Тёмный

"ፍኖተ ጽድቅ ሚዲያን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ"ፍኖተ ጽድቅ ብሮድካስት አገልግሎት 

Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ
Подписаться 179 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@teshome7693
@teshome7693 5 месяцев назад
ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ማንን ነው የምትቃወሙት ሰውን ወይስ እግዚቢሄርን የምታስደስቱት ሁላችሁም ንሰሀ ግቡ እውነትን ትቃወማላችሁ ለእናተ ወግና ስርአት ተቀባይነትን ላለማጣት ሰውን ለማስደሰት እውነት የሆነውን መፀሐፍ ቅዱስን ተቃወማችሁ ወየውላችሁ ከፍርድ አታመልጡም ንሰሀ ግቡ ወንጌልን እስከመቼ ትቃወማለች ኦርቶዶክስ ጌታ በደጅ ነው ንሰሀ ግቡ ዋናውን እየሱስን አስወጥታችሁ አሳዝናችሆል ታሳፍራላችሁ በእግዚቢሄር ላይ አድማችሆል እውነትን ገፍታችሆል ንሰሀ ግቡ
@ephrataalemu7095
@ephrataalemu7095 5 месяцев назад
Egziabher yasibachu. Geta eyesusin batagelegelu besehetet temertina xaotachun betkomokmum dingay getan yamelkal , endehum yageleglal:: እናንተ ግብዞች ፋሪሳዊያን እስከመቼ ነው ህዝብን ለሲዖል የሚታሠናዱ???? እስከ መቼ ነው ዝቅር በማርያም ስም የዘከረ መንግስት ሰማያት ይገባል እያላችሁ አንብቦ መረዳት የማይችሉትን ሕዝብ ለገሃነም እሳት የሚታሰናዱ??? እስቲ ከጌታ ኢየሱስ ውጪ ሌላ መድኃኒት ተገኘ ሆይ?? መዳን በኢየሱስ ነው ብሎ የሚሰብኩትን እግር በእግር እየተከታተላችሁ የጌታን መዳን የሚታፍኑ ግብዞች መቼ ነው ከእግዚአብሔር ቁጣ የሚታመልጡት????? እሱ ጻድቅ ፈራጅ ለእንጄራችሁ ብላችሁ እውነትን የደበቃቹ እነሆ ልፈርድ በደጅ ነው።
@bertukan3934
@bertukan3934 4 месяца назад
ኢየሱስ ይመጣል። በዛ ቀን እንዳታፍሩ ሰውን ሳይሆን ቃሉን ተከተሉ።
@wudinehfiseha8973
@wudinehfiseha8973 5 месяцев назад
የእናንተ መዝሙርኮ በማህበር የምትዘምሩትኮ ህመምተኛውን ይፈወስ ነበር ስለጌታ ክብር ነው መዝሙራቹ ለምን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተጠራ ነው አረ እስከመቼ ትገፉናላቹ ቀሳወስት በተለይ አበው አባቶች ሲኖዶስ አባቶች የሾማቹኮ ኢየሱስ ክረስቶስ ነው ይህን ክብራችሁንም መውሰድ መሻር የሚችል ጌታን አትፈታተኑት አንድም መዝሙር ከኦርቶዶክስ ያፈነገጠ መዝመር የለም አረ አስከመቼ ክረስቶስን ሸፍናቹ ትችላላችሁ ፈጣሪ ቤቱን ያፀዳልን አስመሳይወችን ይንቀልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@helenTeshale-nq6vn
@helenTeshale-nq6vn 5 месяцев назад
ወንጌል ይቀጥላል ፍኖተ ፅድቅ ደስ የሚል ህብረት ነበር ግን ጠላት ሊያፈርሰው ተነሣ ኢየሱስ ሲነግስ ማየት የሚያንገብግባቸው በየቀኑ ሰዎችን ማንገስ የለመዱ ሆዳቸው ዘመዳቸው የክርስቶስ ተቃዎሚ መንፈስ እንቅልፍ ኣጥተው ስንት የበደሉ የውሸት ኣስተማሪዎች እያሉ ፍኖተ ፅድቅ ይቅርታ ጠየቀ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደገፍ ኣሁንም ኢየሱስ ጌታ ነው ሌላው ሁሉ ባርያ የእርሱ ፍጥረት ነው።
@kibremoges3299
@kibremoges3299 6 месяцев назад
ተክክለኛ ነገር ይህነው ወንጌል በዘፈቀደ አይሰበክም ሰርሀትና አካሄድ ያሰፈልገዋል እየሱሰ ከሰርሰቶሰ ሰላሉ ልክ ነው እያሉ መደሰኮር ከወንጌል ጋር መጋጨት ነው ሀሳዊው መሴ በሰሙ ነው የሚመጣው እናመሰግናለን
@wudinehfiseha8973
@wudinehfiseha8973 5 месяцев назад
እስከመቼ ኢየሱስ ክረስቶስ የሚለውን ቃል ገፍታቹ ጠልታችሁ ትችሉታላቹ አረ በፈጠራቹ ኢየሱስኮ ያልሆነልን የለም እኛ ግን ስሙ ለምን ተነሳ ብለን ማውገዝ😢😢😢😢
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 5 месяцев назад
እየሱስ ስለተባለ ብቻ ክርስትና ነው ማለት አይደለም መናፍቃን በየ አዳራሹ የሱስ እያሉ አይደል ሲጨፍሩ ሚውሉት ሙስሊሞችም ኢሳ ምናምን ይላሉ ሐሳዊ መሲሁም እየሱስ ይላል ዋናው ነጥብ ትክክለኛና ቀጥተኛ የሆነውን ትምህርት ይዟል ወይ ነው ስሙን ስለጠሩ ብቻ በክርስቶስ ያምናሉ ማለት አይደለም:: ለዚ ግልፅ ማስረጃ መናፍቃንን ማየት ይቻላል ​@@wudinehfiseha8973
@AMEN271
@AMEN271 6 месяцев назад
አይ ማህበረ ቅዱሳን እንዲሁ ፀረ ወንጌል አቋማችሁን እንደያዛችሁ ሁለት ፀጉር አብቀላችሁ
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 5 месяцев назад
የእርጎ ዝንብ 😂
@dafna4027
@dafna4027 5 месяцев назад
የመናፍቃን እርኩስ መንፈን ጭንቀቱን ተጀመረ😂😂😂
@saraaboyenashi5861
@saraaboyenashi5861 5 месяцев назад
ኮተት ለምን አልተጠረም ብለችሁ 😅😅 የሐይመኖት መንፈስ ዉጋዉ ፍኖተ📗📕🔥🔥🔥🔥💪💪
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 5 месяцев назад
ታጥቦ በጭቃ😢😢😢😢
@amirsad4113
@amirsad4113 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በቀላሉ አናያችሁም ለቤተክርስትያን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ ግን ለተንኮል ብራችሁን አትጨርሱ እንደስማችሁ ገንዘባችሁን ለጽድቅ ተጠቀሙበት ኦርቶዶክስን እንደፈለገ ብትፈትናት ራስህ ትወድቃታለህ እንጂ መቼም አትጥላትም
@Ethio-film
@Ethio-film 6 месяцев назад
1-እነ ዘበነ ያሰልጥኗችሁ‼️ 2-መልከ ምሕረተ-አብ አዝዉትሮ ይነበብ😜
@LemLemSisay-lo6qs
@LemLemSisay-lo6qs 6 месяцев назад
እስኪ እማያገባችሁን አትቀባጥሩ ራሳችሁን ቻሉ
@Ethio-film
@Ethio-film 6 месяцев назад
@@LemLemSisay-lo6qs ጥቆማ ልስጥ ብዬ እኮ ነዉ
@LemLemSisay-lo6qs
@LemLemSisay-lo6qs 5 месяцев назад
@@Ethio-film መች ጠቁሙን አልን እኛ በማያገባችሁ ለምን ትገባላችሁ ስለራሳችን እኛው ራሳችን እናውቃለን
@Yotor-ut3iv
@Yotor-ut3iv 5 месяцев назад
እስኪ የራሳችሁን አስተካክሉ መጀመሪያ😂😂😂😂
@LemLemSisay-lo6qs
@LemLemSisay-lo6qs 5 месяцев назад
@@Yotor-ut3iv እኮ
@guliltfeyssa4714
@guliltfeyssa4714 5 месяцев назад
ድሉ የቅድስት ቤተክርስትያን ነው።
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 5 месяцев назад
የትኛው ባለሐብት ነው ብሩን አውጥቶ መንፈሳዊ ነገር ላይ የሚያበረክት ከፀጋዬ በስተቀር እናመሰግናለን አመስጋኝ እንሁን ቸሩ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ይጠብቅህ
@habtamutadesse3570
@habtamutadesse3570 5 месяцев назад
በርቱ ስለ ኢየሱስ የሚያስተምሩ አገልጋዮች እና ስለ ኢየሱስ ዝማሬዎች በዝተዋል ስለዚህ ይወገዙ ይገለሉ በርቱ በርቱ
@TikdemWoldieTegegne
@TikdemWoldieTegegne 6 дней назад
ማፈሪያዎች!!ኢየሱስ ሲሰበክ እንዲህ መንጨርጨር ምን ይሉታል??አይ ሰይጣን!!!
@YaadawitLiga
@YaadawitLiga 5 месяцев назад
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 5 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል ኦርቶዶክሳውያንም እንኳን ደስ አላችሁ የተከበሩ አቶ ፀጋዬን ደበበንም በጣም እናመሰግናለን
@mrchu5492
@mrchu5492 5 месяцев назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርቱልን
@Yotor-ut3iv
@Yotor-ut3iv 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@MenaAbebe-f8x
@MenaAbebe-f8x 5 месяцев назад
ወንድም ጸግሽ አንተ ያደረከው የተሻለ ምስጋና ነው በተረታ ተረት አትሸወድ አንተ የተሻለ ነው ያደረከው ኢየሱስ ሲገፈት አታበረታታ አስብበት አዳኙን አስብ
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ውስጧ ገብቶ ለማፍረስ ከጥንት ጀምሮ ነው እንጂ ዛሬ የተጀመረ አይደለም የሌላ እምነት እዚህ ምን ይሰራሉ። አቶ ፀጋዬ ሁኔታዎችን ተረድቶ ለማስተካከል ጥረት ማድረጉ ይመሰገናል ሁላችሁም ታላቅ የቤተክርስቲያን ልጆች ናችሁ
@teshome7693
@teshome7693 5 месяцев назад
ኢሳይያስ 45 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ እናንተ ከአሕዛብ ወገን ሆናችሁ ያመለጣችሁ፥ ተሰብስባችሁ ኑ በአንድነትም ቅረቡ፤ የተቀረጸውን የምስላቸውን እንጨት የሚሸከሙና ያድን ዘንድ ወደማይችል አምላክ የሚጸልዩ እውቀት የላቸውም። ²¹ ይናገሩ ይቅረቡም በአንድነትም ይማከሩ፤ ከጥንቱ ይህን ያሳየ ከቀድሞስ የተናገረ ማን ነው? ያሳየሁም የተናገርሁም እኔ እግዚአብሔር አይደለሁምን? ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ እኔ ጻድቅ አምላክና መድኃኒት ነኝ፥ ከእኔም በቀር ማንም የለም።
@feyisaasham4687
@feyisaasham4687 6 месяцев назад
እስከመቼ የክርስቶስን ወንጌል ትገፋላችሁ
@Ethio-film
@Ethio-film 6 месяцев назад
አይ መሐበረ ቅዱሳን የማፍያ ግሩፕ
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 5 месяцев назад
አትቀባጥሩ 😂
@Ethio-film
@Ethio-film 5 месяцев назад
@@ሃይሌገብርኤልነው መንግስተ ሰማይ የማያስገባ ሐይማኖት ምን ይጠቅማል
@dafna4027
@dafna4027 5 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ስትስማማ ሀሰተኛው የመናፍቃን በኢየሱስ የተደበቀው መንጫጫት ይጀምራል🤭🤭
@abelengida1381
@abelengida1381 5 месяцев назад
​@@Ethio-film አግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
@JesusisNGUS
@JesusisNGUS 5 месяцев назад
I think ወደ ጥንቆላ ልመልሱት ነው
@BahiranGirma-d5t
@BahiranGirma-d5t 4 месяца назад
lemn mezmur wede music altekeyerem blesh new
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 5 месяцев назад
መቼም የስወገዳችው መዝሙር የኢየሱስን ምስጋና ነው ፤ በለቤቱ ኢየሱስ ስመጣ ይህንን መድረክ እንዳትረሱ፤ ውይይቱ ከርሱ ገር ነውና።
@dafna4027
@dafna4027 5 месяцев назад
የመናፍቃን የተበላ ያረጀ ፕለትካ 😂
@teshomebekele3479
@teshomebekele3479 5 месяцев назад
Ere ene ga hulum mezemuroche alu
@tilayekebede
@tilayekebede 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በመስተካከሉ ደስ ብሎናል ጠላት ይፈር ጠላት ያሰበው ጴንጤ እንዲሆን ፈልጎ ነበር
@alemgenaniguse5508
@alemgenaniguse5508 6 месяцев назад
Qale Hiwot yasemalin....Bertu..ye TEWADO Lijochi!
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 5 месяцев назад
ፍኖተ ጽድቅ =ኢየሱስ ክርስቶስ
@girumassefa699
@girumassefa699 5 месяцев назад
ፀግሽ በየገጠሩ ያለን የኦርቶዶክስ ልጆች አዝነንብህ ነበር አሁን ግን ከምንለው በላይ አጠገባችን ያለህ እስኪመስለን ድረስ ሁላችንም በጣም ተደስተናል። ሁሌም ቤተክርስቲያን ቅንነትህን ስታስታውስ ትኖራለች። ከሆሳዕና አካባቢ ነን ህዝባችን ሁሉ በጣም ተደስቷል።
@dawitmulugeta947
@dawitmulugeta947 6 месяцев назад
ምንም ጥፋት የለም ነበር :: ቤተ ክርስቲያኗን ወደ ኃላ የሚጎትት የ ደብተራ መንፈስ ይፍረስ ::
@Ethio-film
@Ethio-film 6 месяцев назад
አሜን🙏🏾
@dawityohanis6582
@dawityohanis6582 6 месяцев назад
Amen am ortodox debtera or qtel betash ayeweklengm indi malet ortodoxn aynekam ynadedalu bleh atasb
@2016dileale
@2016dileale 5 месяцев назад
ተው እባክህ፡፡ አያገባህም፡፡ ዝም በል፡፡ሁሉ በስርዓት ይሁን፡፡
@hirutgejaw2236
@hirutgejaw2236 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@kormeewadaajoo166
@kormeewadaajoo166 5 месяцев назад
Please tell me doctrines of orthodox tewahido interm of redemption and eternal life. Just curious
@enkumengist1668
@enkumengist1668 2 месяца назад
ኢየሱስ ኢየሱስ እያሉ አቃጠሉን እኮ😢
@Etiye2
@Etiye2 5 месяцев назад
ይቅርታው ከልብ ከኦነ እንቀበላለን ግን ያሬዳዊ መዝሙር እንድታቀርቡ እንፈልጋለን❤
@enkumengist1668
@enkumengist1668 2 месяца назад
መፅሀፍ ቅዱሳዊ ብትል ይገርመኝ ነበር
@dafna4027
@dafna4027 5 месяцев назад
የመናፍቃን እርኩስ መንፈስ መንጫጫት ጀመረ ባማይገባው እየገባ😂😂
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 5 месяцев назад
ፍኖተ ፅድቅ የጴጤዎች ስብስብ እንደሆነ ለማወቅ አብዛኛዉ ተከታዮቹ ጴጤዎች ናቸዉ ላይክም የሚያደርጉት አሁንም ኮመንት ተመልከቱ የጴጤዎች ኮመንት
@dafna4027
@dafna4027 5 месяцев назад
ይሁኑ እኛ የራሳችችን ስራ እንስራ ።
@dawityohanis6582
@dawityohanis6582 6 месяцев назад
Comment manbeb ychalal ke 60% mnamn belay non ortodox nachewu a guess ahun ortodoxawiyanin sebsbu ahun 😎
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 5 месяцев назад
ፍኖተ ጽድቅ እኮ ቤተክርስቲያንን እንዲረከብ የተስማሙበት አካል ነው አይደል! እንደዛ ባይሆን እንዲህ አይነት እንክብካቤ ሊደረግለት ይችላል! ቤተክርስቲያንን መረከብ ብቻውን ይከብደዋል፤ ሲያቅተው ጰንጤ ጋር ወስዶ ይቀላቅላታል! ስለማይችል! ስለእዚህ የሆነ ኤክስፐርመንት እያደረገ ያለ አካል አለ! በቤተክርስቲያን የሚቀልድ! ዞሮ ዞሮ የእኛዎቹ ሰዎች ቤተክርስቲያንን በቀደመው የጽድቅ አካሄድ ማስኬድ ስላልቻሉ የሚረከባቸው ያጡ ነው የሚመስለኝ! ወሳጅ ያጣች ቤተክርስቲያን!
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 5 месяцев назад
ቁማር
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@sebelyoutube
@sebelyoutube 5 месяцев назад
አሁንም ከይነሠችን ከቢተክረስቲያን እዳታነሱ
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 5 месяцев назад
ከእየሱስ ዉጭ ለመሆን ምንም ጥሞና አያስፈልግም ነበር
@Gamesrelax21
@Gamesrelax21 5 месяцев назад
Ayizosh gelete
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 5 месяцев назад
The new generations of Begashaw Desalegne, zerfe kebede, and Tezitawe samuel! they are the replicas of the former traitors;
@WushuAbiti
@WushuAbiti 5 месяцев назад
ተባረኩ ወንድሞቻችን ትክክለኛ ውሳኔ ነው🙏🙏❤❤
@teklietadele5918
@teklietadele5918 5 месяцев назад
Wotros kebetekirstian kitsir giby wich be ye hotel mn tiseralachihu
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 5 месяцев назад
Ato Tesgaye Egzihabher be mulu tesga le siraw indesnesah inselyalen wengel yashenfal ❤
@meserakdegefa
@meserakdegefa 5 месяцев назад
የአዳራሽ አገልግሎት አያስፈልገንም
@NathayT-vr8hm
@NathayT-vr8hm 5 месяцев назад
መዝሙሮቹን አውርደን ታተፉታላችሁ 1 ቀን ስጡን ፍኖተዎች
@mulualemkidane-kn5he
@mulualemkidane-kn5he 5 месяцев назад
wuta begeta sim ante lij mndinw mitkebaterew
@mulualemkidane-kn5he
@mulualemkidane-kn5he 5 месяцев назад
menafkam menchahat jemrewal betekristian ashenifalech chachatachun ansemam yilikunu enseliyilachiwalen
@DesuFentahun
@DesuFentahun 5 месяцев назад
እንዲህ ነው
@mesfinkassa1977
@mesfinkassa1977 5 месяцев назад
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mesfinkassa1977
@mesfinkassa1977 5 месяцев назад
🧡💛💚💛🧡💛💚💛🧡
@Enochtd7th
@Enochtd7th 5 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ስለትውፊት ብላ እስከመቼ ክርስቶስ ኢየሱስን ገፍታ ታስወጣለች ?! እግዚአብሔር ለቅሬታዎቹ ቀን አለው፡ አመፃችሁን ይበቀል ዘንድ !
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 5 месяцев назад
ኢየሱስ የሚባል መዝሙር በዚህ መድረክ ከተከለከለ ማንም አይቃወማችሁም
@meserakdegefa
@meserakdegefa 5 месяцев назад
እናንተን ማመን ቀብሮ ነው መናፍቅን ሰብስባቹ ሰዉን ግራ የምታጋቡት
Далее
#ፍኖተ_ፅድቅ_ይቅርታ_ጠየቀ@NEGASHMEDIA
1:19:09