Тёмный

ፍኖተ ጽድቅ የፕሮቴስታንት ድርጅት መሆኑ ተጋለጠ በድብቅ የተቀረፀው አሳፋሪ ትምህርት 

መንክር ሚዲያ-Menker Media
Подписаться 183 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

#ውድ_ተመልካቾቻችን_በሚኪ_ሚዲያ_እምታውቁት_ቻናላችን_ወደ_መንክር_ሚዲያ_ስም_ለውጥ_እያደረግን_መሆኑን_ለማሳወቅ_ነው

Развлечения

Опубликовано:

 

21 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 месяцев назад
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ በማርያም ላይክ ሼር ስብስክራይፕ እናድርግ በእውነት የተዋህዶ ሚዲያ የሆነ ሁሉ ሳይ ላይክ ሼር ስብስክራይፕ ሲያንስ ይሰማኛል የራሳችን ነው እና እንከታተላቸው እናበርታታቸው ከሀይማኖታችን ሚበልጥብን ነገር የለም ተው የተዋህዶ ልጆች አንድ እንሁን አንድነት ሀይል አለው ከእግዚአብሔር ጋር የእኛ መለያየት የመናፍቃን የአህዛብ ይመቻቸዋል እንርታቸው ልብ እንበል ሁላቸውም በተዋህዶ ላይ ነው አፋቸው ሚከፍቱ ተዋህዶ እውነትና የጥንት ሀይማኖት ስለሆነች ነው ተዋህዶዬ ክፉሽ ሰሰማ አለቅሳለሁ ተከብርሽ ለዘላለም ኑሪልኝ😢😢❤❤❤❤❤
@gashawtsehay5871
@gashawtsehay5871 11 месяцев назад
Report አድርጎ ማዘጋት ነው
@saronisrael752
@saronisrael752 11 месяцев назад
ይህ ወንድማችን ስለቤተክርስቲያን ተገቢ መረጃ የሚሠጠን ነው ስለጋበዝክልን እናመሠግናለን በቤቱ ሁላችንንም ያጽናን
@edilamdemsis9732
@edilamdemsis9732 11 месяцев назад
በርቱ ወንድሞቻችን ገና የተኩላው ለምድ ይገፈፋል ፉኖተ ፃድቅን እንቃወማለን
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 11 месяцев назад
እኔምለው የኛዎቹ አገልጋዮችምኮ ሁሉም ማለት ይቻላል እዛው ሄደው የለደ🤔🤔🤔🤔ወይ ጉድ ዘንድሮ እውነተኛው የእግዚአብሔር አገልጋይ ማን ይሆን😢😢😢😢
@mulubirhanassefa-wd5xm
@mulubirhanassefa-wd5xm 11 месяцев назад
በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን
@kedestzeleke501
@kedestzeleke501 11 месяцев назад
በርቱልን የእውነት ወድሞቼ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን😢😢😢
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 11 месяцев назад
እወነት ነው ማስተዋል አለብን 🙏🙏🤲🤲
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርን በእውነት በስቱ ነው ፍንትው በቃብልን ወንደማቻችን ስል እውነት በርቱ❤❤❤
@tyjhggggggijjg7039
@tyjhggggggijjg7039 11 месяцев назад
በትክክል እውነት ነዉ ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tesfayeabebe5758
@tesfayeabebe5758 7 месяцев назад
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን በርቱልን
@user-xy4tk4bq9j
@user-xy4tk4bq9j 11 месяцев назад
እግዝአብሄር ይሥጣችሁ ለኛም ጥያቄ ሆኖብን ነበረ
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 11 месяцев назад
እናንተን እግዚአብሔር ይማራችሁ። መናፍቅ እናንተ ናችሁ። በጣም የወደቃችሁ ናችሁ። ፍኖቴ ጽድቅ ገና ያብባል። የእግዚአብሔርን ቃል መሸሸግ አይቻልም። እናንተ ንስሃ ግቡ።
@misrakandegizer9719
@misrakandegizer9719 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት❤❤
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 11 месяцев назад
በትክክል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 11 месяцев назад
👉ወንድማችን እሼ ያልከው ነገር ትክክል ነህ እኔምሁል ጊዜ ጥያቄ ይሆንብኛል ይህ ነገር አንድ ሰው ከዘፈን ወይም ከምንፍቅና ወድ ኦርቶዶክስ ሲመለስ ቶሎ ብሎ ወደ መድረክ ወደ ዝማሬ ወደ ስብከት ነው የሚሄደው ግን እነዚህ ሰዎች መመለሳቸው መልካም ሆኖ ሳለ ግንእንደዚህ ማድረጋቸው ስህተት ነው ጊዜ ያስፋልጋቸዋል ከእራስ ጋራ ማውራትና እለት እለት በደንብ ኦርቶዶክስስ ስርአቷንና ዶግማዋል በደንብ መማር አለባቸው ።❗
@user-kj9iy6es6t
@user-kj9iy6es6t 11 месяцев назад
በስመአብ እኔ ድሮም አልተመቼኝ ነበር
@mistregirma8881
@mistregirma8881 11 месяцев назад
ጆሯችንኮ በቂ ነው ልክ ላለመሆኑ ግን አሁን አሁን ጆሯችን ምን እየፈለገ የአገልግሎቱ አላማ ምን እየሆነ ነው⁉️ በርቱ ወንድሞቼ እኔም በአጥቢያዬ ጉባኤ እንደግፋለን በሚል ነግሰው አሉ ምን ይደረጋል ማን ይጠየቃል
@nebilsano3629
@nebilsano3629 4 месяца назад
እዉነት ወድሞቼ
@abrehamabfufu7749
@abrehamabfufu7749 10 месяцев назад
ኢየሱስ ይሰበክ
@Danial888w
@Danial888w 8 месяцев назад
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጣችሁ:: አይዞአችሁ ስብከታቸው ላይም ማብራሪያ ስጡበት:: ተከታተሏቸው እግር በእግር ጉዳቸውን አውጡት ::በስሜ ይመጣሉ ብሏል እኮ,ጀሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል. ::ወንድሞቻችን ሆይ በእግዚአብሔር ስም እስከመጨረሻው ፅኑ::እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን :ይህም ያልፋል እግዚአብሔር ተኩላወችን ያወጣልን! ምእመን ሆይ በውነት ሁሉም እንፀልይ
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 11 месяцев назад
ፋኖተ ፅድቅን እንቃወማለን ❌ የሚያደርገው ነገር ሁሉ ከስርአትና ከዶግማ ከቅኖና ውጭ የሆነ ነገር ነው የሚሰሩት እና ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊያውቀው ይገባል እዴ ምንድነው እንቅልፍ ማብዛት ኧረ ወገን በቃን እንበል 🙄 ፈኖተ ፅድቅ ማለት የመናፍቃንና የተሃድሶ ቀኝ እጅ ነው ❌
@I_am_Fano
@I_am_Fano 11 месяцев назад
አይ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ምነው ፈተናሽ በዛ ❓❓❓ በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ ። ቴዳ ስወድህ የተዋህዶ ዕንቁ ጌጥ ሺ ዓመት ኑርልን በርታ እሼም በጣም እናመሰግናለን። እውነት ብለሀል ። ዕድለኞች አይደለንም የራሳችንም አይደለንም ተወስደናል ተላልፈን ተሰጥተናል ምንም ጥያቄ የለውም ።ስናሳዝን።
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 11 месяцев назад
WOW ❤❤❤❤❤
@banchmakuia6649
@banchmakuia6649 11 месяцев назад
እውነት ነው🙏🙏🙏🙏
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 11 месяцев назад
ሰላም ሰላም ወንድሞቻችን ስለምትሰጡን መረጃዎች በጣም እናመሰግናለን🙏 ፍኖተ ጽድቅ የሚባል ሚዲያ ግራ እያጋባን ነው? ዛሬ እንካን ዘማሪ ቸርነትና ሌሎችም ያሉበት መዝሙር tube ላይ ለቀዋል?
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl 11 месяцев назад
ሰው ሀብታም ነው አቶ ጸጋይ እሱ መንፈሳዊ አይደለም በተክርስቲያን ይረዳል እንጀ ስለ በእምነት እውነት አይደለም🌹
@dawitgirum1305
@dawitgirum1305 11 месяцев назад
kalehiwot yasemalin egziabher hulachininm yitebiken betekristiyanawi yehone alebabes bayiresa melkam new netela libesu
@selamteka6096
@selamteka6096 11 месяцев назад
❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@SeifuChakiso
@SeifuChakiso 6 месяцев назад
Enkawmalen fanot tidk
@nebilsano3629
@nebilsano3629 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 11 месяцев назад
ዘማሪ ቸርነት ሰናይንና መምህር ጳዉሎስን አቅርብልን ያኔ ሲከራከሩ ነበር
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 11 месяцев назад
ቤተክርስትያናችን የተናቀችው በቸልተኝነት ምክንያት ነው ። ግን የእግዚአብሔር ቃል ይፈፀም ዘንድ ስለሆነ ብለን ማየት ነው። ከኛ ሚጠበቀው ፀሎት ነው።
@mesgafish6849
@mesgafish6849 11 месяцев назад
አምላከ ቅዱሳን ይርዳን እሼ እና አሁን ተዋህዶ ማንም የሚቆረቆርላት የለም አንድም እያልክ ነው
@adhenoirda8395
@adhenoirda8395 11 месяцев назад
hulum mezmur eyetebelashuben new senadamtachew ye betecrstyan leza eyatu new yaltelewetuet ye yilma ena kine tebeb becha nachew ena hezbu ande neger yadreg kebetcrstyan lay yewreduna be rasachew adarash yesbeku
@abrehamabfufu7749
@abrehamabfufu7749 10 месяцев назад
አለም ላይ ያሬዳዊ ዝማሬ ብቻ አደለም ያለዉ ሞዛርትም አለ
@ephrataalemu7095
@ephrataalemu7095 10 месяцев назад
ዕብራውያን 7 (Hebrews) 22፤ እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። 23፤ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ 24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@YimisPreach
@YimisPreach 11 месяцев назад
ያሳዝናል እየባሰባችሁ መጣ ስለክርስቶስ ብቻ ተዘመረ ብላችሁ ይህን ያክል መላላጥ? ወቸ ጉድ!! ከእግዚአብሄር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ይላል ቅዱስ ቃሉ
@user-cs2lk7nz5e
@user-cs2lk7nz5e 11 месяцев назад
አባቶች የት ናቸው ምነው ዝምታን መረጡ ቢያንስ ወተው የሆነ ነገር ይበሉ.
@beli905
@beli905 11 месяцев назад
ፍኖተ ጽድቅ የመናፍቃን ጥርቅም ነው
@natnaeltesfaye2918
@natnaeltesfaye2918 11 месяцев назад
ፍኖተ ፅድቅ ማለት ፍፁም ተሀድሶአዊ ነዉ በጥቁቱ እንይና ቃለ ዓዋዲ የሚባል የተሀድሶ መናፍቃን የቴሌቪዥን ጣቢያ አለ ይሄ ሚዲያ ስለ ኢየሱስ ብቻ መዝሙሮች ይለቃል እሱንም የምንፍቅና በተመሳሳይ ተመለስኩ ያለዉ ፍኖተ ፅድቅም የተመረጡ ስለ ጌታ ብቻ የተዘመሩ መዝሙሮችን ብቻ ይለቃሉ ይሄ ደግሞ አንዱ የተሀድሶ strategy ነዉ ቅዱሳንን በግልፅ ሲሰድቡ አታይም ግን ቅዱሳን አይጠሩም በመድረካቸዉ ነዉር ነዉ የሚል ደንብና ስርዓት አላቸዉ ይሄ እንግዲህ እናንተ ካያችሁበት መንገድ በጣም ጥቂቱና ብዙዎችም ያላወቁት ነገር ነዉ !!!
@ephrataalemu7095
@ephrataalemu7095 10 месяцев назад
አንተ የዲያብሎስ አገልጋይ ነህ እንዴ ከሆንክ ምንም አናደርግም እንፀልያለን ። ኢየሱስን ካልሰበክ የዲያብሎስ አገልጋይ ነህና
@mimisami7086
@mimisami7086 11 месяцев назад
በጣም ምዝሙራቻው መንፈሳዊ አየደለም የ ፕሮቴስታንት ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@FasicaWale
@FasicaWale Месяц назад
Men tefetera algebanm?🤲💒🙏
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 11 месяцев назад
EWNT NEW Y BANTA MZEMR NEW
@yonaskufa6362
@yonaskufa6362 11 месяцев назад
እናተ የኦርቶዶክስ ጠበቃ ነን ባዮች የወንጌል ጠላቶች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች መሆናችሁን ግን እንዳትዘነጉት
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 10 месяцев назад
Abet amlake hoy masitewalin siten sint new ortodokst lematifat mimokrw gin ayichiluatm lifersuwat wndimocha tebarku ytwahido lijochi bertulin embete titebkachu
@user-ts5ys9mp3o
@user-ts5ys9mp3o 8 месяцев назад
Hi
@abrehamabfufu7749
@abrehamabfufu7749 10 месяцев назад
ክርስትና እኮ ኢትዮጽያ ዉስጥ ብቻ አደለም ያለዉ ግዴታ በያሬዳዊ ዝማሬ ብቻ መዘመር የለበትም ድምፅ በሚያወጣ መሳሪያ ሁሉ ብንዘምር ሀጥያቱ ምንድን ነዉ ?
@birukdemissie7867
@birukdemissie7867 9 месяцев назад
ትልቅ ሰው ነክ አንተ አምሮክን ተጠቅመካል ....እነዚ ጨልምተኞች ናቸው ። ውሾች ይጮሃሉ.....
@bulchaleta4526
@bulchaleta4526 10 месяцев назад
ahun yetenagerachutn 1ken tafrubetalachu
@abiyalex9846
@abiyalex9846 11 месяцев назад
gabi endkenis astewatso sladeregu new cacatachu
@tigistudinku6986
@tigistudinku6986 11 месяцев назад
Koy koy yetmhrt sihtet alebachew wey? Inante iko sle sirat new iyawerachu yalachihut. Egziabher aynachihun yabraw. Ine demo inanten lilemnnachu Dogma tetsoal atbelu. Melkam gize...nn
@abrehamabfufu7749
@abrehamabfufu7749 10 месяцев назад
የጌታን ስርአት ስትጥሱ ለምን እንደዚ አሎናቹም
@NuhaminMekonn
@NuhaminMekonn 11 месяцев назад
Ewenetnewwendmemergasitawetukeseyalachulegizewabrachusiru
@marthasisay4318
@marthasisay4318 10 месяцев назад
ሰውየው አልተመለሰም ለምን ይዋሻል:: በአዲስ ሀሳብ እና ስልት ትውልድን እንዴት ከቤተክርስቲያን ማሸሽ እንዳለበት አቅዶ ነው የመጣው
@mulusemagnwbenh3310
@mulusemagnwbenh3310 11 месяцев назад
ይህን ሁሉ ክስ እንደመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ስለዘመሩ ነው። በሚገርም ሁኔታ እናንተ አሸንክታባችሁ እና ስርአታችሁ ጋር ቁጭ በሉ! ከነርሱ ጋር ግን እግዚአብሔር አለ። ለምንድን ነው ስህተታችሁ የማይታያችሁ።እናንተ ጋ ኢየሱስ ክርስቶስ በፍፁም ክዳችሁታል።ስለዚህ እግዚአብሔር በየጊዜው ልጆቹን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ይጠራል ።ጌታ ይባረክ።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 месяцев назад
ሂጂ የፖስተር መጫወቻ እንድ እናተ መናፍቅ ነን ይበሉ የተዋህዶ ስም ሳይጠሩ የማትርቡ ወርተኛ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 месяцев назад
😂😂😂😂 ኢየሱስ ክርስቶስ እንድታቂ ያደርገችሽ ኦርቶዶክስ ናት ለእኛ ለኦርቶዶክስ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወታችን ነው ባጭሩ።።።።
@esraeltamrat6346
@esraeltamrat6346 11 месяцев назад
እስቲ ንገሪኝ/ንገረኝ መድሃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ምን ብለን ነው የካድነው?
@esraeltamrat6346
@esraeltamrat6346 11 месяцев назад
ደግሞ ጌታ በ ማነው የሚባረከው እርሱ ይባርከን እንጂ
@saronisrael752
@saronisrael752 11 месяцев назад
ለኦርቶዶክስ ስለክርስቶስ ማስረዳት ከባድ ነውመሠረቷ ማንሆነና እሷን መስደብ አርቴፍሻል መሆን ነው
@atranos2198
@atranos2198 11 месяцев назад
ይሀ ሁሉ ኣሁን በዩቱብ የምትንጫጩበት ነገ በመንበረ ፍርድ ዋጋ ትከፍሉበታላቹ
@birukdemissie7867
@birukdemissie7867 9 месяцев назад
ተቅበልክም አልተቀበልክም እውነት ግን ታሸንፋለች ወሬኛ ሁላ
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 7 месяцев назад
በርቱ ወንድሞቻችን ገና የተኩላው ለምድ ይገፈፋል ፉኖተ ፃድቅን እንቃወማለን
Далее
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Просмотров 37 млн
Покормили бы кошечек?
0:18
Просмотров 5 млн