Тёмный

ፍቅር X ፓየርድ የለውም 104 የመጨረሻ ክፍል ረመዳን ሙባረክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 93 тыс.
Просмотров 3,6 тыс.
50% 1

የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል vm.tiktok.com/ZMM64obbk/
vm.tiktok.com/ZMM64obbk/

Опубликовано:

 

9 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 3 месяца назад
እንኩዋን ለረመዷን ወር አደረሳችሁ ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች እና ለሂቡየና የኽሊል ወዳጆች.
@jtgghf3634
@jtgghf3634 3 месяца назад
እኳን አደረሰህ ለውዱ ረመዳናችን ወድሜ በዱአህ እሰበኝ ወድሜ
@user-kr1zc6fp7z
@user-kr1zc6fp7z 3 месяца назад
አሚንን ያረብ
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 3 месяца назад
ወይ ፍቅር አግብቶም ወልዶም ገና ይወዳታል ያስባታል አጂብ ነው አላህ አጣምሮ ልባቸውን ያረጋጋው ጀሊሉው እራመዳን ሙባረክ ወዶችየ አላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያርገን እስቲ ሁላችሁም በዱአችሁ አስብኝ እህበቲ ፊላህ
@nuntube321
@nuntube321 3 месяца назад
አሚንንንንንን አሚንንንን የረብ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 месяца назад
እኔስ ያለቀ መሥሎኝ ከፍቶኝ ነበር አልሃምዱሊላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ ልጆችሁንም ባለቤትህንም መላው ቤተሰብህን የአላህ ጥበቃ አይለያቸው
@zulberekadoctorzeyne3576
@zulberekadoctorzeyne3576 3 месяца назад
Amin
@haeah0203
@haeah0203 3 месяца назад
አህለን ዶክተር እንኳን አደረሳቹሁ የኡመተል ሙሀመድ ረመዳን ሙባረክ
@user-jf9uc1tt4e
@user-jf9uc1tt4e 3 месяца назад
Keremedan behula yeketelal wele ayketelmmmmm?????
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 месяца назад
ለማወቅ እስከ መጨረሻ አዳምጪዉ ሁቢ​@@user-jf9uc1tt4e
@haeah0203
@haeah0203 3 месяца назад
ከ6 ሸዋል ቡሗላ ይቀጥላል ብሏል
@AminaDaawud
@AminaDaawud Месяц назад
ما شاءالله ما شاءالله ما شاءالله تبارك الله 😭😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 3 месяца назад
አሚንንንጀዛኩም አላህ ኸይር
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 месяца назад
እንኮን አብሮ አደረሰን እረመዳን ሙባረክ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 месяца назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ እድሁም የዶክተር ተከታታዮች እንኳን አደረሳችሁ የአላህ አለቀዴ የመጨረሻዉ ክፍል ይላል እስቲ ልስማዉ
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f 3 месяца назад
እሮመዳንሙባረክሻህሩልሙባረክ መብሩክ ዶክተርዙልበረካእካንበሰላምወለደች
@user-nw7qs7gp4q
@user-nw7qs7gp4q 3 месяца назад
❤❤❤❤በሠላምነዉጀዛህለኸይርረመዳንሙባረክ
@seadaGetachew
@seadaGetachew 3 месяца назад
_እንካን አብሮ አድረሰን አህለን ወሳህለን ያጀማአ አላህ ከናተጋ ይሁን አላህ የምትመኞትን ያሳካላችሁ ለኔም በዱአ አሰቡኝ_
@user-si5tf3db6d
@user-si5tf3db6d 3 месяца назад
ያሰላምያሰላም❤❤❤ማሺአሏህ
@halimaadam8771
@halimaadam8771 3 месяца назад
እንኴን አደረሳችሁ አሏህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ መልካም የረመዳን ጊዜ በዱአ እንበርታ
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ወድምእህቶች እካንአደረሳችሁ አደረሰን ሀባይብ እሮመዳን ሙባረክ በዱአችሁ አስቡኝ
@mlekaali
@mlekaali 3 месяца назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እካን አብሮ አደረሰን አልህምዱሊሂ
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 3 месяца назад
አህለን ዶክተርየ ረመዳን ሙባረክ ወድማችን
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 3 месяца назад
እአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ ወር እኔም ያለቀ መስሎኝ እኔም አዝኘ ነበር ወላሂ
@izjlzjs2733
@izjlzjs2733 3 месяца назад
እኳንአደረሰህወድሜ
@NaimaNaima-ss7ft
@NaimaNaima-ss7ft 3 месяца назад
ማሻአላህ ደስሲል
@JemilaAdisu-ub9wj
@JemilaAdisu-ub9wj 3 месяца назад
Ahlen wendemachin remedan mubarek
@kyerakyera2251
@kyerakyera2251 3 месяца назад
እህለን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለተከበረው ሸህረ ረመዷን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 3 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ሂባ እና ኸሊል ___ የምትሉ ያረቢ የመልስ ምት ይለያል የሁለቱስ ማሸአላህ በጉጉት እጠብቃለን ከሸዋል ቡሀላ ኢንሻ አላህ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 месяца назад
ማሻአላህ ገና ነዉ ይቀጥላል ያለቀ መስሎኝነበር
@NaimaNaima-ss7ft
@NaimaNaima-ss7ft 3 месяца назад
አሰላዋለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ እረመዳን ሙባረክ እንካን አደረሳቹ
@izjlzjs2733
@izjlzjs2733 3 месяца назад
አሚነነነዱአአርጉልኝ
@user-xl8lw9kv7b
@user-xl8lw9kv7b Месяц назад
እኔ ግን ይህን ፕሮግራም ማዳመጥ አልፈልግም ነበር አላህይስተር ለመተው እብአለኝ ነሽዳ አይፈቀድም በባሀቦችግዜ ነሽዳአይታውቅም አሁን ግን ወደስልምና ያስጠጉታል እስላማዊ እያሉ አላህሂዳያይስጠን
@user-mk6wx7xv7h
@user-mk6wx7xv7h 3 месяца назад
አሚንንንንንን
@user-jf9uc1tt4e
@user-jf9uc1tt4e 3 месяца назад
ማነው እንደ እኔ የኽሊል እና የሂባ መጨረሻ የናፈቀውውውው
@seadaGetachew
@seadaGetachew 3 месяца назад
እኔ የእውነት ሁለተኛ ቢያገባት ምኞቴ ነወሰ ወላሂ በጣም ያጓጓል
@madi8643
@madi8643 3 месяца назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ ውድ ሙስሊሞች እንኳን ለተከበረው ለረመዳን ወር እንኳን አደረሳችሁ
@hafizatube
@hafizatube 3 месяца назад
ወአለይኩም አሰላምወራህመቱላህ ወበረካቱ አንደኛ ነኝ
@user-zj8de4qz8i
@user-zj8de4qz8i 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካችሁ ረመዷን ሙባረክ ውዶችየ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 месяца назад
የዘንድሮዉ ረመዷን ላይቭ ሊያመልጠኝነዉ ማለትነዉ በቲክቶክ ስለሆነ ለሁለት አመት ስከታተል ነበር የመጨረሻዬነዉ እያልኩ ነበር ኢንሻአላህ የዛሬ አመት ከቤተሰቦቼ ጋር ስላሰብኩኝ
@maryamali5748
@maryamali5748 3 месяца назад
እንዃን ለተከበረው ለዉዱ ረመዳን አደረሳችሁ
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f 3 месяца назад
አህለንኮክተርዘይኔእካንበሰላምመጣህ
@Allahisone169
@Allahisone169 3 месяца назад
ሁላችንም ወንጀለኛ ነን አሏህ የሂባን አባት አይነት ተውባ ይወፍቀን
@user-qi6cw2zx6v
@user-qi6cw2zx6v 3 месяца назад
አህለን ዶክተር እካን አደረሠህ ከነ ቤተሠቦችህ
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 3 месяца назад
አቤት የሂባ አባት አላህ ምን ይሳ ነዋል
@SeadaWende
@SeadaWende 3 месяца назад
ቆይ ግን አትወልዱም እንደኔ ያለችው የነብያችን እና አለይሂሰላቱ ወሰላም ነብይ መሆናቸውንኳ ሳታውቅ ነው የሞተችው ሳህ ወለላ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 месяца назад
ሱብሀነላህ የሂባ አባት ከልብ የመነጨ ፀፀት ያስገርማል የእኛ ጉድ አያልቅ አላህዬ ምሮን እንጂ😢
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 3 месяца назад
ነቢይ ዘይኔ ብለህ የገጠምከውል ግጥም መልሰህ አድምጠው እንዳለ ሽርክ ነው😢😢 ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ😢
@hayati1954
@hayati1954 3 месяца назад
ትክክል ነሽ😊
@Rehmamare3026
@Rehmamare3026 3 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረስ
@user-df2mm6cl3d
@user-df2mm6cl3d 3 месяца назад
ቴኬቶክ የለለን በምን እንሳተፍ ጥያቂ ዉ
@user-in6we9up8s
@user-in6we9up8s 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 3 месяца назад
አህለን ወሳህለን ዶክተር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እኔ አላምንም ተለቆልን ነዉ ማሻአላህ አብሽር እኔ በበኩሌ አልፈርድብህም ስላልተመቸህ እንጂ አታቆይብንም ነበር🙏
@HalmaNIGUSS
@HalmaNIGUSS 3 месяца назад
አህለን ዶክተር
@selimtube404
@selimtube404 3 месяца назад
አህሌን ዶክተር ውድ እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ ውዶችየ
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 3 месяца назад
እኳን አደረሳቹሁ የረመዳን ጥያቄ ና መልስ እዳተወው
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d 3 месяца назад
ነብይ መሸሺይ ግጥሙ ግን ምገድ እዳይሰት
@user-ik1rb2km3f
@user-ik1rb2km3f 3 месяца назад
ከሊል ሂባን ሁለተኛ ያግባት እደአብዱል ሀይ ሚስኪን
@user-vj8no2ld2v
@user-vj8no2ld2v 3 месяца назад
አህለም እንኳን ደህና መጣህ ሮመዳን ሙባረክ
@ateyatube7061
@ateyatube7061 2 месяца назад
አሰላሙ ዋለይኩም
@subject231
@subject231 3 месяца назад
አሰላምአለይኩም እንኳንምለ1145ኛዉየረመዳንወርቀሰላምአደረሳተፈችሁ ወደዚዋጅ ሰኢድየዋትሳብ ግሩፕ አስገቡኝ ቢንት ሙሀመድ ጠፍታኛለች የግሩፕ አድሚንነች ካለሽም አለሁበይኝ ዶ/ር ቁጥርህ ጠፍቶብኝነዉ
@Yosra-qx6ig
@Yosra-qx6ig Месяц назад
ዋአሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሀዩቲ የኔ ፈላጊ❤
@JdhdHed-fc4jw
@JdhdHed-fc4jw 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Hayuti94
@Hayuti94 2 месяца назад
በቴሌግራምም ቢሆን
@mohammedbelay-fu2fy
@mohammedbelay-fu2fy Месяц назад
ኧረ ጨርሰው ምንድነው
@Topg-dx8im
@Topg-dx8im 2 месяца назад
ሀባይብ እስኪ የቴሌግራም ሊንክ ላኩልኝ
@DhaidDhd
@DhaidDhd Месяц назад
ዶክተር ቀጣይ የለም
@user-be2yc6mh4n
@user-be2yc6mh4n 3 месяца назад
አህሌንዶክተሪ አካንአብሮአደሪሰን
@user-jf9uc1tt4e
@user-jf9uc1tt4e 3 месяца назад
Aleyna wealeykum kulel musliminnnn
@user-tj2zs6vx3o
@user-tj2zs6vx3o 3 месяца назад
አህለን❤❤❤❤
@user-sh2mg8vq7l
@user-sh2mg8vq7l 3 месяца назад
አሠላሙአሌኩም አህሌን
@marimamonday8416
@marimamonday8416 3 месяца назад
አለቀ ማለትነወ
@user-sh2mg8vq7l
@user-sh2mg8vq7l 3 месяца назад
ያቴሌግራም ቻነል ላክልኝ ውድም
@legambotube9740
@legambotube9740 3 месяца назад
ዶክተር ዘይኔ ተው እባክህ ቲክቶክ እድከፍት አታድርገኝ አላህ ረድቶኝ ድልቼ
@hayati1954
@hayati1954 3 месяца назад
አትክፈቺ
@legambotube9740
@legambotube9740 3 месяца назад
@@hayati1954 ኢንሻ አላህ እህት አልከፍትም
@user-wn1ot8bb5n
@user-wn1ot8bb5n 3 месяца назад
ላይክ የለም
@amirmurad18
@amirmurad18 3 месяца назад
ጠፋህ ብን በሰላም ነው
@Hayuti94
@Hayuti94 2 месяца назад
በዋትሣፕ ግሩብ አሥገቡኝ
Далее
Все кругом Миланы... 🤣
00:12
Просмотров 119 тыс.