Тёмный

“መንግስት የሀገርን ሉአላዊነት አስደፍሯል” - ሀገሪቱ የግል ንብረቱ አይደለችም! ፤ “ምክር ቤቱ ባለቀላቸው ጉደዳዮች ላይ የድጋፍ እጅ ብቻ እስከመች ያወጣል” 

Nahoo TV
Подписаться 342 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4   
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 2 месяца назад
Asap port and red sea port belong to ethiopia we will take over official by military war only ethiopia have 120.000.000 millions population people Eritrea has 5 million people population why ethiopia have international ports asap port and red sea port. Thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward ethiopia tikdem
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 2 месяца назад
አቤት ውርደት ለአበባውም ለዘንባባውም ብድር ገራሚ ነው አደለም አንድት አገር አንድ ግለሰብ ብድር ከበዛበት የሰውየውን ወራዳነት ያሳያል ስለዚህ አድስ አበባን በጊምላይት እያብለጨለጩ ሀገሪቱን የወደቀች የረከሰች ሰላም ያጣች አድርገዋት እርፍ ወደፊት በዘመነ አብይ የገባ የእዳ አዘቅት ተብሎ ይመዘገባል ግን ይችን አገር ወደፊት ተረክቦ የሚመራት ማን ነው?እሱን አያድርገኝ
@yhhih3709
@yhhih3709 2 месяца назад
አብዪ፣፣፣ኢትዪብያን፣፣፣መጨማለቂያ፣፣አደረጋት አሁንሰ፣፣በዛ፣፣አሁንስበዛ፣፣፣አብዪኢትዮብያን ጥሬአሩንአራባት፣፣፣??????
@gezahagnwalelign7444
@gezahagnwalelign7444 2 месяца назад
ለመሆኑ መንግሰት ስራው ምንድነው ፖሊሲ ማውጣትና መተግበር አይደለም እንዴ ለመሆኑ በአለም ላይ በገበያ የሚመራ የገንዘብ ተመን ያላቸው ስንት ሀገሮች ነቸው ፡፡ እነዚህ መንግስታት በመሉ ሀገራቸውን ለመሸጥ ሲሉ ነው ያደረጉት ማለት ነው? በርግጥ ማንኛወም ፖሊሲ ጠንካራ ጎንና ደካማ ጎን አለው ያንን መተቸት ያባት ነው፡፡ ፖሊሲውን ይተቹ ፡፡ነገር ግን የአለም አካል ነን የምንገበያየው ከአለም ጋር ነው፡፡ ትላንት መንግስት ምንዛሬ ስላላስተካከለ በጥቁር ገበያ እንድንመነዝር አስገድዶናል ብለው ሲናገሩ የነበሩ ዛሬ ደግም በገበያ ይመራ ሲባል ተመሳሳይ ተቃውሞ ሲያነሱ ይገርምል፡፡ በዚህ አሰራር ሊጎዳ የሚችል የሀብረተስ ክፍል የለም? ግልጽ ነው አለ ለሱ የሚበጅ አሰራር አቀናጅቶ መምራት የግድ ነው፡፡ ግን 1. ብድር አያስፈልግም ? 2. ለመሆኑ ብድር ሲያበድር ተበዳሪው ላይ ቅድመ ሁኔታ የማያስቀምጥ አለ? 3. ፖሊሲ ችግር ሊኖረው ይችላል ምን ጥያቄ አለው? 4. ይህ ሁሉ ሲደመር ግን አገር አሳልፎ ምናምም የሚባለው ጋር አይጣጣምም?
Далее
የመርካቶ ሸማ ተራ የእሳት አደጋ
4:51
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
58:51