Тёмный

ፖርቹጋልን ያስደነገጠው የትንሿ ሃገር አይረሴ ምሽት። | Georgia | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 274 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@eliasmindaye6996
@eliasmindaye6996 3 месяца назад
ግን በጣም ደብሮኛል cr7 goal ሳያገባ ምድቡ ማለቁ እስኪ እንደኔ የደበረው በlike😢😢😢😢
@פקדו
@פקדו 3 месяца назад
እኔ በጣም ደስተኛ ነይ
@eliasbesher1130
@eliasbesher1130 3 месяца назад
የቱ ነው ቀላል ቡድን መንሱር እንደውም እንግሊዝን ያገኝ ነው ቀላል የደረሰው
@SerkuYigzaw-rg3jt
@SerkuYigzaw-rg3jt 3 месяца назад
እንግሊዝ አራቱ ትገባለች 4ቱ ላይ በመለያ ምት ከጨዋታው ትወጣለች የኔ ግምት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@behailunigusse
@behailunigusse 3 месяца назад
ፖርቱጋል እኮ የምትጫወተው ሰኞ ነው ስለዚ በደንብ አርፈው ነው የሚመጡት 5 ቀን እረፍት ስለዚ ሮናልዶ የትላንቱን ጫወታ ተሰለፈ አልተሰለፈ ለውጥ የለውም አርፈው ነው የሚመጣው
@AlexanderMebrahtu-yp5pl
@AlexanderMebrahtu-yp5pl 3 месяца назад
ስፓርት ለ መንሱር ብቻ ❤
@abdurezakendalew
@abdurezakendalew 3 месяца назад
Emigerm georgia aytenal yigebachewal gin wanchaw almania mitbela yimeslegnal!!
@tediwolde4921
@tediwolde4921 3 месяца назад
እመኑኝ ኦስትርያ የግሪክን ታሪክ ትደግመዋለች ያዉም የሮንልዶን አገር ፖርቱጋልን አሸንፋ አመሰግናለሁ
@addisalemkebede155
@addisalemkebede155 3 месяца назад
ዋንጫውውውውውው የ portugal ነው
@פקדו
@פקדו 3 месяца назад
😂😂😂
@hayatseid-b8y
@hayatseid-b8y 3 месяца назад
sew endet 18 deqiqa comment yanebal?program mamuaya new ende negeru
@GezhagniFetene
@GezhagniFetene 3 месяца назад
Ronaldo goal sayageba 2 uefa yalfew yhun
@lukej2891
@lukej2891 3 месяца назад
መንሱሬ ሰላም እንዴት ነህ? መቼም በዚህ ዩሮ 2024 ሌላኛው መሰረተ ቢስ፣ውል አልባ አሰለቺ ቤልጅየም በተለይ ደብሮይን፣ ሎካኩ፣ ትሮሳርድ፣ ቴሊስማን፣ዶኩ በኘሪሚየር ሊግ ላይ የምናውቃቸውን ያህል የብሄራዊ ቡድን ጨዋታ ላይ ለምን ወርደው እንደሚመጡ አይገባኝም። ዴብሮይንማ ሞቷል።
@lukej2891
@lukej2891 3 месяца назад
እንግሊዝ ፣ ፈረንሳይ፣ ቤልጅየም፣ጣሊያን የዩሮ 2024 አሰልቺ ብሄራዊ ቡድኖች በተለይ የመጀመሪያዎቹ ሦስቱ!!
@samhaile1638
@samhaile1638 3 месяца назад
ታላቁ የሶቭየት ጀግናና ጨካኝ መሪ በሁለተኛው የአለም ጦርነትን የሶቭየትና አገርና የሂትለርን ጦር ያንኮታኮተው የአገሪቱ የቀዩ ሰራዊት (Red Army) መሪ የነበረው ጆሴፍ ስታሊን ከጆርጂያ መሆኑን ላስታውሳችሁ።
@addisalemkebede155
@addisalemkebede155 3 месяца назад
CR7 SCORE 7 AND WIN EURO AND GOLDON 🦶
@feenny_videos
@feenny_videos 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@soloda6917
@soloda6917 3 месяца назад
መንሱር እርግጠኛ ሁነህ CR7 አይሰለፍም ስትል ነበር ለሶስተኛው ጨዋታ 90' ደቂቃ የመጫወት አቅም ስለሌለው ያልከው ድፍረት በል ይቅርታ ጠይቅ CR7 መዳፈርህን አቁም
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 3 месяца назад
ጥላቻ ይመስላል
@addisalemkebede155
@addisalemkebede155 3 месяца назад
ወሬ ነው ሁሌ CR7 የሚነሳው ጥሎማለፍ ላይ ነው
@ErmiyasTamiyalwe
@ErmiyasTamiyalwe 3 месяца назад
Layeselfe yechelale ketselfem mulu chewatawen ayechersem tekeyero yewetal new yalew
@belayenehalem2416
@belayenehalem2416 3 месяца назад
እንደመንሱር ያለ ኳስ አዋቂ የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድ አሰልጣኝ ቢኖር ግን ማን ያቆማት ነበር?
@yohannes9958
@yohannes9958 3 месяца назад
Portugal was playing with the reserves that’s why they lost
@girum3275
@girum3275 3 месяца назад
joseph stalin from georgia
@sofiad782
@sofiad782 3 месяца назад
ዛሬስ ምን ብለክ ይሆን ጋሽ የጥላቻ አያልቅበት
@serundimedia9858
@serundimedia9858 3 месяца назад
ኧረ አይባልም ስድብን ምን አመጣው ነወ ወይስ ቤት ተሳስተሻል ስድብ የበዛበት እዛኛው ሰፈር መስሎሽ ነው
@benyamgirma
@benyamgirma 3 месяца назад
ጡጦ ልስጥህ? ይህ የአዋቂዎች ቦታ ነው 🤫 ምክንያታዊ መሆን ህመም የሚሆንብን!!
@FNeway
@FNeway 3 месяца назад
Joseph stalin ,Edward Shevernaze and Michael Shakashvilli are from Georgia.
@jgeyasu5672
@jgeyasu5672 3 месяца назад
Wancawu ye Austria naw
@danielnegera3348
@danielnegera3348 3 месяца назад
Excellent presentation, thank you Mansure.
@FNeway
@FNeway 3 месяца назад
Joseph Stalin is from Georgia.
@mukamilmohammed6862
@mukamilmohammed6862 3 месяца назад
I m sad because cr7 he didn't score 😢
Далее