Тёмный

ፑቲን እንደ መርቆሪዮስ የሚካኤልን ሰይፈ ተቀብሎ የአለምን ስርአት የሚያስጠብቅ ነው INahoo Medlot  

Nahoo TV
Подписаться 319 тыс.
Просмотров 119 тыс.
50% 1

ፑቲን ለእኔ ቅዱስ ሚካኤል ነው...ስይፉን ይዞ የአለምን ስርአት የሚያስጠብቅ

Развлечения

Опубликовано:

 

1 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 453   
@dawitalemu442
@dawitalemu442 Год назад
አይኑን ገልጦ ለመማር እና እውነቱን ለማወቅ የመምህር ፋንታሁንን አስተያየቶችን መመልከት ይጠቅማል። መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@droneber2024
@droneber2024 Год назад
መጀመሪያ ቅዱሱን መጽሐፍ አንብብ፣የለፈለፈ ሁሉ አስተማሪ አይደለም፣ያውም ስለ ክርስትና!
@dawitalemu442
@dawitalemu442 Год назад
@@droneber2024 ስህተት ያልከውን አንድ ነገር ማቅረብ አትችልም። ምክንያቱም 1/ ስላልገባህ 2/ የምዕራባውያን አስተሳሰብ ሰለባ ስለሆንክ። መጽሐፍ ቅዱስ የሚያነብ ደግሞ ሌሎችን ከመሳደብ የተቆጠበ ነው። ለማንኛውም ልቦና ይስጥህ
@droneber2024
@droneber2024 Год назад
@@dawitalemu442 ቁጭ ብለህ ቅዱሱን መጽሐፍ አንብብና የሚሉትን ለመመዘን ሞክር።ከመጽሐፉ ውጪ የሆነ ሁሉ የአጋንንት ነው፣አጋንንት ብቻ ነው ስለ ጌታ ኢየሱስና ሐዋርያቱ ትምህርት እንዳይሰበክ የሚፈልገውና ሌላ ባዕድ የሆነ ነገር ሕዝብ እንዲከተል የሚያደርገው!!!
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 Год назад
የጭፍን ጥላቻ ተምሳሌትነት
@unitedafrica6788
@unitedafrica6788 Год назад
ምን አይነት ለትችት የማይችል እና አለማዊን እውቀት ከመንፈሳዊው እውቀት ጋር ያጋመደ ሰው ነው። ዋው
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 Год назад
በስመአብ መምህር አንደበት እና መልስ እርሶ ጋር ቀረ የተዋህዶ ዕንቁ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት
@andualem913
@andualem913 Год назад
ከከንቱ ውዳሴ እና ከሰው በላው ሰዋዊ አውሬዎች አይን ይጠብቅልን።ረጅሙን እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@chrysostom4501
@chrysostom4501 Год назад
መምህር ሆይ ሌላ ምንም አልልም፤ ብቻ የአባቶቻችን አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን!
@user-or7vx3su2v
@user-or7vx3su2v Год назад
በእውነት መምህር ፋንታሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት
@aredodhidhibben7839
@aredodhidhibben7839 Год назад
እጅግ በጣም የማደንቀው ወንድማችን መምህር ፋንታሁን ዋቄ በተለያዩሚዲያዎች እከታተልሀለሁ፡ በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ እድሜህን ያርዝመው፡ እግዚአብሄር ይጠብቅህ፤ በዚህ ዘመን ከብሄር/ከዘውግ ጣጣ ባሻገር ሁሌም ለኦርቶዶክሳዊነት እና ለኢትዮጵያዊነት ካለምንም አድርባይንት በድፍረት እና በግልፅነት ስለምታብራራ እና ትውልድን ለመታደግ በሙሉጊዜህ ስለምትተጋ በጣም እንኮራብሀለን፡፡ ነገር ግን ብዙ ድዊያን እና ጠላቶች ስለሚበዛብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ፡፡ መላው ኦርቶዶክሳዊያን አብረውህ ናቸው በርታ፡፡
@Atifra1532
@Atifra1532 Год назад
የእርሶ አይነት 10 ቢኖረን ከድህነት በወጣን ከመገዳደል እድሜና ጤና ከፈጣሪ ይጨመርሎት አሜን
@user-hs6bj5qq2h
@user-hs6bj5qq2h Год назад
መምህራችን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Год назад
የማይጠገብ ትምህረት ጀግና ኢትዮጵያዊ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏👏
@bezawitsahle
@bezawitsahle Год назад
መምህር ሁሌም ለኔ ማንቂያዬ እርሶ ኖት እኛ ማንን ማክበር እንዳለብን ተዘበራረቀብን እንጂ Fashioner Ethiopians who are saying themselves as motivational speakers should sit and learn from you before they only think about their sucess through collecting the cash with small meeting meditations.
@solomonseme333
@solomonseme333 Год назад
የተከበሩ መምህራችን እግዚአብሔር ያክብሮት ከአንደበትዎ እውነት ይፈልቃል ቃላቶችዎ ሁሉ ፈውሥ ናቸው።ለፑቲን እድሜ ይሰጥልን ላሉት አሜን ብያለሁ። ለእርሥዎም ዕድሜ እና ጤና ይሥጥልኝ
@tarikuadinew2854
@tarikuadinew2854 Год назад
እግዚአበሔርለመ ምህር ፈንቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ።ኢትዮጵያ ዊ ሰው እውቀት ታለቋን እግዚአብሔር ን ተመሰግናሌች የምለው አበበል በጣም ደስ ይለ ል። God Bless you ምህር ፈንቴ። ይደሎ , ይደሎ ይገበዎተል ይሁንልህ።።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
Mመምህሩ እሚናግእረውን በደንብ እያስተዋላችህር ነው መምህሬ ቅብጥርሴ!!!!
@eyorikaeyorika2355
@eyorikaeyorika2355 Год назад
ሊቀ ልሳናት ፋንታሁን ዋቄ ስወድህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@abelrahel49
@abelrahel49 Год назад
እግዚአብሔር በሰው ይናገራል ። መምህር እድሜ ዘመኖትን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሎት🙏
@abebemengsha7699
@abebemengsha7699 Год назад
መምህር በእውነት ልዑል እግዚአብሔር እድሜን ያድልልን
@genetgetaneh4471
@genetgetaneh4471 Год назад
ጋዜጠኛው ብዙ መማር አለበት! መምህር ፋንታሁን እድሜና ጤናወትን አብዝቶ ይስጥልን።
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 Год назад
በምን መመዘኛ ጠያቂውን መዘናችሁት እንዴት መጠየቅ ነበረበት ? መንፈሳዊነቱንም ሆነ አለማያዊነትንም በመአከላዊነት ጥልቅ የሆነ መጠይቅ እየጠየቀ ያለን ጠያቂ በእናንተ ምጡቅ አስተያየት መጠየቅ ያለበት ሳይጠይቅ ያለፈውን ነጥብ በነጥብ አስቀምጡትና እኔም እንደናንተው መማር አለበት ልበል በነገራችን ላይ ማንም ተምሮ የጨረስ የለም ሁልግዜ ተማሪ ነው ተምሬ ጨርሻለሁ ያለ ካለም በስም ብትጠቁሙን ?
@unitedafrica6788
@unitedafrica6788 Год назад
ምን አይነት ለትችት የማይችል እና አለማዊን እውቀት ከመንፈሳዊው እውቀት ጋር ያጋመደ ሰው ነው። ዋው
@josephrich9064
@josephrich9064 Год назад
አቤት የተከበሩ መምህር! ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህን መስማት ይገባዋል:: እግዚአብሔር አብዝቶ ጤና ይስጥቨልኝ
@abelteame1221
@abelteame1221 Год назад
I don't have word to express your strength and ability. You are the Ethiopian Orthodox symbol. Always I am with you. My hero ✊
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 Год назад
መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@yemesrachdemissie7591
@yemesrachdemissie7591 9 месяцев назад
ኦርቶዶክስነት ይሄ ነው ከእውነት ጋር መቆም ዘመንዋ የተባረከ ይሁን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
ቸር አምላክ ቸርነቱን ስላበዛልን እናመሰግናለን ይህ ሁሉ እንድንሰማ ረድቶናልና እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏💚💛❤️✝️
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንዴት እንደማዳምጣቸው እኮ አባታቸውም መምህራችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜን ያድልልን ❤️✝️
@birhanukebede4922
@birhanukebede4922 Год назад
አምላክ ዕድሜሕን ያርዝምልን ቃለሕወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Год назад
ምርጡ ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን መምህር ዋቄ
@edenamare924
@edenamare924 Год назад
እናመሰግናለን መምህር
@menetwabmengesha426
@menetwabmengesha426 Год назад
ተባረክ ዘርህ ይባረክ ዘመናዊውንም መንፈሳዊውንም አጣቅሶና ነቅቶ ማስተማር ነው ። የምንሳሳልህ ምህር ነህ ። ይሄንን የነጭ ክፋትና ተንኮል ለማወቅለአንዳንድ ሰዎች የግድ ውጭ መሄድ ያለባቸው ይመስላቸዋል። ነገርግን የሚያስፈልገው ብሩህ አስተሳሰብ ብቻ ነው። ውጭመሄድ
@user-uz2rc4rq3c
@user-uz2rc4rq3c Год назад
አቤት መባረክ ቃልህይውት ያሰማልን
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 Год назад
መምህር ፋንታሁን እድሜና ጤናወትን አብዝቶ ይስጥልን ወርቅና እውነት ነው ንግግረውት በሙሉ
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Год назад
የእኔ ጀግና አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቅልን
@alextakele
@alextakele Год назад
ትክክለኛ ሰው ስለጋበዛችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤️🙏
@yewubdarmamo6641
@yewubdarmamo6641 Год назад
መምህር ፋንታሁን እሳቤህ እንዲሁም መፅሃፍህ ፍፁም ለእኔ ይስማማኛል፡፡በተለይ በዚህ ዘመን በድፍረት እሳቤህን በቃልና በመፃፍህም ስለገለፅክ አንተ የኢትዮጵያ ፑቲን ነህ፡፡አመሰግናለሁ፡፡
@yadugna
@yadugna Год назад
What an amazing questions and answers. I always like his view (the way he perceives the world is always deep...)
@alexdrsha1079
@alexdrsha1079 Год назад
መምህር ፋንታሁን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ ሰውነትን አውቄበታለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-or7vx3su2v
@user-or7vx3su2v Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Год назад
ትንሹ ጋዜጠኛ በጣም ሞጋች እና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነዉ! ምክንያቱም ጥያቄዎቹ እጅህ ጠንካሮች ናቸዉ ለእንግዳዉም ጥያቄን ጠይቆ እጅግ ማዳመጥም ይችላል በጣም ነዉ ያደነኩህ!!! መምህር ደግሞ እጅግ የተለየ በጣም deep የሆነ መንፈሳዊ ግንዛቤ ከመላ እውቀት ጋራ የተቸረ ሰዉ ነዉ!!! በጣም ነዉ በዚህ ኢንተርቪው ቃለ መጠይቅ ነፍሴ የረካችዉ!!!
@sisayeshete138
@sisayeshete138 Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት:: የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን!
@meronkibebe6179
@meronkibebe6179 Год назад
You have shaped my reference to see/analyze the things and the world around. Thank you 🙏🙏🙏
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 9 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ምንም መናግር አልቺልም ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጂ እግዚአብሔር ይጠብቀዎት !!!
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥዎት
@melaklimenh8289
@melaklimenh8289 Год назад
የዚህ ዘመን ምርጥ፣ፈጣን እና ብቁ ሀዋርያ ነህ፡፡ ቃለ-ህይወት ያሰማልን፡፡
@WogTana-ww6km
@WogTana-ww6km Месяц назад
ስለኡነት አንዲህ አይነት ሊቅ ነገሮችን አስፍቶ አይንተ ብዙ እንግዳ ስታቀርቡ እውነት ኢትዮጲያዊ አስተሳሰብ ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን ቀጥሉበት ብዙነገር እንማርበታለን አመሰግናለሁ።
@getanehkebede2591
@getanehkebede2591 Год назад
እውነት ልብ አርስ ነህ ውንድሜ ይህን በመስማቴ እድለኛ ነኝ ዘመን እንዲህ ዓይን የሚገልጥ ትምህርት መስማት ሲጀምር ነገ አገራችን ብሎም ፈጣሪን በእውነትና በእምነት ለመከተል ተስፋ ይኖረናል።
@waffiki
@waffiki Год назад
Fantahun may God protects you and give you a very Long, Healthy, and Happy life. I am sure you will teach and wake up millions of people.
@tigistuadane6215
@tigistuadane6215 Год назад
መምህሬ ሰው ሆነህ ሰው መሆኔን አሳወከኝ አከበርኩህ የማርያም ልጅ ክበርልኝ
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m Год назад
አሜን
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb Год назад
አንጀት አርስ ናቸው!!! ጠያቂው ግን ችግሮች ያለበት ይመስላል።
@hailemariamtsehay8196
@hailemariamtsehay8196 Год назад
እውነትን መጋፈጥ ልክ እንደዚህ ደስ ይላል የኦርቶዶክስ አማኞችን በሀገራቸው ባይተዋር ያደረገ መንግሥት መሆኑን ህዝቡ ሁሉ ያውቃል መምህር በርታ ሀሳብህ ትክክል ነው።
@alutadiwos6613
@alutadiwos6613 Год назад
ድንቅ እይታ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@yaaman7930
@yaaman7930 Год назад
ረጅም ዕድሜና ጠና ለመህምር ፋንታሁን ዋቄና ቭላድምር ቭላድምሮ ብች!!!! ድል ለአባት ሀገር ራሽያ።
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Год назад
እግዚአቤሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጦት ኑርልን መምራችን
@bizualemmekonnen650
@bizualemmekonnen650 Год назад
መምህር እድሜና ጤና ያድልዎ ልዑል እግዚአብሔር
@zelalemyitbarek824
@zelalemyitbarek824 Год назад
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ያድልህ መምህር ሊገርም ይችላል ይህን ዮቱብ ሳልከፍተው ነው በአጋጣሚ ከስልኬ ተከፍቶ ያዳመጥኩት
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 Год назад
Memihir edimena tena yistot Egziabher yitebkot
@targettube4968
@targettube4968 Год назад
ወቅቱን የጠበቀ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ መምህር ። እናመሰግናለን።
@denkayehuworku8252
@denkayehuworku8252 Год назад
መምህር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ታላቅ አስተዋይ አዋቂ መምህር
@akiyatadesse294
@akiyatadesse294 Год назад
መምህር እድሜና ጤና ተመኜሁ ። ፈጣሪ ከፍትህ ፈላጊዎች ጋር ነዉ ። ካፒታሊስቶች በፖለቲካ እያሳበቡ ጸረ ክርስቶሳዉያን መሆናቸዉን የሚገልፁበት አስተምህሮና ማስረጃ ቃላት የለኝም የልቤን ለመግለፅ ።
@BiranaMedia
@BiranaMedia Год назад
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏 በግንዛቤ በቅንነት እጦት ለሚሰቃዩ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። ከዚህ በኋላ ሁላችንም የድርሻችንን ለቤተክርስቲያን ጠንክረን ልንሰራ ይገባል። ግን ማስቀደም ያለብን ብዬ የማምነው ፤ ሁላችንም ንስሐ መግባት ፣ መጾም ፣ መጸለይ፣ ቤተክርስቲያን የምታዘንን መተግበር ያስፈልጋል። እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ጠላቶቻችንን ድል የምንነሳው በመንፈሳዊ ኃይል ነውና። መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማህ ።
@zebuabesha3465
@zebuabesha3465 Год назад
ተባረኩ እንድናተ ያለ አያሳጣ
@Abatech2
@Abatech2 Год назад
በእውነት መምህር ፋንታሁን ዋቄ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !! በቃ ምንተመኘሁ መሰልዎ :- የእርስዎ የግንዛቤ ማስጨበጫና ዘላቂ መፍትሄ ሰጭ ውይይትዎ ልክ እንደ አንድ ትምህርት በየቀኑ የሚሰጠን ቢሆን!!! ለስጋ እረፍትን ሰላምን ሰርቶ መለወጥን ለነፍስ ደግሞ የዘለዓለም ድህነትን የምናገኝበትን ፈጣሪያችን የሚወደውን ማድረግ ሆኖ ይሰማኛል በእውነት እርስዎ ለኦርቶዶክሳውያን ብቻ አይደለም የኢትዮጵያ ሃብት ነዎት እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ድካምዎን ለፍሬ ያብቃልዎ !!!
@abelteame1221
@abelteame1221 9 месяцев назад
I don't know how to express my feeling about you. You are our hero. You are brilliant. I'm crazy about you.
@helender9404
@helender9404 Год назад
እውነት መምህር ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። አሁን ያለንበት ግዜ ሰይጣን ያነገስንበት ግዜ ነው። መርያችን በየቦታው ጣኦት እያቆመ ህዝቡን በግድ እንዲያመልክ እያደረገ ነው ። የኔ እምነት አይፈቅድም ስትል ወንጀለኛ ትባላለህ ። በገዛ ሀገራችን ተሳቀቅን ። ቸሩ መድኃኔዓለም ደግ ንጉስ ይላክልን ፍቅር ፣ሰላሙን ይስጠን ለንስሐ ሞት ያብቃን ።
@yetnayethmariam380
@yetnayethmariam380 Год назад
መም ህር እድሜ ይስጦ ት
@user-bm7nd7fx8k
@user-bm7nd7fx8k Год назад
መምህር ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@wondmage5897
@wondmage5897 Год назад
ጋዜጠኛው ጥያቄውን ፅፎ ተዘጋጁ ብሎ ከወር በፊት የሰጣቸው ነው ሚመስለው ፈጣሪ እድሜዎን ያርዝምልን መምህር
@user-vj1ij1kt9o
@user-vj1ij1kt9o Год назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ጋዜጠኛው ግን የተዋህዶ ልጅ አተመስለኝም
@chewatube702
@chewatube702 Год назад
መምህር ፋንታሁን ዋቄ ድንቅ ሰው እንቋችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️
@zfanbn1810
@zfanbn1810 Год назад
መምህር ይበርቱ! መብቃት እንደዚህ ነው
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Год назад
ግሩም ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@zaid.0115
@zaid.0115 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ መምህር ፋንታሁን ዋቄ እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እባኮትን ይሄንን እውቀቶትን ለትውልድ ያውርሱልን እንደ እርሶ የልጅ ልጆቾትን ፣ዘር ትውልድን ቅረፁልን ከእርሶ በኋላ እርሶን የሚተካ ትውልድ አፍሩልን ። በጣም የምሳሳሎት በጣም የማከብሮት ሊቅ መምህር ኖት እርሶን በማዳመጥ ብዙ የምማርቦት መምህሬ ኖት
@donkeytube7808
@donkeytube7808 Год назад
ewnet gerami program respect
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 Год назад
memhirachin endih Mulu ewket yesetot egziabher yimesgen ..edime yistot
@eyudereje4686
@eyudereje4686 8 часов назад
ትክክለኛ መለሰሥነው።
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 9 месяцев назад
Thank you Memhir for everything you are doing. May Good bless you and all your nation as you worked day and night. May gave us leader like you. If we country lover stand with Member Fantahun by any means possible, we can have our beautiful country as we dream. So please let's stand with him and he can transform this country together with all blessed and talented Ethiopians.We can change not only our country ,but also the world . God is always with his love one's who work to establish his kingdom and keep his sheep to his well.There is nothing better time to unit together and work to live with God's house by educate his people and build all nation economically too. May God bless Ethiopia
@bishawbaye9869
@bishawbaye9869 Год назад
መምህር ፋንታሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏 big respect for you,
@muluye333
@muluye333 9 месяцев назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር
@tadelebiyadgo6820
@tadelebiyadgo6820 Год назад
እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር!!!
@kefyalewtaye4514
@kefyalewtaye4514 Год назад
very interesting discussion!
@bazezewbirhanu95
@bazezewbirhanu95 Год назад
መመምህር ፈንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ይስጥልን እንደ እርሶ ያለውን ያብዛልን።
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 9 месяцев назад
Memeherocachen Qale Hiwot Yasemalen 🙏 be Fisumi Ethiopawi Chewanete lasetemarun Ye Ethiopia Amekak abzeto, abzeto ydbarekilege 🙏 Ethiopian ena Hizbone Amekake Yetebeqe 🙏
@samibelay4616
@samibelay4616 Год назад
መምህር ረጅም እድመና ጤና ይስጥልን
@tsigeteshome43
@tsigeteshome43 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከተናገሩት ምንም የሚወድቅ የለውም እንደእርሶ አይነቱን የብዛልን!
@abebeshitaw8507
@abebeshitaw8507 Год назад
the wise man i aprishet you
@ashenafim7284
@ashenafim7284 Год назад
Waw, the most convincing personality & analytic person!
@Fano316
@Fano316 Год назад
Indeed
@hailesolomon7335
@hailesolomon7335 Год назад
ድንቅ ትምህርት ነው ያክብርልን።
@aktube1659
@aktube1659 Год назад
እግዝአብሔር ይስጥልን መምህር !!!
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Год назад
ሥወደው ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን።
@computerscince8862
@computerscince8862 Год назад
ዕድሜ እና ጤና ይሥጥልኝ መምህራችን
@jerrymagna8319
@jerrymagna8319 Год назад
Thank you Mr. Fantahun Waki for sharing such amazing explanations. I bought the book recently and I will learn a lot from your book! God bless you!
@genetgetaneh4471
@genetgetaneh4471 Год назад
ፑትን ጀግና ነው
@hanzemi13
@hanzemi13 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት
@abebeshitaw8507
@abebeshitaw8507 Год назад
god blesses you
@danielworku3962
@danielworku3962 Год назад
ፑቲን የአለማችን ለውጥ የሚያመጣ ሀዋሪያ ነው።
@asgesomgirmay3253
@asgesomgirmay3253 Год назад
Betkekle ykyrwal
@seblenigussie5085
@seblenigussie5085 Год назад
egziabher edmena tena yisteh
@user-um6zr7mo4c
@user-um6zr7mo4c Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ፈንታሁን ዋቄ ❤️ ጋዜጠኛው ግን ኦርቶዶክሳዊ እሳቤን እንደማይደግፍ ፊቱ እና ጥያቄዎቹ ያስታውቃሉ! እንጭጭ አስተሳሰብ ነው ያለው! ምሁርን ጋብዞ ሲያበቃ አስቂኝ ነገር ተናግሮ አንተ ግን የተጋገረ ፊት ምታሳየው ምሁሩ በምላሹ ልብህን የሚያንቀጠቅጥ ሲሆን ነው
@atronos3
@atronos3 Год назад
እንደዛ አታስብ። ይሄ የጋዜጠኝነት ስልት ነው። ጥያቄዎቹን እሱ አምኖበት ሳይኾን ተቃራኒ እይታ በማቅረብ፡ መምህሩ በደንብ እንዲመልሱ እና ቦታቸውን መከላከል እንዲችሉ የሚያደርግ ስልት ነው። ከመምህሩ ተቃራኒ ካልኾነማ ሁለቱም ተስማምተው ቃለ መጠይቅ ራሱ አያስፈልግም ነበር። እና በድጋሚ ይሄ የጋዜጠኝነት ስልት ነው።
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 Год назад
በጣም እግዚአብሄር ይስጥልን በሐይማኖት ጥልቅ እውቀት ያለው አያሳጣን🙏 ይህ ትክክለኞ ትምህርት ነው:: አውሮፖዊያን በሁሉም መንገድ ማዳከም ነው አላማቸው::
@eyasum.dessalegn2444
@eyasum.dessalegn2444 Год назад
Great interview ...Thanks to both the journalist and Memihir Fantahun. I have got wonderful lesson.
@mahedermoges4331
@mahedermoges4331 Год назад
The journalist is very underrated. He doesn't have knowledge to interview such a brilliant man.
@Fano316
@Fano316 Год назад
I agreed 100% it's like4th grade and university professor discussion
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Год назад
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@mihiretbekalu5123
@mihiretbekalu5123 Год назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ውይ የእውነት ደስ ሲል የእውነት እውቀት
@shimelisshiferaw1312
@shimelisshiferaw1312 Год назад
wendime , Antu belehi selakerbkachiew memhiren , Tebarek , Ameseginhalew , end chew gazetegna Ante blehi selalzertekachrew . thank you
@user-ig5dg3up5y
@user-ig5dg3up5y Год назад
ዘመኑን የዋጀ ምርጥ መምህራችን ፋንታሁን ዋቄ ክበርልን እግዚአብሔር ይስጥልን!
@tessema2
@tessema2 Год назад
እውነት በዚህ ዘመን እንደ አቶ ፋንታሁን አይነቱን የእውነት አባት ስለሰጠን ተመስገን! እውነት ነፃ ታወጣለች!ብዙዎች በእርስዎ እንኮራለን!!!!ክርስትና ይህ ነው!!!
@waffiki
@waffiki 8 месяцев назад
ትክክል 💯 ስለ ፑቲን 🙏🏽🙏🏽
Далее
ETHIOPIAN WISDOM ( 16 ) VIDEO2
51:05
Просмотров 41 тыс.
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
Просмотров 6 млн
SIUUUU!
0:15
Просмотров 1,5 млн
Что произошло в ресторане!
0:16