Тёмный

ፍቅር ከዊንታ ጋር/ዊንታ 

Wintana Yilma
Подписаться 177 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@solelove6710
@solelove6710 9 месяцев назад
የመልካም ሴትነት ሚዛኑ መለኪያወ መስፈርቱ ነሽ አንቺ ዊንታና ዘመናትን አልፎ ኦየቆየ ሚጤፍት እያደር የሚጥም ሁሌም የማናፈቅ አንደበት ችሎታ ትትና ማስተዋል አሟልቶ የሰጠሽ ውበትሽ ልዩ ነው የመልካም ሴትነት መስፈርቱ ሚዛኑ ዊንታዬ አንቺነሽ ል። አክባሪሽ።❤
@meremerhmet8345
@meremerhmet8345 2 года назад
የኔልዩነሽ ስወድሽ የኔዋ ፍልቅልቅ ❤️❤️❤️
@user-xx4rj6qn9o
@user-xx4rj6qn9o 2 года назад
በጣም ኣመሰግናለው ውንታየ እኔየ ራሴነው የገለፅሽኝ ቀጥይበት 🙏😍
@betebeyw3493
@betebeyw3493 2 года назад
የዛሬው ያስደነግጣል የኔ ቆንጆ ዊንታና እወድሻለው የምሰራውን አቋርጬ ነው የሰማውሽ በጣም ደስ ይላል
@hailelove1
@hailelove1 2 года назад
betam
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
I like ur points. አንድ ሴት ውስጧ ቅን posetive ከሆነች እነዚህን ባህሪያቶች በቀላሉ ትላበሳቸዋለች ፣ነገሮችን understand ስለምታደርግ። ያነሳሻቸው pointቶች በተለይ ገና ያላገቡ ሴቶችን እራሳቸውን እንዲጠብቁ እንዲያዩ ያደርጋል። ስለ መልካም ወንድስ አታቀርቢም? ። ስንቱ መልካም ወንድ መስለው ሴት እህቶቻችንን advantage ተጠቅመውባቸው የሚለዩ አሉ። አንዳንድ ወንዶች ፀባያቸው ምን ቢሆን ወይም እንዴት አይነት ስብእና ቢኖራቸው ነው ጥሩ? ሁልጊዜ ሴትን ልጅ ሳይበድሉ ንፁ ህሊና ይዘው እንዲኖሩ እንዲረዳቸው ፀባያቸውን እንዴት ያስተካክሉት? አንብበሽ አቅርቢልን በይ ፣ሴቱንም ወንዱንም ጠንቃቃ እንዲያደርግ
@sarasarita835
@sarasarita835 2 года назад
አንደኛ like አደረኩሽ
@user-pe5to1zi8n
@user-pe5to1zi8n Год назад
በትክክል
@dastaaomaromar4606
@dastaaomaromar4606 2 года назад
ዋው ልዩ ጣፋጭ❤❤
@munatube5519
@munatube5519 2 года назад
ምን አለበት ግን የኔ ቆንጆ ደረትሽን ብትሸፊኚ ይቅርታ አደበትሽ ጣፋጭ አስተዋይ ነሽ ማሻአላህ ግን እህቴ አለባበስሽ ትንሽ
@xafiyoxig9781
@xafiyoxig9781 2 года назад
እዉነትሸ ነዉ ስለ መልካም ሴት ግን ስለ ጥሩ ሴት ሜቼ ነዉ የምትገሲ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 года назад
ሰላም ሰላም ሽ ይብዛ የኔ መልካም ዋውውውውውውው ምክሮችን ውስጤ ናቸው እናመሰግናለን ❤️❤️❤️👈
@FffGfh-m5y
@FffGfh-m5y 7 месяцев назад
Tanks
@hailelove1
@hailelove1 2 года назад
ሃይ ሰላም ቤተሰቦች ዊንታዬ በርቺ
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 2 года назад
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። 11 የባልዋ ልብ ይታመንባታል። ምርኮም አይጐድልበትም። 12 ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። 13 የበግ ጠጕርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች። 14 እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፤ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች። 15 ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች ለቤትዋም ሰዎች ምግባቸውን፥ ለገረዶችዋም ተግባራቸውን ትሰጣለች። 16 እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ ከእጅዋም ፍሬ ወይን ትተክላለች። 17 ወገብዋን በኃይል ትታጠቃለች፥ ክንድዋንም ታበረታለች። 18 ንግድዋ መልካም እንደ ሆነ ትመለከታለች፤ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም። 19 እጅዋን ወደ አመልማሎ ትዘረጋለች፥ ጣቶችዋም እንዝርትን ይይዛሉ። 20 እጅዋን ወደ ድሀ ትዘረጋለች፥ ወደ ችግረኛም እጅዋን ትሰድዳለች። 21 ለቤትዋ ሰዎች ከበረዶ ብርድ የተነሣ አትፈራም፥ የቤትዋ ሰዎች ሁሉ እጥፍ ድርብ የለበሱ ናቸውና። 22 ለራስዋም ግብረ መርፌ ስጋጃ ትሠራለች ጥሩ በፍታና ቀይ ግምጃ ትለብሳለች። 23 ባልዋ በአገር ሽማግሌዎች መካከል በሸንጎ በተቀመጠ ጊዜ በበር የታወቀ ይሆናል። 24 የበፍታ ቀሚስ እየሠራች ትሸጣለች፥ ለነጋዴም ድግ ትሸጣለች። 25 ብርታትና ከበሬታ ልብስዋ ነው፤ በኋላም ዘመን ላይ ትስቃለች። 26 አፍዋን በጥበብ ትከፍታለች፤ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ። 27 የቤትዋንም ሰዎች አካሄድ በደኅና ትመለከታለች፥ የሀኬትንም እንጀራ አትበላም። 28 ልጆችዋ ይነሣሉ፥ ምስጋናዋንም ይናገራሉ፤ ባልዋ ደግሞ እንዲህ ብሎ ያመሰግናታል። 29 መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ። 30 ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች። 31 ከእጅዋ ፍሬ ስጡአት፥ ሥራዎችዋም በሸንጎ ያመስግኑአት። ምሳሌ 31:10
@betebeyw3493
@betebeyw3493 2 года назад
አመሰግናለው በደንብ እስከመጨረሻው አንብቤዋለው
@hailelove1
@hailelove1 2 года назад
amazing
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide 2 года назад
Indezi aynetwan set keyet infeligat, keyetis inagignat, kebad nw kale fetari irdata
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 2 года назад
@@onlinelearningguideወዳጄ ባንተ በኩል ያለውን ትክክለኛውን እና ንፁህ የሆነዉን የሕይወት መንገድ በመጓዝ በትግስት ብትጠብቃት ያቺም ሴት እንዳለች እና እንደምትመጣ አትጠራጠር!
@yarsemaljemebet7464
@yarsemaljemebet7464 2 года назад
በጣም ግልፅ አቀራረብ ነዉ እናመሰግናለን
@user-fe4wv2zl8h
@user-fe4wv2zl8h Год назад
እውነት
@አስቱነኝየእናቴ
@አስቱነኝየእናቴ 2 года назад
ፍቅር ነሽ👍😍
@medinaasefaasefa7990
@medinaasefaasefa7990 Год назад
❤❤
@abebaabeba2771
@abebaabeba2771 2 года назад
አሜን ተባረኪ
@tiruneshliddell6510
@tiruneshliddell6510 Год назад
Tank you
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 года назад
ሰላም ዊንታ ተልኬ ነው የመጣሁልሽ ሳይሽ ጎበዝ ነሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ 😍😍
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 Год назад
ልዩነሺ❤❤❤
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 года назад
Thanks wintye enamesegnal
@woynshetmasresha8447
@woynshetmasresha8447 2 года назад
የኔ መልካም ጥሩ ትምህርትነው ክብሪልኝ
@tagazetch1864
@tagazetch1864 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@waamaagenerationtube3502
@waamaagenerationtube3502 2 года назад
Nice and precious advice. ግን የሴቶች ጉዳይ አብስተሸል፡፡
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Год назад
ወንድልጅም እሄን በማወቁ ይጠቀማል ጥሩ ነው
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
ምክርሽ ጠቃሚ ነው በርቺ እህቴ 💚💛❤️✅✅
@hanamersha
@hanamersha 2 года назад
Mrt nesh
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d Год назад
ዬኔ አስተዋይ እንቺ ለይክ ቪ ጊዜ ላድርግ አይሰለቸኝም
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 года назад
Thank you for sharing🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Год назад
በትክክል ❤❤❤
@askal2672
@askal2672 2 года назад
እናመስግናለን አይዞሽ ጥንክሪ
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
እናመሰግናለን ዊንቲዬ
@sofajemal4452
@sofajemal4452 2 года назад
የኔ ቆንጆ ምክሮችሸን ሰወዳቸዉ
@marthaayale7649
@marthaayale7649 2 года назад
Wow 👍👍👍🙏♥️
@libnshe1423
@libnshe1423 2 года назад
Tanks 😍😍👍🙏
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 года назад
ሽኮር ❤😘😘
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 года назад
Thanks marr
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 2 года назад
ዊንታዬ ፍቅር ወድጄዋለሁ ትምርቱን
@yaredtegegn9167
@yaredtegegn9167 2 года назад
Good job winta
@Nataniym
@Nataniym 2 года назад
በርቺ እህቴ
@ssaa6936
@ssaa6936 2 года назад
ትማችየለሽ በርች ታምስጬነዉ ምሳማሽ
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 года назад
Wintaye 😘👌💯
@solomonfanta8728
@solomonfanta8728 2 года назад
Good Job Wintana!
@senaitabraham3054
@senaitabraham3054 2 года назад
Yes konjo
@hanalegese3015
@hanalegese3015 2 года назад
yene konjo betam amsegenlw ene menem ayent metsaf anbebe alkem ena mabeb efaleglew ena yetengwn metsf lambeb alebeng/ketengw mejemr ene senf sete nenge beye amnlew gene ehen amenge tekbey mekemt alflegem tsalotem hon tert yehen manent mafrse nw achem erjeng men large ??? adrshen teyken maleshelng ewdeshlew tebrke
@antehunbirhanu4893
@antehunbirhanu4893 2 года назад
ዊንታና ሳይሆን አንቺ ሁሌም (wine ) ነሽ
@sabelatube5196
@sabelatube5196 2 года назад
ልዪ ነሽ ውይንታ
@እግዚአብሔርመልካም
Wow 👌😘
@merhawihagos9097
@merhawihagos9097 2 года назад
የት ኣለቺ ፡
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 2 года назад
ቅመም ዊንታዬ👌👌😘😘😘
@roobee1353
@roobee1353 2 года назад
Vintayyee!
@awelmohammed6821
@awelmohammed6821 2 года назад
I love You!
@benyammulugeta4180
@benyammulugeta4180 2 года назад
Good job
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 года назад
Yene konjo gobez jegina set nesh berchiln
@berhantsegay9865
@berhantsegay9865 2 года назад
👍
@betielbisrat8175
@betielbisrat8175 Год назад
Betam now mewedish berchi
@hanabinyam8452
@hanabinyam8452 2 года назад
አንቺ ፍቅር ነሽ
@hanaali1232
@hanaali1232 2 года назад
Wow
@maryembintumer8371
@maryembintumer8371 2 года назад
ተመቼሽኝ😍✌️💪
@user-vk3yu7hc4d
@user-vk3yu7hc4d 2 года назад
ትክክክክክክል ሽኩራንን
@user-yg4id7fy2d
@user-yg4id7fy2d 2 года назад
ዊንታየ የኔ ቆንጆ ❤
@bereketmeles1647
@bereketmeles1647 2 года назад
.......aboo melkam set yelchim........yemtawriw ngr gn tiru nw....
@yonatanhafu9955
@yonatanhafu9955 2 года назад
Ere wintaye siwedsh andwa melkam anchi nesh
@sadisiraj6049
@sadisiraj6049 2 года назад
👍😍
@hilinafikire9740
@hilinafikire9740 2 года назад
ፈገግታሽን ስወደው ጎበዝ ሴት
@yemwodish8642
@yemwodish8642 2 года назад
Well said Thank You 🙏🏿
@selusis7163
@selusis7163 2 года назад
Yn konjo berchilgn
@xafiyoxig9781
@xafiyoxig9781 2 года назад
እምልሸ ከልጃገደነታ መልካም ሴት እንደ ምትሆን እንዴት ይታዉቃል
@tsegayegirma2508
@tsegayegirma2508 2 года назад
አንች:ድንቅነሸ:በርቺ:እህቴ
@kulukhalifeyuu5126
@kulukhalifeyuu5126 2 года назад
Trfetfo yesetn kemalet egzibher yeseten malet yishalal hulu yefetere beegzbher new
@eyu419
@eyu419 2 года назад
እውነት ነው !!!
@enenegn5719
@enenegn5719 2 года назад
እውነት ነው እኔም ሸክኮኝ ነበር እንደዛ ስትል።
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
Ayigermm sileene yaworshi new yemeselegni winta wudi
@lindalina3745
@lindalina3745 2 года назад
Yena kongo lke nsebtam enamsegnlen
@yemaneezaz8073
@yemaneezaz8073 Год назад
Wintana ewedishalehu amargna gin alichilem yemtleqiw video qonjo new yeqanqa etiret alebign Eritrawi negn
@Felogom
@Felogom Месяц назад
አንቺ ግን አግብቴሻ ወይ???
@lidialidia441
@lidialidia441 2 года назад
🥰🥰🥰😍❤
@derbitube7133
@derbitube7133 2 года назад
😘😘😘😘💞💞💯💯💯
@amenamanye2167
@amenamanye2167 2 года назад
♥♥♥♥♥♥
@mastewalnibret6885
@mastewalnibret6885 2 года назад
Swodshhhhhh
@dawitmekonnen6704
@dawitmekonnen6704 2 года назад
How about you?🤔
@nimomohammed7533
@nimomohammed7533 2 года назад
tnxs yenekonjo
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
እሺ ዊንታና አትወዛውዥ በግድ ለመሳቅ አትሞክሪ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 года назад
🙈😁😁
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
@@Sara-ok8ri እውነቴን እኮ ነው እንዴት እንዴት እንደሚያደርጋት😃😃😃😃
@peacelily3339
@peacelily3339 2 года назад
Like me💝
@mekdeshmariam7434
@mekdeshmariam7434 2 года назад
Wentay betam ameseginalehu gin andin fiker yehazati. Set endemiteedew negrawalech gin bayitedatis betam new mitwedew keayimroeam hon kelibiwa aytefam sirawa Hulu esun maseb .magignet mayet beka bicha min alefash migibwam metetiwam esu honoeal mefitehd mihon neger melaaaaaa plus
@wintanayilma
@wintanayilma 2 года назад
Telegram: - t.me/Witwity voice lakilegn
@NetsanetGitagun-id3le
@NetsanetGitagun-id3le 9 месяцев назад
ም ክ ሮ ች ሽ ደ ስ ሥ ል
@alifchopele
@alifchopele 2 года назад
👎👎👎👎👎👎👎 sétochen mesdeb atojim aydel??? Kesétoch fikr yizoshal meselegne! Set kewend tibeltalech endé?
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 года назад
atinaded 😁😁
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 года назад
አረ አትበልጥም አትናደድ ባል ነዉ የሚበልጠዉ
@alifchopele
@alifchopele 2 года назад
@@user-fz9ie5ih8m thank you, Sile sét fetari ena sét nebiy semche silemalawk new 😊.
@user-nc8rw7ef5k
@user-nc8rw7ef5k 2 года назад
ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩን
@assvasd910
@assvasd910 Год назад
❤🥰👌
@user-nn8ls7uk3h
@user-nn8ls7uk3h 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@galmsgumgalmsgna1659
@galmsgumgalmsgna1659 2 года назад
🥰😍😍😍🥰💖💓💓
Далее