Тёмный

ፋሲካን በ አሪፍ መልኩ አከበርን 

jahnny
Подписаться 195 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

FOLLOW MY TIKTOK / offical_jahnny

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 170   
@Thinkers775
@Thinkers775 Год назад
Thanks!
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Год назад
Much love 🙏🏽
@Thinkers775
@Thinkers775 Год назад
Luv you, bruh ❤️
@user-pl1wn7yr9u
@user-pl1wn7yr9u Год назад
​jahhny
@zainaby.4716
@zainaby.4716 Год назад
ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ ደስ ስትሉ ሁሌም አይለያቹህ
@abecho33
@abecho33 Год назад
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የትንሳኤ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ 🙏
@yordanostekie7413
@yordanostekie7413 Год назад
Happy Easter to you and to your beloved family
@nahomkiflom5076
@nahomkiflom5076 Год назад
አሜን ❤
@abecho33
@abecho33 Год назад
​@@yordanostekie7413 Thanks ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
እኛም እንወድሻለን ምርጥ እናት አበረታችሁ ቻሌንጅ አዘጋጁለት ቶሎ መቶሺ እዲገባ ግን ልጅሽ ጨዋ ነው እደሌላው ልጅ አይሞላቀቅም
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች🙏🙏🙏 መልካም ፋሲካ Jahnny በዓል እንዲህ ተሰባስቦ ደስ ይላልዠ
@elizabethtekaw4773
@elizabethtekaw4773 Год назад
ደስ የሚል ቤተሰብ አይለያችው እንዲህ እንዳማረባችው አመት አመት ያድርሳችው happy Easter
@meaziwendemumeaziwendemu7012
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ምርጥ ቤተሰብ እንኩዋን አደረሳችሁ ዉጭ ሀገር የሚኖሩ ልጆች በእምነት ማሳደግ ጥሩ ነው ቤተክርስቲያን መውሰድ እንዲፆሙ እንዲፀልዩ በእምነት ውስጥ ማሳደግ ለወደፊት ሂወታቸው ጥሩ ነው ወላጆች ክበሩልን መልካም በአል ይሁንላችሁ❤
@AbuuTek
@AbuuTek Год назад
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ I hope family vlog እንደምትሰራ ደሞ ፋዘርህን ቁጭ ነው 🤙🤙🤙🤙 በድጋሚ መልካም በአል Bro
@superme285
@superme285 Год назад
Ya
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
እንኳንአደረሳችሁ።መልካምየትንሳኤበአልያድርግላችሁ።ደስየሚልቤተሰብነው።አይለያችሁ።ሁሌምተደሰቱ❤❤❤
@saq_center220
@saq_center220 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ኢትዮጵያዊን Jahnny አሜሪካ ከእግር እስራ እያሳየሽ ነው ይሜ ያራዳ ልጅ 🤙🤙🤙🤙🤙
@The_Lostboy_24
@The_Lostboy_24 Год назад
Nice vid. Well done 👍👍👍 But Jhanny say something about nebyat. It's been a while since we saw last time. Happy Easter for you, your family and for all Christians
@hamytube3728
@hamytube3728 Год назад
ይህ ልጅ የሚያቀርበው ቪዲዮ ደስ እሚለኝ ዘመናዊ አዳዲስ ነገር ግን ፎርጅድ ያልሆነ ማለቴ በቃ አንዳንዱ ፊዩቸር ፊልም እስኪመስል ድረስ በኤዲት እና በኢፌክት አብዶ ነው የሱ ግን ሪል ነው በርታ
@Blackoff201
@Blackoff201 Год назад
Yemech bro enkuan adrseh🎉
@hermelaseyoum6816
@hermelaseyoum6816 Год назад
❤እንኳን አደረሠህ ለትንሳኤ በአል ጃኒ ከነቤተሠብህ❤መልካም የፋሲካ በአል❤
@funnyinternet95
@funnyinternet95 Год назад
13:46 Ayoo Pause wex argebt Caku ly nw, 🤣🤣 mn aseba nw ere wynee
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
ጃኒዬ በጣም ታምራላቹ❤ ጎረድጎረዱ አማረኝ😊
@ahme9759
@ahme9759 Год назад
እኛም እንወድሻለን ምጥልጅ ነውይለሽ ትሁት ደግ ቀና ወዘተ እይለይቀጥላል ደሞ አንቺን የሚመስለው ገኒ መልካም የትንሳእኤ በአል።
@AlemayehuMekonen-lf7cc
@AlemayehuMekonen-lf7cc Год назад
ስታምሩ jahnny መልካም በአል ከነ ቤተሰብህ
@user-tp8es1hx9q
@user-tp8es1hx9q Год назад
ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናችሁ
@rahelkassa9867
@rahelkassa9867 Год назад
እንኩአንለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱሰክርሰቶሰ የትንሳኤ በዐል እሰከመላው ቤተሰብህ አደረሰህ አሜሪካንን አሰታወሰከኝ በጣም ምግብ እንደልብ የሚበላበት አገር የአየሁት በጣም ተመሰጬ ነበር የኔናት አንተን ሰብሰክራይብ ያላደረግን ማን እናርግ በአሜሪካን ምድር እንደዚህ ያለ ልጅ ሲገኝ ቤተሰቦችህ እዱለኞች ናቸው እንኩአን ልጆቹ እነሱ ወላጆቻቸው እንዲህ አይነት ሰነምግባር የላቸውም አንተ በዚህ እድሜህ የተባረክህ ተባረክ ጌታ አምላክ በንደዚህ አይነት ባህሪ አዝልቆ መጨረሻህን ያስአምር::
@Maggie_Sol
@Maggie_Sol Год назад
ትክክለኛ ኢትዮጽያዊ Holiday! 🎉🎉🎉 Stay safe and blessed!
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
ስታምሩ አው መሲ ጠፍታለች እናትህግን በስት አመት ብትወልድህ ነው እህትህ ነው የምትመስል ፋሚሊህን በደንብ አስተዋውቅ ❤❤❤ መልካም በአል
@bura7009
@bura7009 Год назад
Stay blessed and be happy JAH FAMILY ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ብለናል ጃ
@genayal4277
@genayal4277 Год назад
በጣም ደስ የምትለኝ ልጅነህ መልካም በዓል ከቤተሰብህ ጋር ግን ፀጉርህን ሹርባ ባትሰራ ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋር
@BamYo-se9fm
@BamYo-se9fm Год назад
18:48 ምግብ አልቋ ቻው እየተባባልን ነው 🤣🤣
@matymekonnen
@matymekonnen Год назад
ከመሲ ጋር አንድ vlog ያስፈልጋል አትጥፊ በላት ቲሸርቱ ስክት ነው ያለው አንደኛ ✌️✌️✌️
@selomebekele6416
@selomebekele6416 Год назад
Bro you are best vloger and Happy Easter with all your family
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 Год назад
Wow Enatenet like Genee newe legodegneche takeaway ❤❤❤❤❤❤❤❤ respect to Mother Genee !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Mekdi8871
@Mekdi8871 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ jahnny ከነ ቤተሰብህ መልካም ፋሲካ happy Easter 🕊❤
@helenusman7795
@helenusman7795 Год назад
ቤተሰብህ በጣም ያምራሉ መልካም በአል ለመሲ ስል ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ
@Abenezer_Elias
@Abenezer_Elias Год назад
beautiful family ❣️❣️ ethiopiawinet benante ytayal
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Год назад
We love you too Geny❤ u raised a beautiful soul … tell us a tips please 🙏🏽 and Melkam Fasika
@AbuuTek
@AbuuTek Год назад
እንኳን አደረሳችሁ BRO 🎉🎉
@dele_cruise
@dele_cruise Год назад
jahnny እንኳን አደረሰህ አደረሰን መልካም የትንሳኤ በዐል ግን video editing የምታረገው በምንድን ነው???????
@tsigequeen2802
@tsigequeen2802 Год назад
Wow betam des yilalu betesebochih ❤. Enkuan aderesachihu. That's for showing your home and family.
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Год назад
በስላሴ ደስ ስትሉ የተባረከ ይሁን እደናተ አይነት ጎርቤት ቢኖርኝ ምን አለ በሰው አገር መልካም በአል
@onelove6229
@onelove6229 Год назад
የካሱ ወጥማ ሼፍ ዮሀንስ ያስንቃል 😂😂 መልካም በዐል ጃኒ family ❤
@ma88765
@ma88765 Год назад
በጣም ነው ደስ ምትሉት የአመት ሰው ይበለን👍👍
@fideltube-2109
@fideltube-2109 10 месяцев назад
Ayy jahnny yemtgerm sew eko neh✌🏾🙌🏾
@adoniasgamer7758
@adoniasgamer7758 Год назад
እኔም አሜሪካ ነዉ የምኖረዉ ደግሞም እኔም ኤሌም ነዉ የምኖረዉ ባገኝክ ደስ ይለኛል
@hashtube5475
@hashtube5475 Год назад
እንደተለመደው ምን እንላለን "KEDAAAAADA".. 🤣
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
ጃኒን 100 k ይግባ የምትሉ Subscribe & like
@funnyinternet95
@funnyinternet95 Год назад
19:32 No need for ROOM SETUP broo i saw it all
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
ጃኒን የምትወዱ ላይክ 👍🏽 እንኩአን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ የጃኒ ቤተሰቦች በጣም ታምራላችሁ ፍቅር የተመላው ቤተሰብ:
@T5five
@T5five Год назад
beautiful family 🥰
@nxjddjdndndns
@nxjddjdndndns Год назад
ምርጥዬ እናት❤
@ghhhownm
@ghhhownm Год назад
መልካም በዓል ጃኒ🎉
@Collection234
@Collection234 Год назад
እንኳን አደረሳቹ አረ ሆዳችንን አታጩኸው😅
@ahadalebachew9227
@ahadalebachew9227 Год назад
enkwan abro aderas bro
@AbuuTek
@AbuuTek Год назад
messi say እምወደው አጥንትአለች Jahnny ጉሮሮ😂😂😂😂😂
@Addistoday
@Addistoday Год назад
እንኳን አደረሳቹ ! 🏆🏆🏆🏆👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Great family🏆🏆🏆
@tamiratmoltot4939
@tamiratmoltot4939 Год назад
Bewnet betam nw des yemetelut fetari yebarkachu guys
@rockvill4703
@rockvill4703 Год назад
Bruh i love ur friends. Both of them. They look so cool.
@antenehwondu8466
@antenehwondu8466 Год назад
ግን አንድ ላይ ብትበሉ በጣም ደስ ይላል
@bucha1903
@bucha1903 Год назад
Bexam des yemil beal new bro 👌🙌🙌🙌
@yaredbazezew3893
@yaredbazezew3893 Год назад
Migerm beteseb nw yalh bro neff amet nuru
@negedetobia
@negedetobia Год назад
መሲን ወድጃታለሁ ጃኒ የመሲን አድራሻ እ እ .....sending love to messi
@warriors9715
@warriors9715 Год назад
Enkuan aderesachu my ppl❤
@hermelaseyoum6816
@hermelaseyoum6816 Год назад
የለበስከው በጣም ያምራል እውነት WOW
@tekabeadula4996
@tekabeadula4996 Год назад
jahnny enkuan adereseh aderesachihu ♥♥
@tamiratbogale2271
@tamiratbogale2271 Год назад
ጃኔ እንኳን አደረሳቹው ብሮ
@user-bv1fq5sh4v
@user-bv1fq5sh4v Год назад
jahnny enkuan adrseshe eski bemiketlew vidyo tatoo tesri
@Natu-pow
@Natu-pow Год назад
💈Haircut💈 fire asf bro damn🔥🔥🔥
@jahnnyVLOGS
@jahnnyVLOGS Год назад
Thank you broo🙏🏽🔥
@sweethelena4516
@sweethelena4516 Год назад
Keeping going jhanny
@habesha0105
@habesha0105 Год назад
Jahnny እረ ምራቄን አስዋጣቹኝ እኮ በልቼ የማላውቀውን ጥሬ ስጋ ተመኘሁት እኮ 🤪🤪
@yafhagere466
@yafhagere466 Год назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ🎉
@hermelaseyoum6816
@hermelaseyoum6816 Год назад
❤HAPPY EASTER❤መልካም አውደአመት❤
@nigatunegese879
@nigatunegese879 Год назад
ጃኒ በጣም ያምራል።
@Mikeyyi
@Mikeyyi Год назад
ere gn tsegurh aynefam yikerta gn
@beki4xltube508
@beki4xltube508 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ምርጥየዎቹ
@habeshatime6255
@habeshatime6255 Год назад
ENKUAN ADERSACHU -ena salnager malef malfelgew ngr - rahi 🔥
@abenezerdabi6669
@abenezerdabi6669 Год назад
Enakuan adersesh brother
@anwar_g1
@anwar_g1 Год назад
Happy Holiday jahnny🥰
@akeyaabebe4308
@akeyaabebe4308 Год назад
ጃኒ እንኮን አደረሰህ አደረሳችሁ 🥰🥰🥰
@alemayehugetenet1291
@alemayehugetenet1291 Год назад
Janny wz lovely family 😊
@Godblessethio
@Godblessethio Год назад
Tadilachu tamiralachu betammmmmm
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
የሰራውን ስትባሉ Jahanny ? የሚበላዉን የተየቁ መሰላቸው እንደ kkk
@habeshanog6478
@habeshanog6478 Год назад
Missy yelele temechegnalech u tube tekfet negerat😊
@pandanadi4958
@pandanadi4958 Год назад
Let’s go 100K🎉🎉🎉🎉🔥🔥
@BamYo-se9fm
@BamYo-se9fm Год назад
17:00 ገና እንበላለን🤣🤣
@solomonkebron6026
@solomonkebron6026 Год назад
Tnatna mneshae new yalekekew
@Addistoday
@Addistoday Год назад
እንኳን አደረሳቹ ! 🏆🏆🏆🏆👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@davied999
@davied999 Год назад
Jahnny messin samilgn 😊😊😊
@natihaile4627
@natihaile4627 Год назад
20 min..come on bro make it longer
@bekaluwebshet8002
@bekaluwebshet8002 Год назад
ፀጉርህን ፍታው ግባራም አረገህ እኮ 👍👍👍
@nahomyiheyis1082
@nahomyiheyis1082 Год назад
ልክ እንደ እኛ ቤተሰብ ነው ምታከብሩት
@rebkabelete-sy5on
@rebkabelete-sy5on Год назад
ene yemlew kurtu festal ezam ale ende???😂😂😂😂❤❤❤❤
@ImranAdem
@ImranAdem Год назад
Great family
@deboltube1599
@deboltube1599 Год назад
መላጫ i can't 😂😂😂😂
@Godblessethio
@Godblessethio Год назад
Jenny Migib stibela tututu tasblegnalek hule😅😅😅
@NADI_540
@NADI_540 Год назад
Jahny 🎉🎉🎉 we love ❤❤
@birukteshome-ix9un
@birukteshome-ix9un 8 месяцев назад
menew jahnny be beal ken tegeretaleh
@binyamkefyalew5305
@binyamkefyalew5305 Год назад
mesin agabagn jahnny please😂😂
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 Год назад
ምን አስቸኮለሽ 7 አመት ሲሞላሽ ትፆምያለሽ:: እንኳን አደረሳችሁ!!!
@wagon150
@wagon150 Год назад
❤❤❤❤Jahnny ❤❤❤❤
@Tewahedo27
@Tewahedo27 Год назад
Amen አሜን
@hannaamare3434
@hannaamare3434 Год назад
Enkuwan.Addresahu🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@tigistsisay4781
@tigistsisay4781 Год назад
jahnny my........
@sultan23-e1n
@sultan23-e1n Год назад
Little sister and mother face አንድ አይነት ነው
@tonyseifu4023
@tonyseifu4023 Год назад
Reaction entebkalen ye lij mic plzzzzzzzz😢❤
@yosefsisay4878
@yosefsisay4878 Год назад
wow❤❤❤❤❤
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:22
Просмотров 621 тыс.
▼ЮТУБ ВСЁ, Я НА ЗАВОД 🚧⛔
30:49
Просмотров 291 тыс.
አዲስ መኪና ገዛች || dailyvlog
19:16
Просмотров 69 тыс.
ፕራንክ አደረኳቸው
19:56
Просмотров 46 тыс.
አቃጥለው ገለውኝ ነበር🤣
20:08
Просмотров 25 тыс.
ትልቁ የምግብ ማርኬት || DailyVlog #6
24:48
mall ገብተን በጠበጥን
16:44
Просмотров 18 тыс.