Тёмный
No video :(

ፍልስፍና እምነትን ትጠይቃለች እንጂ አታንጓጥጥም!" ጲላጦስ(ኃይለጊዮርጊስ ማሞ) ክፍል ሶስት 

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@JahAdam
@JahAdam 2 года назад
ሶስቱንም ክፍል እንዳያልቅ እየሰሰትኩ ነው የተከታተልኩት ኃይለጊዮርጊስ ትልቅ ክብር አለኝ በርታልን ብእርህ ይብዛ ይለምልምልን እኛም መንገድህን እንከተላለን፤ እንዳለጌታ እናመሰግናለን ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው
@AD-st2bi
@AD-st2bi 2 года назад
ዶ/ር ዛሬ ያቀረብከው ድንቅ ጥልቅ አሳቢ ሰው ነው ። ጠንካራ ጥያቄው ከህብረተሰብ ያፈነገጠ ያስመስለዋል እንጂ እንደ አንዳንዶች አፈንጋጭ ፈላስፋ በሉን ብለው እብድ እብድ እሚጫወቱት አይደለም ደግሞ ደጋግሞ ቢቀርብ አይጠገብም።
@getachewkefyalew5187
@getachewkefyalew5187 2 года назад
በእውነት እንዲህ ያለ ፕሮግራም በማዘጋጀትህ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር እንዳለጌታ ያገዙህም እግዚአብሔር ይስጣቸው We need such kinds of programs on this platform..Keep up the good work sir!
@AlmoGetacho
@AlmoGetacho 3 месяца назад
እንዳለ ጌታ ሁሌም ቸሩ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥክ
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 2 года назад
ትክክል ብለሃል ጲላጦስ ወንዶች ጡንቻ ራስ እኮ ነን.... ሃሳባችንን ስሜታችንን (strategic) ሳንሆን ፊትለፊት ልንናገር እንችላለን..ሴቶች ግን ከግዜው ጋር ነው ማለትም ግዜው የፈቀደላትን እንጂ ያመነችበትን አትነግርህም " የጉንዳን ጉልበቷን የሴት ብልሃቷን" ይስጥህ ይለኝ ነበር አባቴ. እናም ሴቶች ብልሆች ናቸው ለማለትነው.
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-weGrKiGqp9c.html የዶ/ር አብይ አህመድ የመደመር መንገድ መፅሀፍ ሙሉ የድምፅ ንባብ ያዳምጡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QwT8Ca_ZwDo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-weGrKiGqp9c.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ የተለያዬ መፅሀፎችን ወደ ቻናላችን ጎራ በማለት ያድምጡጡ
@sev7634
@sev7634 2 года назад
ዛሬም እጠይቃለሁ: ይህ ፕሮግራም በቴሌቪዥን መተላለፍ የሚገባው ነውና : እባካችሁ ከአንዱ (ቢቻል ከብዙ) ቴሌቪዝን ጣቢያዎች ጋር ህብረት ፍጠሩ:: ልክ እንደ ጦቢያ ማለቴ ነው:: ዶ/ር እንዳለ ጌታ በእጅጉ በርታ: አድናቂህ ነኝ::
@samiibrahim3578
@samiibrahim3578 2 года назад
I like the platform It is just like sitting in the classroom and learn
@habiibjacam-of4vg
@habiibjacam-of4vg Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ በታላይ እንዳለ ጌታን በጣም ነው የሚወደው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🙏🙏
@shottellfit
@shottellfit 2 года назад
ዋው።ድንቅ አዘጋጅ።ድንቅና ጥልቅ እንግዳ።ሚዛናዊነትህ ይገርማል።እናመሠግናለን።ኑሩልን።
@Bahrehasab
@Bahrehasab 2 года назад
የሚገርም ነው ጲላጦስ እሱ መሆኑን አላውቅም ነበር ይህ መድረክ ይክበር ከታላላቆቹ እስከ ጀማሪዎቹ እየተዋወቅንበት ነው።
@neftalemmarcon5967
@neftalemmarcon5967 2 года назад
ስለራስህ አስተሳሰብ ስትጠየቅ መልስ መስጠት አለብህ መሸሽ እርግጠኝነትን ያሳጣል እምነትህን ብትመልስ የሚወስደውን የመምረጥ የታዳሚው ነውና
@jcolefun2396
@jcolefun2396 2 года назад
ዮናስ ዘውዴ ይጋበዝልን!
@kirubeltaye9536
@kirubeltaye9536 2 года назад
Thank you pilatos For your great Philosophical books
@yonasdegefu6118
@yonasdegefu6118 2 года назад
Tx.2mch.ur'wonderful . Hailegiorgies & Endesh I 👍 like the way ur explanation. keep on ur ✍...
@bewketsisay7922
@bewketsisay7922 2 года назад
My Best Teacher at AAU!!
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 2 года назад
I recommend you guys to read Sapiens
@Lazarus222
@Lazarus222 2 года назад
You're rly good at telling stories. You hve a Profound Character and its rly impressive. I adore you sir.
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 года назад
Thank you!
@okoo3056
@okoo3056 2 года назад
Eyekoy sihed tafach eyehon yehedal,... He is really good guy,....
@kenenibersisa1579
@kenenibersisa1579 2 года назад
Philaxos book 'xibab 2'I like that book I have it in my bookshelf,I was wandering who is the auther thank u for answering my question Dr.Endalegeta I like ur program keep ur good job staysafe.
@jhonabtube150
@jhonabtube150 2 года назад
አስተማሪ ሰው ነህ ጥሩ ሃሳብ ነው.
@samsonassefa3399
@samsonassefa3399 2 года назад
Nice thoughts
@kemalgeleto1258
@kemalgeleto1258 Год назад
ቁጥር 1 ማን ፈጠረን ለምን ተፈጠርን? በመፈጣራችን ውጤት ተጠቃሚው ማን ነው?
@Iamexalted
@Iamexalted 2 года назад
I appreciate the content. Thank you.
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 года назад
መፃፍ እንጂ ማስረዳት ላይ ሀሳብህ ሙሉ እይደለም ልዩነትህን አስተውለሀል
@elias_tube2115
@elias_tube2115 2 года назад
መግቢያዉ ላይ ነግሮናል'ኮ!
@Iamexalted
@Iamexalted 2 года назад
Please change intro music. it is so stressful.
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 2 года назад
Really? Actually that intro music speaks to my soul ❤️. My musical identity!!
@Iamexalted
@Iamexalted 2 года назад
​@@yosefsfamily7153 it is subjective.
@besaqneber
@besaqneber 2 года назад
@@Iamexalted thus it will be impossible to find a music that works for everyone 🙂
@user-gc7zu7gi8y
@user-gc7zu7gi8y 2 года назад
ፍልስፍና አሀዱ አልንብክ ።
@Jemalseid57
@Jemalseid57 2 года назад
ዬናስ ዘውዴ ይቅረብልን!!!
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 2 года назад
!መፅሀፎችህን ሳነብ በጉጉት ነው አንደበተ እርቱእ መሆንህንም አሁን አወኩ
@kassahunbekele7657
@kassahunbekele7657 2 года назад
All good but, please don't undermine the audience
@besaqneber
@besaqneber 2 года назад
Can you explain what you mean by undermining the audience ?
@kassahunbekele7657
@kassahunbekele7657 2 года назад
@@besaqneber Haile(pilatos) repeatedly prefers to remain silent and refuse to answer, in the fear of 'I may understood wrongly', on some sensitive issues, such as religion. but I can dare to say 'the audience can take it'.
Далее
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 33 млн