Тёмный

ፋና ላምሮት የምዕራፍ 17 የፍፃሜ ውድድር 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 22 дня назад
ናሆም ነጋሽ ይትኛውንም ዘፈን ቢስጠው በብቃት የሚዘፍን ጎበዝ ልጅ ነው ❤
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 25 дней назад
ሁሉንም ሣምንተት በአንደኝነት ያጠናቀቀ የሚል ይጨመርበት ጴጥሮሥ ላይ የሚገርም ልጅ ነው
@sabaekoubemichael1740
@sabaekoubemichael1740 24 дня назад
Abougeda fashen yhager lebson leyu neaw dezaino betame Betame yameral ❤❤❤yameral.
@makis1623
@makis1623 24 дня назад
ናሆም አንደኛ ጎበዝ ነው ❤❤❤❤ ስነስርአትህ እራሱ ሌላ ሽልማት ያስፈልገዋል ለአሸናፊዎች አሸናፊ ከዚ በላይ ሆነህ እንጠብቅሀለን 👌👌👌👌
@alem5097
@alem5097 24 дня назад
ሱራፌልዬ. ያንተን. ድምፅ. በአሁኑ. ደረጀ. ውጤት. እንዳትወሰነው. እንዲትለካው. እየበሰልክ. ሰትመጣ. ድንቅ. ድምፅ. ነው. ያለህ. እደግልኝ. በርታ
@alem5097
@alem5097 24 дня назад
ሴቷ. አሰተዋዋቂያችን. ዛሬ. እንዴት እንዳማርሽ.
@nanitigatu1038
@nanitigatu1038 23 дня назад
ትክክል ዳኝነት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yeshambelgebiaw-t5o
@yeshambelgebiaw-t5o 20 дней назад
Peter nice
@yazy635
@yazy635 25 дней назад
ናሆም ምርጫዬ ነበር እንኮን ደስ ያለህ ❤
@amanualegezahegne3018
@amanualegezahegne3018 24 дня назад
Ato getachew le petros ende tsgereda yemilewen zefen lay yesetut asteyayet gn tru alnberem ...bemigeba techawetotal lk endesachew orginal zefen
@derejezewdu8069
@derejezewdu8069 24 дня назад
fair decision
@Guracha-lu5hu
@Guracha-lu5hu 24 дня назад
በሙዚቃ ጥበብ ዘርፍ ብቃት ያላቸው ታዳጊ ልጆች እንደምታፈሩ አልጠራጠርም፣ በርቱ ❤❤❤
@user-ns6yv9fi2i
@user-ns6yv9fi2i 24 дня назад
ሁሉም ታዳጊ ልጆች ናቸው ትልቅ ተስፋ አላቸው ጎንደር ጋይንት እና ደባርቅ፣ ጎጃም አደት፣ወሎ ደሴ፣ ሁላችሁም የአማራ ድንቅ ኢትዮጵያዊያን ❤
@endegenaaragaw
@endegenaaragaw 24 дня назад
ጴጥሮስ👌👌👌
@bezumoges6751
@bezumoges6751 24 дня назад
ናሆም አንደኛ ነው።
@asamenechmolla7514
@asamenechmolla7514 25 дней назад
ጴጥሮስ ምርጫዬ ነበርክ እንኳን ደስ አለህ
@SelamDeresse-v8m
@SelamDeresse-v8m 20 дней назад
Andegha gobez dagha yeshumnesh kenegerema mogesua
@LidetuEyasu
@LidetuEyasu 10 дней назад
Phetros❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elutube8084
@elutube8084 13 дней назад
መወዳደር አፈልጋለው በፈጠራቹህ ተባበሩኝ
@BirhanuDawit
@BirhanuDawit 4 дня назад
🎉
@user-wf1zt6np9k
@user-wf1zt6np9k 25 дней назад
አብርሽ ዛሬ ተሳስተካል ብያንስ 3 ጠብቄክ ነበረ ለአሸናፍወች አሸናፍላይ እንግድ ከጥፋትክ ተምረክ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ በርታ
@alem5097
@alem5097 24 дня назад
ኧረ. ዲዛይነሯን. አመሰግኑልኝ. በተለይ ሴቶችን. ልእልት. አሰመሰላቸዋለች
@tigestmegersa9884
@tigestmegersa9884 21 день назад
ትክክለኛ ዳኝነት
@DawiteTeshager
@DawiteTeshager 25 дней назад
ሱራየ በርታ ልን 🎉
@tadesessu3923
@tadesessu3923 23 дня назад
ፋና ላምሮት እባካችሁን ዳኞቻቹሁን መርምሩ ወይም መመሪያ አውርዱ እናቃለን ነጻነታቸው እንዳለ ሆኖ ። ካየሀት ነገር በጣም ጥሩ ተጫውተሃል ወይም ቆንጆ ነው ካሉ በሃላ ሙሉ ለሙሉ አሉታዊ አስታየት የሚሰጡበት ግልፅ ይሆነ ስህተት በግልፅ እያየን ነው ሌሎቹም ነገሮች በግልፅ እያየን ነውእና እባካቹ አስተውላቹ ተመልከቱልን።
@BatelihamyemaryamLeji
@BatelihamyemaryamLeji 25 дней назад
ናሆም መልካም እድል
@user-uw6fn4rz9p
@user-uw6fn4rz9p 24 дня назад
አይ ጌታቸው አስፋው እንደዚህ ጃጀህ እንዴ?!
@alem5097
@alem5097 24 дня назад
ወይ. ትራፔት. እንዴት. አቀበጥካት. እባክህ. አንቺ. አገር እንዴት. ነሽ ላይ. ነው ምልህ ድንቅ. ነው
@marybelen7519
@marybelen7519 25 дней назад
❤❤❤❤❤
@alem5097
@alem5097 24 дня назад
ኧረ. ኧረ. ባንዱ. አቦ. እግዚአብሄር. ይባርካችሁ
@tigestmegersa9884
@tigestmegersa9884 21 день назад
ተጋባዡ ዳኛ አይችልም ጴጥሮስ ከሱ በላይ ተጫውቶታል በተረፈ ትክክለኛ ዳኝነት የታየበት በዚሁ ቀጥሉ
@alem5097
@alem5097 24 дня назад
ኧረ. ለፋና. ለምንድነው. ላይክ. ሰብሰክራይብ. የማናረገው. በማየቱ. ተጠምደን. እረሰተነው. ከሆነ ገና. ፔጁን. ሰንከፍት. ማድረግ. የሚበረታታ. ሚዲያ. ነው.
@tigestmegersa9884
@tigestmegersa9884 21 день назад
ውይ ተጋባዠ ዳኛው ተንዛዛ
@user-fk3xo1bx4j
@user-fk3xo1bx4j 25 дней назад
ናሆሜ በጣም ትችላለህ
@AbebaAmbachew-p1r
@AbebaAmbachew-p1r 25 дней назад
🎉sura jagena
@yenuse2008
@yenuse2008 23 дня назад
አብርሃም ሁሌም አንደኛ ነህ። ፋና እኮ አንደኛ ቀድሞ ይመርጥና ውድድሩን ያበላሻል ። ዳኞች ራሡ ቀድመው ይክቡና ሸም ወስጥ ይገባሉ።
@IsraeliPanther
@IsraeliPanther 10 дней назад
ጌታቸው ምትባል ሰውዬ አንተ ድምፃዊ ብቻ እንጂ የሙዚቃ ሙያ እንደሌለህ አንተ ራስህም ካመንክ መገኘት የነበረብህ 1..2 ሙዚቃ መድረክ ላይ ለመጫዘት ብቻ እንጂ መገኘት የነበረብህ አስተያየት ብሎ ነገር ባትሰጥ ይሻልህ ነበር‼️ሰው የትካዜ ዜማ (ሆዴ ክፉ እዳዬ) እያዜመ አንድ ቦታ ላይ ሆነህ ነው ምትዘፍነው "ዘና ብለህ" ተዝናንተህ አንተ ተደስተህ ሌሎችንም ለማስደሰት ከመቀመጫቸው ማስነሳት ነው ያለብህ ምናምንቴ ትላለህ እንዴ?ማፈሪያ‼️በትካዜ ሙዚቃ የምን እንቅስቃሴ ነው ምታወራው??? ሙያው ስለሌለህ አንዱም አስተያየትህ አይጥምም‼️ ሳስበው ሀዘን ቤት ሄደህ አሻገዳዎ ልዝፈን የምትል ይመስለኛል‼️
@user-eo8hv7db8y
@user-eo8hv7db8y 22 дня назад
አደራችሁን አደራችሁን የአሸናፊዎች አሸናፊ ስትሸልሙ ብሩን የተጋነነ ልዩነት ያለው አታድርጉት 1.3 ሚሊዮንከተሸለመ መጀመሪያ የወጣው ሁለተኛው 1ሚሊዮን ሶስተኛው ስምንት መቶ ሺ አራተኛው ሰባት መቶ ሺ ቢሆን።የብሩ ልዩነት የሁለት መቶ ሺ ብቻ ቢሆን
@MelesAweke
@MelesAweke 25 дней назад
@sabaekoubemichael1740
@sabaekoubemichael1740 24 дня назад
Surafel betame lege neaw talented neaw egzabhere enkouan lezhe abkahe telke derega endemetderse tesfa aleghne.
@samuelkebede3435
@samuelkebede3435 4 дня назад
8841 N4
Далее
ጥቁሩ የአቪዬሽን ፈርጥ
20:57
Они захватят этот мир🗿
00:48
Просмотров 844 тыс.
የወሎ ልጅ ከቨር በጌታነህ ፀጋዬ
5:48
#ከበስንቱ ወደ ሞሽንቱ   !!#
25:00
Просмотров 47 тыс.