Тёмный

ፓስተር በጋሻው " እምዬ ተዋህዶ " | እውነታው ምንድነው ? 

NaKi React
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ፓስተር በጋሻው " እምዬ ተዋህዶ " | እውነታው ምንድነው ?
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 የ ቴሌግራም ቻናል ለትምህርት :t.me/eot_react12
🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@FiqrAwke
@FiqrAwke 3 месяца назад
ስላም,የተዋህዶልጆች,አባቶችቃልህይውት,ያስማልን,ፀጋውንያብዛላችሁ,እድሜናጤናይስጥልን,ውንድሜ,ብርታ,❤❤❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚያብሄር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በሥደት ያለነዉንም ፈጣሪ ይጠብቀን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
አሜን
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሰማችንን ይስጠን
@salima44-z8w
@salima44-z8w 3 месяца назад
ሠላም የተዋህዶ ልጀች መምህሮቻችን ቃለሀይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ጤና ይስጠልን ወንድማችን በርታ🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
አሜን 🙏
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 3 месяца назад
ለመምህራን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@Mekdiayalew
@Mekdiayalew 3 месяца назад
ወንድሜ የኦርቶዶክስ እንቁ ልጅ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ሰባኪ አባቶቻችንን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጣቸው በርታልን
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
አሜን
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@nadaQatar-u1j
@nadaQatar-u1j 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ነገሩ ሁሉ ማጣመም ልማዳቸው ነው እኛ ዎርቶዶክሶች አባታችን ምን ሊሉ የፈለጉት ገብቶናል ተዋቸው ይጫጩ
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 3 месяца назад
አምደ ምካኤል በጣም ደሥይላል እውነትነው ሠላም ናፈቀን በጣም ያማል ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@danielnegash1796
@danielnegash1796 3 месяца назад
ህያውና ዘላለማዊውን የህይወትና የምሥራችን ቃል የሚያሥተምሩንን መ/ራን እፁብ ድንቅ አድርጎ ሠሮቶ የሠጠን አምላከ ቅዱሣን ቅዱሥ እግዚአብሄር ሥሙ ይባረክ ወንድሜ አንተም እነኝህን መ/ራን ከያሉበት ሠብሥበህ ሥለምታሠማን የህይወትን ቃል ያሠማህ ወንድማችን በጋሻው ወደ እውነተኛው መንገድ የሚያደርሡትንና ከዚህ መንገድ ሊያወጡት የሚችሉት እርኩሣን መናፍሥትን ቆራርጠው ከመንገዱ የሚያፀዱለትን መላዕክትን ሥላከበረና ሥለያዘ ከዚህ ቦሀላ እነሡ የሚይዙትና የሚያከብሩት የሚያሥከብሩት ይመሥለኛል
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
🙏🙏አሜን
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 3 месяца назад
ሁሉም ይመለሳሉ ወደአማኒትዋ ኦርተደኩስ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ሁሉም ማስተዋል ጀምረዋል ፕሮቴስታንትኳ መላኢክት እንደሚያማልዱ መመስከር ጀምረዋል ለእመቤታችን መዘመር ጀምረዋል በጋሻውም መላኢክት ይጠብቃሉ ያድናሉ ማለት ጀምረዋል ፈጣሪ ልባና ይስጠን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад
አይቀርም ጥቅም ነው የወሰዳቸው ሆድ አምላካቸው ሆኖባቸው እምዬ ኦርቶዶክሰ መሆን ምንኛ መታደል ❤❤❤❤
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 2 месяца назад
በጋሻው ያለ ድንግል ማርያም ክርስቶስ ያለ ክርስቶስ ክርስተና የለም ማርያምን ተመለስ ራቁትህን አትሁን ንሰሀ ግባ አትፍራ 'ተዋህዶ የደም 'ዋጋ❤
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 3 месяца назад
ወይ ወይበጋሻዉ ደሳለኝ ልብ እያወቀ ወንጌል ማጣመሙ ግርም ይለኛል
@kefasemeon
@kefasemeon 3 месяца назад
እኔም ዛሬ በበጋሻው ነው የሰራሁት ሰውዬው ትንሽ ያመዋል ቢመለስ ጥሩ ነበር😊
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ ነው ነገሩ 😊
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 3 месяца назад
ጎበዝ ልጅ ተባረክ
@tesfayegetachew4059
@tesfayegetachew4059 3 месяца назад
እኔ እንደውም አቡነ ፊልጶስ የተናገሩትን አስመልክቼ ይህ ዓለም እንኳን የተፈጠረው ሰለ ድንግል ማርያም ነው የሚል ትምህርት ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ተምሬያለሁ እውነት ነው አምናለሁ።
@gechmobile-rg5ff
@gechmobile-rg5ff 2 месяца назад
thank you God welcome begashaw we love you
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 3 месяца назад
አምደሚካየል በርታ ጡሩ ልጅ ነህ በመላይቱ ለሀማኖትሀ ትጋፈጣለህ አደንቅሀለዉ አስታየት ከተቀበልክ እችን ልበልህ አባቶችና አባቶች ሲነቃቀፉ የነሱን ቪዲዮ ባትሰራ ደስ ይለኛል በማናዉቀዉ መንገድ እየተከፈልን እንሄዳለን ይሄዉ ነዉ በተፈ አገልግሎትህን ይባርክልህ
@TigiYamlakwa
@TigiYamlakwa 3 месяца назад
መቼም ይህን ስያወራ አለማወቅ ነው አይልም ትልቅ ሰው ነበር.., ለነገሩ አግዚአብሔር ካልረዳ ሰው በስተእርጅናም ይበላሻል..
@Copri23
@Copri23 3 месяца назад
መመለሱ ጥሩ በበቱ ያፅናው ነገርግን መንፈስን ሀሉ አትመኑ ተብሏልና።
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
🥰🙏
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 3 месяца назад
ልቦና ይስጣቸው ቢመለሱ ለራሳቸው ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁልጊዜ እጆቿን ዘርግታ ትቀበላለች
@ChernetDebebe
@ChernetDebebe 2 месяца назад
የሶስተኛው መምህር ስማቸው ነገረኝ በማርያም❤❤❤❤
@ezraspiritualandworldlygui8266
@ezraspiritualandworldlygui8266 3 месяца назад
It is a good program.
@PoL-q5w
@PoL-q5w 3 месяца назад
በጋሻው ተባረክ ወደ ቤትህ ተመለስ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Papi_Vlogs5
@Papi_Vlogs5 3 месяца назад
Wandema 🎉🎉
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
🥰❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 3 месяца назад
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn Fetar Libona Yisitachewu Be Unet maryam maryam maryam Enatachin Eyina Eniwodishalen Ye Tewahdo Bereketish Yideribin Hagerachin Ethiopian Yitebikeyin ❤❤❤❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@hanakebede282
@hanakebede282 3 месяца назад
👍👍👍👍❤
@EyoelEyu-vz9yv
@EyoelEyu-vz9yv 3 месяца назад
Amen
@HadjahKigunduKayiwa-iv7of
@HadjahKigunduKayiwa-iv7of 3 месяца назад
kale hiwot yasemaln
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
አሜን
@ሻይቅምሻ
@ሻይቅምሻ 3 месяца назад
Wendeme❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
🥰❤
@kefasemeon
@kefasemeon 3 месяца назад
Bimeles teru neber gn yesewn lj mamen 😢
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
ጌታ ልቦና ይስጠው
@عالممركا
@عالممركا 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@MamoGoa
@MamoGoa 3 месяца назад
በአማርኛ ቅዳሴ ለምን አይደሰም? ከተቻለ ግእዙ ተተርጉሞ፣ እንዳዉም አንድ ጊዜ ግእዙ ተተሪጉሞ ሰምቼ ስለነበር፣ ይህም በግእዝ ሲቀደስ ፍችዉን ስለማናዉቅ አንሰማም የሚባለዉን አባባል ስለሚመልስ፣
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
ማለት 🙄ቅዳሴ እኮ በአማርኛም አለ 😊
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 3 месяца назад
ቅዳሴና ሰዓታት የሚል መጽሐፍ አለ በግእዝና በአማርኛ🎉 ❤
@gkymmty1733
@gkymmty1733 3 месяца назад
ስማቸውን አላውቅም ማለት ስህተት ነው እሳቸውን ለማቅረብ መጀመሪያ ሙሉ መረጃ ቢኖር
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
ኤረ ቪዲዮ ላይ ጠፍቶብኝ ነው 🤭 ይቅርታ
@AynalemLebso
@AynalemLebso 3 месяца назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒👍👍👍
@Hana-3838
@Hana-3838 3 месяца назад
ምን ተመለሠ አረ ሠላም ይሥጠን ተዋሕዶን ይፋቷት 😭💔💔
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
🙏🙏
@رقيهمولا
@رقيهمولا 3 месяца назад
የድግልማረያምንልጅልኡልእግዚአብሄርይክበርይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astermulugeta9709
@astermulugeta9709 3 месяца назад
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@enatteshale
@enatteshale 3 месяца назад
ስማቸዉን የማወቅ ግዴታ አለብህ ወንድሜ የበጋሻዉ የቆየ ቪዲዮ እኮነዉ ለምን ሰዉ ታደናግራለህ ሲቀጥል የራሳችን ብዙ የሚታይ አለ ዪቲብ ዞር ዞር በል የነሱን አታሳዪን እኛ በናተ ነዉ የምናየዉ እንጂ ያዉሩ ይፍሱ አናዉቅም ማወቅም አንፈልግም!
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 3 месяца назад
OMG melakt yadnalu Aleku ko
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
እኮ 😊
@Bsh-gt7oc
@Bsh-gt7oc 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
🥰
@Mekdiayalew
@Mekdiayalew 3 месяца назад
ወንድሜ ስለጴንጤ ንግግር መስማትም አልፈልግም
@halasaade8338
@halasaade8338 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@YilkalBebe
@YilkalBebe 3 месяца назад
Yetale
@ufeuy1059
@ufeuy1059 3 месяца назад
ሰላም ወንድሜ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ዘማሬ ሀዋዝ ተገኝ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሷን ወይስ መልስልኝ እስኪ መዝሙሩን ላዳምጥ ብየነው አመሰግናለሁ
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
አልተመለሰም 😔
@zenebe614
@zenebe614 3 месяца назад
እነዚህ አጨብጫቢ ሚድያዎች ተመልሷል ብለው ሲንጫጩ ነበር።
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 3 месяца назад
​@@EOTC_React እንደ በቋንቋየነሽ ሚዲያ ተመልሻለሁ ሲል ሰምቸው 🙄🙄😢
@tigigetu3792
@tigigetu3792 3 месяца назад
ጬፉ በስመአም ወወልድ ብሎ ተሳቀልኝ ብሎ አፉን ከፈተ ግን በመንፈስ ቅዱስ እንደቀለደ አላወቀውም
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 месяца назад
በራሱ ነው የቀለደው ይሄ ጣሳ እራሰ በሰመአም ማለት ማላገጥ እንደዚ አይነት አህያ መናቅ ነው ጩፍ የቅንጅት ወንጌል ነው ያጠገበው ይተነፍሳል ወንበዴ ይሁዳ ሁላ እዚያ ቁጭ ብለው የሚገለፍጡ ድንጋይ እራሰ ሁላ
@yeshiwasfentahun9136
@yeshiwasfentahun9136 2 месяца назад
በጋሻው እኮ እልህ ውስጥ ገብቶ እንጅ ኦርቶዶክስን አጥብቆ ይወዳታል። በልቦ ኦርቶዶክስ በአፉ ።ግሞ ጴንጤ ነው። ፈጣሪ ይመልሰው።
@HailuBirhanu-xe3hb
@HailuBirhanu-xe3hb 3 месяца назад
ስትናገር እጥር ምጥን ቢል
@davechristking.
@davechristking. 2 месяца назад
መላእክት ያዱናሉ ሲባል ግን ከዘላለዓለም ሞት ያድናሉ ማለት አይደለም አስተውሉ ደግሞም ምላጃ አላለም! መጽሐፍትን አታውቁምና ትስታላችሁ!
@SmilingAnglerfish-ts8md
@SmilingAnglerfish-ts8md 3 месяца назад
_ጴጤ ማለት የትሀድሶ ግልባጭ ስጋ ለበሥ ጋኔን ማለት ነው ኦርቶዶክስ ማለት ደግሞ ኦርቶ ማለት ቀጥተኛ ዶክስ ማለት መገድ ተጣምሮ ሲነበብ ቀጥተኛ መገድ ተዋህዶ ማለት አምላክ ሠው ሆነ ሥለዚህ እኳንም ኦርቶዶክስ ሆንን_
@medgus27
@medgus27 3 месяца назад
@hana.6956
@hana.6956 3 месяца назад
ኦርቶ ዶክስ ከሐዲ ማለት ነው?ስለዚህስ ለምን አልሰራህም?ይሔ በጋሸሻው ግን አገራት የገባው ነው።
@EOTC_React
@EOTC_React 3 месяца назад
🙄🤔
@zenebe614
@zenebe614 3 месяца назад
በጋሻው ቢመለስ ለራሱ ጉዳይ ነው። ኦርቶዶክስን ካዋረደና እንደልቡ ከተናገረ በኋላ የናንተ አስቀድሞ ማጨብጨብ ይገርማል።
@YayaAbesha
@YayaAbesha 2 месяца назад
በጋሻው ተመለሰ አልረመለሰ ፣ምን ይጠቅሙናል ፣አትዋሽ እሺ መንፈሳዊ አገልግሎት ከያዝክ ፣ቢዝኑስ ከሆነ ንገረን ፣የቻናልህንም ስም ቅ ቀይረው በስሟ አትሸቅጥ
@TigiYamlakwa
@TigiYamlakwa 3 месяца назад
አይ በጋሻው ያልከው ሰይጣን ጎትቶ አወጣህ.... ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በመውጣትህ ሁሌም አያንገበገበህ ይኖራል
@Mintwabhaile-g4q
@Mintwabhaile-g4q 3 месяца назад
አንተ ከንቱ አሰግድ ዛሬም አፍ አለኝ ብሎ አባቶች ላይ አፉን ይከፍታል ከንቱ ምን አገባው አቡነ ፊሊጶስን እሱ አያስተምርም የሞት ሞት የሞተ ከንቱ እውነት ነው ሁሉን ያየነው አምላክ በመረጣት እመቤታችን ነው ምንም ማብራራያ አያስፈልግም አሰግድ ትናንተ ባስተማርከኝ ልክ አሁን ወርደህ ተዋርደህ ሳይ አዝናለሁ
@genetgenet8416
@genetgenet8416 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Tigist-de9tg
@Tigist-de9tg 3 месяца назад
❤❤❤
@Tigis-g1k
@Tigis-g1k 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Просмотров 29 млн