Тёмный

“ሌብነት አሁንም ፐርፐዝ ብላክ ውስጥ አለ” - ፍስሃ እሼቱ (ዶ/ር) የፐርፐዝ ብላክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ  

AddisWalta - AW
Подписаться 445 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

“ሌብነት አሁንም ፐርፐዝ ብላክ ውስጥ አለ” - ፍስሃ እሼቱ (ዶ/ር) የፐርፐዝ ብላክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ #ነፃ ሃሳብ - ክፍል 1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
RU-vid: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV

Опубликовано:

 

4 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Год назад
የምኮራብህ ዶክተር ፍሰሃ አንደኛ እኔም አክሲዮን አለኝ በጣም ደስ በሚል መልኩ አብራርተሃል ❤
@gemechugoshu9333
@gemechugoshu9333 Год назад
አክሲዮን አለኝ የምትለውን ተው ፣አክሲዮን ብትገዛማ ኡኡኡኡኡኡ ብሬን ተበላው እያልክ ነበር
@abchannel3712
@abchannel3712 22 часа назад
ነብዩ ስሜነህ ልበልህ ዛሬ ነው የሰማውት
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 Год назад
This company is long term bussines , in one year they did good job .
@btin1791
@btin1791 День назад
🎷🎷🎷
@misraktefera5108
@misraktefera5108 Год назад
ዶክተር ፍስሀ እግዚአብሔርይርዳሀሳብህ ሩቅ ነው ጌታ ይርዳህ እኛ አገር አንድ ስው የትቀደስ ሀስብ ገበሬውን የዝቡን አኗኗር ብተቻለ መጥን ለመቀየር የሚስራው ስራ በጣም ጥሩ ጂምሮች ናችው አክሲኦን በስድት ወር ወይምበአመት ገንዘቡን አታይም እንደ ቢዝነሱ ይለያያል ሌላው ተጠራጣሪዎችም ስለሆንን ቶሏብሏ ስም ማጥፋት ላይ እንሮጣለን ይህ ተገቢ አይደለም ኢንቨትመንት የርጂም ግዜ እቅድ እና አንዳንዴ ባንዴ ገንዘብ ያመጣል አንዳንዴ ኪሳራም ያመጣል በዛ ላይ አግራችን የነበረችበትን አንርሳ እንደነዚህ አይነት ስዎችን ማበረታታነው ጌታ ይርዳህ ዶክተር ፍስሀ
@lewiafeworki6104
@lewiafeworki6104 Год назад
ስመኔ .. ጎበዝ ጋዘጥኛ..በጣም ግርሞኝ'. ምን'ለ ያገሬ ሰዎች እንዳንተ ቢሆኑልኝ ነሮ እልኩ ( እንዲህ ነው የጋዘጠኛ ስራ) ላማንኛው በርታ ነው እምልህ ላቀረብኮው ዝግጅት ኣመሰግናለሁ።
@hibaamede4173
@hibaamede4173 Год назад
ሥራ ለመሥራት መንቀሳቀሳቸው ጥሩ ነው መክሰር ያለ ነው፡፡ ጋዜጠአኛው የንግድ ሥራ ከስሮም መዘጋት እንዳለ የሚያውቅ አልመሰለኝም፡፡ ዋናው ለመሥራት ቆርጦ መንቀሳቀስ አለበት፡፡
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
ሐባ, እንዳፍሸ ያርግልሸ እኔ ግን ምንም አላማረንም አንደኛ መጋዘኖችን ሰርቶ የጭነት መኪናዎችን ገዝቶ የገበሬዉን ምርት ገበያ ማቅረብ ነዉ ሰራዉ
@raskidus1681
@raskidus1681 Год назад
I didn't get the journalist points,,,,,, he is not willing to look the challenge they face,,,,,it is a big idea we all need to seport,,,, Africa needs a visionaries like this man!!
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 4 дня назад
ለህብረተሰቡ የኑሮውን ደረጃ ወይም ፍጆታውን ያቀለለው መቼ እና የት ነበር ዘላቂነቱ ይፍ ግልጽ ቀጣይነቱ ሁሉ የቱ ጋ ነው አክሲዮኑን ባለ መግዛቴ ደስተኛ ነኝ ማመን ከሃገሬ ጠፋ ማን ይታመናል
@tilahuntolla9552
@tilahuntolla9552 Год назад
የሀገሬ ጋዜጠኞች እባካችሁ እንተርቨዉ ከምታደርጉት ሰዉ አትማሩም እንዴ ከዶ/ር ምህት ጋር ባደረከዉ እንተርቨው ቀጥሎ ምታደርገዉ ሰው እራስህን አንጸህ መገኘት ነበረብህ ዶ/ር ፍሰሀ ባንተ በኩል እየተወረወረ ያለዉን ፍላጻ ወዴያዉ ገብቶት ተረጋግቶ መለሰ ነህ እንጅ እንዳንተ አጠያየቅ ደርጅቱን አፍርሰዋል ታሳዝናለህ የታዝክ ትመስላለህ እባክህን ሀገር አትጉዱ በተለይ የመንግስት የሜዴያዎች ተዉ ተዉ ስንት እንባ በከንቱ ይፈሳል መቸም አይመራችሁም ወደዚያ ልቦና ይስጣችሁ!!!!!
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 Год назад
ይህን ያህል በአንድ ውስን ነገር ላይ ድርጅቱንም ሆነ ስራ አስፈፃሚውን ከመሞገት የሰራውን በጎ ነገርም ማቅረብ አስፈላጊ ነበር… የዚህ ሰው ጥረትና ህልም ትልቅ ነው… ይሄ ሰው መበረታታት ነው ያለበት!!!!
@morat795
@morat795 Год назад
🤣😂 ወንድ ከሆንክ አክሲዮን ግዛ
@Nani-wf7dj
@Nani-wf7dj Год назад
ውድ ስሜነህ እባክህ መፍትህሔ ያላገኘንለትን የፍሊንስቶን ባለቤትን አናግርልን ብዙዎችን ያታለለ እና ያስለቀሰ ነው ያለውን የማያደርግ ነው እንዴት ለማን ነው አቤት የሚባለው እባክህ እርዳን!
@solomonsol2541
@solomonsol2541 Год назад
ከተጠያቂው ይልቅ ጠያቂው ብዙ በማውራት ግዜውን ጨረሰው
@fitsumfitse1389
@fitsumfitse1389 Год назад
We trust you dr fiseha
@yetitesfaye3076
@yetitesfaye3076 Год назад
I have believed and invested in purpose black, he is correct, my motives are creating job for Ethiopians.
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
ወንድሜ እንዳፍህ ያርግልህ፠ እኔ ግን ይህ ሰዉ ያጠራጠረኝ አብይ በሶሰት ወር ሰንዴ አምርቶ ኤክሰፖርት ሲያደርግ ይህ ሰዉ በደረሰበት ቦታ ሁሉ ገንዘብ መሰብሰብ እንጂ ምንም የሰራዉ ነገር እንደሌለ ሳይ ሁሁታዬን መልቀቅ ተያያዝኩት እዉነት ለመናገር የአማሮች የመጨረሻ ተሰፋ ነበረ ግን ተገንድሶ ወደቀ በቃ አበቃ ከዚህ ኢንተርቪዉ በኃላ ዉይ ይሸሻል ዉይ,ካምፓኒዉ ላይነሳ ይወድቃል ሁሉም ገንዘቡን ለማዉጣት ይሯሯጣል አለቀ ደቀቀ የፈለገ እዉሸት ይሁን እምነት ከተሸረሸረ መመለሻ የለዉም አበሻ የእቁብና የእድር ገንዘብ ይዠዉ የሚጠፉ እንኳን መቶ ሚሊዬን ሰልሳዉ ሚሊዬን ከሰረናለል ብለዋል, ምንም ነገር ሳይሰሩ
@makijames859
@makijames859 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ጋዜጠኛው 🙏
@yared439
@yared439 11 месяцев назад
Aznalehu, walta gazetegna hasabu ezih ager mesrat aychelem eref lemalet new weyes mendenew hasabu. Erefu lemaley new yigermal. menew sentu sibezebenenbyalteyek zare kedmeh nefse aden meselk.
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 11 месяцев назад
ብታውቁት ጋዜጠኛውን በርታ ትሉት ነበር
@wechecha
@wechecha Год назад
ጠያቂው አገኘሁህ በሚል አስተሳሰብ እንጂ መጀመሪያ ፐርፐስ ብላክ ምን እንደሆነ ለማውቅና ለማሳወቅ አልሞክረም:: የፖለቲካ አክቲቪስ በምትጠይቅበት አስተሳሰብ ነው የቀረብከው::
@guttemagurmu9739
@guttemagurmu9739 Год назад
Obbo Simeneh, you were rude today. Do this also with other gov't officials
@adisuwelelaw7219
@adisuwelelaw7219 14 часов назад
journalist Simieneh what is your point? it is not politics
@wondynet
@wondynet Год назад
እጅጉን የሚገርመኝ ጋዜጠኞቻችን የሚሞግቱበት መንገድ እንደ ካድሬ አይነት ነው። ያለውን የሃገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ እና ጋዜጠኛው አጥንቶ እና አመዛዝኖ አለመጠየቅ "ጠይቅልን" ተብሎ የተላከ ያስመስለዋል (ደግሞም ነው) ። የዚህ ቪዲዮ አርዕስት ራሱ ይህንን መልካም ሃሳብ ጥርጣሬ ውስጥ ሕብረተሰቡ እንዲገባ የሚያደርግ ነው ምናልባት ዕይታን ለመሳብ ከሆነ፡ ራሱ ዋልታን የረዥም ልምድ ካለው የሚዲያ ድርጅት አውርዶ የሚጥለው ነው (You Tuber) ። "የቢዝነስ ማማለል" የሚለው ቃላት ተደጋግሟል ከጋዜጠኛው ከጀርባው Ghost እንዳለ የሚያሳብቅ ነው ። ዋናው አላማ የኑሮ ውድነትን መቀነስ ስለሆነ ፥ (ጋዜጠኛውን ጨምሮ) ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚያምንበት እና የምንናፍቀው ነው። እርሱ እንዳይደናቀፍ (ብዙ ጥቅመኞችን ስለሚነካ) ፐርፕዝ ብላክ ያጋጥሙትን ወይም ሊያጋጥሙኝ ይችላሉ ብሎ ያሰፈራቸውን ጉዳዮች የሚመለከታቸውን አካላት ቀድሞ ከእዚህ ውይይት በፊት ጠይቆ እና ተዘጋጅቶ ጋዜጠኛው ቢቀርብ የውይይቱ ውበቱ እና ገንቢነቱ ለአድማጩ ይጠቅም ነበር። አንዳንድ ጋዜጠኞች የBBCን HARD TALKን (ማፋጠጥን) ከሃገራችን ባህል፥ግብረገብ እና ጨዋነት ውጩ በሆነ መልኩ ሲጠቀሙበት አያለሁ። ይህ ጋዜጠኛ የሚሰራበት ተቋም እና ፕሮግራም "ነፃ ሃሳብ" ማለት፥ እንደፈለጉ ግለሰቦችን መዘርጠጥ እንዳልሆነ ቢገነዘቡ መልካም ይሆናል እላለሁ። ያለ ምንም ማስረጃ "እከሌ እንደዚህ ብሎዎታል" ብሎ ከመጥየቅ በፊት ከሙያ አንፃር፥ከህግ አንፃር አይቶ እና ተረድቶ ቃለ መጠይቅ ላይ ተዘጋጅቶ ቢቀመጥ መልካም ነው። የራስ ያልሆነ ሃሳብን ይዞ መቅረብ የቃላት ድግግሞሽ እና በእዚያው ጉዳይ ላይ በአዙሪት መጠለፍን ይዳርጋል። እነዚያ ቅሬታ ያቀረቡት ግለሰቦች ( የቦርድ አባላት ወይም ሌሎቹ) የዕውነት በኑሮ ውድነት "አስማተኛ" የተባሉትን እናቶቻችንን እና አባቶቻችንን ከልባቸው አስበውላቸው ወይንስ ...........?
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
በጣም አመሰግናለው አንዳንዴ ይገርመኛል ለኔም ሰው ዲሳሳት ሚደነቅበት ሀገር ነው ይህ ሰው ብዙ አድናቂ አለው ያልተረዱት ነገር አንተ ከላይ በዝርዝር ያልከው ነው
@genetreta1474
@genetreta1474 Год назад
ለሁሉም ሰው ያደርገዋል ወይ ነው ጥያቄው?
@btin1791
@btin1791 День назад
ስንት ከፈለሁ ለዚህ comment🎷🎷
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 11 месяцев назад
እግዚዬ ውሽት የፈጣሪ ያለህ አንተም ለዚ ውሽትና ሌብነት በቃህ የፈጣሪ ያለህ ለህሊናህ ኑር ፈጣሪ እንዳይቀጣህ ንስሀ ግባ ማን እንደሆኑክ ያወከኝ ይመስለኛል
@thomasaboye3872
@thomasaboye3872 Год назад
ዶክተር በርታ ትልቅ ህልም ያለው ድርጅት በመሆኑ ሰፊ ትግስት እና ጥንካሬ የሚያስፈልገው ስለሆነ የሚመጣሁን ችግር በብቃት ለማለፍ አሁንም ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጋችሁን አትርሱ በተረፈ አምላክ ይርዳችሁ
@bekeletafere4842
@bekeletafere4842 Год назад
እና አንተ በህዝብ ሚዲያ ስለ አንድ የግል ኩባንያ የምታብራራ ምን ቤት ነህ?
@123be33078
@123be33078 День назад
ይሔ ጋዘጠኛ ጠያቂ ነው ወይስ ተጠያቂ። ዶክተሩ ቁጭ ብሎ ቢያዳምጠው ደስ የሚለው ይመስለኛል። የጋዜጠኛነት ኤቲክስ ገደል ገብቷል።!!!!
@dagimyared6994
@dagimyared6994 Год назад
ውስጡ ገብቼ አይቼዋለህ በጣም የሚያሳፍር አንድ Unity university establish ካረገ ሰው የማይጠበቅ management ነው ያየሁት ። system የሚባል ነገር አያውቁም ።
@btin1791
@btin1791 День назад
🎷🎷🎷🎷 ነው
@yoske
@yoske Год назад
There is a lot of thieves in Ethiopia who dont want him to be succceed. We the diaspora investing in this kind of project inorder to earn something but importantly to bring a change in Ethiopian peoples. I am afraid of Dr Fisha's life is in risk and might be a triger to stop this project. Why do you guys believe only by being a thief and a Killer. This project creates a job for tousands. I am 100% sure if everybody help each other. then the future will be bright for all. Please help this company to succeed.
@yetnoratube9801
@yetnoratube9801 Год назад
Why you interrupt him frequently? Let Dr. Speak about his business. I think Semeneh have negative attitude towards PBETH. You have to be impartial as a journalist.
@Addis_7
@Addis_7 Год назад
Semeneh you ask good questions however please, let them finish their thoughts. You do this with every interviewer and its a shame. I suggest you sit and watch your own interview so you can see yourself.
@araray2033
@araray2033 Год назад
ሞጋችነት ጥሩ ነው። ግን የሚሞገተው ግለሰብ፣ ቡድን ወይም ድርጅት አላማ የተጋነነ፣ ሊፈጸም ያማይችል ቢሆን እንኳ መመዘን ያለበት በአምቢሽኑ ብቻ እንደማይኾን እገምታለሁ። ያላማው በጎነት፣ ፈር ቀዳጅነት፣ ወዘተ. ሊታሰቡ ይገባል። ደግሞስ ካቀደው ውስጥ ያሳካው 10% ብቻ ቢኾን፣ በዚያ ስኬት ውስጥ የተገኙ የስራ እድሎች እና ሌሎች ጠቀሜታዎች ዋጋቢስ ናቸው? አንድ የንግድ ፕሮጄክት ሲጀመርስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የእድገት መጠኑ ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል? ጋዜጠኛ እንከኖችን ብቻ ሲፈልግ፣ ደም ብቻ ሲያነፈንፍ የበጎ ጅማሮዎች ገዳይ እንዳይሆን የሙያ ግዴታው እና የራሱ ስነ-ምግባር ሊገታው አይገባምን?
@btin1791
@btin1791 День назад
በራሱ ብር ሳይህን በሰው ብር የምሰራ ስለሆነ ሙግት ትክክል ነው
@adefristaye3359
@adefristaye3359 Год назад
Purposeblack is on the rise, they are doing good job!
@btin1791
@btin1791 День назад
🎷🎷
@alemayehufanta4233
@alemayehufanta4233 11 месяцев назад
በዚህ አምስት አመት ያልሠማነው የለም ዶክተር ሆኖ የሐሳብ ሌብነት የከባዶች ከበድ
@muhabaoumer2817
@muhabaoumer2817 10 месяцев назад
Hager enna Hizben matelel mn yemilut gud new
@btin1791
@btin1791 День назад
ዶክተር ፍስሃ ታስሮ ለፍርድ መቅረብ አለበት:: የምስክን ገበሬን ሰብስቦ አሜሪካ መደበቅ አያዋጣም
@alemneh5451
@alemneh5451 Год назад
The ideas are impressive, but a bit of change in strategy is necessary to sustain taking into account the numerous challenges.
@atome9092
@atome9092 Год назад
Let him finish what he has to say. Mindenew zimbleh yemitlefelfew
@ezraawoke4014
@ezraawoke4014 Год назад
What happened the Unverstiy? Why he sold it? As soon as he come to DC I meet him @ state department demonstration. I am just saying it. Most of the answers doesn’t address the questions.
@wubemelese3694
@wubemelese3694 Год назад
መጠየቅ ብቻ ማድመጥም ልምድ ይኑርህ ጋጠኛው ፣
@atome9092
@atome9092 Год назад
Let him finish what he has to say. Mindenew zimbleh yemitlefelfew
@wubemelese3694
@wubemelese3694 Год назад
Make your identity clear first ? ጋዜጠኛው ፣፣፣
@kevin_dan1984
@kevin_dan1984 Год назад
ስሜነህ ስለ ቢዝነስ የገባህ አይመስለኝም አምስት አመት በኪሳራ ልትሰራ ትችላለህ የ ኡበር አክሲዮን እኮ ሰሸጥ ሁለት አመት ኪሳራ ላይ ነበር። ሀበሻ ቢዝነስ አልገባውም እስኪ የውጭ ሀገር ሞዴል ተመልከት ትልቅ ቢዝነስ ሲጀመር ኪሳራ ግድ ነው
@yonasaddis503
@yonasaddis503 3 дня назад
Acheberbari .....kezi kewich yesebesewn dollar yimelis....limadu new leba new
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 Год назад
አይ ስሜ ነህ ባንት ካልኩሌሽን እንድ ቢልየ በ 15 ዓም በመጀመርያው ወር 5555 ሰው ሀብታም መሆን ነበረበት ማለት ነው ? የዋህ ነህንዴ
@tenkeromer491
@tenkeromer491 Год назад
ዶክተር ፍስሃና ፍቅሬ ቶሎሳ ወንድማማቾች ይመስሉኛል በሕልም ዓለም የሚኖሩ
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g Год назад
እውነትን እነጋፈጥ። ፐርፐዝ ብላከሰ ሾሾ ነው
@zinashgezaw5324
@zinashgezaw5324 Год назад
The journalist is so annoying. Wait your turn to talk, let him finish.
@user-si2pu6sd2s
@user-si2pu6sd2s Год назад
Gazatagatagaw tabarak bawara sawed eyasabu ganezabace en wasedw seyabaku kasaren malate men malate naw .?
@tedt.3568
@tedt.3568 Год назад
ሿሿ
@user-gy3yo3ns9c
@user-gy3yo3ns9c Год назад
1 billion?.ke next generation tebederachu new or Africa population yetekelelal?
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g Год назад
YEMSLAL EWONET NEW? Tekeklegna teyaka new sew eko Akcion genzebun awoteto yegezaw beachir giza yetrf kefefel bemagegnet wotatama tehonalachihu tebelo new gen Eyetsma yalew gen menem yemaigeba new
@amaregetie1
@amaregetie1 Год назад
እንዴ ጋዜጠኛው መስማት አይቺልም እንዴ ዝም ብሎ ነው የሚያወራው ይል ሠውየው እንዲያወራ መፍቀድ ነበረበት ባይ ነኝ ሲቀጥል በዚሕ አጭር ጊዜ መሠረት ከጣሉ በቂ ነው። ጋዜጠኛው ፖለቲከኞቺን ብቻ ቢጠይቅ ጥሩ ይመስለኛል
@soresa5238
@soresa5238 Год назад
ስሜነህ በጣም አጣደፍከው እንዲያወራ ጊዜ መስጠት ነበረብህ
@koteibrahim9844
@koteibrahim9844 Год назад
they are not honest to thier commitment .specially on the area of franchise .
@mulyman
@mulyman Год назад
ጋዜጤኛው አልገባውማ ስሜነ ንቃ አልባነንክም
@zerhunlanta1954
@zerhunlanta1954 Год назад
አብይ የሚባል ጉድ እያለ ይህ ነገር ይሳካል ማለት ሞኝነት ነው
@genetreta1474
@genetreta1474 Год назад
ጋዜጠኛው አብይ የሚባለው በላኤ ሰብእ የላከው ይመስላል
@kibromhaddis-cf8br
@kibromhaddis-cf8br Год назад
አይ ይቺ 5 አመት😂😂😂
@btin1791
@btin1791 День назад
አቤት ሳክስ🎷🎷🎷🎷🎷🎷😂
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 Год назад
This is the best scam brother
@user-hc4ss4zr1v
@user-hc4ss4zr1v Год назад
ጥቁር ህዝብ የሚለው ወሬ ሲያሰጠላ አባባሉ ይህ የኢሉሚናቲ ተግባር ህዝቡን ማደህየት ገንዘቡን እየመጠጡ ለመቆጣጠር
@seidjila838
@seidjila838 Год назад
D.r Fesha I worked together in usa uber driver . But this gay I don’t think so
@user-si2pu6sd2s
@user-si2pu6sd2s Год назад
Ga
@habtakassahun4498
@habtakassahun4498 Год назад
3000 seratgna yelwum wushet nw
@AberuGetahew
@AberuGetahew Год назад
Sle serategnochu kemenager maregaget yeteshale new
@ettvtv
@ettvtv Год назад
Scammers ውሸት ነው 😊
@dingoabdul7274
@dingoabdul7274 11 месяцев назад
I'm pretty sure this project isn't worth it and I'm sure it'll fail. I think the government should keep a close eye on it. A lot of people who are saying they support this project either have no idea how much the building and land costs are or they're just stupid and blind.
@tadeleassefa8127
@tadeleassefa8127 Год назад
ጨለምተኛ ጋዜጠኛ
@genetreta1474
@genetreta1474 Год назад
ጋዜጠኛው ምን አይነት አሳዳጊ የበደለህ ጋጠ ወጥ ለሰው ክብር የሌለህ ዘርጣጭ ነህ ማን ነው የላከህ? ከኋላ የተለየ መልእክት ይዘህ የመጣህ ነው የሚያስመስለው ሲቀጥል እስኪ እነ ጌታቸው ረዳን የአማራ ክልሉን ፕሬዝደንት ተብዬው ያነጋገርክበትን ዝምታ መለስ ብለህ እራስህን ታዘበው? ሲቀጥል ዶክተር ፍስሀን አታውቀውም ብታውቀው እንደዚህ ልታዋርደው አትነሳም ነበር በወንጀለኛም ሰው ምሳሌ አትጠራውም ነበር እኔ የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተማሪ ነበርኩ. 2 አመት በዶክተር ግዜ 1 አመት ሜድሮክ ከገዛው በኋላ ተምሬ ነበር ዶክተር ፍስሀ ዩኒቲን መንግስት ከስራ ያባረራቸውን የዩኒቨርስቲ መምህራንን ስራ በመስጠት ፣የሰራተኛ ልጆችን ያለ ክፍያ በማስተማር ሰራተኞችንም እንዲማሩ በማበረታታት ለትልቅ ደረጃ ያደረሰ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውስጥ ከየወረዳው የተላኩ ተማሪዎችን በመቀበል እንዲሁም አቅም የሌላቸውንም ያለክፍያ በማስተማር ይታወቃል አንተ እንደምትለው ስካመር ሳይሆን ፍፁም የዋህና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ቅን ሰው ነው ።
@andualemkinde8974
@andualemkinde8974 Год назад
ስሜነህ ዶክተሩ እያወራው ያለው ነገር ግን እየገባህ ነው። ሰውየው እኮ ስለሚሰራው ስራ እውቀቱ ያለው ነው ዝም ብለህ አትሟገት። እንደ ጋዜጠኛ መጠየቅ ያለብህን ጠይቅ በመረጃ የተደገፈ ነገር አስቀምጠህ ሞግት ለማጣራት ሞክር። ወገንተኝነት ያለብህ እደሆነ ያስታውቅብሀል።
@user-jy3oy1pz4z
@user-jy3oy1pz4z 2 месяца назад
ወሬኛ፡ ሠውም፡ወሬኛ፡ህዝቡን፡ ዝረፈት፡የታባቱ
@samatayosfitness6082
@samatayosfitness6082 4 месяца назад
የባውላ እምነት ተከታይ ነው ቢጫና ነጭ ቀለም ይጠቀማሉ። የዩኒቲ ተማሪ ሳለሁ ሁሉም ካምፓሶች ቢጫና ነጭ ይቀቡ ነበር !!!
Далее
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38