Тёмный

ፑቲን ስለፍትወት አነጋጋሪ ኃሳብ ሰነዘሩ!! ዛሬ ከታሰረው አይነኬ ሐብታም ራፐር ከP.Diddy ጋ ስሟ የጠፋው ኢትዮጵያዊቷ ዝነኛ ጉዳይ!! Abiy Yilma 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 11 дней назад
አይ መምሕር ፈጣሪ በወሰነልን ግዜ መወለዽንም ከዚህ ዓለም መሄዽንም በእርሱ እጅ ነው ዋናው ነገር በቅንነት በየዋህነት እርስ በእርስ በፍቅር መኖር ብቻ ከእኛ ይጠበቃል ሳንፈራ እንድንንር በታላቅ ተስፋ ሞልቶን መሆንን አምነን በየዋህነት መኖር ዕዽሜ ይጨምርልናል ምዽርን ያወርሰናል❤🎉ዋናው ከኅጢያትና ከክፋት መራቅ ነው ሃያሉ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉🎉
@hirut7396
@hirut7396 12 дней назад
ሰላም ውድ መምህራችን አብይን ሰምቶ የአለም ሴራ ያልገባው ካለ ጤናው ያሳስባል ከብዙ ነገር እየጠበከን በመረጃህ እናመስግናለን ውድ መምህራችን ❤❤❤❤
@AlemZerihun-q8i
@AlemZerihun-q8i 12 дней назад
ሰላም መምህር አብይ ይልማአንቂያችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሣትል ሁሌም የምታስተምረን ጌታብርታቱን ይሰጥሀ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 12 дней назад
Dr abiy yilma Egziabher yitebkih betam enwedhalen bertaln❤
@Embete-
@Embete- 11 дней назад
ብላድሚን ፈገግ አድርገውናል አንዳንዴ እንዲህ እንክዋን ፈገግ እንበል እንጂ ዘግናኝ ግዜ ሆኖብናል
@TeddyTeddy-tm3le
@TeddyTeddy-tm3le 11 дней назад
Don't stop praying.any time god can callus if you are a believer you will not afraid to die
@Dawitesfa2024
@Dawitesfa2024 11 дней назад
Abiy yilma ethiopia wist bet yemaytaseb new ezih hager cash ankeflim
@gizawgirmay8785
@gizawgirmay8785 5 дней назад
Wesley Snips yemibalew tikur actor gay mehonun asaweke yemil zena ayiche neber. Betam new yazenikut.
@BarnabasTeshalew
@BarnabasTeshalew 11 дней назад
Adrgawalchi
@BarnabasTeshalew
@BarnabasTeshalew 11 дней назад
Wbetolay atatekur
@shebamednic3386
@shebamednic3386 11 дней назад
In Ethiopia people couldn't live even in their own home, you advertising for home buyers???? Loughable and funny...is that for Ali Ahemhed income ????
@atoaddisselassy8185
@atoaddisselassy8185 5 дней назад
Abiy yemebal leba OLF matfat aleben.
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 11 дней назад
እነዚ የጨለማው አይል በአለም የሚረጩ አገልጋዩች ናቸው የፊልሙ የሙዚቃው መድረክ ውሉ ተጠልፉል ከጄዚ ጋር ከንፈር ለከንፈር በአደባባይ ሲሳሳም አይቼ እንዴት እንደቀፈፈኝ እግዚአብሔር ከምድር ያጥፍአቸው
@abasfaw1143
@abasfaw1143 3 дня назад
ወንድማችን ለራስህ ሳይገባህ ለሌላ ለማስረዳት አትድከም 😂😂😂 🤪🤪🤪✅✅✅✅✅✅
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 3 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@እሱንእሱንስትገረፍ
አንተ ገብቶህ ለአለም ያበረከትከው ካለ ወዲህ በል ዝም ብለህ ኮሜት ላይ መጥተህ ልጋግህን መለገግ ተገቢ አይደለም በሌላ ሰዶማውያንን ወንድሞቼ ተነኩበኝም መሰለብህ እራስህን አጋለጥክ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 4 дня назад
መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላለል? ድስት ፍቅር ብእር ችግኝ ምንጭ ፍንጭ ድንቅ ስንቅ 666 ነው የሚባለው ትክክል ነው?
@liwamgebre1339
@liwamgebre1339 11 дней назад
አብይ አብዛኛው ኘሮግራሞች ኣንቂ ኣነቃቂ ናቸው አንዳንዴ ግን መርጠህ ምታለቅሰው እና ዘረኝነት ይታይብሃል ታላቁ እግዛብሄር ይህ ነገርህን የሚደግፍ ይመስልሃል?
@WondyeAmen
@WondyeAmen 11 дней назад
ለምሳሌ
@tigistbush8875
@tigistbush8875 12 часов назад
የኔ ውድ ፈጣሪ ያግ ዝህ በርታ ለበጎ መረጃህ አመሰግናለው❤🎉❤
@EmeEmu-h4v
@EmeEmu-h4v 4 дня назад
አቡነ ሀብተማርያም ልቡና ይስጦት ስማቸውን በከንቱ ቦታ አስጠራች 😮
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 7 дней назад
እቺ ባለጌ ስሞን ትቀይር እናት አባት አለት. ወይ ስምሽን እንዲይወጡልሽ ገንዘብ ምንም እይደለም ክንርሽን ምትጪ. ክፋለግሽም ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ቀይሪ
@zumaMiser
@zumaMiser 12 дней назад
አንተ ልዩ ስው ነህ በርታ አብይዬ
@shebamednic3386
@shebamednic3386 11 дней назад
Sometimes I don't understand your point, death is always here as long since God created human... Nothing new...
@TsigeTisase
@TsigeTisase 2 дня назад
መቼ ነው የሚሻልህ ?ነቅተንብሀል በብዙ ሠው በመሠደብ ተከታይ ለማብዛት የምትለፈልፍአሆንህን ነቅተናል በቅህ!በቃህ!መጮህ እንጁ አረፍተነግር እንክዋን መደርደር አልቻልክም ።ጥሩንባ ይዘህ የቤት ሽያጬን ብቻ ለፍልፍ።
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 дня назад
@@TsigeTisase Go out of this channel Bado rasss ....Neqqttesh neqqttesh sidekkmish nigerinnn ....
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 9 дней назад
እውነትህን ነው
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 11 дней назад
አቶ አብይ ሠላም የሌለበት ሀገር የሰዉ ልጅ በሠላም ወጥቶ የማይገባበት ኢትዮዽያ የወሮበሎች መፈንጫ ከሆነች 6 አመት አለፈ። ወሮበላ ነፍሰ ገዳይ መንግሥት እያለ የምን ቤት ነዉ የምንሰራዉ?
@dohadoha6492
@dohadoha6492 11 дней назад
😭😭😭👍👍👍👍
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 8 дней назад
EWANTHEN NAWE SANT NAGER ETHIOPIA WAST EYTDERGA KZHET SANT GUDE EYALLA AWKO MOTWALLE LASHKALA
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 8 дней назад
42:50 LAMEN ETHIOPIA WASTE SANT GUDE YA SAWE LGE LAY BA MEDRAGAW LAMEN ASRAME EWANT SAWE KHUONK LASKALA KALHUON
@AlexoHabtamu
@AlexoHabtamu 4 дня назад
እየሱስ ያድናል
@azebbecks9108
@azebbecks9108 9 часов назад
May God bless you in everything.
@leykunngatu8104
@leykunngatu8104 11 дней назад
ለተከበሩ ለክብር በየነ ጴጥሮስ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እሳቸው ጉምቱና በኢ/ያ የተከበሩ ትልቅ በፖለቲካው ያፈሩና አርቆ አሳቢ ሰው ነበሩ ጌታ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 9 дней назад
መናፍቅ ናቸው ምን ትርጉም አለው
@mohammedabdellah6789
@mohammedabdellah6789 11 дней назад
ለትውልድ አሳቢ አገሩን ከጥፋት ለመታደግ የሚተጋን ያንተን ዓይነት ያብዛልን:: ግን መምህር ጨለምተኞች ብራሃናማ ነገር ስለማጥማቸው ራስህን ጠብቅ::
@Helen2119
@Helen2119 12 дней назад
ወንድም ዓለም በርቱልን❤
@Sebat24
@Sebat24 11 дней назад
Thanks abiy yilma🙏❤🙏❤🙏👍❤👍❤🙏
@SamKun-f6m
@SamKun-f6m 9 дней назад
እንዲበዳህ ፈለክ
@martasafa7325
@martasafa7325 6 дней назад
🎉አብያችን በርታልን 🙏
@userd76
@userd76 12 дней назад
አሜሪካን።ውስጥ።ትልቅ።ተፅእኖ።የሚያደርጉት።አሜሪካኖች።ብቻ።ናቸው።የሌላ።አገር።ሰው።ትፅእኖ።ማድረግ።አይችልም።አሜሪካኖች።ሐያል።ናቸው።በዓለም።ላይ።
@mihrettesfaye2750
@mihrettesfaye2750 10 дней назад
tebarek
@esset1685
@esset1685 11 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@mulukenasfaw491
@mulukenasfaw491 7 дней назад
ስራ ፈት። አስሩ ቦታ አትርገጥ። አንተ ራሱ ሀይማኖትህ ምንድን ነዉ?
@AMER0521
@AMER0521 12 дней назад
Wonderful video and useful for awareness keep it up Abiy!!!
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 12 дней назад
Glad you liked it!!
@TigiBetw
@TigiBetw 12 дней назад
רק ישוע הוא המשיח🙏🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 11 дней назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል። ❤❤❤ ኑ ወደዚህ ዘላለማዊ የህይወት ውሃ ምንጭ። ኑ ከዘላለም ሞት በማምለጥ፣ የዘላለም ህይወትን ያግኙ ❤❤❤
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 12 дней назад
ነጋዴው ቄስ ምን እያልከን ነው።
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 11 дней назад
በየነ ጴጥሮስ በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት ሲታወጅ ጦርነቱ ፍትሓዊ ነው ብሎ ጦርነቱን ደግፏል ኣሁንም እኛ የትግራይ ህዝብ በበየነ ጴጥሮስ ላይ የሞት ሞት ፍትሓዊ ነው እንላለን የትግራይ ህዝብ እንኳን ደስ ኣለን ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 9 дней назад
ትገርማላቹ በራሳቹ ጥጋብ ያመጣችሁትን ችግር ስው ላይ ትለጥፋላቹ ተረሳ የ27 አመት ጥጋብ
@aberhameawoke3145
@aberhameawoke3145 11 дней назад
Abiyachen ya saw sate
Далее
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 531 тыс.
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 2 млн
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 531 тыс.