Тёмный
No video :(

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የዓድዋ ድል መታሰቢያ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 96 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 212   
@tigistmekonnen7771
@tigistmekonnen7771 6 месяцев назад
ክበርት ፕረዚዳንት እጅግ በጣም አከብሮታለሁ ትክክለኛውን ነገር ተናግረዋል ደሰ የሚል ሁሉንም ቆም ብለው እዲያስብ ግንዛቤ እዲኖረን ከተኛንበት ቀስቅሠውናል። እረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 6 месяцев назад
አሜን❤
@mammoberisobulbo19
@mammoberisobulbo19 6 месяцев назад
😮😅😅m😅.fc
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 6 месяцев назад
በጣም እንወደወታለን የሴት ንጉሳችን ኩራታችን የኢትዮጵያ ብሬዝዳንት ወይዘሩ ብሬዝዳንታችን እረጅም እድሜ እንመኛልን🇪🇹🦅
@kirkosfit4657
@kirkosfit4657 6 месяцев назад
Great speech !
@SA-gn7ie
@SA-gn7ie 6 месяцев назад
"ትውልድ ነው የሚዘክረን" ትክክለኛ አባባል ነው ክብርት ፕሬዘዳንት ።
@genetyohannes4409
@genetyohannes4409 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ኩራት የኢትዮጵያ እናት የታሪክ አዋቂና ጠባቂ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድሎት
@habeshaw4353
@habeshaw4353 6 месяцев назад
She is one of the genuine person ! I wish I had an opportunity to meet with her. She is such a classy,, intelligent , has so much pride ! Always love to listen to her messages !
@user-gp5jq6rt4v
@user-gp5jq6rt4v 6 месяцев назад
ክብርት ፕሬዝዳንት ፣ ስለ ታላቅ መልህክትዎ ክብር ይስጥልን ። ነገር ግን ባለሙያው ህንፃውን ለመስራት በጣም ጠለቅ ያለ ቁፋሮና ተመጣጣኝ ግብአት በመጠቀም ታሪክ ተሻጋሪ ትውልድ የሚቀባበለው አሻራ ተቀምጧል። ነገር ግን ኢትዮጵያ ሀገራችን ላለፉት 40 አመታት እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ በህርስ በርስ በማያቋርጥ ጦርነት ልጆቿን ለመስዋእት እንደ ቀረበ እርድ ጥይት በላቸው ። ምክንያቱ የስልጣን ጥም እንጂ መፍትሄ ጠፍቶ እንዳልሆነ ህሊና ያለው የሰው ፍጡር የሆነ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይገነዘበዋል። ስለዚህ ክብርት ሆይ የተፈጠረውን ቀውስ ባለዎት አቅም የእድሜ፣ የስራ የልምድ፣ እና በታሪክ አጋጣሚ የኢትዮጵያ ህዝብ የጣለብዎትን አደራ በማሰብ የሚያምኑት አንድ አምላክ እግዚአብሔርን በመማፀን ከገባንበት አስከፊ የጦርነት ማጥ እንደንወጣ እና የተፈናቀለው ህዝባችን በሀገሩ በቀዬው እንዲኖርና ፈጣሪ የሰጠውን ቀሪ እድሜ በሰላም እንድንኖር እርዱን። ፈጣሪ ለጥረትዎ ከፉትዎ ይቅደም!
@user-vj5zp9fw6m
@user-vj5zp9fw6m 6 месяцев назад
ስለሚኒሊክ ሀሜተኞች አበቃ ምን ታወሩ እስቲ😅
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 6 месяцев назад
እኮ 😂
@Goldu21
@Goldu21 6 месяцев назад
እምዬ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው!!! ቪቫ ሚኒሊክ ❤❤❤
@user-wb1hj9te3w
@user-wb1hj9te3w 6 месяцев назад
ገገማው
@Goldu21
@Goldu21 6 месяцев назад
@@user-wb1hj9te3w ስትል አንተ ሰገጤው ምነው ነካውህ እንዴት?
@behaveman5754
@behaveman5754 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@ayugebre4253
@ayugebre4253 6 месяцев назад
Zare nigus Abiy Ahimed Ali bucha newu, minilik motoal ayinegism watewu
@edilawittadess2902
@edilawittadess2902 6 месяцев назад
Badawe tkaxlu
@yibeltalatnafu1914
@yibeltalatnafu1914 6 месяцев назад
እንደ እርስዎ አይነት መሪዎችን ያብዛልን ፤ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነዎትና እናከብርዎታለን 🙏🙏🙏
@user-wz5ip8qt5f
@user-wz5ip8qt5f 6 месяцев назад
ሲስጥ የታደለች ሲፈጠሩ የተዋበች ምርጥ እናት ሀገሪ ኢትዩጵያ ተቆጥሮ የማያልቅ ውበት
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema 6 месяцев назад
The sad thing is some of our people selling our country for the white men for greed.
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm 6 месяцев назад
My Grand father was participated in the battles of Adawa.
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 6 месяцев назад
Thank you. We respect him !! Rest in peace
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema 6 месяцев назад
My great grand mother dad died in the battle of Adwa and she was a teenage didn't know him much. She was the only child and her mom passed at a very young age too.
@ambayiewoldie3533
@ambayiewoldie3533 6 месяцев назад
ደስ የሚል አስተማሪ ኮርኳሪ መልዕክት
@mootiiIfaa-ec5le
@mootiiIfaa-ec5le 6 месяцев назад
ክብር ይገባቸዋል ክብርት ፕሬስዳንት።
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 6 месяцев назад
Watching ETV after a while and on the point speech HE Sahlewerk ... History will evaluate each generation and the leadership. A time to reflect on Prosperity ... plenty of opportunity ahead but somone has to guide to the right track.
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 6 месяцев назад
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው💪💪💪
@HashimAhimedMohammed
@HashimAhimedMohammed 6 месяцев назад
Yes our leader not only for Ethiopian l proud by Dr Abiy Ahmed ,president Salawaq Zawude &Mtrs Adanech Abebe and Takele Uma all are thanks thanks thanks thanks l prouded by your worked
@omardahirhosh6048
@omardahirhosh6048 6 месяцев назад
Peace for Ethiopia
@eyerustamerat9727
@eyerustamerat9727 6 месяцев назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት
@foziatabit8428
@foziatabit8428 6 месяцев назад
ክብርት ፕሬዚዳንት እህቴ አከብሮታለሁ እወወዶታለሁ።ኑሩልኝ ዕድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጦት።❤❤❤❤❤
@ChaltuRegassa-cr3wv
@ChaltuRegassa-cr3wv 5 месяцев назад
Thank you, we wish you a good health and long age,thank you a million times!
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 6 месяцев назад
Honorary President thank you for your golden leader speech and teaching message in the right time as this with clear memory ADWA. May God bless and protect my country Ethiopia !!!
@bellotv27
@bellotv27 6 месяцев назад
አድዋ እና እምዬ ምኒልክ የአንድ ሳንቲም ገጽታዎች ናቸው። ክብር ለእምዬ ምኒልክ💪💪💪
@ramadan1707
@ramadan1707 6 месяцев назад
ያንተ ሚኒልክ ጫካ የትግራይ በረሃ ውስጥ ተደብቆ ነበር ድንጋይም አልወረወረ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 6 месяцев назад
@@ramadan1707አንቺ የታባሽ ነው ያለሽው የታሪክ አተላ ::
@ramadan1707
@ramadan1707 6 месяцев назад
@@ethiopia6721 የታሪክ አተላ ሌቦች ቡዶች እማ ጉዳቹ ወጣ አንድ ጄኔራል የአማራ የሌለበት 9 ኦሮሞ 3 ትግራዋ ብቻ ማየቱ ሞት ነው አንገታችሁን ድፉ የአባ ገዳ ልጆች እራቁታችሁን አስቀሯቹ አፍ ብቻ ድንፋት ከንቱ ሰዎች ቱቱ ወራዶች
@bellotv27
@bellotv27 6 месяцев назад
@@ramadan1707 የጭንቅላት ንቅለ ተከላ ያስፈልግሻል ሲፉዬ🤔
@user-kj7fm6hg4p
@user-kj7fm6hg4p 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 6 месяцев назад
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነሽ ክብርት ሳህለወርቅ እንደስምሽ "ወርቅ " የሆነ ንግግር ነው 🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@user-mj8wk1qw6i
@user-mj8wk1qw6i 6 месяцев назад
ይመችሽ ንግግርሽ ሁሉ ቅኔ ነው
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 6 месяцев назад
በእውነት የሚወራው ሌላ የሚሰራው እጅግ በጣም ጥሩ ቀጥሉበት አመሰግናለሁ
@universalfreebeats2859
@universalfreebeats2859 6 месяцев назад
የመጨረሻ ነው የምንወዶት ❤
@Fikru1948
@Fikru1948 6 месяцев назад
🇪🇹 The president is a real Ethiopian❗️She did all she could under her capacity ‼️🇪🇹♥️🇪🇹
@wendedessu6977
@wendedessu6977 6 месяцев назад
ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች አይዞሽ እማማ ኢትዮጵያ ።።።።
@zeryehunlagasse8182
@zeryehunlagasse8182 6 месяцев назад
I respect and love our national president for each of her speech she had made at each of national occasions especially her deep view on our sensitive national issues how to make a correctly leading or governing being without tribal or ethinics centered narrow minded
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 6 месяцев назад
ሠላም ❤ኪኪኪኪ አብይ ሠላም አይፈልግም ❤ አውሬ ቀውሰ ነው እግዚአብሔር ይገላግለን
@yibekalbelachew637
@yibekalbelachew637 6 месяцев назад
አብይን የመሰለ መሪ እድሜ ልክህን አይተህ አታውቅም ፣ፍግ ጭንቅላት ሁላ አብይን ለመተቸት አይደለም ስሙን ለመጥራት አንተም ሆንክ መሠሎችህ ብቃቱ የላችሁም ።
@segenetayane6851
@segenetayane6851 6 месяцев назад
I hope God will open your mind to see good things what Dr Abyi done for Ethiopia 🇪🇹. God bless him and his family 💕💕
@korebmount1203
@korebmount1203 6 месяцев назад
እንደእንተእይነት የሰው ተውሳክ ድንቁርና ያሰቃየህ ሰው ቁጭ ብለህ እብቹን ትውተቻለህ እድክም
@ensermumengistu
@ensermumengistu 6 месяцев назад
አንቺ የኛ ምርጥ ነሽ
@genetyohannes4409
@genetyohannes4409 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk 6 месяцев назад
የአብይና የሚሥጡ አመለካከት ምነኛ ነው
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 6 месяцев назад
በጣም አስተዋይ ነሽ ❤️
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 6 месяцев назад
the only elegant smart great President - Sahle -Selassie !!
@user-mq6px3qk4u
@user-mq6px3qk4u 6 месяцев назад
ፈጣሪ አብዚቶ ይባርክሽ ትክክለኛ መልእክት ነው
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 6 месяцев назад
Ethiopian 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🎉🎉🎉❤❤❤
@letabedasso1195
@letabedasso1195 6 месяцев назад
መሆን የሚገባን ታሪክ ማሥራት ብቻ ሳይሆን በጸጋው ማደስ የምንችል መሆናችንን በተግባር ማሳየት ተችሎዋል። አንድነትና ሉአላዊነት፥ ሰላም ፥ፍቅር ሕብረብሔራዊ አንድነት እሴታችን🎉 መሆን አለበት
@hailugetahun867
@hailugetahun867 6 месяцев назад
የምን ፀጋ አመጣህ ኮማቹ??
@user-yl4rg1eb5m
@user-yl4rg1eb5m 6 месяцев назад
My Great Grandfather fought in the Adwa battle, lost his life and the victory of his country and the Ethiopian people. But very sadly, now his grandchildren are killed in genocidal war and dining in starvation. I was touched by the president's speech and advice, but hope from those cruel dictators
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema 6 месяцев назад
Bro, your forefathers are not the only one who died there first and foremost. Two please pay attention to what the president said and understand her message. If you understood the message she is trying to cross you wouldn't say what you're saying. We are where we are at because your kind of thinking and entitlements. We all are at fault and need to start acknowledging that then we can start correcting it. Otherwise if you keep thinking you're right and others are wrong guess what is going to happen we will ended up killing each other.
@ejaradaba1499
@ejaradaba1499 6 месяцев назад
Abboo jiraadhugaa!!!
@user-ou3ur4wj8k
@user-ou3ur4wj8k 6 месяцев назад
ቪቫ ምኒልክ !!!
@dejenebelachawe64
@dejenebelachawe64 6 месяцев назад
So imosenanal great speech 💚💛❤🙏🙏🙏
@josephayale8786
@josephayale8786 6 месяцев назад
አርቲክል 39 ከውሽቱ የTPLF Ethiopian constitution አሁኑኑ መውጣት አለበት ። አለማውጣት ትግራን የውሽት የህልም መንገንጠል አላማ ና የትግራይን ዳይነስቲ አስበን ይዞ ለመገንጠል ነው እንዲሁም የOLF የኦሮምያን የውሽት የህልም መንገንጠል አላማ ና የኦሮመያን ዳይንስቲ እዲስ አበባን ከኢትዮጵያ ኢርላይን ና ሶማሊላንድን ፖርት ይዞ ለመገንጠል ነው።
@gabekassa3626
@gabekassa3626 6 месяцев назад
በሀገራችን ምንም ቀልድ የለም ትክክል ነው የተናገሩት ፅንሰኞች ቢመራቸውም ይዋጡ እውነቱ ይህ ነው!!!
@shebawian5074
@shebawian5074 6 месяцев назад
ሣህልዬ እግዜአብሔር ይባርከዎት ፣ምክንያቱም ሁሌም የሚናገሩት የህዝቦች አንድነት ዘላለማዊ አንዲሆን ነውና ።
@Milsmek
@Milsmek 6 месяцев назад
Great speech one Ethiopia 🇪🇹
@user-on8cq2sl5c
@user-on8cq2sl5c 6 месяцев назад
ተባረክ T menster dr abye ahemed
@user-re3np2ne5g
@user-re3np2ne5g 6 месяцев назад
ምርጥ ሀሳብ ነው።
@birtudem7419
@birtudem7419 6 месяцев назад
ነርቨስ ሆናለች
@alemayehugeleta6343
@alemayehugeleta6343 6 месяцев назад
በአንክሮ ነው ያዳመጥኩሽ !!!!!!!!!!!
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 6 месяцев назад
God bless Sister 💚💛❤💚💛❤
@user-jl1rd7fz8z
@user-jl1rd7fz8z 6 месяцев назад
❤👍
@user-og4zj4ik6f
@user-og4zj4ik6f 6 месяцев назад
ክቡር ፕሬዚዳንት አመሰግንሆታለሁ
@jagedy
@jagedy 6 месяцев назад
Great speech 😊
@HashimAhimedMohammed
@HashimAhimedMohammed 6 месяцев назад
Ambessa jegna nachew 6:53 7:02
@Hoyatube12
@Hoyatube12 6 месяцев назад
I am optimist for this memorial for ADWA victory. I am also concerned about ADWA which is a place where now existing in the country of Ethiopia; may other live memorial like the proposed Pan -African university in the place of ADWA, whereby the historic battle against colonialists. Tigrai region about 1000 km far from Addis to the north of Ethiopia.
@user-zn5jl3xt4j
@user-zn5jl3xt4j 6 месяцев назад
shem on you adenech abebe shem on you d/r abiy why you forget fiewurar geja garibo
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 6 месяцев назад
እውነት ኢትዮጵያዊያን እንደ ሀገር የምንተዛዘን ከሆነ ሳኡዲ አረበያ እስር ቤት ውስጥ በርካታ ኢትዮጵያዊያኖች አሉና ዲምፅ መሆን ወደድኩኝ😢😢🙏🙏🇪🇹
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 6 месяцев назад
ያለመጫሚያ በባዶ እግራቸዉ ላገራቸዉ ክብር ለተዋደቁት ዘላለማዊ ክብር ይገባቸዋል ዶክተር አብይ አድዋን ሀዉልት ሰርቶ ለትዉልድ አሰረክቧል አደራችሁን ተቀብለን ለትዉልድ እናሰተላልፋለን እናመሰግነዋለን ለን
@user-js2dy6wj6t
@user-js2dy6wj6t 6 месяцев назад
ደሥ ይላል በጣም ግን በአማራ አና በኦሮሚያ እየፈሰሰ ያለውን ደም አፋሣሽ ጦርነት በንግግር ብትፈቱት የበለጠ ደሥ. ይል ነበር ለዛ አልታደልንም ሰላም ለሀገራችን እፍርርር😢
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 6 месяцев назад
በጣም የገረመኝ ይሄ ሁሉ ሲደረግ እዛው አዲስ አበባ ያሉት የኢትዮጵያ ፕሬዜዳንት አለማወቃቸው ነው ምንአልባት ጠቅላዩ የጣሊያን ዜግነት እንዳላቸው ደርሶበት ይሆን ግልፅ ቢደረግ😅😅😅
@josephayale8786
@josephayale8786 6 месяцев назад
Article 39 is against Adwa! Article 39 must be removed to creat peace but to keep it is for the purpose of TPLF for Tigray Dynasty with Asab and Oromia Dynasty with Somaliland by OLF leaders
@josephayale8786
@josephayale8786 6 месяцев назад
አርቲክል 39 ከውሽቱ የTPLF Ethiopian constitution አሁኑኑ መውጣት አለበት ። አለማውጣት ትግራን የውሽት የህልም መንገንጠል አላማ ና የትግራይን ዳይነስቲ አስበን ይዞ ለመገንጠል ነው እንዲሁም የOLF የኦሮምያን የውሽት የህልም መንገንጠል አላማ ና የኦሮመያን ዳይንስቲ እዲስ አበባን ከኢትዮጵያ ኢርላን ና ሶማሊላንድን ፖርት ይዞ ለመገንጠል ነው።
@ephremkedir5001
@ephremkedir5001 6 месяцев назад
በሐዘንና በቁጭት የታመቀ ንግግር።
@halom3886
@halom3886 6 месяцев назад
ውይ የኛ የኛ ሳይኮሎጂ
@Black-2024
@Black-2024 6 месяцев назад
▪️▫️God bless E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 💚💛❤️
@husseinseid3806
@husseinseid3806 6 месяцев назад
ታሪክን መዘከር ብቻም ሳይሆን ከታሪክ መማር መቻል አለብን !!
@sionf.109
@sionf.109 6 месяцев назад
Thank you for speaking up against the current situation of senseless violence against Amharas. The prime minister’s wife body language tells the tension that exist between you and her nazi husband. But, you said your peace and let God deal with them because vengeance belongs to God. You are admirable to survive this long in power surrounded by wolves. Blessings to you in your future endeavors.
@Aba_Dagnew
@Aba_Dagnew 6 месяцев назад
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የዘመኑ ጣይቱ ናት። ዘላለማዊ ክብር የጀግኖች አያቶቻችን እውነተኛ የልጅ ልጆች ለሆኑት አብይ አሕመድና ጓደኞቹ ይሁን። እውነተኛ ጀግኖች አርበኞችን የሚያከብሩ የተከበሩ ሰዎች ናቸው። የዓድዋ ጀግኖችን ሲያዋርዱ የኖሩት የትግራይ ወያኔ ዓይነት የታሪክ አተላዎች፣ ድኩማኖች እና የባንዳ የልጅ ልጆች ብቻ ናቸው።
@saraberhe6491
@saraberhe6491 6 месяцев назад
ጣይቱ እኮ አገራቸውን ያከበሩ ናቸው ሳሐለ ደግሞጎረቤት ጠርታ አገርን እምታስደበድብ አድዋን በአፍሽ አትጥሪያት ታሪክ ይወቅስሻል ማፈሪይ
@user-wf9dc1se8s
@user-wf9dc1se8s 6 месяцев назад
ያለፉ ታሪኮችን መልካምነታቸዉን ይዘን የነበሩ ድክመቶችን ዛሪ እያረምን ለቀጣይ ትዉልድ ጥሩ ታሪክ እናሰመዝግብ ።የታሪክ ተወቃሽ እዳንሆን
@abuman718
@abuman718 6 месяцев назад
ምንድነው አልተዘጋጀችም መሰለኝ ትንተበተባለች
@danielmehari6093
@danielmehari6093 6 месяцев назад
Change of leadership Ethiopian prime minister interchange with ethiopian president will be good and dynamic change for Ethiopia and the region. Please just change your childish prime minister by your wise President.
@seifeteshome9432
@seifeteshome9432 6 месяцев назад
I appreciate you you understand every thing specially the internal problem steel the minilic flag failed by the leaders
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema 6 месяцев назад
What?
@user-on8cq2sl5c
@user-on8cq2sl5c 6 месяцев назад
God bels all of theme
@nekatebebbinalfew3648
@nekatebebbinalfew3648 6 месяцев назад
እናመሠግናለን ተገቢ ንግግር በተገቢው ቦታ አድርገዋል ።
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 6 месяцев назад
አይይ ቀጀላ ፍጥጥ ብሏል 👊👊
@monamona-dv5fj
@monamona-dv5fj 6 месяцев назад
ምን መርፌነው የወጋቸው
@tirushbekele7931
@tirushbekele7931 6 месяцев назад
💚💛❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@simrethailu6404
@simrethailu6404 6 месяцев назад
Mert negeger Tebareki
@user-jl1rd7fz8z
@user-jl1rd7fz8z 6 месяцев назад
Abbichuu bbaa malaa Womtuu mbaatu Jalaa
@genetyohannes4409
@genetyohannes4409 6 месяцев назад
አንበሳ
@maryeshumye9169
@maryeshumye9169 6 месяцев назад
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
@user-jl1rd7fz8z
@user-jl1rd7fz8z 6 месяцев назад
🤪
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 6 месяцев назад
ሰላምታየን ለክቡር ብሬዝዳንቷ❤❤❤ አድርሱልኝ🙏❤️❤️
@girmagumataw
@girmagumataw 6 месяцев назад
በፖስታ ነው በእግር
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 6 месяцев назад
@@girmagumataw በሆነው ይሁን ብቻ ይድረሳትጂ❤👌😂😘😘😘
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 6 месяцев назад
Eymerrach wotat minilik is a hero
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 6 месяцев назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@monegoncco
@monegoncco 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇨🇳🇨🇳🙏🙏🙏👏👏❤️❤️❤️🙌💪🏻
@azebg328
@azebg328 6 месяцев назад
ርእሰቢሔሮቻችን ክልሶች ይሆኑ ወይንስ የዉጭ ሰወች ናቸዉ? 80% እንግሊዛኛ ቋንቋ ሲጠቀሙ ይሰማሉ ኧረ ሐገሪቷን አክብሩ እናንተም እንድትከበሩ አታሳፍሩን የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል የላሉ
@ayugebre4253
@ayugebre4253 6 месяцев назад
Ena amarigna kalchalus ?
@ቅኔነት
@ቅኔነት 6 месяцев назад
🎉
@ejigbekele5405
@ejigbekele5405 6 месяцев назад
💚💛❤️አዎ አሁንም ምንይልክ ነው።
@ejigbekele5405
@ejigbekele5405 6 месяцев назад
💚💛❤️አዎ አሁንምዳግማዊ ምንይል ንጉሥ ናቸው። አንድ ሐገር አንድ ሕዝብ። እውነትን መሸፈን አይቻልም!!!
@abdurahmanabdulfetah38
@abdurahmanabdulfetah38 6 месяцев назад
Why is abiy’s wife angry 😂😂😂😂😂, look at the way she is looking at him hehe 2:03 and 0:51 0:54
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 6 месяцев назад
በነፃነት ወጠን ካልገባን ምንድን ነወ ትርጉሙ
@bety2338
@bety2338 6 месяцев назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉👏👏👏👏👏
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 6 месяцев назад
ጡረተኛ ጡረታውን ሲያስከብር ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@merimaahmed6557
@merimaahmed6557 6 месяцев назад
Kimur prezidantachon. Idme ketena yistot. Insane. Aderesot. Abichu. Yezemenu. Jenna. Inkaan. Des. Alot. Allah. Gizehin. Ena. Hayathin. Bemulu. Yesikeet. Ena. Kkatah. Yasamirlih. Like. 1ooo amet. Etiopyan. Mirat. Amen
@sewnetmehon3281
@sewnetmehon3281 6 месяцев назад
የእምየ ምኒሊክና የእቴጌጣይቱ ሀውልት ነው ተብሎ መግቢያው ላይ የቆመው ምስል አዳነች አበቤና ሽመልስ አብዲስን ሊመስል ይችል ይሆናል፡፡ እምዬ ምኒሊክን የአባገዳ ዱላ ማስያዝ እጅግ ነውረኝነት ነው፡፤
@mylove1520
@mylove1520 6 месяцев назад
Warknsh kk
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 6 месяцев назад
ምነው የጠቅላይ ሚ/ር ባለቤት body language አሳየች። እሷም እኮ ይመለከታታል አማራ አይደለችም እንዴ? ለምን ተከፋች።
@wubetuayalew3633
@wubetuayalew3633 6 месяцев назад
ሃገሯን ከቅኝ ገዥዎች ዘመን የባሰ አድርጋችሁ አሁን ይህን ስትደሰኩሩ ልታፍሩ ይገባል። ዛሬ ትመስላላችሁ ነገር ግን ትናንት አልነበራችሁም ነገም አትኖሩም ልክ እስከዛሬ አመት አንድ ቀን ሌላ ጊዜ ግን ትረሱታላችሁ።
@ayugebre4253
@ayugebre4253 6 месяцев назад
Yemiasazinew nege meteh lenafirss eyetezegajeh emeralehu maletih newu , yawu metachihu eskitafersu enseralen
@sabrinmo-fd6yi
@sabrinmo-fd6yi 6 месяцев назад
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@em6708
@em6708 6 месяцев назад
ለሚገባው ግሩም ንግግር ነው
@Tashehope
@Tashehope 6 месяцев назад
ታሪክ ለስሩ ክብሪ የገባል
Далее
Х.евая доставка 😂
00:23
Просмотров 703 тыс.