ነኝ ምነዉ ዘረኛዉ ?
@TekluTesema-zd6tx
@TekluTesema-zd6tx Месяц назад
የትግራይ ጠላት ይዉደም:: የህዝብ ጠላት ለሀገር አይጠቅምም!!
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Месяц назад
@@TilahunMulat እኔነዉ
@user-bg5ck4mj9i
@user-bg5ck4mj9i Месяц назад
ጌቾዋ ትዕግሰትካ ት/ት ኮይኑኒ❤😘
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c Месяц назад
አምላክ ከብልግና ይገላግለን
@temaru7070
@temaru7070 Месяц назад
ለገሰ ቱሉ ማለት ስፒከር ነገር ነው? የተሰጠውን ሁሉ የሚያስተላልፍ!!
@BazinGessesse
@BazinGessesse Месяц назад
የገደል ማሚቱ ነው እንጂ
@Yesuf-ey3db
@Yesuf-ey3db Месяц назад
ኧረ ኧረ ሠላም ከየትኛውም ጊዜ በላይ
@addisalemmesfin4849
@addisalemmesfin4849 Месяц назад
ከየትኛውም ግዜ በላይ ሰላም አለ? ያርግልን።
@bekalunigussie5403
@bekalunigussie5403 Месяц назад
በርቱ!
@AmiGetachew
@AmiGetachew Месяц назад
ገራሚ ነው ገራሚ ነው ብቻ ወንድም ወንድሙን እየገለ አጨደው ገደለው እየተባባልን ሀገሪትዋ የሴት ሀገር ብቻ እንዳትሆን በቃ በለን እነዚ ገራሚዎች ናቸው
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Месяц назад
😅 ye sat ager
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Месяц назад
ወንድም ሴት ናት የወለደችው በኛ በትግራይ ህዝብ ከምድረ ገፅ ይጥፉ ብላቹ ጦርነት እልል ሰትሉ ከሰባት ሀገራት ሆናቹ ከሴት እሰከ ወንድ ነው ጠላትን የተዋጋነው
@biniamGere6502
@biniamGere6502 Месяц назад
Bravo Tamrat ❤
@klm9872
@klm9872 Месяц назад
Selam❤❤❤❤❤❤❤
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Месяц назад
ድልለአማራህዝብፋኖሞትለጠላትአብይ።
@mulukenmengstie7733
@mulukenmengstie7733 Месяц назад
ልጁ ልክ እንደ ኢፍል ታወር ገዘፈ ። መሳጭ ታሪክም አስመዘገበ ። ታምራት ቶላ።
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 Месяц назад
ሠላም ባንሆን እንዴት ነበር የምንሆነው ። ዜጎች በየስርቻው እየታገቱ እንዴት ይሆን የሠላም መስፍርቱ ???
@user-jk9yt8mm7e
@user-jk9yt8mm7e Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 28 дней назад
ሰላም ይሳህ ትንሽ አይቀፍህም ሰላም ነው ስትል 😢😢
@samueltesfaye5345
@samueltesfaye5345 Месяц назад
ድል ለዩክሬን
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 Месяц назад
🙏❤️💛
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Месяц назад
ብልፅግናወችሠላማችሁይጥፋአብይዝምይውደም።
@user-lb3gc3li5q
@user-lb3gc3li5q 29 дней назад
የፋኖን ግድያና ዝርፊያ ማጉላት በንፁሀን ደም መሳለቅ ነው
@user-mi7jw7cd3f
@user-mi7jw7cd3f Месяц назад
ነፍስ ይማር ብልፅግና ጎንደር አሮጌ ከተማው ብቻ እና አዘዞ ካፕ እሡም በሣምት 3ጊዜ ገበተው ይወጣሉ ታዛቢ አንዱ ነኝ እንደኗሪ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 29 дней назад
ብልፅግና ቀባሪ ያጣ ሬሳ ነው።
@Kahisu-v3s
@Kahisu-v3s Месяц назад
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@NahomHadera-cx4dk
@NahomHadera-cx4dk Месяц назад
ሰላም ትርጉሙ ተቀይሯል
@user-lm6dy8md4y
@user-lm6dy8md4y Месяц назад
Welcome
@user-ws8zw7zy8r
@user-ws8zw7zy8r Месяц назад
ፍትህለአማራ❤❤❤መንገሰትውሸትም
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 Месяц назад
Respect TDF real heros
@user-do1sl6sf7j
@user-do1sl6sf7j Месяц назад
በግሌ ምንሞ ደስ አላለኝም እኔን የማያስጨንቀኝ ሰላምና ኑሮ ነው እነሱ ወርቅ አመጡ አላመጡ
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Месяц назад
Slam selam ❤❤❤❤ my family❤❤❤❤❤❤❤
@Eliyas-yl6hr
@Eliyas-yl6hr Месяц назад
❤❤❤
@kejafamuste1425
@kejafamuste1425 Месяц назад
No cowardice in warfare. No faking; no misrepresentation; no hide and seek games. An all-out war is an all-out war. Period! Identify yourself so that you could live beyond generations or could have a fitting burial ceremony.
@user-dz5rp9zn5h
@user-dz5rp9zn5h Месяц назад
ሰላም ሰላም 🙏❣️🙏
@farissiraj2234
@farissiraj2234 Месяц назад
እንኳን ደስ ያለን አለማለትህ?
@twdrskss
@twdrskss Месяц назад
ይገረማል አንድ ግለሰብ ካበደ ህክምና ትወስደዋለህ ነገርግን መንግስት ካበደ ምን ታደርገዋለህ?
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh Месяц назад
ጀዝባ ስለየትኛው ሰላም ነው የሚለፍፈው፤ የከንቱዎች ስብስብ።
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 Месяц назад
ፊ/ል ምን ለማለት ነው? ወታደራዊ ማእረግን በአግባቡ አለመጥራት በህግ ተጠያቂ ያደርጋል! አስተካክላችሁ ፃፉ::
@hassanaden531
@hassanaden531 Месяц назад
Well come
@user-nn3mv9bl5i
@user-nn3mv9bl5i Месяц назад
T.p.l.f forever👊
@hailutessema
@hailutessema Месяц назад
ብልፅግና ምን ያድርግ እውነቱን ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ሆነ ከሆነበት ይልቅ የሚወራለት ነው የሚያምነው!
@user-cv1ep2ry1y
@user-cv1ep2ry1y Месяц назад
ብልጽግና የበለፅገው በውሽት ነው !!!!
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Месяц назад
አይ በልፀግና ሞተህን በቀረብ ያረገልን ፈጣር ሰረህን አላህ ይቀልህ ያረቢ. ማፈራ በልፀግና
@abrahamaddis4499
@abrahamaddis4499 Месяц назад
ኧረ እስኪ ና ጎንደር ደርሰህ ተመለስ ቱሉየ😅
@biniamGere6502
@biniamGere6502 Месяц назад
Eshi wide 😂
@user-qt7gj6vi5e
@user-qt7gj6vi5e Месяц назад
አየ ለገሰ ቱሉ ከየተኛወ ግዜ ሰላም አርገናታል ክክክክክክክክክክክክ
@fikademariam4559
@fikademariam4559 Месяц назад
በአርሲ በሽርካ ወረዳ አሳዛኝ ግድያ ብዙ ያልታረሱ የእርሻ መሬት ስደት ወደ ከተሞች እገታ ዝርፍያ እና ግድያ በብዙ ቦታዎች ኢትዮጵያውያን በታሪክ አይተውት አይተውት የማያውቅት ታሪክ ተሰርቷል።
@melkamsheta1810
@melkamsheta1810 Месяц назад
ጎሽሽሽሽሾሾሾሾሾ እንዲሕ በአንድ ፊቱ እብደታችሁ ይለይለት!!!!
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan Месяц назад
ወይጉድ።
@dkbdtyt17776
@dkbdtyt17776 Месяц назад
ኦ ሰላም በስምሽ ስንት ግፍ ተሠራ? ያለው ማን ነው? የየት ሀገር? ከኛ ሀገር ጋር ምን ያገናኘዋል?
@yontig
@yontig Месяц назад
Getch gets it!!!!
@hussenali6078
@hussenali6078 Месяц назад
የለም የለም ሁሉም የለም
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f Месяц назад
ጌቾ❤❤❤❤❤❤❤
@gebremeskelteklay6026
@gebremeskelteklay6026 Месяц назад
ለገሰ ቱሉ ከእንቅልፉ ባኖ ነው እንዴ ይህንን ንግግር በኢ/ያ ውስጥ ከማንንም ጊዜ በላይ በብልጥግና ጊዜ ሰላም ሰፍኗል የሚለን???? ሰው ወጥቶ የማይ መለስባት የዐለማችን ለዜጎቿ ሆረሯ አገር
@KbGg-mg9go
@KbGg-mg9go Месяц назад
im z 1st
@arefayneshambel2134
@arefayneshambel2134 29 дней назад
ወይ ብልግና ፓርቲ
@user-wv4hw3zx9l
@user-wv4hw3zx9l Месяц назад
እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉
@bettyshemelis5357
@bettyshemelis5357 Месяц назад
በእውት እራሴን ጠየኩት የት ነው የምኖረው?
@mamaTg-nk6tx
@mamaTg-nk6tx Месяц назад
Gash Lege Malo Malo ken NEMA yafu Waqeyo Ensodatu Malo Maltate
@nigist0402
@nigist0402 Месяц назад
አንደኞች👌👌👌👌
@bekriabdulmejid1979
@bekriabdulmejid1979 Месяц назад
አንድነትን የምትመኘዉ ለአማራና ለትግሬ ብቻ ነዉ። አይ አይ!! በዚህ ዓይነት አስተሳሰብና አካሄድ የትም አንደርስም ። ኦሮሞዉም፣ አማራውም፣ ትግሬዉም፣ ሶማሌዉም፣ ከምባታዉም ሐድያዉም አፋሩም ምን አለፋህ መላዉ የኢትዮጵያ ብሔር-ብሔረሰቦች አንድነት ኖሯቸዉ ተሳስበዉና ተከባብረዉ አብረዉ ካልቆሙ ለዚህች አገር ጥሩ ነገር ሊመጣ አይችልም። ጥበቱ፣ ፅንፈኝነቱ፣ ትምክህቱ፣ ማን አህሎኝነቱ የትም አያደርሰንም ። ስለዚህ" ፋኖ ያሸንፋል"ብለህ በነጋ በጠባ አታላዝን። ካሸነፍንም በጋራ ከተሸነፍንም በጋራ ነዉና ነገሩ። መፈክርህ "ፋኖ ያሸንፋል" ሳይሆን መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ያሸንፋሉ።በል።
@geleta1610
@geleta1610 Месяц назад
ፖለቲካ ማለት በውሸት የተሞላ ተራ ነገር መሆኑን ወቅታዊ ሁኔታ ያሳያል።😢😢😢
@gloriazion9184
@gloriazion9184 Месяц назад
Viva tplf🎉🎉🎉❤
@aarontsegaye2261
@aarontsegaye2261 Месяц назад
አይ ጌታቸወ ድሮውንም ከብት መሆንህን አውቅ ነበር
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f Месяц назад
ጀዝባ
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d Месяц назад
ከብት ጦርነት ናፋቂ
@negagetachew974
@negagetachew974 Месяц назад
ጌታቸው ረዳ አንተንና የሕወሓት ኔትዎኮች ፈታቶ የመግጠም ችሎታ ያለው ሰው ነው ሕወሓት Must Go ትግራይን ያዋረደ ቆሻሻ ቡድን ስለ ሆነ አንፈልገውም።
Далее
Bacon на громкость
00:47
Просмотров 63 тыс.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት
5:48
Просмотров 243 тыс.
Bacon на громкость
00:47
Просмотров 63 тыс.