Тёмный

#ፓስተር 

ጊዜው አሁን ነው Tube
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ፓስተር መቱሳላ ዴና# ከዘይት ሻጮች ነብያቶች ተጠንቀቁ ቅዱሳን

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@AmanuelMimi
@AmanuelMimi 7 часов назад
ግልፅ የሆነዉን የእግ ዚያብሄር ቃል ማስተማር ይሻላል።ለፍርድ ይመጣል አሁን መሳቅና መሳለቅ አያስፈልግም።በግሌ ገብቶኛል ዘይቱ የናዝሬቱ እየሱስ ነዉ።ግን ላልገባዉ ሰዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉና መነቃቀፋና ቀልድ ቀርቶ የልቦና አይኖቻቸዉ እንዲበራ መፀለይና መንገዱን ማሳየት ይሻላል።
@abelyes
@abelyes 4 дня назад
እውነት ነው ፓስተር ሰልችቶናል!!አሁንስ የጌታን ክብር ማየት እንሻለን
@asdfgh-ib8ol
@asdfgh-ib8ol 4 дня назад
May God bless your ministry
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
ወሬኛ ኮሜዲ ሆነህ ህዝብን ለመሳብና ቸርችህን ለመሙላት በዚህ እድሜህ ከምትበተረፍ ህይወት የሚሰጠውን ቃሉን አስተምር አሁን አንተ ክርስቶስን ገለጥክ ማለት ነው እረ ጥፋ ጅሎች ናችው ሚዲያ ላይ ወቶ ኮሜዲ መሆን አይደለም ወንጌልን መስበክ ትውልድ አንተን አይቶ ክርስቶስን ማየት አለበት ወሬህን ቀደዳህን ትተህ እውነት አንተ ጋር ካለ ያንን አስተምር እውነትን ጅል ፊት ከነስምህ ሙትቻ ነህ
@chuchuchu7153
@chuchuchu7153 2 дня назад
አንተን ክፉ አይንካህ
@henokAssegid
@henokAssegid 2 дня назад
And they cast out many demons and anointed with oil many who were sick and healed them.Mark 6:13
@tadeletotoba
@tadeletotoba День назад
ወዳጄ ስለነቢያቶች መስበክ ትተህ ወንጌል ብትሰብክ ለወንጌል ተጠርተህ ከሆነ
@addgizaw7059
@addgizaw7059 День назад
ወንድሜ ዘይት ቀብተው ሐዋሪያት ፀልየዋል ። በሚሪት የሚፀልዩ ደግሞ አሉ ። እባክህ በማስተዋል ተናገር ። ስለ ጌታ ብቻ ተናግረህ ውረድ ።አስተውል እባክህ
@TomasDetedo
@TomasDetedo 2 дня назад
ፓስትር እግዚአብሔር ይበርክ ዘመኑ ጠፍቶዋ ይምነጋር በዝቶዋል ነጋር ግን ዎዴት እንዴምሄድ አለወቁም❤
@kenaketime3491
@kenaketime3491 22 часа назад
ይሔ ፓስተር ትችት ከድሮም ጀምሮ አውቀዋለው ።እስቲ እርሱ ባገለገለበት የክርስቶስን ማዳን አይሰብክም ።ስራው ሰው ስለምስቅለት የኮሜዲ ስራ ነው የምሰራው ረጋ ብሎ ለምሰማው ። ማቱሳላን እናውቀዋለን ።ለጥቅም የሚያገለግል😅 ሰው ነው ።
@kenaketime3491
@kenaketime3491 22 часа назад
መቼም በዚ ሠው ብዙ የምናገረው ነገር ነበረኝ በዚ በሶሻል ሚዲያ መናገሩ እንደ ክርስቲያን ጥሩ አይደለም። በወላይታ ቄራ አካባቢ እርሱ ያደረገውን ያኔ ወንጌላዊ ነበር 1997...98 በአንድ ቤተሠብ ላይ ያደረገው ከአንድ አገልጋይ የማይጠበቅ ስራ የሠራ ሠው ነው ።ዛሬም አገልጋዮችን የምተች የሚያሳድድ ሠው ነው የተከሸኑ ቃላቶችን በመጠቀም ህዝብን ያስታል ።ለቤተ ክርክቲያን የተቆረቆረ ይመስል ።
@MoloTarawneh
@MoloTarawneh День назад
𝙂𝙚𝙩𝙖 𝙝𝙚𝙗𝙖𝙧𝙚𝙠 ❤❤❤❤❤🎉
@destaobse4036
@destaobse4036 3 дня назад
They Are Making Businesses By Providing Oils, Waters .etc.
@AshuGolgota
@AshuGolgota 3 дня назад
Tebarek
@AshuGolgota
@AshuGolgota 3 дня назад
Tebarek
@meazaadmasu9868
@meazaadmasu9868 21 час назад
አነንተ ራስህ configun ውስጥ ነህ
@henokAssegid
@henokAssegid 2 дня назад
Let him call for the elders of the church, and let them pray over him, anointing him with oil in the name of the Lord.James 5:14-15
@teferaliranso5437
@teferaliranso5437 4 дня назад
God bless you so much !!! So gifted and pastor!!!
@teshomemegra4757
@teshomemegra4757 2 дня назад
ሀሚተኛ ያዕቆብ 5;14
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 4 дня назад
እውነቱን ነው የወንጌል እንቅፋት ሆነዋል አንገታችንን የደፋንበት ዘመን አሁን ነው ተባረክ የት ቢስሙ ጌታ ይርዳቸው
@birukgirma8600
@birukgirma8600 2 дня назад
iwnet new ,kehasetegoch bekalu iyemeremrin kalte tenekekin gena yetekeba pant bilo le ihtoch sayshetu aykerum
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 День назад
ጌታ እግዚአብሔር አብስቶ አብስቶ አብስቶ ይባርክ!!!!
@kalkidangetachew6548
@kalkidangetachew6548 День назад
Ewenet Arenet Yawetanale
@BirkieAlem
@BirkieAlem 22 часа назад
Amen
@TarikuWellamo
@TarikuWellamo 4 дня назад
ሐዋርያት 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁴ ጴጥሮስ ይህን ነገር ገና ሲናገር ቃሉን በሰሙት ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደ። ⁴⁵ ከጴጥሮስም ጋር የመጡት ሁሉ ከተገረዙት ወገን የሆኑ ምዕመናን በአሕዛብ ላይ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ስለ ፈሰሰ ተገረሙ፤ ⁴⁶ በልሳኖች ሲናገሩ እግዚአብሔርንም ሲያከብሩ ሰምተዋቸዋልና። ⁴⁷ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ፦ እነዚህ እንደ እኛ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉ እንዳይጠመቁ ውኃን ይከለክላቸው ዘንድ የሚችል ማን ነው? አለ። ⁴⁸ በኢየሱስ ክርስቶስ ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው። ከዚህ በኋላ ጥቂት ቀን እንዲቀመጥ ለመኑት። አየህ ወንድም ነገሮች በጥላቻ ባናይ ይሻለናል አለበሌዚያ ይስውርብናል .....
@TesfaneshJobe
@TesfaneshJobe 5 дней назад
Abate kifu ayinka
@nanniaa7946
@nanniaa7946 22 часа назад
❤❤❤❤❤❤😮😮😢😢😅😅😅
@teferaliranso5437
@teferaliranso5437 4 дня назад
Long time ,I miss you!!!Keep teaching this powerful truth …..God may bless you!!!
@Masi-o8t
@Masi-o8t День назад
🤣🤣
@TomasDetedo
@TomasDetedo 11 часов назад
ለእኔ አልገበንም ለምን ብትለችሁ እግዚአብሔር ይቅር በለችሁ ዬሁለዥንም አንዱ ዬምነጋርሁ ሌለ ሌለው ዬምነጋርሁ ሌለ ይህ ዘመን ዬመጨርሸ ዘመን ነው አስተውሉ እግዚአብሔር ዬተነጋርሁ እዬፈፀመ መቶዋል ስፋፂምሚ አይተነል አሁን አንድ መልክት ብቻ ቀርቶዋል እሱም እኔ ክርስቶስ ነን ዬሚል ይመጠል ክርስተያን ተጠንቀቁ ውሻት በምድር በዚህቶዋል አገልገዬቹም ጠፋጭ ዬሆነ ነጋር እዬተነጋር ሰውንም እየሰሳተ መጥቶዋል ለገንዘብ ወደጆች ሆኖዋል
@TomasDetedo
@TomasDetedo 11 часов назад
አሁንም አንድ ነገር እነግርለሁ ልበ በስንት ሰዓት እንዴምመጠ አነዎቅም አይዴሌ የክርስቶስ መምጠት እንዱህ ስለሆነ አትርሱ ልበሞች እን ሁን እንጂ ልብ ዬሌላለ ሰው አንሁን
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 День назад
ጋታ ይባርኮት
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 27 минут назад
eha nw beka bedenibi adirigehi gesistachew
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 29 минут назад
Ena ye ortodox iminet teketayi negni gin indez nw beka iwinetun mafiret siteti siteti nw bilo menager nw
@relaxationclassicalmusic4444
@relaxationclassicalmusic4444 4 дня назад
አንተ ማነህና ይህን የእግዛብሔር ሰው የምትና ገረው
@contemplation6578
@contemplation6578 4 дня назад
Jel
@user-uz2wl9tt8k
@user-uz2wl9tt8k 4 дня назад
Kinat alebih kalun atakewum
@mesiwoldeab7107
@mesiwoldeab7107 2 дня назад
I guess you are one of those false prophets 😳😳
@ElyasEli-h9s
@ElyasEli-h9s 21 час назад
​@@mesiwoldeab7107kale anbebe brather yeh sewye selmn endmyaerra be kalu feteshew
@user-uz2wl9tt8k
@user-uz2wl9tt8k 4 дня назад
Sile sewu min agebah?yerasihn sira kinat newu
Далее