Тёмный

ፍቅር ገጠር ቀረ ጫወታው እስክታ ጉድ ያስባለ ወሎ ላይ  

ከወሎ መንደር
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 168 тыс.
50% 1

#ethiopia #ወሎ #new #ራያ #new #ጭፈራ #ethiopian
#የሠርግ ጭፈራ#የሠርግ ዝግጅት#የገጠር ልጅ ሙዚቃ#በሀላዊ ሙዚ
#ባህላዊ ሙዚቃ#የወሎ ዘፈኖች#የገጠር ፍቅር#ፍቅር ገጠር ቀረ
#ባህላዊ ሙዚቃ#ጫወታ#እስክታ#ወገብ ፈታኝ#የወሎ ቆንጆ
#የባህል ሙዚቃ #የወሎ ሙዚቃ# አዳዲስ ሠርግ#የወሎሠርግ
#አርሂቡ #ደሴ#ራያ#ቆቦ#ባቲ#ሰርግ#የራያ ልጅ#ጭፈራ
#wolloo music#yewelo musica#wolloo bahel#walloo dance#geter lij#musicvideo #new music#wolloochefra#bahel #rayya #bati #dassie
#ቆንጆ
‪@WOLLO69‬ ‪@kedirraya2949‬ ‪@desurayamedia‬ ‎@rayamedia2591 ‪@Teddylovetube‬ ‪@smartraya1047‬
‪@Wollo_RAYA_Tube_23‬ ‪@tirekmedia2809‬ ‎@lijeyasuze7743 ‪@ጓልራያዩቱብ-በ2ኰ‬
‪@Tube-qo4jl‬ ‪@sirajwollo6354‬ ‎@Jemaykawollo ‎@rabi_wollotube
‪@wollogerageru3100‬ ‪@Lakomelza-Jeddah2023‬

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 351   
@lubabaseid808
@lubabaseid808 2 месяца назад
ግን ልጅቷ ቤተሰብ የላትም እግሯን የሚሰብር 😢አባቴ ረጅም እድሜ ኑርልኝ ስትር አድርገህ ላሳደከኝ ዛሬ ላይ አመሰግንሀለሁ ያኔ ክፋትህ ይመስለኝ ነበር ለካ
@SadaFf-es1yi
@SadaFf-es1yi 2 месяца назад
በጣም ወላሂ እኔ እራሱ ክፋት ይመስለኝ ነበር አልሀምዱሊላህ እኳንምሰተረኝ
@ZenatAbdo-b1j
@ZenatAbdo-b1j Месяц назад
በጣም ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሰትሮ አሳደገኝ አልከፋኝም አሁን ላይ በሰአቱ ግን እናደዲ ነበር አኮርፋለሁ ወላሂ ሲከለክለኝ❤❤❤❤😢😢😊
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 20 дней назад
በእውነት ወሎኮ ሰላም ፍቅር ውብ ሀገር ነው ወሎ ማለት ምን ማለት ነው ቢሉህ ወሎ የጀግና መፍለቂያ ፣ወሎ ሰላም የሚወድ፣ወሎ አብሮ የሚበላ፣ወሎየቆንጆዎች አገር፣ወሎ ባህልና ሀይማኖቱን አክባሪ፣ወሎ በራሱ የሚተማመን፣እረ ስንቱ ይዘረዘራር እንኳንስ ወሎየ ሆንኩኝ ሰላም ለሀገሬ
@zehara53o
@zehara53o 7 месяцев назад
አላሁም ሙስተአን መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረቢ
@WOLLO69
@WOLLO69 2 месяца назад
አሚን ልበል
@TebaT-oo7xx
@TebaT-oo7xx Месяц назад
አታካብዱት እሄጫዋታ ያልተጫወተየለም ምንአረገቺ ጡትመያዚ ሁላቺንም አገራቺን እንጫወታለን
@Hdel-sq5yf
@Hdel-sq5yf 13 дней назад
ያታወረድክ ምን አምንን ታቃሌ እኔ ወረዳ ​@@WOLLO69
@Hdel-sq5yf
@Hdel-sq5yf 13 дней назад
አምን 🤲🏻🤲🏻
@sneg2959
@sneg2959 4 месяца назад
መቸ ነው ግን ሀገሬ የተውሂድ ሀገር የምትሆነው አይ ይሄ ቀን ናፈቀኝ
@zeyine
@zeyine 4 месяца назад
አኡዙቢላ ምን የጦዘ ነው ሰው መኖሩን እረሳቶታል😀😀
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 4 месяца назад
እኔን ያነቀኝ ያህል ነዉ ዬዴነገጥኪት ግን አይፈረድበትም እሷምኮ ወዘወዘችዉ
@ZxZx-h7b
@ZxZx-h7b Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@TibaToto-c4z
@TibaToto-c4z Месяц назад
ክክክክክክክ​@@zeyine
@TibaToto-c4z
@TibaToto-c4z Месяц назад
​@nafesኧረተው እዬይዬይክክክክanafesa3632
@azmeyoutube1133
@azmeyoutube1133 7 месяцев назад
ላሀውልላ ቅወትለቢላ😳😳እረ ምኑ እሺጥ ነው 😢አይ 🙈🙈🙈😂
@አሚናነኝወሎየዋ
@አሚናነኝወሎየዋ 4 месяца назад
የእሷስ ዝም ማለት😂😂😂
@rahmayoutube-el3yg
@rahmayoutube-el3yg 4 месяца назад
እኔ ያየሁት ያየ ጭራሽ 😂😂😂😂
@ሀብትሽ.ሚዲያ
@ሀብትሽ.ሚዲያ 7 месяцев назад
በስማም እኔ አፈርኩ🙈🙈🙈😂ጭራሽ ያዘው 😅😅😅
@مريماول-س5و
@مريماول-س5و 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 3 месяца назад
😁
@سعادةالاثيوبية
@سعادةالاثيوبية 7 месяцев назад
አንድ ለሁለት ሴት ተወድዋል ማለት ነው 😂😂😂😂
@halimatube7942
@halimatube7942 4 месяца назад
😂😂
@አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት
እርካሽ ሠዉ ያለቦታዉ ዉድቀትነዉ አላህየ መጨረሻየን አሣምርልኝ ።።።።።።
@tfghgdhhh6147
@tfghgdhhh6147 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂እኔንሱርአለኝ😂😂😂😂ዝምትላለይደ ደሞሆሆሆሆሆሆሆ
@መቅዲ-ቐ3ነ
@መቅዲ-ቐ3ነ 7 месяцев назад
አይይይይ ወረሞ መቼ ነዉ እምሰለጥኑት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MissUnknown-iz9ed
@MissUnknown-iz9ed 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@sartsatu614
@sartsatu614 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@SisuLove-dr1bp
@SisuLove-dr1bp 4 месяца назад
እውነት ነው
@ተሼ
@ተሼ 3 месяца назад
እድሌ ወረሞ ናቸዉደ? 😮 አንገቷ ላይ ያረገችዉን ሳይ አመንኩ😂
@Etagwetagw
@Etagwetagw 8 месяцев назад
እስኪ ማነው እደኔ አገሩ የናፈቀው
@Molo-v2s
@Molo-v2s 7 месяцев назад
አይዙሽማማይ
@Molo-v2s
@Molo-v2s 7 месяцев назад
ለበጉነው
@የራያዋ-ኰ5ዘ
@የራያዋ-ኰ5ዘ 7 месяцев назад
😢😢😢😢
@zezes-g4209
@zezes-g4209 5 месяцев назад
እኔአለሁኝየምርበጣምነውየናፈቀኝ❤❤❤❤
@haSy-z5e
@haSy-z5e 5 месяцев назад
አረ ወላሂ በጣም ነው የናፈቀኝ
@BiZi-l5f
@BiZi-l5f 5 месяцев назад
እረ የየት ሀገር ልጆቺ ናቸው ወየው በሳቅ ደሞ ዝም ትላለይ ሆሆሆሆሆ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮
@moamna9019
@moamna9019 5 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ የለሁበትም ከሁሉ😂😂😂😂
@spyglass2001
@spyglass2001 5 месяцев назад
ቀርቶብሻል 😂😂😂😂
@moamna9019
@moamna9019 5 месяцев назад
@@spyglass2001 እረተይኘማ
@moamna9019
@moamna9019 5 месяцев назад
@@spyglass2001 መጃጃል
@TebaT-oo7xx
@TebaT-oo7xx Месяц назад
​@@spyglass2001አዋንገራትእማ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ 8 месяцев назад
የትነዉ ??? ካዉኩኝ በሆላ ነዉ ቤተ ሰብ የምሆነዉ😅
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 4 месяца назад
ደሞ ዝም ማለቷ አፍራ ወቷ አለመሄዷ አጅብ😅😅😅
@hewan676
@hewan676 7 месяцев назад
ደግነቱ መለያ አላችሁ😂😂
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 7 месяцев назад
ወሎ kkk
@hewan676
@hewan676 7 месяцев назад
@@BirukTuba5335 😁😁😁😁😁ዘፈኑአወን እነሱጋላነቸው አማራአደሉም ወሎ አማራእጅ ጋላአደለም።
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 7 месяцев назад
@@hewan676 ወሎkkkk
@ዙዙነኝየናቴልጅ-በ6ፈ
@ዙዙነኝየናቴልጅ-በ6ፈ 7 месяцев назад
ወላሂ እሶ ለተያዘይው እኔ አፈርኩ ወየው ምኑ ፋራ ነው ልጁ 😢😅😅😅
@fayzamohammad5473
@fayzamohammad5473 7 месяцев назад
ከከከ በልጁ አልፈርድምከከ
@fatumara3244
@fatumara3244 7 месяцев назад
ልጅቱ እራሱ ዘልዛላናት🤭
@ZxZx-h7b
@ZxZx-h7b Месяц назад
እሶም ጅልናት እሠውፊት ሲይዛት ዝምደትላለይዴ ጅልናት ሴት እሶብቻ ናት ምንይበል ገትራ ሆ ወድነውኮ 😂😂😂😂😂😂😂
@shhshhjs8557
@shhshhjs8557 8 месяцев назад
አኡዙ ቢላ ጥቶን አልያዛትም😂😂😂😂😂 ጠብቀን
@WOLLO69
@WOLLO69 8 месяцев назад
ምን ጣጣ አለው
@አሚየማዳምቅመም
@አሚየማዳምቅመም 8 месяцев назад
😮እ ጭራሽ ምችግር አለው😂😂😂​@@WOLLO69
@አሞየየወሎዋ
@አሞየየወሎዋ 8 месяцев назад
ማስያዣየለውማ
@wiloAwllo
@wiloAwllo 8 месяцев назад
እረ አኡዙቢላ ይህ ወሎ ቤት አማራ አይሆንም በጭራሽ ሆ😅​@@አሚየማዳምቅመም
@AAa-sb7uy
@AAa-sb7uy 7 месяцев назад
አይይይይይትዝታ
@abebechmamo2538
@abebechmamo2538 7 месяцев назад
ምን አይነቱ ስገጤነው ከስው ፊት ጡቶን ይይዛል😂😂
@مريماول-س5و
@مريماول-س5و 7 месяцев назад
ለዚነውኮ ሴት ልጅ መሰተረ አለባት ለወድልጅ ፊትና ናት ካልተሰተረች በአለባበሷ በሁለ ነገር ስትርማለት አለብን ድናችንን ብንማር ይህን አይመጣም ለምሳሌ ይች ሴት ልጅ አሁን አለማወቋነው እዚህ ያስደረጋት ከዚህ ሁሉ ሰው መሀል ከመደፈር ምንም አይተናነስም ጥፋቱም የራሷ ነው
@Zehara-x6g
@Zehara-x6g 5 месяцев назад
ኦሮሞ ናቸው😂
@MoMo-op7tn
@MoMo-op7tn 5 месяцев назад
እሶናት ሠገጤ ወዱማ ባለሥሜትነው ሡብሀን አላህ
@Rehana-qq9lj
@Rehana-qq9lj 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@ሁሴንይቶብ
@ሁሴንይቶብ 27 дней назад
ደ ፊርነው😂
@EnisaQueen-s4c
@EnisaQueen-s4c 8 месяцев назад
አቤት ወሎ አቤት አቤት ባህል ደስ የሚል ጭፈራ ተመልክቻለሁ የምር ገጠሩ ነው እንዲህ የሚጨፈረው አይደል ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ የምር ደስ የሚል ስራ ነው ቀጣይ ካለው እንጠብቃለን
@WOLLO69
@WOLLO69 8 месяцев назад
10q🥰🙏
@mohammedaman7103
@mohammedaman7103 8 месяцев назад
Yewello hulum ngrachuh yamral sew yemel bahelawe nw more demo ye geter lij tuker kere yemecheh bertulen I am first comment wolloo fiker
@WOLLO69
@WOLLO69 8 месяцев назад
thank u🙏
@nuradhuseen
@nuradhuseen 5 месяцев назад
ኧረ ጥፍጥ የኔ ቢጤ የዛሬን አያርገውና😅😅
@aliAedem-g4y
@aliAedem-g4y 4 месяца назад
አረየትአገርነዉ እኔአብሪያትጨፍሬ አላስነካትም ጭራሽ ለ3😂😂😂😂
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 4 месяца назад
እኔምኮ ዬወንዶቹ አለመቀያዬም ነዉ ዬገረመኝ
@HulaaKunema
@HulaaKunema 3 месяца назад
ከዋላና ከፍት kkkk😂 ❤
@rewfrd3911
@rewfrd3911 9 дней назад
አረወየውሴትተወዶባቸዋልመሰል😂😂😂😂😂
@EliyaasAhmad-lq7tc
@EliyaasAhmad-lq7tc 7 месяцев назад
ይህ ፅያፍድርጊት ብሀል ወላሂ የጃህልያ የካፍርነው በኢስላም ወጅልነው ዉድቅነው እርቃኗን አዟዟሯት እንህ ደዩስ ወንድች
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ 8 месяцев назад
ሲስጠሉ ቤተሰብ የሚባል ክብረ የለም ከብቶች ለነገሩ ምን ታውቃላችሁ 🤨
@hchufh
@hchufh 7 месяцев назад
ASRgmvfwuymoiinhvsp
@tileta
@tileta 8 месяцев назад
እረ ኡኡ ምን አይነት በየ አይነት ነው አኡዙቢላሂ ጡቷን ጎነተራት ቀይ ለባሹ ምነው የ 3 ሥት ሀልዘረጠጥናት አሉ ደግሞ የሷ ዝም ማለት ኤጭ አሁን ድን በተሥፋፋበት ግዜ የምን መጃጃል ነው
@WOLLO69
@WOLLO69 8 месяцев назад
Lemen yigomjal😁
@selhadenseid2076
@selhadenseid2076 8 месяцев назад
😅
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 8 месяцев назад
እራሷ ናት ጥፋተኛይቱ እወንድ ፊት እድህ መዘላዘል አትሰተርም ሰውነቷን አታለብስምደ ለሷ እኔ ተሳቅቄ ሞኩ😮
@سعيدصالح-ض7ت
@سعيدصالح-ض7ت 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 месяцев назад
ወሎ😢
@Alhamdulillah-o6i
@Alhamdulillah-o6i 5 месяцев назад
ኸረ ወየው 😂😂😂😂😂
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 7 месяцев назад
አይትዝታ አይይይይይይይይይይስደትየስራህን😢😢😢😢❤❤❤❤
@Jmileh
@Jmileh 5 месяцев назад
የት ነው
@saidam1843
@saidam1843 7 месяцев назад
እኝኝኝኝኝኝክ😅😅😅😅 ደሞ እቡ ብለዉ ይለያሉ አየ ኡረሞ አለ አብይ😂😂😂😂😂😂
@TgstYlma
@TgstYlma Месяц назад
አዱ ከፊት አንዱ ከሆላ😂😂😂😂😂
@toybaseid7802
@toybaseid7802 5 месяцев назад
በተለይ ቀይ ለባሹ ሌላ አለም ውስጥ ነው😂😂😂
@ሀውሊነኚየናቴቀበጥ
@ሀውሊነኚየናቴቀበጥ 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@sartsatu614
@sartsatu614 4 месяца назад
አው😅😅😅😅
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 7 месяцев назад
አዑዙብላህ የት ሀገር ባህል ነው 😢😢
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ 7 месяцев назад
የሶስትሊያረጓትነውደ ኡኡኡኡዘፈኑወሎ ሰወቹ ምዲናቸው😊
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ 7 месяцев назад
ጋላ ናቸውኮ ምናለ ሙዚቃችን ባያበላሹት በራሳቸው ቋንቋ ቢዘፍኑ
@madina3828
@madina3828 7 месяцев назад
😂😂😂😂!
@toybaseid7802
@toybaseid7802 5 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ😂😂😂😂😂😂 ሊገሉዋት ነው እንደ ልጅቱን
@Hawaidiris
@Hawaidiris 3 месяца назад
😂z😂😂ወላሂ አድቀን ሰርግቤት ጭፈራሣልሄድ ከተማ ገባሁ ክብርምሥጋና ለቤተሠቦቸ አልሀምዱሊላህ
@kuraz7873
@kuraz7873 3 месяца назад
😳😳😳😁😁😁ጠጡታን ጨበጠዉ ልበል😢😢😢😢😢😮😮😮
@Sammmiirhamdd
@Sammmiirhamdd Месяц назад
ባድፊቱተኙ ሤትየለምሌላ ይህሁሎ አድጡትላይ ለይለሀይለላ 😂😂
@Hነኝነፍጠኛዋ
@Hነኝነፍጠኛዋ 5 месяцев назад
አይይይ😂😂😂😂 መለያሽን ባንድራ መያዝሽ በጀ አጂብ መቸ ነው ግን ሰው የምትሆኑት😂😂😂
@sartsatu614
@sartsatu614 4 месяца назад
የምር ልል ነበረ ሽኩረን😂😂😂😂😂
@Hነኝነፍጠኛዋ
@Hነኝነፍጠኛዋ 4 месяца назад
@@sartsatu614 😂😂😂😂
@byky3031
@byky3031 3 месяца назад
እፈርት የሚባል ነገር የለም😢😢 ሊቀማት ነዉ እደ ሆ
@HulaaKunema
@HulaaKunema 4 месяца назад
ጡቷን መነጨቄ እኮ ወይ የገጠር ልጅ ማሀይም እኮ ደፋር ነው 😂😂😂
@IeeuUeur
@IeeuUeur 2 месяца назад
አይይ ትዝታ ብቻ😢❤❤❤❤❤❤❤🎉
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 5 месяцев назад
ግን መጨፈሩ ትዝታ ነው የገረመኝ የልጅቱ ዝም ማለት እኔ ወንድ ጋራ ጨፍሬ አላውቅም. የሷ ዝም ማለት አያምሩም ስራቸው ቱቱቱ ጭፈራው ሀሪፍ ነው
@HappyElectricity-nm5xn
@HappyElectricity-nm5xn 5 месяцев назад
😂😂😂
@sadahussain-dp1sk
@sadahussain-dp1sk 8 месяцев назад
ዋዉ ወሎየ መሆን መታደልነዉ
@WOLLO69
@WOLLO69 8 месяцев назад
🥰
@የራያዋ-ኰ5ዘ
@የራያዋ-ኰ5ዘ 7 месяцев назад
😅😅😅😅
@NoName-l7r4f
@NoName-l7r4f 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ ምን ጅል ነው😊
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 7 месяцев назад
እናቴ እኔ እድህስሆንብታየኝ ትሰቅለኝነበር😅 ይህ ወሎነውጋይስ😢
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 месяца назад
እዲህ አይነቱ ነው ሴትን የሚዴፍረው 😅😅😅😅 ዴሞእኮ እየጠፈር አይዴለም
@AmalAhmed-rq1uq
@AmalAhmed-rq1uq 5 месяцев назад
እሷ ከዚመሀል ምትሠራልች😂😂
@newfgy
@newfgy 4 месяца назад
የኔምጥያቄነዉ😂😂😂😂😂
@Yasminmudaa
@Yasminmudaa 4 месяца назад
😂😂😂 ምንአይነት በህልነው ሁለቱም ሊባላትነው እዴ 😂ሆ
@TebaT-oo7xx
@TebaT-oo7xx Месяц назад
እኔምልክ እደዝቺ ልጂነበርኩ 4አመትቡሀላ መገንልጂነት ደስሲል እፍፍፍ😂😂😂
@የጎራርበዋ
@የጎራርበዋ 8 месяцев назад
ኧረ የትነውውው
@VipVip-i1r
@VipVip-i1r 7 месяцев назад
ለውደልጀፍትኒእየሆን😅😅😅😅
@hussenseid157
@hussenseid157 5 месяцев назад
አይይይይይ ትዝታ ወየው አይ ስዴት
@SultanAladinan
@SultanAladinan 5 месяцев назад
አይፈሸቅር ቀረ ወላሂ ላአዚም መጣጅ የተላሰ ፍቅር ወይኔኔኔኔ
@mozagharib3724
@mozagharib3724 7 месяцев назад
እኔማ በጥፊ አጣፍቸው ይለይልን ነበር ወላ 😢
@ramilau
@ramilau 5 месяцев назад
ማነዉእዲኔ.የሳቀ😅😅😅
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 2 месяца назад
ቱቱቱ ምን አይነት ጅል ናት እደት ከሁለት ሰውጋ ትጨፍራለች አላህ ዩሱቱር በስ አልሃምዱሊላህ ከጅህልና ያወጣህኚ ጌታ 🎉🎉
@HalimaMuhammad-f1w
@HalimaMuhammad-f1w 4 месяца назад
አረ በሳቅ እኔ ሴቴት ይዞሸ ይህድ 😁😁😁😁😁
@Yoyobfjcgd
@Yoyobfjcgd 4 месяца назад
ሌላ ሴት የለምዴ እረ ወየዉ😂😂😂😂
@kedijaseidkedijaseid6764
@kedijaseidkedijaseid6764 4 месяца назад
ምን አለ ግን ብትተውን ትላንትን ዛሬ ላይ ሁነን ስናየው እንዴ አርሳስ በላፕስ ማጥፋት በተቻለ ስንት ነገር ባጠፋሁ. ወይኔቱ
@fafatube4567
@fafatube4567 Месяц назад
አሰላሙአለይኩምወረካትሁ
@SultanAladinan
@SultanAladinan 5 месяцев назад
አብሽሪ እናገባል ቁርጥነው ዘድሮ ክክክክክ
@ZeynebBur
@ZeynebBur Месяц назад
ልጁን በጥፊ አይለውም እደ እሱጋ እየደነሰችእሚጨብጠው የሰው አጎጤ
@Hawyi-n3x
@Hawyi-n3x 7 месяцев назад
ወይይይይ መፈተን እመሀል ገብታ አሰቃየቻቸውኮ
@RAMAHAali-h4l
@RAMAHAali-h4l 7 месяцев назад
ምንጉርነው😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 8 месяцев назад
ምነዉ አሽተዉ ገደሏት ሆሆሆሆሆሆ 😂😂😂😂😂ትንሹ ምነዉ ጨመደደባት ሆሆሆሆሆ😂😂😂😂
@جنهجنه-خ1ع7ظ
@جنهجنه-خ1ع7ظ Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@SaadaAhmed-mb1io
@SaadaAhmed-mb1io 7 месяцев назад
የናቱንፍሮመሠለውደ😅😅😅😅
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 5 месяцев назад
እመዋ ድርሽ😅😅😅😅
@JemalSeid-wz3xb
@JemalSeid-wz3xb 8 месяцев назад
ደስ የሚል ስራ ነው ብዙ ደስ የሚሉ ነገሮችን አይቻለሁ ከቪዲዮ የገጠር ሰው ፍቅር ነው
@Nesihasirmolo
@Nesihasirmolo Месяц назад
ምን ትአስለለች እቺ አገቻሬ ምድራ ሰጋጤ ለካ እውነት ነው ወሎዬዎች ስበል አለምንም ነበር አሰደቢ ሁላ
@YmamMosa
@YmamMosa 8 месяцев назад
ደነዞች የከብት ጥርቅም 😊
@Ndggd-gc1cz
@Ndggd-gc1cz 2 месяца назад
ያረቢ ኧረምኑን ሰጠሽ እመጫት ነሽመሠል የጡቱነገር😮😮😮
@Mymomiloveyou
@Mymomiloveyou 5 месяцев назад
ተመሀል ሁና ስትል ደስደስ እያላትነው😂😂😂😂
@Hayat78
@Hayat78 6 месяцев назад
እሶ ናት ጥፋትኛዊ ጡት ማስያዝ ነበርባት😂😂😂
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 5 месяцев назад
ፍቅር ናችሁ የምር ዛሬስ እኔም ማግባት አማረኝ😢😢😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤😊😊😊አይይይይይ
@እሙሣቢታ
@እሙሣቢታ 8 месяцев назад
አይትዝታ ሠርግቤት ብዙትዝታዎች አሉብኝ❤❤
@WOLLO69
@WOLLO69 8 месяцев назад
ብዙ አሉኝ የምለቃቸው ቤተሰብ ሁኚ ሰብከራብ አርገሽ
@እሙሣቢታ
@እሙሣቢታ 8 месяцев назад
@@WOLLO69 እሺ
@shewayebeletegebre2084
@shewayebeletegebre2084 6 месяцев назад
እሺ
@Fjkydyod
@Fjkydyod 4 месяца назад
አረ ሀግ እሚላት ቤተሰብ የላትምደ
@AadanAli-x1z
@AadanAli-x1z 3 месяца назад
Muluu gojjam respect huuuuu
@ጦይባወሎገራገሩ
@ጦይባወሎገራገሩ 5 месяцев назад
ባለጥምጣሙን ወድጀውልሞትነውውውው😂😂😂አምጡልኝኝኝሳልሞትትትት❤❤😂😂😂😊😊
@Amina-u1g
@Amina-u1g 5 месяцев назад
ከከከከከከ😂😂😂😂😂ለየኘ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 4 месяца назад
ልጅቱ እራሱ የሆነች ሰገጤ ደፋር ነገር ናት ደሞ እሱማ ምን ያርግ እደዚህ ፈጦ እያየው የኸውም ጉድ ናቸው እኔ እኳን ይህ ሰው ሀሉ ከቦኝ ወንድ እየቀየርኩ ልጨፈር በጣም ነበረ የምፈራው ጥግን ይዠ ነበረ የምቀመጠው በዛላይ አለባበሷ ተዝረክርካለች ደፍረቷም ገርሞኛል
@EkramA-gu9jj
@EkramA-gu9jj 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Zcc-f9d
@Zcc-f9d 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KaleKale-p7w
@KaleKale-p7w 7 месяцев назад
ኡኡ እእእእእእእእእእእእእእእፉፉፉፉፉ ትዝታብቻ
@turyetoore6938
@turyetoore6938 7 месяцев назад
ቱ በነሡ ቤት ቆጆ አይተው አያቁም አላህ ይህድኩም አላህን ባንፈራ ቤተሠብኳ ቢያየው
@fatumara3244
@fatumara3244 4 месяца назад
ይጅ ቆሻሻ ቁንጅናዋ መቸ አነሳት ስረአታ እጅ
@turyetoore6938
@turyetoore6938 4 месяца назад
ክክክክክክክ እያቼውማ ጠቅላላላ ባገሩ ሴት አይተው አያቁም የሚመስለው እናም እኔ እንደ ሙስሊም አልሃምዱሊላህ ፅድት ያኩ ነኝ ሠውን ቆሻሻ የሚለው የራሱን ባሪ ነው ሱ​@@fatumara3244 እናም አልሠድብሽም
@akrmsed9397
@akrmsed9397 7 месяцев назад
አይ ጋላ😂😂😂😂😂
@RozaSied-j6n
@RozaSied-j6n 7 месяцев назад
ቱ ምን ልኮምት 😂😂😂😂
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 7 месяцев назад
ምድነው
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ
@ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ 8 месяцев назад
ጡቷን😮😮😮ገነተረውኮ ይሄ አመዳም😅
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 8 месяцев назад
ምን ያርግ አገትሮ ሢያየዉ ነዋ ወዶች አያሥችላቸዉ😂😂😂😂 የት ሀገርነዉ
@rahmayoutube-el3yg
@rahmayoutube-el3yg 4 месяца назад
😂😂😂
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 8 месяцев назад
ምንያለችእከፍናት ይሄሁላወዲ ሲነካትዝምትላለችዴ ወዶቹምእከፍናቸው አዱከወዴዴት ያንንምያንንም ያሥነካልዴ ምኑቆዳነው ለነገሩጋላናቸው የከብትመአት አማራቢሆንአያሥነካም
@Boo900Aa-zj2is
@Boo900Aa-zj2is 7 месяцев назад
ኧረ እዴህ አይባልም ሁሉንም አላህ ሂድያ ይስጣቸው በሰ. እናም ጋላም ሆኑ አማራ የውመል ቂይስማ በሰሩት ስራ በወንጀላቸው እንጂ ጋላና ነህ አማራ ትግሬ ነህ ተብለን አንጠየቅም አላህ ግድያ ይስጠን ለሁላችንም
@wiloAwllo
@wiloAwllo 8 месяцев назад
ወየው አይኔ አላየም ይህ ወሎ ቱቱ
@Mrem-b3f
@Mrem-b3f 2 месяца назад
እረኡኡ ምንአይነት ጉድነዉእረ ተዉ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 5 месяцев назад
ቱቱቱቱቱ😂😂😂😂😂
@ENISAQUEEN-ms2ul
@ENISAQUEEN-ms2ul 8 месяцев назад
ወሎ የሠው ፍቅር ሙሀባቹህ
@ChsgShg
@ChsgShg 7 месяцев назад
ጉድድድድድድ😂😂😂😂
Далее
Outsmarted 😂
00:20
Просмотров 6 млн
ዘና በሉልኝ የገጠርሰርግ
5:35
Просмотров 302 тыс.