Тёмный

'ፋኖ' ሁለንተናዊ ሽንፈት እንደገጠመው አመነ //የእነ ገዱ አንዳርጋቸው - በአሜሪካ ደጅ ጥናት መንግሥት የመሆን ጥማት ! 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 250 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 182   
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад
ሰላም ውቤና ጌትሽ አንበሶች የኢትዮጵያ ልጆች 🍀🎄🌿☘️🍀🎄🌿☘️
@gechogech2203
@gechogech2203 3 месяца назад
ወዳጄ እንደጂቡቲ ከኢትዮጵያ እየተጠቀመች ለኢትየዮጶያና ለኢትዮጵያውያን ጥላቻ ክፍት እንደጂቡቲ በምድሪላይ ያለ አይመስለኝም የኢትዮጵያ ሾፌሮች እንደት እንደሚሰቃዩ ጠይቋቸው በምን አይነት ስቃይ እንደሚሰሩ
@abinetango9129
@abinetango9129 3 месяца назад
Thanks
@destaergano3121
@destaergano3121 3 месяца назад
በተለይ በአሜሪካ አገር ከ15-45 አመታት የኖሩ እንደ አክሱም ሀውልት የማይንቀሳቀሱ በድኖች የእናንተን ፕሮግራም እንደ ሀኪም መድሀኒት ጧት፣ቀንና ምሽት ሁለት በመውሰድ ከተያዙበት መሃይምነት በሽታ መፈወስ ይችላሉ።
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 3 месяца назад
God bless you you two gentlemen I am proud of you. I have never heard you say something rude and disrespectful to anybody thank you.
@SahliGashawWolde
@SahliGashawWolde 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ሁሌ እከታተላችኋለሁ። ስታወሩ ግን ለመደማመጥ ሞክሩ ከታላቅ አክብሮትና ይቅርታ ጋር።
@Askumarym
@Askumarym 3 месяца назад
አብዛኛው ወጪ ያለ ሰው ንፈስ የሳበ ነው ቀሪው ደሞ ያጨሳል ሌለው መንጋ ነው ጥቂቱ ለእውነት የቆመ ነው ብሄር የሌለው
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 3 месяца назад
አርቆ አሳቢዎች ገንቢ ማስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ
@abdikemalbusserbabi
@abdikemalbusserbabi 3 месяца назад
ሰላም
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 3 месяца назад
ፕሮፌሰር ጥሩ አገላለፅ ነው
@gdr668
@gdr668 3 месяца назад
ሲሳይ አጌና ዉቤ ጌትነት መአዛ ብሩን ስሰማ በእዉነቱ ተስፋዬ ይሞላል ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ....እድሜ ከጤና ይስጣቹ ። የአማራ ክልል እንዲሆን የሚፈለገዉ ዘመነ መሳፍንት ነዉ ። ዘመነ መሳፍንት
@shiferawhailu1411
@shiferawhailu1411 3 месяца назад
ሰላም ውቤና ጋት ❤❤❤❤❤❤
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ውቤ እና ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
@NardosAshnafie
@NardosAshnafie 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад
ኢትዮጵያችን ጀግና መንግስት ጀግና መሪ ያላት ታላቅ አገር ናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
@MustefaMohammedAdem
@MustefaMohammedAdem 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@wosenmaru
@wosenmaru 3 месяца назад
እነሱ ተላላኪ ሆነው የዘረፉትን የሀገር ሃብት ለማትረፍ ስለሆነ የሚሯሯጡት ከማንም ጋር ለመስራትና ምንም ከማድረግ ወደኃላ አይሉም ግን ይዘገያል እንጂ የዘረፉትን ይተፏታል።
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 3 месяца назад
ተደማመጡ እንጂ ጊዜ ተሰጣጥታችሁ ሃሳባችሁን በቅጡ አስረዱን
@girmishtulu-of5me
@girmishtulu-of5me 3 месяца назад
❤❤❤
@Tesfalem-tl7le
@Tesfalem-tl7le 3 месяца назад
ዉቤ አልቻልክበትም።
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 3 месяца назад
መንግሰት ግን እነዚህን ባሉበት አፍኖ በቁጥጥር ሰር ማዋል ተሰኖት ነው ወይንሰ እያዘነላቸው ነው የመንግሰት ትህግሰት እሰከ የት ነው ?
@solomonyohannes7602
@solomonyohannes7602 3 месяца назад
በደርግ ጊዜ ሞገድ (ሞራል ገንቢ ድርጅት) የሚባል ድርጅት ነበር እናንተም እነሱን የመሰላቹህኝ።
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 3 месяца назад
ዉቤ እና ፕሮፌሰር ሰላም ናችሁ ወይ በኔ እይታ ፖሊስ ሞያዊ ስራቸውን ተወቷል ሌላው ተሰርቅን ባዮቹ ባል እና ሚስት ሰራቂ ሚስት ተሰራቂ ባል ሆነው ሳይሆን ለሚዲያ አጀንዳ ፈልገው ይሆናል እና ብዙም አታራግቡላቸው
@modinali3987
@modinali3987 3 месяца назад
yehayalanu bedjibuti mesebseb hutin ena alshebabin matfat kebdoachew weyim yihin yakil tilik sigat fetrew sayhon African lemekotater kalachew meshat mehonu gilts new huletum amatsiyan enditefu ayfelegim.
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 3 месяца назад
ግን እኮ መኪናውን እራስዋ ነው የወሰደችው የምን መጠርጠር ነው የምታወሩት እራስዋ ነድታ ከሄደች
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 3 месяца назад
💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@jemaleshete1750
@jemaleshete1750 3 месяца назад
Chatam nachehu
@KassahunGirma-hz9yl
@KassahunGirma-hz9yl 3 месяца назад
ምን እንደምታወሩ ያ ኤርሚያስ ከሰማ ቢሰማቹ ጥሩ ነበር ውቤ
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 3 месяца назад
ፕሮፍና ውቤ ካአረጀ ውሻ ምን ይጠበቃል ?
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 3 месяца назад
አገር ወዳዶቹ ውቤ እና ጌቲሽ።
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 3 месяца назад
ትንታኔያቹ የምር ተመቸኝ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 месяца назад
I
@DawitDafa
@DawitDafa 3 месяца назад
የልደቱ የሽግግር መንግስት የት ደረስ?
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 3 месяца назад
ይህን ሰው ለምን ቀረበ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 3 месяца назад
አንተ ጋዜጠኛው ግን እያናደድከን ነው እስቲ እሱን እንስማው ሀሳቡን አላስጨርስ አልክ እኮ
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 3 месяца назад
ስለሰላም ስለእዉነት ስታቀሪቡ ደስ ይላል ።
@sarakebede4793
@sarakebede4793 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@barticanbartican26
@barticanbartican26 3 месяца назад
❤❤❤❤❤ሠለም ሠለም የኢትዮጵያ ልጆች
@fekaduwoldeamanuel1534
@fekaduwoldeamanuel1534 3 месяца назад
የፋንዶ፣ጉዳይ፣ያከተመዉ፣ዕድሜ፣ለሹሉቃ፣ለኢትዮጵያ፣ያዘጋጁትን፣እቅድ፣ስለነገረን፣እንጅ፣ይሄነ፣አራት፣ኪሎ፣ገብቶ፣የራሱን፣ሕዝብ፣እንደምያሰቃዩት፣እኛንም፣በክፋታቸዉ፣ልክ፣ያሰቃዩን፣ነበር።
@tafessegeberamlak4448
@tafessegeberamlak4448 3 месяца назад
እውቀታችሁና ትንታኔአችሁ በእውነት ላይ የተገነባ በመሆኑ ለአገርና ለሕዝብ የቆሙ ዜጎች ሳይሰለቹ ያዳምጧችኋል፣ እውቀት የጎደላቸው የጽንፈኛ ቡድኖች የመንጋ ስብስብ አፍራሾች በመሆናቸውና ወዳጅ ጠላታቸውን ለይተው ስለማያውቁ ቢጠሏችሁም አወዳደቃቸው የከፋ ነው
@barok8920
@barok8920 3 месяца назад
ውብዬ መልካም ውይይት ነበር።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад
ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያዉያን በቂ ነን ማንም አያገባዉም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
@Mrinda1978
@Mrinda1978 3 месяца назад
እንደው እናተ እፍረት አለፈጠረባቹሁም ሁሉ ነገር የኛ ስትሉ ያላቹሁን እያጣቹሁ ፉከራ ብቻ
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 3 месяца назад
እየተደማመጣችሁ አውሩ እንጂ
@mimimulu2295
@mimimulu2295 3 месяца назад
በርቱ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች በእርግጥ ታሪክ ይናገራል።
@HulaaKunema
@HulaaKunema 3 месяца назад
omg ውቤ ግን ምንም ማወያየት አትችልም ዚም ብሌ ትቀባጥራለ አንዱን ሳትጨርስ ወዳንዱ በዋላ እንመጣበታለን እያልክ ነገሮችን ታዘበራርቃ አጠገብክ ያለው ሰው በጣም የተማረ ና ነጠሮችን በእርጋታ መተንተን የምችል ምሁር ሰው ነው አንተ ግን በአፍ በአፍ እያልክ አሳቡን እየበታተንክ ነው ማወያየት እንደዚህ አይደለም ከአቤ ረታ ተማር እስክ
@SntayehuWedemariyam
@SntayehuWedemariyam 3 месяца назад
የተማረ የግደለኝ የሚባለዉ እውነት ነዉ ይመቻቹ ጀግኖች ናቹ ከልቤ አከብራቹዋለዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ
@mintetad2000
@mintetad2000 3 месяца назад
በርቱ የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች
@abejedaba
@abejedaba 3 месяца назад
ምርጦቹቹቹቹ
@captainayub6482
@captainayub6482 3 месяца назад
ከእንግዳ አፍላይ እምትቀማው ነገር ቢቀር ጥሩ ነበር 👋
@derejefanta8445
@derejefanta8445 3 месяца назад
🎉🎉 በርቱ ከጉናችሁ ነን🎉🎉🎉 ደረጀ ከማ/ ኢትዮጵያ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад
ገዱ ጉዱ ገባ እጉድጓዱ ክብረ ቢስ ክብሩን ያጣ ክብረቢስ ወራዳ መሀይም
@Tesfalem-tl7le
@Tesfalem-tl7le 3 месяца назад
ዉቤ መጥነህ ተናገር።ዜ አትዉሰድ።
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 3 месяца назад
ወንድሞች ተባረኩ
@androidhs5860
@androidhs5860 3 месяца назад
🌹🌹🌹 ምርጦች በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Keryihun
@Keryihun 3 месяца назад
የተከበራችሁና የምንወዳችሁ የተከበረዉና የታላቅ ባለታሪክ ባለቤት የሆነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምርጦች !!! ክቡር ዉብሸት ታዬ እና ክቡር ፕሮፈሰር ጌትነት አልማዉ !!! ፈጣሪ ምህረቱን ቸርነቱን ጥበቃዉንም በእጅጉ አብዝቶላችሁ / አብዝቶልን በቸር ከርማችሁ / ከርመን በሰላም ተገናኛችሁ እንኳንም አብራችሁ አገኘናችሁ !!! የኢትዮጵያ ሕዝብ አይከኖች ናችሁና ። በእዉነትና በእዉቀት በተሞላ ሃሳብ በሚታቀርቡት ድንቅ ትንታኔ በፍቅር እንከታተላችኋለንና በርቱልን እንላለን ።
@TelahunAbebe-dp5co
@TelahunAbebe-dp5co 3 месяца назад
VIVA FANNOOO 💪💪💪
@AffectionateCaptainHat-sr9ji
@AffectionateCaptainHat-sr9ji 3 месяца назад
አላህ ዘረኝነትን ያንሳልን ሀገራችንንም አላህ ይጠብቅልን
@lemmadesta
@lemmadesta 3 месяца назад
ምን ይሆን የምታጬሱት!
@zulfahussain852
@zulfahussain852 3 месяца назад
ጁብቲ ጥንቃቄ አድርጉ በተለይ ሹፌሮቻችን ላይ ከምታርጉትነገር ተቆጠብ የተነፈሰለታ ችግርነው ❤❤❤❤❤❤
@Tesfalem-tl7le
@Tesfalem-tl7le 3 месяца назад
ዉቤ ተራበተራ ተናገሩ ።
@ayele.tesseju
@ayele.tesseju 3 месяца назад
ውቤ ተራ ስጥ እንጂ!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 месяца назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ እና ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏
@debelasefere
@debelasefere 3 месяца назад
Galla keznuwal 😂😂😂
@MohamedIsmaiel-c5e
@MohamedIsmaiel-c5e 3 месяца назад
More.ok
@AlmazeBiftu
@AlmazeBiftu 3 месяца назад
ተደማመጡ
@TsedalemariamNigussie
@TsedalemariamNigussie 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ፡ቁርጥ ፡ቀን ልጆች ከመከላከያ ፡ ቀጥሎ ኢትዮጵያ ታመሰጌነዋለች guys god bless you
@shaabdelahassan884
@shaabdelahassan884 3 месяца назад
በሽግግር መንግስት ለስልጣን ሲባል በሕዝብ የተመረጠ መንግስትንና ሐገርን መክዳት እንዲሁም በሽፍታነት የህዝብን ህይወት ማመሰቃቀል ፓለቲካ ነዉን???????
@Black-2024
@Black-2024 3 месяца назад
▪️▫️ዘላለማዊ ድልና ክብር ለጀግናው #የኢትዬጵያ_የሀገር_መከላከያ ሰራዊታችን❗ ▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 3 месяца назад
በራስ የማይቆሙ ሁሌም እዉቀት አይጠይቅም
@ababonga1
@ababonga1 3 месяца назад
በሚኒሊክ ዘመን የደነቆረ ዘንድሮም "ሚኒልክ ይሙት"እያለ ይምላል።
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 3 месяца назад
ዘውድ ያልጫነው ንጉሥ ልጅ እያሱም ፈረሴ የቀይባሕርን ወሃ ሳይጠጣ አልነግስም ብለው ነበር።
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 3 месяца назад
እኛ ኢትዮጵያዊያን የድል በዓል እንጂ የነፃነት በዓልን የት እናውቃለን ,ስለዚህም መልካም የነፃነት በዓል ለአፋርና -ዒሣዋ አገር!
@yohannestemesgen8552
@yohannestemesgen8552 3 месяца назад
ውቤ ጌትነትን በጣም ታቋርጠዋለህ ስዩም እንደማያስወራህ ስናይ ስናዝን አንተም ወሬ አበዛህ። ስትቀመጥ ደግሞ የኮት ቁልፍ አይቆለፍም
@samule-n1o
@samule-n1o 3 месяца назад
ሰፋሪንና በሽግግር መንግስትን ላይ የምታመቻምች ዱቄት ሁለት ምላስ
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
ዉዴ እኛ ሰንሆን ለምን ይበረግጋሉ ላልከዉ በጥሞና የዛሬዉን ቀረፃህን በዲጋሚ ሰማዉ ጁቡቲ የኛ ነዉ ብለሀል ካሰፈለገ ከጨነቀን እንወራለን ወዘተ ብለሃልአኛ ነበረ ቅብርጥዬሰ አሰብም የኛ ነበር ወንድሜ አማሮች በሰልጣን ላይ ቢኖሩ ከጁቡቱ ጋራ መሰማማት አትችሉም ነበር፤ ወንድሜ መንጌ ለጅቡቲዎች መብራት እንሰጣቹህ ሲላቸዉ እንቢ ብለዉ ነበረ መለሰ መብራትም ዉሃም ሰጣቸዉ ። መለሰ አንባሳደርም ሲሊክ ሱማሌ ኢትዬይያዊ ነበር የሚሊከዉ ግብፅም አረብኛ ተናጋሪ ነበር አብቾ በዲፕሎማሲ መንጥቀናል ብሎናል እነማን ናቸዉ ጁቡቲ የተላኩት ጅቡቲ ሱማሊኛ ይናገራሉ ወይ አረብኛ ይናገራሉ ወይ ፈረንሳይኛ ይናገራሉ ወይ ወይሰ በአማርኛ ለማወራት ፈልገዉ ነዉ እነ ዲያቅንና ብርሃኑን ነጋ ይዞቸዉ ሄዶ ይሆናል መሰረጃዉ የለኝም ግን ጁቡቲ ጉሮራችን ከሆኑ ቶፕ ዲፕሎማት ልከን ሰሙ ዉሃ ከኛ ትወሰዳላቹህነገር ግን ዶሮ ከፈረንሳይ ታሰገባላቹህ ታድያ ለምን ኢትዬጵያ ዉሰጥ አንድ ዘመናዊ የዶሮ እርባታ ለኛም ለእናንተ አቋቁሙ ብርቱኳን ጭማቂ ወዘተ በሙሉ የምንሰጣቸዉን ደላር መልሰዉ እኛ ጋ እንቨሰት እንዲያረጉ ማግባባት አለብን ለዚህ ሙሰጠፌን መላክ ነበረብን
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 3 месяца назад
ክክክክክክክክክፋኖ ነው ሽንፈት የገጠመው😂😂አይ የገረዶች ነገር ያስቀነል ሎት ከቀን እየተቀጠቀጥክ እየተበታተንክ ይህ በ3ቀን እነጠፋዋለን ጥቂት ሽፍታ ያላችሁት እዲህ ቁጭ አድርጎ።እድትሸኑ አድርጎውርደታችሁን አከነንቦ መሳሪየችሁን አስፈትቶ ሱሪያችሁን አስፈትቶ ግርፊያው ሲበዛባችሁ እንደራደር ያለው የቁም ሙት መሪህ ነው ፋኖን እሚያሸንፈው😂ፋኖ ነገራችሁ እኮ እደጤዛ የሚነገረው ቃላት እሚረግፍ እብድ ጋር አልደራደርም ብሎሀን ገጥመነል ይለይልን ወይ ትጠፋላችሁ ወይ ታጠፍኛላችሁ ብላችሁዋን አማራ ጋር ድርድር እማይታሰብ ነው የአማራ ህዝብ እዴት ነው ከጥላቶቹ ጋር እሚደራደረው ዝም ብለህ ስልጣንህን ለፋኖ አስረክበህ 6አመት ለፈፀምከው ጆነሳይድ ወደፍርድ መማቅረብ ብቻ ነው የፋኖ አላማ አንተ ቂይል ገረድ ካድሬ
@yesufsaid9620
@yesufsaid9620 2 месяца назад
ውብሸት መቸም ሁለታችሁንም በጣም በጣም ኣደንቃለሁ በጥላቻ ፈጠራ በውሸት የኢትዮጵያ ታሪክ ተብሎ ስንጋት የነበረውን እውነተኛ ታሪክ ፍርጥርጥ ማድረጋችሁ ድንቅ ነው ግራኝ መሃመድ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ መሪዎች የመጣ መሪ ነው ወደድን ጠላንም ከብዙዎች በተቻለ መጠን ከምኒሊክ ቀጥሎ ከምስራቅ ተነስቶ ደቡቡን ሱማሌን ጉራጌን ስልጤን ከዚያም እስከ ኣማራ ክልል ኢትዮጵያን ኣንድ ኣድርጎ የገዛ ንጉስ ነው እንደማንኛውም መሪ ጥፋት ጠፍቶዋል ግን ግን እሲን እንደዚህ ከውጭ የመጣ ወራሪ ወራሪ እስላም ብለው በግዜው ለዘመናት የኢትዯጵያ ፈላጭ ቆራጭ የነበረችው ቤተክርስትያን ይህን ኣፀያፊ የውሸህት ታሪክ ፈጥራ የሰራችው ስም ማሰደብ ነው ይጨልማል እንጂ እየነጋ ይጠራል ሌላ ፕሮፊሰር መስፍን ኣንዴ በቃለ መጠይቅ ያሉትንና በዚያ ግዜ ስንት ኣክራሪ ፅንፈኛ ክርስትያኖች ና ቤተክርስትያንዋ እንደወረዱባቸው ኣስታውሳለህሁ ያሉት የነበረው ስለግራኝ መሃመድ በክርስትያኖች ላይ ስለፈፀመው ስለገደለው ስላፈረሰው ቤተክርስትያን ሲወራ ለምንድነው ስለኣፄ የሃንስ ሙስሊሙን እንደጨፈጨፈ በተለይ የትግራይና የወሎ ሙስሊሞችን ጡት ሁሉ እንዳስቆረጠ ሙስሊሞች ጭራሽ ኢትዯጵያ እንዳይኖሩ ጄኖሳይድ እንዳዘዘ ለምን ኣይነገርም ብለው ነበር ኑሩልን ግሩም ትንታኔ ነው
@temesgenberhane
@temesgenberhane 3 месяца назад
አህዬች 10 ሰከንድ ሚሌ ወይም ቡሬ መቆየት አትችሉም ወሬ ብቻ ቀይ ባህር ትላለህ ይልቅስ ያያቶችህን አስከሬን መተህ ልቀም ምድረ ዥልጥ
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p 3 месяца назад
እንኳን ፋኖን ማሸነፍ ይቅርነ የፋኖን ልብስ እንኳን አግኝታችሁ ለህዝብ ማሳየት እንኳን አልቻላችሁም አንተ ምርኮ ሂድነ ክልሉ በአብይ ሰራዊት ምርኮ እደተጥለቀለቀ አላየህም እንዴ 😂የአማራን ልጅ እደነተ አይነት ከብት የምርኮ ዘር አይማርከው አያሸንፈውም መቼውም ምኞት አይከለከልም መሸነፋችሁ ብስጭት አልቁቁም ብሏችሁ ከእስር ቤት አውጥቶ እሚረሽን ንፁሀኑን በየቤቱ እየገባ መረሸን ፋኖን መቼውም እነሸንፈዋለን ብላችሁ እዳታስቡት የህልም እንጀራ ነው እውነት የነ ዘር አይደለም ጥላቱን ሳያንበረክክማ
@oumermohammed268
@oumermohammed268 3 месяца назад
መጀመሪያ ስለ መኪና ስርቆት ሪፖርት ያደረገው ጋዜጠኛ ነው ወይስ ፖሊስ?
@dawitabdissa-p5f
@dawitabdissa-p5f 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ጅቡቲ ላይ ያላትን መብት (የ100 ዓመት ኪራይ ሲያበቃ) እንደማትጠቀምበት እና የጅቡቲን ነፃነት እንደምታከብር ስምምነት የፈረምችው መቼ ነው?
@AlemuKassie
@AlemuKassie 3 месяца назад
ይሄ ዉብሸት የሚባል ጩቤ የሚመስል ሰው የበዓሉ ግርማ አንዱ መጽሃፍ ላይ ያለ ጥጉ የሚባል ገጸ ባህሪ ያስታውሰኛል። የእድሜ ልዩነት ካልሆነ በስተቀር ባህሪው ይሄን ራሱ ነው። "ጋዜጠኛ" ነኝ እያለ ጋዜጠኛ ወዳጆቹን ሊያስበላ ጉድጓድ ሲምስ የሚውል ካራ እግር እግር ነገር። አሁን አንተ ነህ የመርሁን ሰው ኤሌያስ መሰረትን የምትተች? ቅል ራስ። ያኛው እናንተጋ ከመጣ በኋላ እየወረደ መጣ እንጂ ደህና ነበር።
@Honey-v8f
@Honey-v8f 2 месяца назад
ውብሸት ዛሬ አከበረኩህ ክብር ለሚገባብ ክብር መሰጠት ያስከብራል እውነት አድናቂህ ነኝ ኢማሙ አህመድ ብለህ ጠራሃቸው (እንደ ሌላው ) ግራ የገባዉ ሰው ግራኝ አህመድ አላልክም
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 3 месяца назад
ለመሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ገዱ ይምራህ ቢባል እሽ የሚል ይመስለዋል አስተካክሎ መናገር የማይችል መሀይም ሕዝብ ኦኮ ነው የሚያስተዳድረዉ ፍየል የሚጠብቅ መሰለዉ ህልሙ ጥሪ ነዉ ግን እዉን እንደማይሆን ቅዠቱን ያስተርጉም ለዚህ ነዉ ጀ ተፈራም ጫካ የገባዉ ፋኖ ሆኖ ተባብሮ ስልጣን ለመታዝ ለመሆኑ አማራ የማሰብ ችግር አለበት እንዴ ሀገር እያሰደቡ መሆኑ ይነገራቸዉ።
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 3 месяца назад
ውቤ እና ጌትነት ግሩም የሆነ ግንዛቤ ነው የምታቀርቡት። ማርእሸት እና ዘመነ ካሤ የሚባሉ አንድቀን ዘምተው ወያኔን ያልወጉ ያልተጋፈጡ ውሸታሞችን ማጋለጣችሁ መልካም ነው። ምርቅ ጠወልዋሌ
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 3 месяца назад
ውቤ ይችህ የሃብታም ልጅ ስለሆነች ጋዜጠኛ ሁሉ ተንጫጩ ታዋቂ ሰዋችም ተንጫጩ ፖሊስ ሌባ ይዥያለሁ ብሎ ለህግ አቀረበ ታዋቂ የሴትም የውንድም ጋዜጠኞች ጊዜ አባክነው የሚተነትኑበት ምክንያት እናንተ ባላችሁም ምክንያት ብቻ አይደለም ጥቅማጥቅሞ በመሃል አለ
@yh4es
@yh4es 3 месяца назад
ይሄ ይልቃል የሚባለው ግለሰብ በርግጥ ኢንጂንየር ነው? ያን ያህል እውቀት ካለው እዚህ ፓለቶካ መንደር ከመርመጦመጥ በሞያው ቢሰራ የተሻለ ገንዘብ ያገኝ ነበር
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 3 месяца назад
ውብሸት ጌትነት ስዩሜ አበበ ቶላ።....ወድንሞቼ አታሽሞንሙኑት ህገ መንግሥቱ ነው ችግሩ ተነጋግሮ ማሻሻል አይቻልም ወይ? በቃ ።አሜሪካ ምነምን ምን አገባው?በህግ መመራት አለቀ!
@mamushsahle4204
@mamushsahle4204 3 месяца назад
Wube you interfer too much. እንዲያው ሽሚያ ነው ። ጠይቀህ እራስህ ልትመልስ ትሟሟታላህ ። please stop 🛑 this. Keep the flow if you ask give the person chance to answer
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 3 месяца назад
ትንታኔያችሁ በጣም ደስ ይላል ፡፡ በተለይ ሌባ ስለተባለችው ልጅ የሰጣችሁት አስተያየት ጥሩ ነው ያስተምራል ፡፡ በስሜት ና በችኮላ ስም ለማጠልሸት መሮጥ መቆም አለበት ፡ በኆላ ላይ ማስተካካል ይከብዳል
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 3 месяца назад
ውቤ ነጭ ነጯን እንዲህ ንገርልኝ !ሃይ ብያለሁ ፕሮፎ !
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 3 месяца назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@befikadudubale9021
@befikadudubale9021 3 месяца назад
እጅግ በጣም ጥሩ አስተማር ትምህርት ስጭ ነውና በርቲልን
@MesfinAsnaqe-mf7fw
@MesfinAsnaqe-mf7fw 3 месяца назад
የጅቡቲን ስቃይ እዚህ እየሠራን ላለነው ለኛ ተውልን
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 3 месяца назад
"ሰላም ይሁን" ምርጥ ሀሳብ ነው በርቱ!!!!
@african-2000
@african-2000 3 месяца назад
God bless #PM #ABIY ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 3 месяца назад
Koshasha
@Cripto244
@Cripto244 3 месяца назад
የጃዊሳው ቃል አቀባይ አበበ ቶላ ከጦር ሜዳ ያቀረበው ልዪ ጥንቅር : ክክክክ
@tilahunwoldesenbet8970
@tilahunwoldesenbet8970 3 месяца назад
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 መቻል 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@Eskender-v5v
@Eskender-v5v 3 месяца назад
ዛሬ ውቤ እረፍት አልሰጥ አለክ እረ ጌትሽም ያውራ
@ethiopia-prevails498
@ethiopia-prevails498 3 месяца назад
Wow, ምርጥ ዲስከሽን ነው!!👍🏾👍🏾
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 2,2 млн
Главное рыба есть, а воды нет..
00:54