Тёмный

" ፍቅር ያሳምማል እንጂ አይገልም!" አርቲስት ያየህይራድ ማሞ // ጉልቻ ፖድካስት Ep2/ Gulicha Podcast With Abinetayu 

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Подписаться 55 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 380   
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Год назад
በቀጣይ እንግዳ እንዲሆን የምትፈልጉትን አርቲስት ፃፉልን🙌🏽
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Год назад
ሄለን በደሉ👍👍
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Год назад
እድለወርቅ ጣሰው
@mahiyeeeee-23
@mahiyeeeee-23 Год назад
Henok wendmu
@betetewahedo23
@betetewahedo23 Год назад
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
@yordanosasrat8932
@yordanosasrat8932 Год назад
ሳያት ደምሴ ብታቀርብልን
@Yabseratube
@Yabseratube Год назад
በቀጣይ እንግዳ አድርገህ በታቀርበዉ ብዬ የሚመኘዉ ሰዉ ጆሲ ነዉ የት ጠፋ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ በዩቱብ እየታየ አይደለም ጆሲ በጣም ምርጥ ልጅ ነበር እሱ ብታቀርብልን በተረፈ ለሁሉም የኢትዮጵያ አርቲስቶች ትልቅ ክብር አለኝ ብዙ 👍👍👍👍👍
@tsigay1219
@tsigay1219 Год назад
Ezi dubai' new yalew telant aychaw nebr tehtna yalew saw new josy
@amhara74
@amhara74 Год назад
ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክልን ምርጥ አርቲስት❤❤❤❤❤
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 Год назад
This Gentleman ( the guest ) is so open and natural. I hope the lady he gets married to in the near future, is an understanding and God fearing lady.
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
የምወደው አርቲስት ልታይ ልታይ የማይል ይመቸኛል እናመሠግናለን ስለጋበዝከው በርታ አብነት 🙏
@tikursew6618
@tikursew6618 Год назад
አርቲስት ያየህይራድ ለጨዋታ የሚመችና ዘና የሚያደርግ ሰው ስለሆነ የዛሬው ምልልስ ደረቅ አልነበረም በዚሁ ቀጥል በርታ
@jasmeenab6545
@jasmeenab6545 Год назад
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ውይይት ነው ትንሽ የድምፅ ጥራት አለ የሚያስተጋባ ነገር አለው እና በመሀል ያለው ክላሲክ ድምፁ በጣም ይረብሻል ቢስተካከል እላለሁ አመሰግናለሁ 🙏
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
ያየህ ይራድ በጣም ጎበዝ አርቲስት ሰድናቂህ ነኝ። በጣም ግልፅ ሰዉ ባህሪህን አወኩት የማትቀና በንግግር የምታምን የዋህ በነፃነት መኖር የምትፈልግ ሰዉ ትመስላለህ የሚገርም ፀልይ ቅናተኛ ሴት እንዳይሰጥህ ያጋጥማል። ጠያቂዉ ግን በምትናገረዉ ንግግር በየኢንተርቪዉ ያስጠላል አመለካከትህ በሴት ላይ ያለህ አመለካከት ቆመህ ትቀራታለህ ወይም ከገጠር ምስኪኗን አግባ።
@youtoube4558
@youtoube4558 Год назад
ሴት የወንድ ጓደኛ ወንድ የሴት ጓደኛ ባይኖር ሀሪፍ ነው ❤❤❤❤
@yiheyiskifle
@yiheyiskifle Год назад
Your physical appearance defines your name! Respect & ❤ Yayehyirad! honestly speaking u r decent!
@karozimathestar929
@karozimathestar929 Год назад
በቀጣዩ የሳክሱ ንጉስ አርቲስት አብይ አህመድ please
@mdhanif4226
@mdhanif4226 Год назад
Ho😂😂😂😂😂
@solvetubeethiopian8402
@solvetubeethiopian8402 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 Год назад
ያየ ምርጥ አርቲስት እንወድሀለን
@መሬም-ኸ4ጠ
@መሬም-ኸ4ጠ Год назад
የኔጌታ በጣም አድርጌ እወደዋለሁ ይሄን ልጅ እኳን በሰላም መጣህ ወላሂ ሞጋቾችላይ በጣም ነበር የምወደዉ 🎉❤
@bettyyegeta2983
@bettyyegeta2983 Год назад
በሳቅ ገደልከኝ ምርጥ መልስ😂😂😂 ጠያቂው ግን አንድ አንድ ጥያቄዎችህ የተጋነኑ ናቸው። ሀበሻ ሴት አብዛኛው ለትዳሯ ኗሪ ናት።
@surafelendale6744
@surafelendale6744 Год назад
It’s a good show which gives another perspective for people. My only advice is the program host has to let people express their idea and stick with it. That’s the only way people can learn from different gusts. The whole point of inviting different gust is to have different perspective about something, that way we all can learn from the gusts who are invited.
@kebronmolla4770
@kebronmolla4770 Год назад
I know , he was literally forcing him to believe in his opinion.
@Future979
@Future979 Год назад
Victorian English 🙏
@metimaranata1940
@metimaranata1940 Год назад
He’s so funny yewah 😂ከአንድ ጏደኛ 15 ቢኖራትይሻላል I’m dead 😂😂😂የዋ ሰው አቶዱም የዘንድሮ ሰዎች እንደራሳቹ ሸርኛ እንዲሆኑ expect ታርጋላቹ 😂የዋህነቱ ደስሲል ለምንድነው ምትፍታተነው ያልተነካካ ሰው ነው ❤
@Future979
@Future979 Год назад
ይንካሽ 😂
@konjofiker
@konjofiker 11 месяцев назад
Dead 😂😂😂😂😂I was cracking up the whole time
@azj7yemane745
@azj7yemane745 Год назад
የሚገርም አስተሳሰብ ያለው ኢትዮጵያዊ ወንድ ግን ጨምርበት ማንም ተፅኖ እንዳያሳድርብህ በርታ
@peaceworld6311
@peaceworld6311 Год назад
ልጠይቅ መጥቶ ቆይ ልጨርስልህ ኣላለም,,,,, ወይ የማውራት ሱስ
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 Год назад
If I am not mistaken he is answering the questions and learning about it at the same time 😂I love this guy he seams so humble and pure! Wish you all the best bro❤❤
@konjofiker
@konjofiker 11 месяцев назад
Thank you, that's exactly what I felt😂😂😂
@lijseni2
@lijseni2 Год назад
ማንዴላን አቅርብልን🙌
@ናርዶስ-የ2ፀ
@ናርዶስ-የ2ፀ Год назад
መልኩንና ቁመናውን ጨምሮ ሁለነገሩ ደስ የሚል ለዛ ያለው ልጅ!
@mahdergetachew9731
@mahdergetachew9731 Год назад
Mech ayshiw kumenaw stiy kawn kawn komo mayew meslogn🤣🤣👍😘
@ናርዶስ-የ2ፀ
@ናርዶስ-የ2ፀ Год назад
@@mahdergetachew9731 ፊልም ሲሰራ አይተሽው አታውቂም? እዪው አስኪ ለምሳሌ "ቶክሲዶ" እና ሲቲ ቦይስ" ሚል ፊልም።
@Future979
@Future979 Год назад
ቁመናው ስትይ ?😞🙄
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon Год назад
@@ናርዶስ-የ2ፀ ጨምላቃ ባሌን ለቀቅ
@azj7yemane745
@azj7yemane745 Год назад
የኢትዮጵያዊ ወንድ ባህሪ ነው በጣም ደስ የሚል ደግሞም ትክክል ነው
@ቲጂነኝ-ዘ4ኰ
@ቲጂነኝ-ዘ4ኰ Год назад
ስወደዉ ❤❤❤❤❤❤ምርጫዬ ነህ ምርጥ አርቲስት ነህ ❤❤❤❤
@yenuhailu5329
@yenuhailu5329 Год назад
አይ አገላለፅ 🎉🎉🎉🎉ሀበሻ ሴት አታረግም ❤❤❤❤ሳስብህ. ባል እምትሆን ነህ ተንከባካቢ ባል ሚስቱ እድለኛ ነሽ ያያዬ ሀበሻ የሆነች ሚስት እንድትኖርህ ምኞቴ ነው❤❤❤
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Год назад
Good talk Yayeyirad. we went to the same school Akaki Adventist School and he went to the same class with my uncle.
@firehiwotabebe3616
@firehiwotabebe3616 Год назад
በጣም ድንቅና በሳል አባባል በማቴሪያል ላይ የተመሠረተ ትዳር ከማቴሪያሉ ጋር ይፈርሳል ወይም ያረጃል። ለትዳር መያዝ ገንዘብ Worth less ነው 😮
@firagentgebermedhen3986
@firagentgebermedhen3986 Год назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ትምህርትም ይገኝበታል እስከ አሁን ያሉትን ጥያቄዎች ልክ እራሴን እየጠየቁ ነበር ባሌ የሚለውንም እያሰብ እየሳኩኝ ነበር በተረፈ እንደአስተያየት ጥያቄዎቹ ቢቀያየሩ እላለሁ በርቱ ፕሮግራማችሁን እንድናፍቀው አድርጉን
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Год назад
አመሰግናለሁ በጣም የማደንቃቸው እና የምወዳቸው ተዋናዮችን ሠላምዬን እና ያየህይራድን ስላቀረብክልን። በርታ ወንድሜ በአቀራረቡ ለየት ያለ ነው ጉልቻ ፕሮግራም። እባክህ ተዋናይ (አርቲስት) አለምሰገድ ተስፋዬን እንግዳህ አድርገህ አቅርበው🙏 በርታልን።
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Год назад
ያየህ ይራድ ሚዛናዊ እና በጣም ቅን የዋህ ሰው ነው። በሁሉም በኩል ለሁለታቸው የሚመችን እንጂ ሚዛናዊ ባልሆነ ነገር አይወስንም። ከሂወቱ ተሞክሮ የነገረን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። በጓደኞቻችን ትዳርም ሆነ የፍቅር ግኑኝነትን ውስጥ አለመግባትን። ድንቅ ተዋናይ ቁምነገር ያለው ነው በድጋሚ አመሰግናለሁ 🙏
@rrrobloc4597
@rrrobloc4597 Год назад
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሾው ነው ብዙ ነገርም እንማርበት አለን ብዬ አስባለው ሴቶችም ወንዶችምማለት ነው እና የዛሬው እንግዳ ደግሞ በጣም ፌር የሆነ ሰው ነው እውነተኛ ፍቅርን ተከትሎ የሚናገር ሰው ንው እና ደስ ይላል እስቲ ልጅ ሚካሄልን አቅርቡልን እኔ ብሰማ ባውቅ ብዬየማስበው ሰው ነው በተረፈ በጣም አስተማሪ ነው
@birtukanakalu8026
@birtukanakalu8026 Год назад
ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ። ያየህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲቲ ቦይስ ላይ ሳየው ከካራክተሩ ይልቅ ራሱን በተወሰነ መልኩ ለማየት ሞከርኩ። አልዋሽም ሞጋቾች ላይ ሁሌም ማየት ከምፈልጋቸዉ ካራክተሮች የመጀመሪያው ነበር ሁሌም ከካራክተሩ ዉጭ ያለዉን ያየህን ለማወቅ እሞክር ነበር ነገር ግን ጥረት አላደረኩም እንዳላፈቅረዉ ስለፈራሁ የምሬን ነው። he is mature and open minded the women that will be his soul mate must be a lucky one. Wishing him blessed life🙏😍 ሮማን በፍቃዱ ጋር ብታወሩ ደስ ይለኛል። thank you🙏
@Future979
@Future979 Год назад
ባለትዳር ናት ሴትዬዋ 😂
@zewditubekele5820
@zewditubekele5820 Год назад
የመጓቾች ቆንጆ ደስ ስትል ቀለል ያለ ሰው
@dagmawit1615
@dagmawit1615 Год назад
You kinda projected on him about your opinion on friendship with opposite gender. He was logical about it.
@lulitbeyene8466
@lulitbeyene8466 Год назад
you have pure heart yayehyirad
@bezawoucha5208
@bezawoucha5208 Год назад
በጣም ነው የሚደንቀህ❤❤❤❤❤
@senaitnegussie1768
@senaitnegussie1768 Год назад
pls Abinet ,pls let him talk you are interapting him ,if you want to talk that much dont invite others on your show just talk alone
@sabameasho4170
@sabameasho4170 Год назад
Yayehyrad melk and acting 💯 ngigr or how to explain things big ⭕️ I love him on movies though
@neju748
@neju748 Год назад
😃😃
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 Год назад
So far so good . My two favorite actress 😍. Xeda yalu sewochin new yakerebkilin. beziw ketlbet
@hereiam3692
@hereiam3692 Год назад
ህይወቱን እንደንግግሩ ያቅናለት i enjoyed and learnt alot from this beterfe spoil ataderg sew beka lesu keseralet yebekal...cant wait fo the next guest
@mikyzola-nz6zv
@mikyzola-nz6zv Год назад
ፕሮግራምህ እጅግ በጣም አሪፍ ነው ብዙ ዕውቀቶችን የህይወት ተሞክሮችን እንማማርበታለን በርታ ለእኛ ወጣቶች መልካም ነው ።
@elsabethdeneke1835
@elsabethdeneke1835 Год назад
ያዬ ስለሴት ያለህን respect ወድጄዋለው እንደውም ልጄን ልዳርለት እንዴ? እያልኩ ነው ለማንኛውም ጥሩ ነገር አለህ❤
@worldcomm9842
@worldcomm9842 Год назад
የወንድ ልብና ዓይን በደንብ ያየህ ነህ አዩ።የቐንየልና
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 Год назад
የምወደው አረቲሥት ነው እረጋታው በጣም ደሥ ይላል እናመሠግናለን አማካሪ አብነት
@alshems
@alshems Год назад
በርታ የአማርኛ ፖድካስት አጥረት አለ :: ኦዲዮ ጥራት ይጎለዋል : ለፖድካስት ደሞ ኦዲዮ ወሳኝ ነው ::
@meseretkassa4760
@meseretkassa4760 8 месяцев назад
wow ያየ እውነት ስለፍቅር ያለህ እይታ ደስ ይላል እና ደግሞ ነገሮችን የምታየው Positively ነው ደስ ይላል እንደሀሳብህ ህይወትህ የቀና ይሁን!! ፍቅር ያሳምማል እንጂ አይገልም ወድጄዋለሁ በጣም እውነት ነው🥰 እና ደግሞ ይህን ፕሮግራም በጣም ነው ምወደው በብዙ ተጠቅሜበታለሁ thank you🙏
@konjofiker
@konjofiker 11 месяцев назад
ኡፍፍፍ ሞትኩ የማያዳምጠው ነገርስ ችኮላው ገደለኝ 😂😂😂😂😂
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Год назад
አንደኛነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ 🎉❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
1 ከሚሆን 15 አላለም 😂😂😂😂😂😂😂 ጌታን አሳከኝ ብቻ በጣም ወድካለው በጣም የሞጋቾች ፈርጥ 😊
@beza9241
@beza9241 Год назад
እድልወርቅ ጣሰው please
@noahmesfin2568
@noahmesfin2568 Год назад
yehe lej aznantognal kelebu nw hasbun yemegeltsew Genuine nw. Kebalefew interview Abnet teshashelual hasab mascheres jemerual 👍
@dimply7568
@dimply7568 10 месяцев назад
ነገሮችን ለመረዳት ከመሞከር ነዉ የሚጀምረው ያየህይራድ
@hanawolde1479
@hanawolde1479 Год назад
Dr Fanuel!!! Much respect ❤🙏🏾
@blenyedirewa2914
@blenyedirewa2914 Год назад
Btam harif brta
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Год назад
ያየ ስወድህ ምርጥ እርግት ያልክ ስርአተደ ያለህ ቆጆልጂ❤
@HannaLemessaOfficial
@HannaLemessaOfficial Год назад
አብነት ኢንስታግራም ላይ ሜሴጅ አትመልስም ግን!! በጣም ልዩ ግዜ ነው አድንቄችዋለሁ👍
@atsdechere5560
@atsdechere5560 Год назад
ምን ድነው የምትለው አንተ የምታገባው ወጠሰሪ ነው እንዴ ልጁ እኮ መልሱን መልሶልሃል ዋናው ፍቅር ነው ለትዳር መሰረቱ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
ብዙ የሀገራችን ወንዶች ስለሆዳቸዉ ነዉ የሚያስቡት ለዛ ነዉ።
@fikermuluneh8886
@fikermuluneh8886 Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀ ያዬ ተመችቶኛል እውነት 'ጆሮህን ነው እምልህ በለው' ከኪከኪከኪ
@layenaddis7563
@layenaddis7563 Год назад
የምር በጣም ደስ ይላል እናም ሳያት ደምሴን አቅርብልን እሽ
@tigistberhe8499
@tigistberhe8499 Год назад
His answer make me so funny 😂
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube Год назад
ድምፅ ችግር አለ , እንዴ ይሄን የሚያክል ድምፅ መቅጃ ይዛቹ እንዴ ወይ ባለሙያ ቀይሩ 🧐
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Год назад
ጓደኝነት ሌላ ትዳር ሌላ!!!!!!
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ Год назад
😂አየ ፋኒ አንደየ ቀይ አንደየ ቢጫ 😅 እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ 😊
@MN-dz3qg
@MN-dz3qg Год назад
ፕሮግራሞች በጣም አሪፍ ነው በርታ. ግን ተደማመጡ.
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Год назад
ሀገሬ የሚለዉ ፌልም ከመስፍን ኃይለየሱስ እና ከፍርያት የማነ ጋር የሰራዉ ፌልም ቆንጆ ነዉ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Год назад
እኔ እብድ በዬ ማፈቅረው ሰው ትክክለኝ እድሜዬን ስነገረው ተወኝ😢በሰምት አመት ስለምበልጠው😢 የስስት አመት ፈቅሬ ተቀበረ😢 ወንድ ጠላው አረመኔ ናቹ 😢ቱ
@youtoube4558
@youtoube4558 Год назад
አብሽሪ ውዴ ካንች ለመለየት ምክክንያት ነበር የሚጠበቀው ሁላችንንም እንፈተናለን ውዴ
@Future979
@Future979 Год назад
እና እኩያሽ ጋ አትውይም ? ከልጅሽ ጋ ልቅበጥ ምትይው ?😂
@hanaalehegn4060
@hanaalehegn4060 Год назад
አንዳንዴ ለራስህ ሰትል ብቻ ሳይሆን ለሱም ስትል ትወደዋለህ ወድጀዋለው
@solihabshamelaku5222
@solihabshamelaku5222 Год назад
የግድግዳውን ስዕል ስላስተካከልከው thank you ያየህ ይራድ ደግሞ የማንን ጎፈሬ ስታበጥር ነው እስከዛሬ ያላገባኽው😂😂😂😂😂😂
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
አሪፍ ነው በርታ ❤❤❤❤❤❤
@yemuhabasew3287
@yemuhabasew3287 Год назад
Teddy Afroን ማቅረብ ከቻልክ ሞክር ግን አትችልም
@mes3777
@mes3777 Год назад
Thanks. It was very interesting conversation
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 Год назад
ደስ የሚል ቆይታ ነው አንድ ነገር ግን ባለትዳር ያልሆነ ሰው ስለ ትዳር ማስተማር የሚከብድ ይመስለኛል
@SarahFazer
@SarahFazer 3 месяца назад
ጥያቄዉ አልተመቸኛምየምር ሌላቡዙንገረ መጠየቅሰትቸል
@amanu78
@amanu78 Год назад
ፊሚኒስቶች ከበዙ ወንዶች ሳይባንኑ የገጠሯን ግጣሜን ልፈልግ 🏃‍♂️
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Год назад
Thanks a lot Bro/A good idea
@kidistdesta8196
@kidistdesta8196 Год назад
ልቡ ንፁ እንደሆነ ያስታውቃል በ ኢንተርቪው እንደዚህ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂
@ruthhiwot7009
@ruthhiwot7009 Год назад
ደስ የሚል አመለካከት ነው
@TG-ck5tt
@TG-ck5tt Год назад
ምን ችግር አለው እድሜ ብትበልጥ እናንተ ወንዶች ሀያ አመት የምታንስህን ትመኛለህ የሴት ሲሆን ግን ያንገሸግሽሀል ሰው መግባባት ከቻለ እድሜ ቁጥር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እንጅ በውጭ ሀግር እድሜ ክራይቴርያ አይደለም
@myme753
@myme753 Год назад
Studio lighting yebalefew yimishal yimeslegnal....ketay engida demo Hanan tariq bithon
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx Год назад
Heln Badelu aqerbaln 😊
@ETHIOPIA-2H
@ETHIOPIA-2H Год назад
ያየ ጎበዘ አክተር ነህ በርታ
@hosainamesheshahosainame-jc9cc
ሃናን ታሪክ please
@kidistgetu8188
@kidistgetu8188 Год назад
Sound testekaklual arif nw Alemseged Tesfaye yikreblen
@hewanayalew973
@hewanayalew973 Год назад
ወይኔ ቅንነቱ ግን በሳቅ ገደለኛ😂😂
@konjofiker
@konjofiker 11 месяцев назад
በጣም 😂😂😂😂😂
@meseretmekonnen
@meseretmekonnen Год назад
ፕሮግራማቹ እያዝናና የሚያስተምር ነው!!
@adda_for_Christ
@adda_for_Christ Год назад
ዋዉ ነዉ ብሮ በርታ 🎉
@selamfiseha1938
@selamfiseha1938 Год назад
ማህመድ ሚፍታህ ኣቅርበዉ❤❤❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic Год назад
0:49 nice topic
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 Год назад
ዛሬ ፡ ሀሪፍ ፡ ሰው ፡ ጋበዝክ እኔና ፡ እሷ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ የቀረን ፡ አላለም😂
@Eyerus879
@Eyerus879 Год назад
በነገራችን ላይ በጣም ነው የማደንቀው ግን እንደዚህ ግብዳ ያሳከለውን ነገር ንገሩኝ ❤
@intertainment2048
@intertainment2048 Год назад
Sport man
@meneliksolomon7984
@meneliksolomon7984 Год назад
Most men not aware of this typa drama
@bethellemma463
@bethellemma463 Год назад
Ewetem yayehe yerad ❤❤
@YIDIDIYA83
@YIDIDIYA83 Год назад
Ma favorite boy
@abebaberha5310
@abebaberha5310 Год назад
ሮፍናንን አቅርበልን እናመሰግን አለን
@monetanbase5539
@monetanbase5539 Год назад
😂😂😂 des sil betam yewa new enameseginalen abi
@genetdawit1773
@genetdawit1773 Год назад
ሾው ቆንጆ ነው ግን ትንሽ ድምፅ ጥራት...
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm Год назад
ወይኔ በዚ ልጅ ፍቅር ልሞት ነው 😭😭😭😭❤ አንድ በሉኝ ፈጣሪዬን ይህ ልጅ ከምላቹ በላይ ወደዋለሁ
@Future979
@Future979 Год назад
ዝናሽ ምነው ደመኡ ነኝ አልሽ?
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon Год назад
ጨምላቃ ገና ሳንጋባ ልታፋቺኝ ነው?😡😡😡
@kibrukebede705
@kibrukebede705 Год назад
ውይይቱ ጥሩ ነው ግን ያየህ ይራድ የማይኖረውን ነው ሚናገረው
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Год назад
ይሄ የፀጉር ንቅለ ተከላ ሌላሰው መሰለኛ እኮ. በሙያው ጐበዝ ነው ስሙንም ደስ ይለኛል።
@Habeshabete
@Habeshabete Год назад
Is it a must to get married ? Sometimes things don’t work out the way you want.
@yohannesyohannes-dp7gp
@yohannesyohannes-dp7gp Год назад
አንተ ጋር መጥተው የሚቀሎ ሰወችን ማየት ይከብዳል
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
አልተገጣጠመም ቀጥ ያለ ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ አሉ። ጠያቂዉ ምንም ለዛ የለዉም ቦታዉ ተመቻቸለት እንጂ።
@rrgreg3137
@rrgreg3137 Год назад
Like medgagem bechal 💯 yegbawal!
Далее
POLI и Маша - Сигма бой
00:20
Просмотров 154 тыс.
ከሚካኤል ታምሬ ጋር | Michael Tamire
1:08:44
የመስከረም 26/2017  ሰበር ዜና
34:20
Просмотров 2,3 тыс.