Тёмный
No video :(

ፖስተር ሀብቴ አዳነ | የኤልዛቤል መንፈስ ክፍል 1 

Gospel of Glory
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Pastor Habte Adane | የኤልዛቤል መንፈስ ክፍል 1

Опубликовано:

 

19 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@manal-jc777
@manal-jc777 6 месяцев назад
ፓስተርዬ ያንተን ስብከቶች ድሮ በተለያየ መንገድ ነበር አግኝቼ የምሰማው በብዙ ተባርኬአለሁ አሁንም ብዙ ለመስማት የሚቻልበት ሁኔታ አለ እናም አንተ በረከታችን ነህ አንተ ውስጥ ያለውን ፀጋ እንድንጠቀም በብዙ ናልን እንወድሃለን❤🙏
@kassahunmancho3177
@kassahunmancho3177 6 месяцев назад
Amazing Teaching may the God bless you pastor Habte!🙏🙏
@ethbis4087
@ethbis4087 6 месяцев назад
የእግዚያብሔር ድምፅ የሚል ትምህርት ያስተማርከን ሀብቴ ነህ ? ሕብረት አምባ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 6 месяцев назад
ይህን ትምህርት ፣ ወጌላዊ ፓስተር ነብያት ዘማሪ ፣ነን ባዮች ሁሉ ደጋግመዉ ሊሰሙትና ሊማሩት የሚገባ ሂወትን የሚቀርፅ ፣የሚለዉጥ ፣የሚያነቃና ከወደቀብን አዚም የሚቀሰቅስ ትምህርት ነዉ ነዉ። ። ።ጌታ ይባርክ
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 6 месяцев назад
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ለትዉልድ በረከት ያርግህ።
@tadelelakawu8479
@tadelelakawu8479 6 месяцев назад
ኡኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ይባርክህ ለአንተ ይህንን ፀጋ የሰጠ ጌታ ይባረክ እልፍ ሁንልን ፓስተርዬ!!!
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 6 месяцев назад
ፓስተር ሐብቴ ዘመንህን ይባርከዉ ፣መገለጡን ይጨምርልህ፣ በዘመንህ እግዚአብሔር ክብር ይዉረስህ ፣ጌታ በጪንቅ ጊዜም ሰዉ አለዉ አሜን!!!!!!!!!!!!!!
@selamselam366
@selamselam366 6 месяцев назад
እግዝአብሔር ይባርክህ ፓስተር 🙌🙌🙌🙌
@tamegebre9455
@tamegebre9455 6 месяцев назад
ፓስተር ሀብቴ ጌታ አግዚአብረሄር አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ይስፋ ።🎉🎉❤❤
@user-te7we5oq8h
@user-te7we5oq8h 6 месяцев назад
ፓስተር ሐብቴ አዳነ እግዚአብሔር ዘመንህ ን ይባርክህ በተለይ ስዮሴፍ ያስተማርከው በጣም ተጠቅሜአለው
@emawayeshmekuria8847
@emawayeshmekuria8847 6 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተርዬ ቀጣይሁን በጉጉት እጠብቃለው ❤❤
@user-xn5mo9ef2m
@user-xn5mo9ef2m 6 месяцев назад
በጣም ነው ደስ ያለኝ የህብረት አምባ ማስታወሻችን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፣🙏
@user-xn5mo9ef2m
@user-xn5mo9ef2m 6 месяцев назад
በጣም ነው ደስ ያለኝ የህብረት እምባ ማስታወሻችን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ,
@gtfeleke8951
@gtfeleke8951 6 месяцев назад
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ
@asterbelay540
@asterbelay540 6 месяцев назад
በጣም ረጅም ግዜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በውዷ ላይ ተደግፋ ይቺ ማን ናት የሰበከው ተባርኬበት አለሁ ይሄ ትምህርት ወሳኝ ትምህርት ነው ዘመንህ ይለምልም ::
@abenettadesse228
@abenettadesse228 6 месяцев назад
የህብረት አምባ ትውስታዬ እንዴት ድንቅ ነው!
@tesfayeshemrga5861
@tesfayeshemrga5861 6 месяцев назад
ተባረኩ ❤ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ ።
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 6 месяцев назад
ዋዉ !!የትምርቱን ጥልቀትና ለዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለህዝቡ ያዘጋጀዉን ሀሳብ እና ፣ቁጪ ብለዉ የሚማሩትን ወጣት ልጆች አስቤ ፣ ይረዱት ይሆን? ይህን ትምርት ብየ አሰብኩ ፣ጌታ መንፈስቅዱስ ሆይ አንተ ተርክላቸዉ።
@ersamedanielgenet6225
@ersamedanielgenet6225 6 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 6 месяцев назад
Zemenhe yebareke
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር የከበረውን ከተዋረደው መለየት የምንችልበት ጸጋ ይብዛልን! Timely message! God bless you abundantly!
@user-dc4cf7eb4j
@user-dc4cf7eb4j 6 месяцев назад
may God bless you pastor your teaching point out what is going on in ethiopian church now a days. thank you dig out the darkness.
@user-oh7op6vi5m
@user-oh7op6vi5m 6 месяцев назад
Zemnhe yebrke pastrye yetsfne ena yemydfer temhert betlye ahne betkerstian sefna yeskemthewne selgltkew zemnhe yebrke betlyaye geze kandande sewte temhet bestem betam bemgrem hunte lene terdhahlhe Geta yebrkhe aglglothe betsbhe yebrke mulu from Canada.
@tsigeseyoumtsegaye2588
@tsigeseyoumtsegaye2588 6 месяцев назад
Pastor Habte Tebareku 🙏🙏🙏
@Tersit1
@Tersit1 7 месяцев назад
ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዪ እወድሃለው❤
@fikrteayele4867
@fikrteayele4867 6 месяцев назад
ተባረክ ፡
@alazarteffera
@alazarteffera 6 месяцев назад
Amen🙏
@c2beca272
@c2beca272 6 месяцев назад
Amen ❤ 🙏🏿
@buzechirfabulti4267
@buzechirfabulti4267 6 месяцев назад
ooo God bless you. Has sound problem. Please work on it.
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 6 месяцев назад
ፓስተርዬ ተባረክ እንወድሀለን መቼ ነው ናሽቪል ይምትመጣው ?
@AmexDend
@AmexDend 6 месяцев назад
- በጣምምም ረጅም ስብከት ነው። ስብከት ከ45 ደቂቃ በላይ ባይሆን ይባላል - ስለዚህ ይህ በሁለት ፕሮግራም ቢሆን ይሻል ነበር። - 2ኛው As such “የአኤልዛቤል መንፈስ” የሚባል ነገር የለም። ባጭሩ ራእይ ላይ ያሉት ሐሰተኛ ትምህርትን አሾልከው የሚያስገቡና ወንድም ይሁን ሴት ሐሰተኛ ነቢያት ነን ባዮችን በመኻላችን እነዳሉ እንድንመረምርና እንድናጋልጣቸው የሚያስተምር ነው።
@BethDan-ic6cu
@BethDan-ic6cu 6 месяцев назад
This was not ‘sibket’ it was a teaching. and “ ለምን የ ኤልዛቤል እንዳለ መጀመሪያ ላይ ተናግሯል
@AmexDend
@AmexDend 6 месяцев назад
@@BethDan-ic6cu በዘመናችን ስብከት/ትምህርት interchangeable ናቸው። ትምህርቱን አዳምጨዋለሁ - ብዙ ቁምነገሮች አሉበት። ይህም ሆኖ በመኻል የሻይ ዕረፍት ካልተደረገ - ትምህርቱን በነቃ አእምሮ መከታተል በጣም ከባድ ነው። የብዙዎቻችን አእምሮ አንድ ነገር ላይ ሙሉ ትኩረት የሚሰጠው ለተወሰነ ግዜ ነው። ለማንኛውም ስለመልሱ አመሰግናለሁ
@user-rg7bx3wd5y
@user-rg7bx3wd5y 6 месяцев назад
There is a spirit of Elzabel ,he made a profound introduction. Don't miss the demonic deceive, bro.
@AmexDend
@AmexDend 6 месяцев назад
@@user-rg7bx3wd5y the question or the case is not whether it is explained well or not - it supposed to be analyzed according to Scripture. There is no spirit of Jezebel per se. All evil spirits are from the master deceiver, Satan. And it reveals itself through means: whether physical or spiritual, etc.
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 6 месяцев назад
የሳይንሰና የጂኦግራፊ ትምህርት ነው’ንዴ 45min መሪው መንፈስ ቅዱስ አንጂ
Далее
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 1,1 млн
Tanish holatmi?😅❤️
00:41
Просмотров 329 тыс.
Surxondaryoga biz chempionlarimiz bilan yetib keldik!
00:55
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 1,1 млн