Тёмный

"ፕሬዚዳንት ጌታቸው ስራ አስፈፃሚ ሆነ እኔ የማውቀው ከኤርትራ መንግሥት ጋር ግንኙነት አድርጓል"። ዶክተር ደብረፅዮን 

Soloda Media ሶሎዳ ሚዲያ
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Live from Android using Streamlabs! goo.gl/Mf1TqV

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@ethiopia6721
@ethiopia6721 6 дней назад
የሶለዲያ ሚድያ ተከታታዮች በሙሉ እንኳን 2017አዲስ አመት በስላም አደረሳችሁ መጪው ዘመን የስላም የጤና ያርግልን::
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 5 дней назад
እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሰን ደብረጽዮን ታሟል ሐክም ቤት ቢሄድ ጥሩ ነው እየዘላበደ ነው ።
@verahaile7521
@verahaile7521 6 дней назад
መልካም አዲስ አመት ለኢትዮጲያ ልጆች💚💛♥️
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 5 дней назад
ምን ዓይነት ጉድ ነዉ ከሞራልም ከእውነትም የተጣላ ቡድን ለወገን ደንታ የሌለው ትናንት የምናውቀው በአደባባይ መካድ ዘመን የበላችሁ የማትለወጡ
@bejigahailu3358
@bejigahailu3358 6 дней назад
መደዳውን መተርጎም ከባድ ነው በደንብ ሰምተህ Summarized አርገህ ብታነብልን ጥሩ ነበር። ደብረፂዮን ግን ይምጡ ይዋጣልን እንደመስሳቸዋለን እያለ ሲፎክር እንደነበረ አንረሳውም
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 дня назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ሻምበል ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ ባለህበት blessed 🙏🙏🙏🙏
@MohammedYesuf-le2jl
@MohammedYesuf-le2jl 5 дней назад
ደብሬ የትግራይን ህዝብን አይመጥንም በጣም እውቀት አጠር ነው
@endalekumsa
@endalekumsa 6 дней назад
ወዲ ሻምበል እንኳን አደረሰህ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ
@lemmakudama3270
@lemmakudama3270 6 дней назад
ወዴ ሻንበል ፅናትህ ድንቅ ነው፡፡
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 6 дней назад
ደብረ ጽዬን እንዴት አድርጎ ነው የትግራይን ህዝብ የሚንቅ። ጦርነት እንዳይነሳ እንለምን ነበር ይላል። ሰንት ሸማግሌ ነው የተላከበት ጦርነት እንዳይጀምር በቪዲዬ የተቀዳ ኤንዳለ አያውቅም። አሁንም ለሱ ሰሌጣኔ ብሎ ያሰጨረሰው 1 ሚሊወን ወጣት አሰጨርስ አሁንም ይፈራገጣል አቅም እኔዳለው ሰው።
@wallelegntaye752
@wallelegntaye752 5 дней назад
Good standard, and let's pray for good!
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 6 дней назад
ወድሻምበል እንኳን አደረሰሄ ከነቤተሰብህ
@workuabera6243
@workuabera6243 5 дней назад
ወዲ ሻ/ል በመጀመሪያ እንኳን ለአዲስ ዓመት 2017 እስከነ ቢተሰቦች በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ መግቢያ ላይ የሚታሰረው ሎሚ ፅባ ስሰማው ውስጤን የምረብሽ አንድ ነገር አለ ሶፊያ እንዳለች ሆኖ በህሊናዬ አቦይ ስዩም መርሳት በጣም ይከብዳል በትግራይ ባህል ሙዝቃ መስራችም ነበሩ ስለ አቦይ ስዩም ከበሮ አመታትን ውዝዋዜ ማየት ብቻ በቂ ነው የእውነት እኝህን ትልቅ አባት መዘከር ማስታወስ ያስፈልጋል ነፍሳቸውን ይማር እና ስለ አንተ ጉዳይ ከሃምሳ አለቃ በርሁን ጋር ብዙ ተጫውተናል ቸር እንሰንብት አበራ ከደሴ
@queensheba2506
@queensheba2506 5 дней назад
Very good information thank you so much and happy new year🙏🏾❤️🌻🇪🇹
@anteneh41
@anteneh41 6 дней назад
ጀግና ለመምሰል የሚዘበዝበው ነገር አለ ይሄ አንጀት
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 6 дней назад
🌻🌻🌻🌻 እንኳን ከዘመነ ዩሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አሸጋገራቹ 🌻🌻🌻🌻 አዲሱ አመት 2017 ዓ.ም መልካም ነገር የምናይበት እግዚያብሔር የሚወደውን የምንሰራበት የሰላም የፍቅር የጤና የበረከት አመት ያድርግልን:: 🌻🌻🌻🌻 Belachew Abate
@DemisewBeyene-lg5nx
@DemisewBeyene-lg5nx 5 дней назад
ወዲዬ እነኳን 2017በሰላም አደረሰሕ የኔ ጀግና
@kxwolde5718
@kxwolde5718 6 дней назад
Happy Ethiopian New Year Brother! It’s beautiful Tigrna music
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 6 дней назад
ገብረ ጽዬን የተግራይ ወጣት ከተጌራይ አውጥቶ አማራ ክልል አሰገብቶ 1 ሸ ወጣት አሰበሌቶ አሁን እኔዲህ ሰው ፊት ለመቆም ሌጅቻችውን የሰጨረሰባቸውን ወላጅች እንዴት ቢንቅ ነው።
@getachewcherkos9450
@getachewcherkos9450 5 дней назад
እንኳን አደረሰህ
@DannyVegas-xo5tq
@DannyVegas-xo5tq 6 дней назад
Thank you for your service
@user-yp2sm4dp3t
@user-yp2sm4dp3t 6 дней назад
አይ ግዜ ህውሀት ንውዛዜ ጀመረ
@besemay
@besemay 5 дней назад
ውይይት ያለው ለምን በድርጅት ስብሰባና መግለጫ በመግለጫ ከማድረግ ከጌታቸው ጋር አይወያየም? ድርድር የሚችል አይደለም።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 6 дней назад
ደብረጽዮን ፣ ጌታቸው፣ ህወሓት ይብቃ!
@hanhn7623
@hanhn7623 6 дней назад
ደብረፂዮን.ቀጣፊ.ነው.እስከሞት
@kassazegeye
@kassazegeye 6 дней назад
ወዲሻበል እኳንአደረሰህ
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 6 дней назад
ገብረጽዬን በህግ የሚጠየቅበትን ማሰረጃ እሱ እንደሆነ ለጠፋው ሁሉ ተጠያቂ እራሱ እየመሰከረ ነው
@addisteshom5793
@addisteshom5793 6 дней назад
Enkon le addis amwt beselam aderseh 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@besemay
@besemay 5 дней назад
በወቅቱ የሰጠው መግለጫ እሰከሌለ ድረስ አሁን ትርክት የሚያምን የለም ወይ ብሬን ወሺንግ አይ ተፈጥሮ?
@tafaangiaeiy5564
@tafaangiaeiy5564 5 дней назад
Happy new year brother
@bejigahailu3358
@bejigahailu3358 6 дней назад
ሁለቱንም ማመን ከባድ ነው ህወሓት የኋላ ታሪኩ ሲታይ በውሸትና በማምታታት የታወቀ ድርጅት ነው
@embetbekel6888
@embetbekel6888 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gaster7160
@gaster7160 5 дней назад
Would you please fix your sound system
@hanhn7623
@hanhn7623 6 дней назад
እንኳን.አደረሰክ.
@DannyVegas-xo5tq
@DannyVegas-xo5tq 6 дней назад
GBU Yedeye Shambel
@defarMohammed
@defarMohammed 6 дней назад
Ye Tigiraayi chigiri yihi sawu nawu
@Chereka203
@Chereka203 6 дней назад
ፋኖ 🌾🫡🦁❤🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌾🌻🌼🌻🌼🌻🌾🌼🌻🌼🌻🌾
@fekadeteshome820
@fekadeteshome820 3 дня назад
It is shameful and embarrassing to all Tegarus listen to this When PM Abyie is playing a game between two TPLF functions after so many People are dead and injured all of them including the PM should be brought to face justice ⚖️ I hope it will happen soon
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 6 дней назад
TPLF enough is enough !
@DemisewBeyene-lg5nx
@DemisewBeyene-lg5nx 5 дней назад
ወደ ሻምበል የዛገ ብረት በዝገት ማፅጃ ይፀዳል የዛገ ጭቅላት በምን ይፀዳል እነሱ ቤተሠባቸውን ዉጭ አሰቀምጠው የደሐውን ልጅ ለማሥጨረስ እንቅልፍ አጥተዋል የሕወሐት ሐላፊዎች እግዚአብሔር ይጥረጋችሁ
@Lemishe
@Lemishe 6 дней назад
ወዲ ሻንበል የትግራይ ከታገተና መከራ ሰቆቃ ውስጥ የገባው ዛሬ ሳይሆን ከበሮ እየለቀ ደደቢት ወርዶሰፊወሰ የአማራ ጥላቴ ነው ብሎ ጦርነት ያወጀ ግዜ ነው ወዲ ሻንበል የአድዋው የሺሬው ቡድን ምን ያህል የደነቆረ ልቡ የተደፈነ የፍየል ወጠጤ መሆኑን አይተናል የፍየል ወጠጤ ልቡ ያበጠበት ና እንዋጋ ብሎ ለነብር ላከበት የሚባለው ቅኔ ለአድዋ ለሺሬ ኢሊት ሊቅ ፒለቲከኞች አንቂዎች ነው ሰፊው የአማራን ህዝብ እንደ ቋሚ ጥላት በመቁጠር በመፍጠር ደደቢት ወርዶ ጦርነት ያወጀው ይህ ሊቅ ኢሊት መጨረሻው አደገኛ እንደሚሆን ደጋግመን መክረን ነበር የአድዋ የሺሬው ቡድን ትልቁ ብቃቱ ክህደት ባንዳነት መሠሎቹን ባንዳዎችን ተሰብስቦ ውሎ አዳሩን ሺብር ያረገው ይህ ቡድን አቅም ብቃት እውቀት ጀግንነት የለውም ይህ ትንሺ ቡድን በትግራይ እናተ ቀሚስ ውስጥ ተደብቆ በትግራይ በትግራይ ደም እየቆመሩ ጀግና አዋቂ መስሎ መታየት ነው የሰፊው አማራን ህዝብ ለማጥፋት የሄደበት መንገድ አደኛ ቢሆንም የሰፊው አማራ ህዝብ ግን ለትንሾች አይደለም ለምእራባወሰያን ያልተነካ ህዝብ ነው ጎጃም ከሸዋጋር አንድ አይደለም ጎንደር ከሸዋ የራቀ ነው በሚል በመንደር ፓለቲካ ተሸውዶ 27 አመት ሲቀዝን የኖረው የአድዋ ሺሬ ኢሊት ከዚህ ዘመን ቡኋላ የትግራይን ህዝብ ህልውና አርቆ ለመቅበር ካልሆነ ምንም የሚፈጥረው ታምር የለም ይመከር
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 6 дней назад
ገብረጽዬን ሜን ነካው ጌታቸውን የሚኮንን ፊደራል ሰንት የህዋት ወኔደለኛ ለቆ አይደል መሰቀል የነበረባቸው
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 6 дней назад
What would be the ultimatu of these people /TPLF ?
@anteneh41
@anteneh41 6 дней назад
ደፂ ማመን ጀምርክ እንዲ ወዲ ሽፋን በል
@YibeltalTedila
@YibeltalTedila 6 дней назад
Happy new year
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 5 дней назад
Weddi yimechih
@user-xt4gu4qx2n
@user-xt4gu4qx2n 6 дней назад
Angallllllllll
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 6 дней назад
ገብረጽዬን አልሰማም ጀኖሳይድ የሚባል ነገር የለም እንዳለ የአለም መንግሰት። ህዋት የጆኖሳይድ ፍቸ አላወቀም ተብሎ ተደምድም ነው ምላሸ ህዋት ያላገኘ። አማራ አፋር ጀኖሳይድ ህዋት በገብረጽዬን መሪነት ፈጸመብን ብሎ መክሰሰ ያለበት
@MulalemShimelash-px9rv
@MulalemShimelash-px9rv 6 дней назад
Ena ahun mendenewu mefelegewu endegena torenet new abet seltan temat yasazenal
@user-es7ow6nt3p
@user-es7ow6nt3p 6 дней назад
ታደሰ ወረደ ለምን እነዲህ ዘላበደ አንልም ምክንቱም ደደብ መሀይም ልኩን አያውቅምና
@emondamena
@emondamena 6 дней назад
በዚ ጨዋታ ጌታቸው ረዳ ይሸነፋል ግን የመጨረሻ ቃሉ የ ትግራይ ህዝብ ን ያላቅሳል። ምናልባት ያቺ ቅፅበት የህወሃት መቀበሪያ ወይም ህወሓት የትግራይን ህዝብ ቀጥ ለጥ አርጎ እንደባርያ ይገዛችዋል።
@yaregaldefar
@yaregaldefar 5 дней назад
Enkoan adereseh wode shambel ken betesebochih
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 5 дней назад
ማንን ነው የሚታገለው ? ተቀብለናል አልተቀበልንም ምን አማርኛ ነው አንድሚሊየን በላይ አስጨርሶ ለስልጣን ብሎ ልመረጥ ይላል ሰማይ ይገልበጥብህ በለው ቀባጣሪ የለሁበትም አለሁበት ወዲ ተወው ደብረጺ አብዶአል።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 5 дней назад
ትግሬዎች በኤርትራ የተወሰደውን ኢሮብ ጉዳይ ምነው ዝም አሉ? የራሳቸው የሆነውን አሳልፈው ሰጥተው ለምን የሌላ ይመኛሉ?
@user-es7ow6nt3p
@user-es7ow6nt3p 6 дней назад
1
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 6 дней назад
አቦይ ሰብሐት በ400 እሰረኛ ሀዋት ያዝነው ባለው ነው የተለወጠ ማለት ነው።
@temesgenassefa7911
@temesgenassefa7911 6 дней назад
የደብረጺወን አባባል የሚያሳየው የፕሪቶሪያው ስምምነት ዋጋ የለውም የኢትዮጵያ መንግስት ወደከፋ ሁኔታ ሳይሄድ ጥንቃቄ ቢያደርግ ህወሀት የሚታመን አይደለም
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 5 дней назад
የዕብዶች ሊቀመንበር ቢሆን አነጋገሩ ይገባቸዋል የድር የእቁብ የሻቢያ ቀባጣሪ በለው።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 6 дней назад
ደብረጽዮን እኮ፡ ህዳሴ ግድብ 63% ደረስ ብሎ 5 ዓመት ሙሉ ሲናገር የነበረ ሰው ነው ።
@besemay
@besemay 5 дней назад
የፕሮትራያን ደጺ ቢሄድ ሳያይ ነበር የሚፈርመው!
@wedishire2620
@wedishire2620 5 дней назад
ዝም በል አያገባህም ሚልሻ ደርግ ነበር
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 6 дней назад
ራሳቸው ህግ እያ ፈረሱ እየበጠበጡ እዚህ ድርስዋል ወጣቶችን አስጨርስ ። የሽማግሌ ነውረኛ ነው።
@Gorawnana
@Gorawnana 6 дней назад
ምነዉ የትግራይ እናቶች እንጀራ እየጋገሩ ስንቅ እያዘጋጁ በሎም ትግራይ ትስእር እያሉ አልነበር እንዴ ጦርነቱን የጀመሩት። ዉሸት ምን ያረጋል ሁሉም ተጋሩ አዲስ አበባ የሚገቡ መስሏቸዉ እሳት የገቡት። ቪዲዮዉ እኮ አለ።
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 5 дней назад
This confirms that Tplf were been in desperate condition for ceasefire & save their life 😅😅😅😅
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 6 дней назад
ገብረጽዬን አሁንም ትግራይን ኤዲታመሰ እረበሸ ነው ለሜን በህግ አዬጠየቅም እራሱ የጦር መሪ ነበርኩ ኤያለ የቴጌራይን ወጣት የአማራና አፋር ህዝብ ኔብረት ለጠፋ መጠየቅ አለበት
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 6 дней назад
ጠቅላይ ሚኒሰተር ክልል መሪ ከውጭ አገር ጋ ችግር ይፍቱ አይልም ኤርትራም እሸ ብላ ከህዋት ጋ መወያዬት አትችልም።
@gdr668
@gdr668 6 дней назад
ምንም የምታድነዉ ከተማ የለም በከንቱ አትለቅ ። ደብረፂዮን ጦርነቱ አልቋል ከማን ጋር ነዉ ድርድር - ፃድቃን ወደ ኬኒያም ቢሸሽ ማን አዝያ ያደርሰዋል ፑቲን አያድነዉ ጋዳፊ አያድነዉ - ጌታቸዉ ተረሳሽ ሆይ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 6 дней назад
አይ ደብረጽዮን ከጌታቸው ስተጣሉ መለፍለፍ ??
@norad999
@norad999 5 дней назад
ደደቡ ደብረጽዮን በግልጽ ለአብይ ከእኔ በላይ ታማኝ የለም እያለ ነው
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 5 дней назад
ደብረጽዮን መቼም ድንቁርናህ ተወዳዳሪ የለውም የሚገርመኝ ዶክተርን ርካሽ መሆኑ በአንተ ነው ያወኩት በአንተ ጭንቅላት ይህ ህዝብ መመራቱ ያሳስነኛል ያን ሁሉ የድሃ ልጅ አስፈጀህ ህዝብ በየመድረኩ የናንተን ልጆች ውጭ አስቀምጣችሁ የኛ ልጆች ያልቃሉ አለ በቃ ተውት ይረፍበት
@tsehaineshabraha2805
@tsehaineshabraha2805 5 дней назад
debretsion is a mental case = he needs to see a psychiatrist.
@gdr668
@gdr668 6 дней назад
አንተም ሳታይ ከፈረምክ እነ ጌቾም ሳያዩ ነዋ የፈረሙት
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 6 дней назад
ገብረጽዬን ቢጨንቅህ ነው ኤርትራ ሆነ ፋኖ ቀርበው ሊያሹህ እንጅ ወዳጅ ሆነው ሊሸጥሉ አይደለም
@anteneh41
@anteneh41 6 дней назад
የውሸት ንጉስ ነው ደፂ
@almazhaileselassie722
@almazhaileselassie722 6 дней назад
ገልዒ
@SuperNetsanet
@SuperNetsanet 5 дней назад
ደብረሲዖል እንደዚህ መዋሸት አይክብድም? ለራስህ ክብር ትንሽ አታስብም????
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 6 дней назад
ህዋት ማለት እንዲህ ውሸታም ሰው በውሸት መወንጀል ማሰጠላት አሰመሳይነት አልላቀቃቸው አለ። ማይጨው ህዋት የሻብያ ካድሬ ሰለተባሉ አሁን ጌታቸው ሻብያ ጋር ይገናኛል ይላል። ትግራይ ክልል ነው ፊደራል ከኤርትራ ውጭ አገር ተገናኙ ብሎም አይላችሁ ውሸቱን ነው።
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 6 дней назад
ደፂ እብድ ነው የደም ነጋዴ ተለጥልጦ አይደል እንዴ ዋይ ዋይ ብሎ ድርድር ኡኡኡ ብሎ ውሽታም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gdr668
@gdr668 6 дней назад
አቤት ደብረፂዮን ዉሸትን ይዋሻት ከሱ በተሻለ ትናገር ያቺ ጓንት
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 6 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pmYNd5JKRs4.htmlsi=-wZLJwLwZ0Om-JpP ወዲ ሻንበል ኤድመንድ ባንዲራ ሲቀድ የሚያሳይ ቪድዮ ነው
Далее
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 1,2 млн
Школьник угомонил бандита!
01:00
ህወሓት እነ ጌታቸው ረዳ አባረረ
55:48
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 1,2 млн