Тёмный

ፍቅር ወይስ ብር Ethiopia የሻጠማ እድሮች ምርጥ ቀልዶች ሎሬት ቲዩብ 

Loret TV /ሎሬት ቴሌቪዥን
Подписаться 115 тыс.
Просмотров 939 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 353   
@roby8739
@roby8739 5 лет назад
ሀሀ ሰው ግን እንዴት ነው እየተረዳ ያለው ከዚህ በላይ አስተማሪ ነገር ምን አለ ለሴቶቻችን..? ሴቶችን እንደ እቃ አትሁኑ እያሉ ነው . ብር ያላቹህ ደግሞ ሴት ልጅን እቃ አታርጓት እያሉ ነው. ክብር ለሴቶቻችን
@minalachewsimachew655
@minalachewsimachew655 4 года назад
Mezumur
@محمدادم-ت8غ2ب
@محمدادم-ت8غ2ب 3 года назад
ewnet new
@senduyigezusendu4531
@senduyigezusendu4531 4 года назад
እንዚህን ኮሚዲያኖች ስወዳቸው 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@nigussieassfaw1010
@nigussieassfaw1010 5 лет назад
ደስ ሚል ነገር ነው ቀጥሉበት በጠለይ ድምፃችሁን እንዳዚህ መከነባበር ደስ ይላል
@AmesaluLameAtiaro
@AmesaluLameAtiaro 9 месяцев назад
@Emanu1532
@Emanu1532 2 года назад
ወይ ለማሳቅ ሞክሩ ቃላቶችም ምረጥ አስተማሪም ይሁን
@danielworku3962
@danielworku3962 3 года назад
የዘቀጠ ትውልድ ነው ሰው የሚመቸውን በሰርአትአግብቶ ይኖራል እጅ እደዚህ በአደባባይ መጫወቻ ከመሆን ያድናችሁ እህቶቻችን።
@ayanoteyika1392
@ayanoteyika1392 4 года назад
This is very powerful message, many do not understand
@mulugeremew8084
@mulugeremew8084 5 лет назад
ዛሬ በጣም ነዉ ያስጠላቺሁኚ በሴት ልጂ አይቀለድም ነዉረኛ ናቺዉ የሰዉ ልጂ መቀመጫዉ ሰለሰፋ አስተሳሰቡም እደዛ ነዉ ብሎ ማሰብ መሳሳት ነዉ
@gregoryman5795
@gregoryman5795 4 года назад
ምነው ! አይዞሽ እድሜ ለቻይና ስፖንጅ እሱን ለጥፊ
@yerogeneraltradingplc7904
@yerogeneraltradingplc7904 4 года назад
Anchi demo minish teneka
@gerageru1388
@gerageru1388 3 года назад
የሴት ክብር ምናምን የምትሉ ሐቁ ይኸው መሆኑ መቸ ቀረ እንኳን ባወሐብት አሮጌ መኪና ያለው እንደዚህ ነው የሚያማርጠው።ሴቶች በትንሽ ገንዘብ ይዛችሁን እደሩ ብለው የሚጠይቁበት ኢትዮጲያ መሆኑ ቀረ አፍሪካም ።ያስጠላል ብትሉ ምን ይደረግ ችግሩ ነው ።አፍሽን የምትከፍቺ ሁላ እስኪ ስራ ፍጠሩላቸው ለምን ቀረበ አይነፋም ከዚህ የባሰ የሚያስጠላ ነገር አውቃለሁ እዚህ ላይ መናገሩ ቀፎኝ ትቸዋለሁ ስንተዋወቅ ።
@ኢትዮጲያዊነቴኩራቴ
መልዕክቱ ደስ ኣይልም እንደወረደ ነው ይህንን ኣልወደድኩትም
@meseretmeseret5373
@meseretmeseret5373 3 года назад
ዱቄት የሞቀሞቀ ይዞ ይመጣል አላለም 😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣
@salasala2353
@salasala2353 4 года назад
ዋው ዳሌዋ
@alexassefa5430
@alexassefa5430 4 года назад
Yemitserubet akababe konjo bihon arif new
@mirhatuli382
@mirhatuli382 5 лет назад
ሻጣማዎች ኧራ ተው እንጂ የሀገሬን ክብር አተሳንሱ የሴት እህቶቻችን አተሳቅቁ ትውልዱንም አተባላሹ ሀገር ካጥቅም ይበልጣል ለሀገሬ የመይማጥነውን ተርክ አተስራጩን ተው ጎባዝ ፋጣሪን ፍሩት እንጂ !!
@محمدادم-ت8غ2ب
@محمدادم-ت8غ2ب 3 года назад
tey
@محمدادم-ت8غ2ب
@محمدادم-ت8غ2ب 3 года назад
we
@almazalmaz7390
@almazalmaz7390 Год назад
በጣም. ትሽለል
@TaketeleEreqoco
@TaketeleEreqoco 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@taherkhuder4089
@taherkhuder4089 5 лет назад
Namaa Hin kolfisiisuu Namaa hin Barsiisuu Uffaanaan kessaanis Halaana Osoo jijiirame Gariidha
@-Ele
@-Ele 2 года назад
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸
@robelftwi1728
@robelftwi1728 5 лет назад
እውነታቸውን ነው ኣሁን ባለንበት ዘመን ሴት ልጅ ከ ጭንቅላትዋ ይልቅ ቂጥዋ እንዲሰፋ ሚፈልጉ ወንዶች በጣም እየበዙ ነው
@LoretTube
@LoretTube 5 лет назад
Thank yuo
@elsaelsa8599
@elsaelsa8599 4 года назад
ሴቶች ናቸው ቅሌታሞች
@Donkey.961
@Donkey.961 3 месяца назад
arif new
@abdulahipa2582
@abdulahipa2582 5 лет назад
በጣም ያስጠላል
@عبداللهالحبشي-ت4ع
@عبداللهالحبشي-ت4ع 4 года назад
ቁመረ
@portocalphanta-pm6oy
@portocalphanta-pm6oy 10 месяцев назад
♥️♥️♥️oyishetite
@kalkidanmitku3497
@kalkidanmitku3497 5 лет назад
በመሳደቤ ይቅርታ ግን ስርችሁ ትርጉም የለውም የምሰሩውት እኳ ታዋቂ እና ተወደጄ ለመሆን ነው አንድን ነገር ለማድረግ መጀመርያ ከጭቅላታችሁ እውነተኛ ነገር መመጨት አለበት ሁሉ ም ቢሆን ለተመልካቹ ጣፋጭ የሁነ ነገር አቅራቡ እሽ
@kamilaabdurahman318
@kamilaabdurahman318 5 лет назад
Qonjiye ka wandochu setochu tefatagnoch nachawu
@kamilaabdurahman318
@kamilaabdurahman318 5 лет назад
Minayinat gud eyamatu nawu
@LoretTube
@LoretTube 4 года назад
Ok thanks
@mikiyaswalle7195
@mikiyaswalle7195 5 лет назад
kelde ende eshetu melese new eyaznana ye miyastemr..be poleticawum be mahberawuwum eyandandun zm blachhu
@መቅደስባንቴ
@መቅደስባንቴ 5 лет назад
ውይ እነዚልጆች ሲመቹኝ
@salamjay8223
@salamjay8223 4 года назад
Shafafawochi.minm.ayasikim labir.sitilu majajalachown.yegaramgn
@tamiratteklesherka4371
@tamiratteklesherka4371 4 года назад
አይነፋም ምክንያቱም ለትውልድ ጥሩ እውቀት አያስጨብጥም
@dhanbaldhanbaisaabir8961
@dhanbaldhanbaisaabir8961 3 года назад
ᴅᴇɴʙʟꜱᴇʙʀ
@dhanbaldhanbaisaabir8961
@dhanbaldhanbaisaabir8961 3 года назад
ᴛᴇᴅᴇꜰʀ
@buziikalebi6867
@buziikalebi6867 5 лет назад
Xurunawuu
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 11 месяцев назад
👍
@natiyebm6206
@natiyebm6206 2 года назад
Bartu
@qosheqosheboshe575
@qosheqosheboshe575 5 лет назад
Yemitisadebuu hulla ,qixachuu bexami tinishii silee honed nw...
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 4 года назад
Kikikiki ba ahonu sat wframe kitiyalati seyehon wfirame birr yalat nati yemefalagaw👌👌👌
@ትቴምየድንግልልጅ
በእውነት በጣም ነው የሚያስቁኝ አብሶ አለባበሳቸው እስከነ ካልሲው 😂😂😂
@GenetGentee-iw7nf
@GenetGentee-iw7nf 10 месяцев назад
❤❤😂😂😂😂😂😂
@alexassefa5430
@alexassefa5430 4 года назад
Mikegnoch yemilutin atismu, Gobezoch nachihu Ethiopia comadyanoch etret alebat adadis sewoch yasfeligatal
@ademtena3793
@ademtena3793 4 года назад
Betam desyilal!
@lensegemechu6353
@lensegemechu6353 4 года назад
Minim enkuan batimechungim Difretachun betam adnkilachiwalew...😉😉
@gemofer1444
@gemofer1444 4 года назад
Denez ket yelem yenate keretsa smachihun atrsu
@netsanetkefeni4182
@netsanetkefeni4182 5 лет назад
አሁንስ እየደበራቹኝ ነው ቀልዳቹ ምንም ቁምነገር የለውም ቀልድ ማለት እያዝናና የሚያስተምር መሆን አለበት
@emushaking6012
@emushaking6012 4 года назад
በትክክል 👍
@oromoqofaa1254
@oromoqofaa1254 5 лет назад
Ahllh Bakaere Yemerachuu
@getnettekeda6858
@getnettekeda6858 4 года назад
እንደዚህ አይነት ድራማዎች የሴቶችን ክብር የሚያዋርድና ብሎም ወደፊት ሴቶች ልጆች ላይ የማንነት ቀውስ ሊያስከትል ስለሚችል አግባብነት የለውም፡፡ይህ ድራማ ምንም አይነት አስተማሪነት የሌለው ማህበረሰብን የሚያዋርድ ድራማ ነው፡፡የሚመለከተው አካል እንደዚህ አይነት ድራማዎችና ፎልሞች እንዳይሰሩ መከልከል አለበት፡፡
@hassengaid201
@hassengaid201 5 лет назад
Varay goode
@ashebirteferi2644
@ashebirteferi2644 4 года назад
Ara aynefam
@mediheil5715
@mediheil5715 5 лет назад
sorry gn eha mnm ayenat komadi libale aychelm getewat honachu betam set lj enda erkashe eka tekotra blgena naw betam enatem ahun komadiyan nan ltlu naw
@aidaaida3036
@aidaaida3036 4 года назад
😃😃😃😃
@junediahmad5150
@junediahmad5150 4 года назад
Good
@samerasamera8690
@samerasamera8690 4 года назад
Wayiii.amllkee
@tadessealaho4275
@tadessealaho4275 4 года назад
Wey comedy
@ysakabrha1584
@ysakabrha1584 4 года назад
Siejs bido
@marrym7339
@marrym7339 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 4 года назад
ሴት የዝህንያቅል እቃሆናለችእንዴ አረ አላህንፍሩ ስታስጠሉ
@SintayoMitiku
@SintayoMitiku Год назад
As
@lovetheuniverse1160
@lovetheuniverse1160 5 лет назад
THANK YOU SO MUCH ❤️❤️💕 ❤️💕ASS ❤️IS VERY IMPORTANTLY 💯💕💕💕ASS ❤️❤️❤️
@محمدادم-ت8غ2ب
@محمدادم-ت8غ2ب 3 года назад
anduan weddadkat
@kiyaa88
@kiyaa88 2 года назад
sher like sher like sher like
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 5 лет назад
😄😅😅 እረ ያልተደበደበ ዕቃ
@tegestekeabatiefkrekenatie5402
🤣🤣
@paulkc5393
@paulkc5393 4 года назад
Name of the last girl?
@teddikebede6922
@teddikebede6922 4 года назад
ቆሻሹች እህቶቻችን ክብር አላቸው ትውልዱ ወደየት እየሄደ ነው
@yosephtsegay8874
@yosephtsegay8874 5 лет назад
በአጭር ቃል ያስጠላል ።
@ahimeddakka7605
@ahimeddakka7605 4 года назад
Kkkkkkkkkk
@afartube2189
@afartube2189 2 года назад
🤣🤣🤣🤣
@zelalemkorsa4200
@zelalemkorsa4200 4 года назад
ine yegeremenyi yesetochu gudayi newu ibakachu sitiseru lelelochi moralin xebiqu
@oliteferi1739
@oliteferi1739 4 года назад
ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤
@melkamugezu2815
@melkamugezu2815 2 года назад
ዪመቸቹ
@fadilovemymom2924
@fadilovemymom2924 3 года назад
ወዮ በሰቅቅቅቅቅቅ ወይኔ
@Tesfa7
@Tesfa7 5 лет назад
We might not appreciate the comedians for playing this comedy. But it is our current real situation. Proof: Life of our beautiful, talented actress Mahider Assefa. Now a days, moral, culture, religion, etc etc, have no much value; only money is playing the game and the rich winning it. Sorry beloved sisters.
@mohammedahmed-ov6qv
@mohammedahmed-ov6qv 4 года назад
kkkk
@ssetty69
@ssetty69 4 года назад
ትታሥጠሉ
@jesussaves335
@jesussaves335 5 лет назад
ድርቅና
@ramchana3679
@ramchana3679 3 года назад
Hahahaha
@bashobashooo1978
@bashobashooo1978 5 лет назад
😂😂😂😂besaqi firfir alku hoo gudi eko new 😝
@xceraminaminamin7060
@xceraminaminamin7060 5 лет назад
ኣየ ሴቶች
@abdilrazakamane1636
@abdilrazakamane1636 4 года назад
ባሶስታኛው አስቆጣኝ እኔ ምለው አድም አይጋብዛሃም እዴ ጥፌ
@kbrommokonen7040
@kbrommokonen7040 4 года назад
Are temechegn arif askign new siet lj endik new rasan mazor 🤣
@hussengeto3401
@hussengeto3401 4 года назад
ሹጣም ሁላ
@osmanyounis1093
@osmanyounis1093 4 года назад
ሰላም
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 3 года назад
አዝግ ስወዳችሁ😂😂
@samerahassan96
@samerahassan96 5 лет назад
Yasiqal
@ቲቲ-ሠ1ፈ
@ቲቲ-ሠ1ፈ Год назад
Nice
@abduhabsi7688
@abduhabsi7688 4 года назад
አይስማም
@abaydanni5894
@abaydanni5894 4 года назад
ሲያስጠሉ
@stinatasfaye8146
@stinatasfaye8146 4 года назад
Kkkkk yaltadabdabe
@ናቲነኝቀበጡ
@ናቲነኝቀበጡ 3 года назад
ይመስለኛን ይህ ድራማ ሴት ልጅ በገዘብ እደምትገዛ እና የብረ አስረ እደገቡ ያስተማረኝ ይመስለኛን ገዘብ ወዳጅ በመሆናቸው 😁😁😁😁😂
@yohanatube983
@yohanatube983 5 лет назад
በጣም ያስጠላል ከቻላችሁ በሴትነታቸዉ ዉስጥ ያለዉን ዉበትና ጥንካሬ ፣ ጀግንነትና ፍቅር ፣ እናትና እህትነታቸዉን ፣ ሚስትና ልጅነታቸዉን ፣ ተወዳጅ; ተፈቃሪ; አስፈላጊ እና ተፈላጊ መሆናቸዉ ላይ አጉልታችሁ ብትሰሩ ጥሩ ነዉ። ከዛ ዉጭ ከመስራታችሁ በፊት አስቡ ወይም አማክሩ።
@velanayohannes6442
@velanayohannes6442 4 года назад
No
@tamelove4266
@tamelove4266 5 лет назад
wowwwww Batam Yamra
@sameresmera8962
@sameresmera8962 4 года назад
😉😃😃😃😃
@yaredtajebe3938
@yaredtajebe3938 4 года назад
tamralachehu yebala
@riyad2157
@riyad2157 4 года назад
Tewut bakechu
@biniamgirma9672
@biniamgirma9672 5 лет назад
siyastela commedy
@betibeti9459
@betibeti9459 4 года назад
🤩🤩🤩😜😜😜😜😜😄😄😄
@እመብርሃንየልቤብርሀንአለ
ጀዝባወች
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 5 лет назад
እንዴ ሴቶች ዕቃ ናቸው እንደፈለገ የሚቀያይራቸው
@kiraworku9699
@kiraworku9699 4 года назад
Zeget
@marioumeth3559
@marioumeth3559 4 года назад
ስታስጠሉ። ክክክክክክክክክ
@behailu6852
@behailu6852 4 года назад
ቀልድ አለቀባችሁ? ባለጌዎች
@btin1791
@btin1791 5 лет назад
ምንም አያስቅም፣ ነገር ግን ያሳቅቃል። የተመቻችሁ like ግጩኝ
@abdotube6385
@abdotube6385 4 года назад
Kk
@almazalmaz7390
@almazalmaz7390 Год назад
ድክመት
@mimek169
@mimek169 5 лет назад
des Telalacu 😘😘😘😍😍😍😂😂😂😂
@hayatyoutub991
@hayatyoutub991 4 года назад
ክብረቢስናቸውሴቶቹዝፍጥወላሂርካሺናችው
@oliteferi1739
@oliteferi1739 4 года назад
wowwww
@ra3ytalbosh362
@ra3ytalbosh362 4 года назад
ስወዳችሁ በስማም
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 4 года назад
N T
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 4 года назад
Menayanita zaminawa yadarisaniwa alatamacjagami asafarewocje
@ROBERTO-PUBG-b5h
@ROBERTO-PUBG-b5h 5 лет назад
ጀለሴ ከምትደውል ጠጋ ብለህ እሷን ልጅ ይዘሃት ና ብትለው ይቀልህ ነበር ሴቶቹ እኮ ይታያሉ ዛፉቹ ውስጥ ለነገሩ ያንተ ጥፋት አይደለም ካሜራ ማን / ኤዲተሩ ችግር ነው ኮንቲኒቲ የሚባል ነገር አለ እሱ ይጎድለዋል አለ JTV ሪሞት ላይ ያለው ልጅ 😃
@አፍራንአልቃሻዋ
@አፍራንአልቃሻዋ 5 лет назад
ክክክክክ
Далее
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 14 млн