Тёмный

ፍቅር ራያ ክፍል 10 ተለቀቀ 

ጥርቅ ራያ Tirek raya
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 76 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@ፍቅርነውጥላቴ
@ፍቅርነውጥላቴ 2 года назад
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ ሰወች እደኔ በላይክ አሳዩኝ ።
@vfdyhn2184
@vfdyhn2184 2 года назад
ቅዱስ ጊወርጊስ ይጠብቃቹህ ሃገራችን ሰላሟ ይመለስ😥🙏
@መሠረትመሠረት-ዸ3ወ
አቤት ደስ ሲሉ እራያ መሆን መታደልነው😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@mmTube-7
@mmTube-7 2 года назад
በቃ ለቢኒ እኔ አንድ ጋን አግዘዋለሁ ምንይደረግ🤣🤣🤣🤣🤣
@maymoonama3822
@maymoonama3822 2 года назад
ዋው ደስ ስትሉ እራያወች በርቱልን
@የዝናወለተማርያም
@የዝናወለተማርያም 2 года назад
እርጎየ የማን ትሆን ይሆን በስተመጨረሻ ውሀ የምትቀዳው ልጅ ስታምር ባሌ ደሞ እርጎየ ጋር ቁጭ ያለችውን ታምራለች አለ ምን አስቦ ነው እኔም ቢኒያም ሲያምር አልኩትና በትር ቀመስኩ ግን ወንዶች እኛ እድልን የማይፈልጉትን እነሱስ ለምን ይላሉ ያው እኔ ግን ላናደው ፈልጊ ነው ተሳካልኝ ክክክክክክ
@የአሳምነውልጅከወሎ
ክክክክ
@tube-dg2un
@tube-dg2un Год назад
ክክክክክክክክ በገዛ እጂሽ መተሻ
@lehulumgezealewu7786
@lehulumgezealewu7786 2 года назад
እኔማ እዬናፈቃችሁኝ ቶቶሎኑልን ስታምሩ በርቱ
@haiat1892
@haiat1892 2 года назад
አቤተ ድስስትሉ 🇨🇬♥️♥️❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አባቶቻችን ወንድሞቻችን
@tigsitbelete9245
@tigsitbelete9245 2 года назад
ባህለ ባህሉን አኔ ወደዋለሁ በጣም ጥሩ ነው ጎበዞች እድህ ባህላችንን ማስተዋወቅ
@መሲየድግልማሪያምልጅ
ዋው ደስስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@sdam3181
@sdam3181 2 года назад
ኧረ ቶለ ቶለ ልቀቁ ስወዳችሁ
@ahmedeskoo197
@ahmedeskoo197 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት በርቱ ግን በጣም እየቆያቹህ ነው ሴቶቹን ለምድነው ትንሽ ፓርት ብቻ ነው የምታስገቧቸው መጨረሻ ላይ ድምቀታቹህ ናቸው እነሱ ደግሞ አዝመርየ የኔ ቅመም ታምራላቹህ
@Meserttube893
@Meserttube893 2 года назад
ስታናዱ ቶቶሎ ልቀቁልን ዋ 🙄😍
@suzilove1580
@suzilove1580 2 года назад
መጣቹህ ራያወች ምነው ጠፍታቹሃል እኮ በሰላም ነው ተናፍቃቹህ ነበር እረ አትዘግዩ ቶቶሎ ልቀቁልን እንጅ ለምደናቹህ ነበር እንዳንረሳቹህ በርቱ ያምራል ግን በጣም ቆያቹህ
@wow-jm9oy
@wow-jm9oy 3 месяца назад
እራዩማ እሪዩማ ብሀላቺን ደስይላል
@HisanYasen
@HisanYasen 4 месяца назад
ጀረ ጀረ jiraa Abishiri Rayaa❤
@lulumobile9103
@lulumobile9103 2 года назад
እናንተን ስጠብቅ ስጠብቅ ስንት ቀን በጉጉት ውዶች
@እኔስማርያምንእወዳታ-ሸ8ኈ
እንኳን ደህና መጣችሁ እርጎየ አንደየ ተገርፈሽ ትገቢያለሽ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 года назад
በጣምደሰትላላችህ❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌❤️👌👌👌
@فاطمةالاثيوبي-ه9ق
@فاطمةالاثيوبي-ه9ق 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ታምራላችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቅሉን
@fikirteshome8891
@fikirteshome8891 2 года назад
እርጎዋ የኔ ፍቅር ናፍቀሽኝ ነበር🤭❤️🥰
@sharjahsharjah254
@sharjahsharjah254 2 года назад
ቶሎቶሎ ልቀቁት ያምራል
@ቅድስትነኝየራያዋ
@ቅድስትነኝየራያዋ 2 года назад
ሰማእቱ አባቴ ይጠብቃችሁ ደስስ ስትሉ
@yftyujnvg3208
@yftyujnvg3208 2 года назад
ዋዉ
@ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
@ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ 2 года назад
ብትዘገዩም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በርቱ ባህላችነን በደንብ እናስተዋውቅ
@chrenetaebayneh3535
@chrenetaebayneh3535 Год назад
በሀል እና ወጉ በጣም ደስይላል
@Sነኚየኡሚናፈቂ
@Sነኚየኡሚናፈቂ 2 года назад
እራያወቺ ደስ ስትሉ
@selamsena6111
@selamsena6111 2 года назад
የኔ ውድ😘😘😘
@DesyeAynadis-cr6dm
@DesyeAynadis-cr6dm Год назад
ክፍል12 አይለቅምዴ
@dguhfdghj2846
@dguhfdghj2846 2 года назад
እደነፍቃችሁኝ ልቀሩ መሥላችሁኝ ነበር ቶሎ ቶሎ ልቀቁ💞💗💗💗
@አዝመራፍሰሀ
@አዝመራፍሰሀ 2 года назад
በረቱልን
@GgfFyf-b4q
@GgfFyf-b4q Год назад
❤❤❤❤
@NewKsa-bm9cc
@NewKsa-bm9cc 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سميرهالمطيري-م1ه
@سميرهالمطيري-م1ه 2 года назад
😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤
@ryguygjfgy2525
@ryguygjfgy2525 2 года назад
እካናበደህና መጣቺሁ ተናፋቃቺሆል ቶሎቶሎ ልቀቁ
@habtamberhun3187
@habtamberhun3187 2 года назад
ልየውና እኮምታለሁ💖💖💖💖💖
@aminayesuf5694
@aminayesuf5694 Год назад
❤❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂
@amirelove812
@amirelove812 2 года назад
እስላም ክርስቴኑ ተዋዶ የሚኖርባት። አገር። እራያ። ቆቦ
@dcbx6958
@dcbx6958 2 года назад
ምነው ባያልቅ አታዘግዬት
@geninegntesfegnawa6090
@geninegntesfegnawa6090 2 года назад
እኳን ሰላም መጣችሁ🥰
@ksaaksaa2894
@ksaaksaa2894 2 года назад
በዘወልዱ ይሁንባችሁ ቶሎቶሎልቀቁት
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 года назад
🌼🌼
@saradisar5862
@saradisar5862 2 года назад
😍😍😍😍😍😍😍
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 2 года назад
አረቢኒየእዳትሸነፍአደራ
@seasea3347
@seasea3347 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🤩🤩💋💋💋
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 2 года назад
ዘወልድ ማለትግንምድነው ?
@የራያዋልጅ
@የራያዋልጅ 2 года назад
አስታራቂ የሀገር ሽማግሌ ማለትነዉ
@ftmah4962
@ftmah4962 2 года назад
♥♥♥♥♥♥🥰🥰🥰🥰
@የተዋህዶልጅነኝየማራያምየ
እራያ እራዬማ
@ousmanali3457
@ousmanali3457 2 года назад
አይ አገሪን አስታወሳችሁኝ
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 2 года назад
ምነውቆያችሁብንውዶቸ
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 года назад
ወይኔ መጣቹህ ዉዶች ስቆዩኮ እርጎየን ፍለጋ ሂደዉነዉ እያልኩነበር
@abserabser4394
@abserabser4394 2 года назад
ህህህህአይተበዳይማለትሥተትነው
@abserabser4394
@abserabser4394 2 года назад
በዳይምብትለውያውነው
@abserabser4394
@abserabser4394 2 года назад
ህህህህግንየተበዳይአባትየትነው
@abduhassen2564
@abduhassen2564 2 года назад
ምነውጠፍታችሁ ከረማችሁ
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 2 года назад
ታምራላችሁ ውዶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Tube-ug5gh
@Tube-ug5gh 2 года назад
ፈረሰኛዉ ጊዮርጊስ ስትሉ ደስ ስል በርቱልን
@taybamohammed2709
@taybamohammed2709 2 года назад
ክክክክክክክክ
@MmM-mr1nq
@MmM-mr1nq Год назад
​@@taybamohammed2709 አያስቅም አሜን ማለትሽነው😉
@አታስቁኝyoutube
@አታስቁኝyoutube 2 года назад
ታረቅ በስንየ ተስማማ በዘወልድ ፈጥነህ አትግደለዉ ይሰደዳል ዘመድ ስንየና ዘወልድ ቆሞ ያስታረቀህ አታፍርስ ምሃላ ተዉ ትረገማለህ ///ራዩማ ዉብ ባህላችን መለሰ ቢሆነኝ ከሳዉዲ///
@የአሳምነውልጅከወሎ
ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ
@ስንዱራያዩቱብ
@ስንዱራያዩቱብ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣችሁ አቤት ዉበታችን ባህላችን ስርአታችን በጣም ደስ ይላን እግዚአብሔር የሀገራችንሰላም ያድልለን ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልን 💚💛❤
@ደርቤጫኔራያራዩማ
@ደርቤጫኔራያራዩማ 2 года назад
ምርጥ ድራማ ከምርጦቹ ሀገር ራዩማ ደስ እሚል ነው ቀጥሉበት
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 2 года назад
ጥርቆችየ ቆያችሁሳ በሰላማችሁነው🙄 ወይኔ በጉጉት እደኔ ማነውየጠበቀ 😌
@daneshadanesha862
@daneshadanesha862 Год назад
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ🥰🥰🥰
@medina6899
@medina6899 2 года назад
ጠርጥሬ ነበር እንደደበካት ቢኒየ የፍቅር አምላክ ያንተ ያድርግልህ እርጎይን
@cghxggdgh6735
@cghxggdgh6735 2 года назад
አየ ራያ ውበታችን ባህላችን ሲምር ፈጣሪ ሆይ ፍፁም ሰላም አድርግልን
@wow-jm9oy
@wow-jm9oy 3 месяца назад
አሚን
@minietopia3682
@minietopia3682 2 года назад
ዉይ በጉጉት እየጠበኩ ነበር እንኳን መጣችሁልን በጣም ደስ ትላላችሁ በየሀገሩ ሺማግሌ አይጥፋ በጣም ጥሩነዉ በርቱልን
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
እራያወች ስወዳችሁ ስላም ለናተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏እርቅ ደስ ሲል 💘
@mmTube-7
@mmTube-7 2 года назад
አይ ቢኒ ቀድመሽ ሸኝተሽ ነው ለካማ ሆሆ ዝም ብለህ ምስኪን መስለህ የሚገበገበውን ሰራህለት ሆ አይ ዝምተኛ ሰው የሚሰራው ስራ 👍👍👍👍🤣🤣🤣
@የአሳምነውልጅከወሎ
እኔም ገረመኝ
@tsehaysufeyan1236
@tsehaysufeyan1236 Год назад
በጣም ክክክክክ አደት ደፊ አገር አጥፊ ይባላል ክክክክክክ
@ayaldesale1355
@ayaldesale1355 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት የሀገራችን ትዝታ
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የይቅርታ ልብ ያድለን በርቱልኝ የኔዎቹ
@usmansaea3874
@usmansaea3874 2 года назад
ቢኒ ኣይዞን ራሥ አይተህ ምታ ቆዳ እንዳታበላሺ ደግሞ ኣጎት ናቹሁ የእርጎ እናት ግን ውይ ከባድ ሴት ናት
@አቤቱጌታሆይይቅርበለን
ወይኔ የሐገሬ በዓል እኮ ደስ ስል ግን ለምን ትቆያላችሁ ቶቶሎ ኑልን እጅ በተረፈ ግሩምነው በርቱልን👏👏👏💐💐💐💐💐💓💓💓💓💓
@moonaali3116
@moonaali3116 2 года назад
💘💘💚💚
@FhYv-y4x
@FhYv-y4x 3 месяца назад
የኔ ዉድ አባቶ ስላምሽ ይመለስ ኢትቢያ ሀገሬ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@በዩነኝ
@በዩነኝ 2 года назад
ጠለፋ እሚታወቀዉ በራያ አደለም እዴ የድሮ ባህላችን
@weynshewa1004
@weynshewa1004 2 года назад
ወይ ቶሎ ቶሎ ልወቁ ወይ ደቂቃ ጨምሩራን
@wow-jm9oy
@wow-jm9oy 3 месяца назад
እራዩማ እሪዩማ ብሀላቺን ደስይላል
@Dhhehdh-ri7gb
@Dhhehdh-ri7gb 9 месяцев назад
ኣየራዩማዲስየምልዲራማነዉ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Barchitube6807
@Barchitube6807 2 года назад
ኧረ መጥፍት አታብዙ
@ssmmiiii7092
@ssmmiiii7092 2 года назад
ሸረጥ በሰኒከር🤗😘🤗😘🙄🙄🙄
@mነኝእማዬንናፋቂ
@mነኝእማዬንናፋቂ 2 года назад
🙄🙄🙄😂😂
@ላታህዘንኢነላሁማአና
ኧረ ቶለ ቶለ ልቀቁልን
@genitebege3195
@genitebege3195 2 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ እልልልልልልልልል ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል
@mmTube-7
@mmTube-7 2 года назад
ተባረኩ ሚስት ከመቀማት ያድናችሁ🤣
@hussing2646
@hussing2646 Год назад
የእርጎ እናት ትቺላለች ትተውናለች
@shameerashetti3981
@shameerashetti3981 Год назад
አሚንንንንንንንን ወዩ ደስ ስትሉ
@The-r7p
@The-r7p 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ራያዓድይማር
@MuAd-qg7tq
@MuAd-qg7tq 5 месяцев назад
አማረ ኛፊልም
@زهره-م9ظ
@زهره-م9ظ 9 месяцев назад
አቤት እራያ 4:45
@makiyaabdallah996
@makiyaabdallah996 11 месяцев назад
አላህ ይጠብቃችሁ
@ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ
የኔ እንባ የመጣው ለምን ይሆን ወላሂ ባህሌ ናፈቀኝ አባቶቻችን አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልን😢😢😢😢😢😢😢
@SeadaFentawe
@SeadaFentawe Год назад
ወሎ ሙዚቃ
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Год назад
ተልተሎ ንተሎ
@kidistfentaw2824
@kidistfentaw2824 2 года назад
አረረረ እደት ጠገባችሁ ግን ምነው ዘገያችሁ በጉጉት ነበር እየጠበኩ የነበረው
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 2 года назад
እኔሰ ብትየ የበላይየ ነገረ ጨቆኝ አሞኝ ክረሞ ብሎ ጤንነቱን ሳለይ ሲጠፎ የሆነ ነገረ ሆነ ብየ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ
@@ቃልየነኝ 😂
@ለሁሉምጊዜአለው-ኰ8ጨ
ተግበዉ ትያለሽ ውዴ ካሁን ቡሀላ እማ ከጠፉ ወየዉላቼው 😒😒😒
@saifisaudi62
@saifisaudi62 2 года назад
እሮቢላው መጣ እያለቀስቀስ ደሞ የተኛውን ልቤን ሊቀሰቅስ ትዝታ ነውስንቄ ካገር ከወገኔ እየኖርኩ እርቄ እናቴ ከተየሁ አስር አመቴ ውነት እንገናኝ ይሆን እኔም እደርጎየ ይቅርታ በጠየኳት።
@ymerymer7184
@ymerymer7184 2 года назад
አይዞን አብሽር
@amirelove812
@amirelove812 2 года назад
አይዞሽ እህትየ
@mmayfano1297
@mmayfano1297 2 года назад
😘😍😘😍 ቶቶሎ ልቀቁ
@mmTube-7
@mmTube-7 2 года назад
መገን የራያ ልጅ ዋውውው ትቀሻቀሹልኝ አላችሁ ጭራሽ🤷‍♀️ መገን መገን 🤣🤣🤣ግን ስወዳችሁ እራያዬ ለምለሚቱ ወለላዬ ሠላምሽ ይብዛልኝ በርቱልኝ ውዶቼ ቀጥሉበት
@Tube-nv2jg
@Tube-nv2jg 2 года назад
እኔማ አቋረጣችሁት ብየ ነበር ስጠፉ በሰላም ነው ግን አትጥፉ ተመልካችም ይቀንስባችኋልኮ ብዙዎቻችን በጉጉት ነው እምንጠብቃችሁ
@gashawmareya2124
@gashawmareya2124 2 года назад
ደስ ብሎኝ ነው እማየው በርቱ
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 2 года назад
አው እኛየራያስው ልጅህን ለልጀ ከተባለ ሌላ ጋር መሻፈድ ሌላመዘዘነው የሚያመጣው ድስእንላለን 😂😂😘😘😍😍😍 ግንቦታው ዞብልነው ቆቦነው ወይስ ወዳራዱም እሮቢትነው
@mohammedAhmed-og2mg
@mohammedAhmed-og2mg 10 месяцев назад
እኔምአችንይዠልጥፋ😂😂
@foziyayoutube5912
@foziyayoutube5912 2 года назад
የተጋደለምኮ በጣም ነው የሚፈሩአቸው ፖሊስ ነውጂ የሚፈራው ያጣው
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 2 года назад
ዋዉዉዉዉዉዉ እንኳን ደህና መጣችሁ እና ሸጋ😍😍😍🙆🙆🙆🙆🙆😃😃😃😃😃ኧረ ባህግ አምላክ አላለም ዘር ቀለጠ
@ያረብ-ሸ6ቸ
@ያረብ-ሸ6ቸ 2 года назад
አህለን ምነዉጣፊችሁ
@SsSss-pu1nl
@SsSss-pu1nl 2 года назад
በጣም ደስ ይላል🥰 በርቱ 🥰ግን ደግሞ በጣም ይዎይል ለምን ?? አሁን ሳናይላችሁ በጉጉት ብንሞት አትጎዱም 😜🤭😄
@AsdAsd-cu2ex
@AsdAsd-cu2ex 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@raselmrr539
@raselmrr539 Год назад
በጣም ያምራን ውዶቸ ቀጥሉበት እኛም በጉጉት እንጠብቃለን ፈጣሪ ያበርታልን
@s3daesesda481
@s3daesesda481 2 года назад
እደናፈቃችሁኝ አልቀራችሁም በቶሎቶሎ ልቀቁ እራያየ ሰላምሽይብዛልኝ
@antenehlefebo9855
@antenehlefebo9855 2 года назад
Waw waw des yelal
Далее
ፍቅር ራያ ክፍል 11 ተለቀቀ
19:38
Просмотров 63 тыс.
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 1,6 млн
Офицер, я всё объясню
01:00
Просмотров 3,7 млн
ቀጠሮ አጭር መንፈሳዊ ድራማ
24:36
Просмотров 10 тыс.
🛎️   ሀይሚ ዘፈነቺልኝ 🥰
34:15
Просмотров 153 тыс.
ኣዳሬ ሙናዋ #ጨርጨር
6:21
Просмотров 36 тыс.
ዘና በሉልኝ የገጠርሰርግ
5:35
Просмотров 298 тыс.