Тёмный
No video :(

ፍቅር አልባ ጎጆ ጎጆሽ ይሰምርልሽ ዘንድ ቀዳሚው ተግባር ምን እንደሆነ ታውቂያ ? በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ 

ሑረልዒይን የሱና ሚዲያ Hoor al–ayn Sunnah tube
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 151   
@user-fz8sr6yw1v
@user-fz8sr6yw1v 4 года назад
ላይክ ሣገጩኝ እዳታልፉ የሑረል ዒይን ቤተሰቦች በሙሉ ውድድድ አሰጋችሁ አለሁ💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
@kuwt8096
@kuwt8096 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ያተን. እናየኡስታዝ አቡሀይድር ትምርትን. ስስማ. ኡስታዝ አቡድል መጅ ትዝየለኝ አላህየዘንእለትእና. ያርብ ስምተን የምተገብርአላህ ያድርግን. ያርብ. የኔ መካሬ ኡስታዜ. አላህ. ይጠብቅህ ባለህእበት. ቦታ
@meramahmed7649
@meramahmed7649 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር ውስታዜ በጣም የምፍልገው ትምህርት ነበር ሰምተን የምንተገብረው ያርገን ያረብ
@user-pl9zh4wg4i
@user-pl9zh4wg4i 4 месяца назад
አላህይጨምርልህ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 3 года назад
ወዱ ኡስታዝና አላህ ኢህላሱን ወፉቆህ በትምህርትህ ተጠቃሚዎች አላህ ያረገን ያረብ
@Fatima-wh8ic
@Fatima-wh8ic 4 года назад
Jzkallh
@Kamila-xn8so
@Kamila-xn8so 2 года назад
masha allah jezakallah heyr
@user-op9tx5dd5j
@user-op9tx5dd5j 4 года назад
የስደት ምርጥ አባቴ ጀዘህን አለህ ይክፈልህ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@nawamawa8967
@nawamawa8967 2 года назад
ወዓለይኩምሰላም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ አላህ ኢማን ይስጠን ኢንሻአሏህ
@JamilaJamila-zh4hb
@JamilaJamila-zh4hb 2 года назад
ጀዛከአላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህበሰማነውተጠቃሚ ያርገን
@amenamohammad1838
@amenamohammad1838 2 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝ
@zuzu6415
@zuzu6415 2 года назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ✅✅✅🍃🍃🍃🍃🍃🍃
@user-ol7id1jv1o
@user-ol7id1jv1o 4 года назад
Wilykem slim wrhmtlhe wibrkite ያሞኣልሚ jazikallha hiyr ሀቢቡና ለብዙነገር መምህሬነህ
@user-bf5ox5xt4d
@user-bf5ox5xt4d 2 года назад
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l 4 года назад
استاذ الله يطول عمرك يارب
@FatimaFatima-st3gf
@FatimaFatima-st3gf 2 года назад
ጀዛከላህ ከይረን ውዱ ኡስታዜ
@husnahusna729
@husnahusna729 4 года назад
Wa wr wb jezkllah heyire wustaz
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l 4 года назад
جزاكوم الله كيران جزاء
@user-ov4ut2em1s
@user-ov4ut2em1s 4 года назад
ጀዛከ አላህ ኸይረን አስታዝ
@user-yk7wt8uw8b
@user-yk7wt8uw8b 4 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን የኛ መካሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ሰሚተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@haytnurdn1099
@haytnurdn1099 4 года назад
ጀዛከ አሏህ ትክክል ብለሀል ኡስታዝ
@user-zk7tv5oq6p
@user-zk7tv5oq6p 2 года назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀዛካ ሏህ ኸይረ
@YyYy-nv4gt
@YyYy-nv4gt 2 года назад
@qiriyyaqiriyya4964
@qiriyyaqiriyya4964 4 года назад
የሥደት አባቴ አደበተ ጣፋጭ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-ue1de7qp2d
@user-ue1de7qp2d 4 года назад
አሰለም አላይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ መሸሀለ ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ
@mackeasultan545
@mackeasultan545 4 года назад
ዋለየኩም አሰላምወረህመ ቱላሂ ወበረካቱ
@bezaweit3774
@bezaweit3774 4 года назад
🍇💟💖
@user-wv9oi4nj5j
@user-wv9oi4nj5j 2 года назад
አህሌን👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐
@user-kx9lb6wy2l
@user-kx9lb6wy2l 4 года назад
እንደት መምረጥ ይቻላል ውስታዜ አላህ እሱ መርጦ ይስጠንጅ ያረብ ሰው ጥቅሽ አይደል አይነከስ ያረብ አንተው ምረጥልኝ የሂወት አጋሪን እኔ አልመርጥም
@hayatznabe6173
@hayatznabe6173 4 года назад
ሳህ ወላ የሰው ሆዱን የወፍ ወንዱን መለየት ይከብዳል
@user-ms4cq7nj9u
@user-ms4cq7nj9u 4 года назад
ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ኡስታዙና አላህ ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን
@fatumhashim7107
@fatumhashim7107 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@user-qs4gj6jo6r
@user-qs4gj6jo6r 4 года назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛኩሙአላህ ኸይረን ኡስታዙና በጣም ወሳኝ ደርስ ነው አላህ ሰምተው ከሚተገብሩት ያድርገን ብፍቅር ና በኢማን የትሞላበት ጎጆ አላህ ይወፍቀን
@sitteeentube3490
@sitteeentube3490 2 года назад
አሚን
@zaharalnam8503
@zaharalnam8503 2 года назад
✅✅✅✅✅🤲🤲
@user-jj8lh8tb1i
@user-jj8lh8tb1i 3 года назад
👍👍👍👍👍
@burjmanar2103
@burjmanar2103 4 года назад
ጥየቄ ለውዱ ኡስተዜ አሰለሙአለይኩም ወርህመቱለሂ ወበርከትሁ አለ ይዘንልህን እንድ ጥየቄ አለኝ ይህ ትምህርት። ድሮ ለኔ በደርሰኝ ኖሮ። ጎጆዬ። ሁሌ ከመሰቅ። እንደመይቦዝን እርግጠኘ ነበርኩ። ግን ግዜው አልፎወልን። የትደር ምርጭዬ ፍይሉ። ተዝግቶወል። በለትድርነኝ። ድሮ ጎጆዬ። ብርሀመ ነበር። ድንገት ግን። ጨለም ሁሌ ብርህኑን የመምልስብት መንግድ በምጠቀምለይ ንኝ ግን አለተመልሰም የለሁት ስደትለይንኝ። እሱ ሀገርነው መግበበት አልቸልንም። አለህ ይክብርህ አስተዘን። ከተገቡስ ቦሀለ ቤተቸወ ለቀዘቀዙት። ድነችን ምንም መልስ ይለውምን በስደት ለይ ለተረርቁትስ እንደው ደንችን ምን ይለል። አር ኡስተዝ እሱ ሀገር እርሶ ስደት። ሆንው ብዙ ቤቾች ፍርሱ። አር። ድንችን ስለሁሉም መልስ አለው አለልከም። እበክህን ተበበርን። አልህ ይዘንልህነ
@user-pe3ro3wb6c
@user-pe3ro3wb6c 4 года назад
Jezakilah heyr
@user-pv6yu8ce3m
@user-pv6yu8ce3m 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ተባርከላህ ጀዛኩም አላህ ከይር ኡስታዜ በስማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
@user-xl4uk2ys2d
@user-xl4uk2ys2d 4 года назад
ጄዛክ አሏህ ኸይር ኡዝታዙና ትክክል ወላሂ ባአሁን ሰአት ፍቅር በብር ተቀይሮዋል ድነኛ ነዉ የተባለዉ ጃሂል ሆኖ ይገኛል አሏህ እኛን ሷልህ አድርጎ ሷሊሁን ባል ይወፍቀን
@user-cr5wz2nx8l
@user-cr5wz2nx8l 4 года назад
አሏሁመ አሚንን ያረበል አለሚን
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 4 года назад
አሚንንማርእረዲነኛወቺብሰዋልለጥፋትጂሂሉንማስተማርይሻላልወላሂ
@user-cr5wz2nx8l
@user-cr5wz2nx8l 4 года назад
@@user-up2gm7vl3g አብሽሪ በዱአ በርቺ አሏህ ይጠብቀን
@user-oe7zz6gh6u
@user-oe7zz6gh6u 4 года назад
አህለን ውዱ ኡስታዜ አንደበተ ጣፍጭ መካሪያችን አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@hawa1997
@hawa1997 4 года назад
አላህ ይጠብቀን
@usdjsj9496
@usdjsj9496 4 года назад
ጀዛ ከላሁ ኸይር ኡስታዝ አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን አንተም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@seadayimam3977
@seadayimam3977 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ ኡስታዝና አላህ ይጨምርልህ ለብዙ ነገር ሰበብ ሁነህናል እኛም በሰማንው ተጠቃሚ ያደርገን ያረብ አላህ ተኸይረኛውን ይምረጥልኝ እኛንም አላህ ሶሊሆች ያድርገን
@user-nd3js2tw6b
@user-nd3js2tw6b 4 года назад
ዋአለኩም ሰላም ወራሂመቱላሂ. ወበረካቱሆ. አህለን. ውዱ. ኡስታዛችን. አንድበተ. ጣፈጭ. ባልህበት. አሏህ. ይጠበቅ.
@hayatmohammed1171
@hayatmohammed1171 4 года назад
ወከሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ውዱ ኡስታዛችን ጀዛከሏህ ኽይር እዱኒያ ወል አኽራ አላህ ይጠብቅልን
@mo7md55
@mo7md55 4 года назад
ጀዘክለሁ ከይረን ኡሲተዚ ኢሲክ ለኔ ከልበቹ ዱአ አረጉል እንሸ አለአ በቅረቡ ለገበ ነው አለአ በፍቅረ የተሞለ ጎጆ የረግልኝ የረቢ
@hayatznabe6173
@hayatznabe6173 4 года назад
አብሽሪ ማማየ አላህ ኸይረኛውን ትዳር ይወፍቅሽ
@mo7md55
@mo7md55 4 года назад
@@hayatznabe6173 አምንን ሀያት ለሁለችንም ማረረረ አለአ የበሽረክ ሀያት
@sitteeentube3490
@sitteeentube3490 2 года назад
እንሻ አላህ አብሽሪ ለሁለችንም አላህ ጡሩን ይምራጥልን
@user-wf2ls9cy9m
@user-wf2ls9cy9m 2 года назад
አህለን ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-pd2jm1rw5n
@user-pd2jm1rw5n 4 года назад
ወላይኩም አሰላም ወራህማቱላሂ ወበራካቲሁ ጀዛኩሙ አላህ ኸይራን ኡስታዙና
@zeynabhuseen3496
@zeynabhuseen3496 4 года назад
ዋአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ( ሱ.ወ.) በመንገዱ ላይ ይጠቢቀን አላህ ይምረጥሊን እኛኒም አማላን ሳሉያ የሚቶን ሰት ያዲርገን ኡስታዜ ጀዛከላ ወከይረን
@hayatznabe6173
@hayatznabe6173 4 года назад
ኡስታዝነ ጀዛክአላህ ኸይረን አላህ ዱኒያህንም አኼራህንም ያሳምርልህ ወላሂ ከጨለማ ወደ ብርሀን የመራህኝ አንተ ነህ አልሃምዱሊላህ ሱመአልሀምዱሊላህ
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 4 года назад
ኡስታዜ አቡ ጆወይሪያ አላህ ይጠብቅልን በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ጀዛክ አላህ ኸይር
@halimaouktmuhammed4497
@halimaouktmuhammed4497 4 года назад
የስደት አባቴ ምረጡ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@saratube1230
@saratube1230 4 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረከቱ ኡስታዝ አላህ ድንንም አድኒያ ይወፍቅህ
@jssjssnhsissbsos9638
@jssjssnhsissbsos9638 4 года назад
ጀዘክ አላህ
@Tube-hk8tv
@Tube-hk8tv 4 года назад
Jezaki alllh keyiren
@Tube-hk8tv
@Tube-hk8tv 4 года назад
Jezaki alllh keyiren
@zahraomer5447
@zahraomer5447 2 года назад
አህልን
@hdraa8803
@hdraa8803 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላ ሁኸይረን አገራችንንም ሰላም አላህ ያድርግልን ይሄየገበው በላአ አላህ ያሳልን በዲናችንን የሚነኩብንን ወድሞቻችንን የሚገሉብንን አንተ በጥበብህ አንተ ያዝልን አሚን አሚን አሚን
@hikimamustapher5033
@hikimamustapher5033 4 года назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-fm1nb7ou1k
@user-fm1nb7ou1k 4 года назад
ወዓሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሳህ ወላ
@madinaabdullah4734
@madinaabdullah4734 4 года назад
ዋአሊኩም አሰላም ወረህመቱሊላህ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኡሰታዝና በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን
@user-lb9tf4ct7z
@user-lb9tf4ct7z 4 года назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ምርጡ የስደት አለም ልዩ ስጦታዬ
@lal3675
@lal3675 4 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሥታዜ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ እኔ አልሐምዱሊላህ አላህ እራሡ መረጦ ሥለሠጠኝ አመሠግነዋለሁ አይቅም አያጨሥ። አይጠጣ አላህ መጨረሻዉን ያሳምርለት ሐቢቢ ግን ጓደኛ ተብየወቹ እነሡን ሥላልመሠለ እሱኮ ፍራ ነው ይሉታል
@user-wq5pj7wl9v
@user-wq5pj7wl9v 4 года назад
ጀዛህአላህኸይርኡሰታዝ
@lubabaa7772
@lubabaa7772 4 года назад
ጀዛክ ለኸይር ኦስታዜ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 4 года назад
Ws we wb s a w uzitazi selamihi yibizalin jzk
@addisalem6123
@addisalem6123 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@soflasofla2199
@soflasofla2199 4 года назад
አላህ ይጠብህ ኡስታዝ
@Ali-pv5xc
@Ali-pv5xc 4 года назад
Jzk Allah
@nejatmohammednejat4562
@nejatmohammednejat4562 4 года назад
አህለን ኡስታዝ ጀዛኩሞሏህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@halimamohammed4090
@halimamohammed4090 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛአከሏህ ኸይረ ጀዛአ አህለን ኡሰታዜ በሰማነው ተጠቃሚዊች ያድረገን 👍👌
@abdumoha8135
@abdumoha8135 3 года назад
ማአላሾ
@sitteeentube3490
@sitteeentube3490 2 года назад
አሚን
@malm5645
@malm5645 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዙና
@reeszrewss3451
@reeszrewss3451 4 года назад
ክሹኩርን ጅዛክ አላህ ካይር
@umuhanan459
@umuhanan459 4 года назад
جزاك الله الخير استاذ
@user-jz9rh6ls2o
@user-jz9rh6ls2o 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@Tube-hk8tv
@Tube-hk8tv 4 года назад
Jezaki allh kerirn
@user-su9jf6js7e
@user-su9jf6js7e 4 года назад
ጀዜከላህ
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 4 года назад
ጀዛከላ ከይር ውድ ኡስታዛችን
@kubraethiopia6390
@kubraethiopia6390 4 года назад
ጄዛኩሙላህ
@user-zx2ym8ts5z
@user-zx2ym8ts5z 4 года назад
ሽኩረን ኡሥታዜ
@user-tb6xm9xp9e
@user-tb6xm9xp9e 4 года назад
Wealeyikum selam werahmtu allah weberekatu ahlen wstazuna
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር እንሻ አላህ።ይንመተጣልን።
@user-nt2dl9dk9h
@user-nt2dl9dk9h 4 года назад
ጀዛከላህ ኽይር አላህ ፍቅር ይወፍቀን
@fardusfardus2327
@fardusfardus2327 4 года назад
Ahlen ustazuna jezakelah hayran
@user-dc8lb4qv9l
@user-dc8lb4qv9l 2 года назад
*السلام* *عليكم* *ورحمة* *الله* *وبركا* *ته* ዉድ እህት ወንድሞች እንደትናችሁ *ኢንሻአሏህ* *ከታች* *እንደተጠቀሰዉ* *የአሏህን* *ቤት* *ለመገንባት* *አስበናልና* አሏህ የኸይር በር መክፈቻ የመጥፎ በር ዘጊወች ያድርገን እያልን ወደዚህ መልካም ስራ እንድተባበሩን ጥሪያችንን እናቀርባለን *በመቀጠል* *መስጅዱን* *የምናሰውራ* *ደቡብ* *ወሎ* *ተሁለደሬ* *ወረዳ* *ሀይቅ* *ዙሪያ* *ወርጣየ* *ከሚባለዉ* *ገጠር* *አካባቢ* *ነው* እዛ አገር ላይ ምንም የተውሂድ ዳዓዋ አልደረሳችውም ምንም የተሰራ ነገር የለም ሰው ከነሽርኩ ነው ወደ መቃብር እየገባ ያለዉ የሞቱት ሙተዋል ያሉትን ከሽርክ እንታደጋችው *እናም* *ውድ* *የሱና* *እህቶች* *ወንድሞች* *የተውሂድ* *አርበኞች* *ኸይር* *ፈላጊዎች* *ኢስላምን* *ኻዳሚዎች* *በቻላችሁት* *አቅም* *እርዳታችሁን* *እንሻለንንን* ሶደቃ ገንዘብ አያጎድልም ዉሀ እሳትን እንደሚያጠፋዉ ሁሉ ሶደቃ ሀጢያትን ታብሳለች ሶደቃ ከበለአ ትከላከላለች ሶደቃ ብቻብዙ ጥቅም አለዉ ስለዚህ በሚያልቀዉ ገንዘባችን የማያልቅ አጅር እሸምትበት *ነብዩ* *ሰለሏሁ* *አለይሂ* *ወሰለ* *የወፍ* *ጎጆ* *የምታክል* *መስጅድ* *የገነባሰዉ* *አሏህ* *ለሱ* *በጀነት* *ቤት* *ይገነባለታል* *በለዋል* *እና* *ይችን* *ለማግኘት* *ስንል* *እንሽቀዳደም* ሱብሀነሁ ወታአላ እንድህ ይለናል إِنَّمَا يَعْمُرُ مَسَاجِدَ اللَّهِ مَنْ آمَنَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ وَأَقَامَ الصَّلَاةَ وَآتَى الزَّكَاةَ وَلَمْ يَخْشَ إِلَّا اللَّهَ ۖ فَعَسَىٰ أُولَٰئِكَ أَن يَكُونُوا مِنَ الْمُهْتَدِينَ *_የአላህን መስጊዶች የሚሠራው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ፣ ሶላትንም በደንቡ የሰገደ፣ ግዴታ ምጽዋትንም የሰጠ ከአላህም ሌላ (ማንንም) ያልፈራ ሰው ብቻ ነው፡፡ እነዚያም ከተመሩት ጭምር መኾናቸው ተረጋገጠ፡፡_* الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُم بِاللَّيْلِ وَالنَّهَارِ سِرًّا وَعَلَانِيَةً فَلَهُمْ أَجْرُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ وَلَا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ *_እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በሌሊትና በቀን በድብቅም በግልጽም የሚለግሱ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው፡፡ በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም፡፡_* Follow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/G5wl9JufQ0TLpwk3mmkwD4
@user-es5nm4or6k
@user-es5nm4or6k 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሆ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-nm4fk4gu8g
@user-nm4fk4gu8g 4 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዝ
@umuhanan459
@umuhanan459 4 года назад
ماشاء الله لا قوة الا بي لله ♥
@user-wf2ls9cy9m
@user-wf2ls9cy9m 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ
@medinamohammed529
@medinamohammed529 4 года назад
ዋሊኩም ሰላም ወርህመቱላ ወበረካትሁ ጀዛከላህኧይር
@user-dy6zc5tz4o
@user-dy6zc5tz4o 4 года назад
ዋአለይኩም ወሠላም ወራህመቱሂ ወበረካቱህ
@hawamohammed3573
@hawamohammed3573 4 года назад
ያአላህ
@user-cp8sn7eu7c
@user-cp8sn7eu7c 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድየ ኡስታዝ ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ እንደ አንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ያረብ ያረብ ያረብ
@hadyakunjo6818
@hadyakunjo6818 4 года назад
ዋሊኩምሰላም. ኡስታዝና. ጀዛክአላህኸይረን. ያላህምንይሆንመጨረሻየ
@user-lz6zh7gn4h
@user-lz6zh7gn4h 4 года назад
Wealeyikum Selam werahmetulah weberecathu ahilen asitazuna
@user-fw9ro7dk2k
@user-fw9ro7dk2k 4 года назад
Www jazaakallaah hayir ustaz Allaah Rajim idmeennaa xenaa yisxillin yarabb🤲🤲🤲🤲
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 года назад
ወአለይኩሙ ሠላም።አህለን።ኡስታዜ።
@SaraSara-mb6pg
@SaraSara-mb6pg 4 года назад
አሰላማለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አለን ወሰህለን የኔ አበሳ አላህ ይጠብቅህ
@user-tw4rn2gt6f
@user-tw4rn2gt6f 4 года назад
ሣ ኡሥታዝ ሐቂቃ ትዳር ሣሥብ እደት ነዉ ሥል ? ይሖንብኛል። እፈራለሑ ።ተገባሑ ደግሞ መዉጣት አልሻም አላሕ ሑላችንንም ማእሻችንን ያሳምርል። ግን ከመግባታችን በፊት በሦብር ማጤን አለብን። መሥፈርቱ ግን ከራስ መጀመር አለበት። ለምን ጥሩዎች ጥሩዎች እጅ ሌላ እዳልሖነ አሏሕ ነግሮናል ። ይሕ የኔ ሐሣብ ነዉ ባረካሏሑ ፊኩም ዉዱ እሥታዛችን ።አሏሕ ይጠብቁሕ።
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 года назад
ሐያት መነሐጂ ሠለፊያ ትክክል "" አላህ ኸይሩን ይወፍቀን።
@fatumaseid8579
@fatumaseid8579 4 года назад
ትክክክል ሁቢ
@sitteeentube3490
@sitteeentube3490 2 года назад
አሚን የራብ ትክክል
@user-yq7oc2co4t
@user-yq7oc2co4t 2 года назад
@@fatumaseid8579 እስቲ ውዶቸ ትዳርሽን ያሳሞርልሽ በልኝ ገብቸበታለሁ መውጣት ኣልፍግም ኣላህ ሂድያ ይስጠው ብላችሁ ድኣኣርጉሉኝ
@user-rr7im8kn6w
@user-rr7im8kn6w 4 года назад
ዋአሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ
@ibibaomar7761
@ibibaomar7761 4 года назад
Jeza kelah heyr
@hayatethi3214
@hayatethi3214 4 года назад
አስላምአለኩም.እሶታዞ.ጄዛኮአላህኸይርን
@user-sk9tl8ng1g
@user-sk9tl8ng1g 4 года назад
ወሌይኩ አሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@munajam3426
@munajam3426 4 года назад
ወለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ ጃዘ ከለህ ኻይር ኡስታዝ
@jssjssnhsissbsos9638
@jssjssnhsissbsos9638 4 года назад
መልካሙን መንገድ አላህ የሰውቀን
@user-tm8wj8tl7h
@user-tm8wj8tl7h 4 года назад
ቆይ እኔምለዉ ድሥክ ላይ የምትሉት እርግጠኛነኝ ካፊሮች መሆንአለባችሁ ለማንኛዉም የተዘቀዘቀዉን አዕምሯችሁን አሏህ ያሥተካክልላችሁ ሂድያዉን ይሥጣችሁይሥጠንጂ ሌላምንይባላል!!!
Далее
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58