Тёмный

“መደመር መጽሐፍን 50,000 ዩሮ በመግዛቴ የተቃወሙኝም የደገፉኝም ነበሩ ግን...” - በረከት ገበሬዋ  

AddisWalta - AW
Подписаться 498 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 233   
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Год назад
ሰው እብድ ይመስል ከተማ ይወዳል ከተማ መኖር ምንም ጥቅም የለውም ማን እንደ ገጠር ❤❤❤
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Год назад
Very True!
@ktume6
@ktume6 Год назад
የስንፍና ጠላት የሆነች ልጅ ጀግኒት "በረከት"
@biniam6655
@biniam6655 Год назад
እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Год назад
በርቺ ጀግና ነሽ በረከትዬ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ❤❤❤🎉
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Год назад
ደስ እምትል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት ግልፅ ባህሉዋን እምትወድ❤❤
@emmy1365
@emmy1365 Год назад
አቦ የእንች ፍልስፍና ረቀቅ ያለ ነው ዝም ብለሽ ልብሽ የሞላውን አድርጊ እግዚኣብሔር ቢሊየን ዩሮ እንድትረጅ አብዝቶ ይባርክሽ በርችልን!!! Mama Ethiopia forever!!💚💛❤🙏
@bekelebekele6528
@bekelebekele6528 Год назад
ጀግና ኢትዮጵያዊ ነች በረከት እውነትም በረከት ሠዎች ያውሩ አንቺ ሥራሽን ሥሪ ለፍተሽ ደክመሽ እዚ በመድረስሽ ጀግና የጀግና ልጅ
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Год назад
ፍቅር አጣን እህቴ እንጂ እውነት እለሽ አፈር እኮ ገዝተን ነው እበባ እንኳን በየጊባአችን ስንተክል አገራችንማ አገር ነበረች!!!
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Год назад
THE MOST POSITIVE, HARD WORKER BERKET- THE PRIDE OF TOP ETHIOPIAN WOMAN ! THE GOVERNMENT HAVE TO SUPPORT HER AN EXAMPLE OF LEADER OF "GEBRWO" OF 🇪🇹ETHIOPIAN COUNTRYSIDE.
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Год назад
ጀግኒት ብዙ ሰው ከሷ የሚማረው ነገር ያላት ሴ❤
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 Год назад
በርቺ እግዚአብሄር ከጎንሽ ይቁም ከሁሉም በላይ ጤናሽን ይስጥሽ ጀግና
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz Год назад
You're so brilliant my God bless 🙌 🙏 and your family 👪
@YeababaT
@YeababaT Год назад
ለ40ካሬ ኮንዶሚኒየም 20 አመት መጠበቅ በትክክል ወድጄዋለው!!!
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Год назад
I love your comment
@SultanHussen-vh7ko
@SultanHussen-vh7ko Год назад
You're right 👍
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Год назад
በርቺ እህታችን ጎበዝ ነሽ
@Alexander-qx7zm
@Alexander-qx7zm Год назад
በረከት ምርጥ እና ደስ የምትል ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ
@mariameles5436
@mariameles5436 Год назад
ይህ አባባል ይገርማል እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ነው ያደኩት የሚለው አባባል ሁሉም ባንድ ቤተሰብ ያደገ ይመስላል ሁሉም እንደ አካባቢው እና እንደየቤተቡ አቅም ነው አስተዳደጉ
@TseganehKuma
@TseganehKuma Год назад
ግን ብዙ የሚያመሳስለን ነገር አለ::
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
@@TseganehKuma እውነት ነው
@birhanjommy
@birhanjommy 6 месяцев назад
ኤነርጂው ከፀሐይ በቀጥታ ነው መሰለኝ ለእሷ የሚመጣላት። የሚወዱትን ሥራ ሲሠሩ የሚገኘው ደስታና ውጤታማነት በዚህች ልጅ ይረጋገጣል።
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Год назад
ጋዜጠኛዋ በሙቀቱ ታሣብባለች የአህያ ጥፍር እሚያክል ለብሳ !! የስራ ሠው ያሥታውቃል እያት በረከትን ከጎንሽ እንደእናቶቻችን ሥሠራ ጣቶቿ እራሡ ሢያምሩ ::
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Год назад
እዉነትም በረከት የአነጋገር ስርአትሽ እና ለዛሽ እንዴት ደስ የምትይ ጀግና ሴት ነሽ። በርቺ🙏
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Год назад
Barchi jegnachin Egziabher ke achi gar yihun 🙏 💖 ❤❤❤😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👌👌👌👌
@marthatesfaye3778
@marthatesfaye3778 Год назад
ከምርጥና ቀና ህዝብ የተፈጠረችው ጀግናዋ ኢ ትዮጵያዊት በራሷ የምትተማመን ልዩ የፈጠራ ችሎታ ያላት ጀግና ሴት የኛ በመሆንሺ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል በርች ኑሪልን የኛ መመኪያ ነሸ!!
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Год назад
ምርጥ ትልቅ ጭንቅላት ያለሽ ኢትዬጽያዊ ነሽ
@mesisorecha8920
@mesisorecha8920 Год назад
I am happy for your hard Work. Great achievement keep bless.
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 Год назад
My favorite woman all the time
@helensolomon592
@helensolomon592 Год назад
በረከትዬ ብርክ በይ ከንቤትስብሽ❤❤ብዙዎችን ትቅይሪያለሽ በርችልን አገር በወሬ አይቀየርም በስራ እንጅ አንችና የትናየት ጀግና ናችሁ በርቱልን ትባረኩ🇪🇹🇪🇹👌🏽👌🏽👌🏽
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy Год назад
ሴቱ በከተማ በሜካፕ ፊቱን እየለብለበ መከራቸዉን ያያሉ ይኴ ደግሞ ልዩ የሴት ልጅ ገፅታና አድናቆትን ከማትረፍ በላይ ትውልድን በምሳሌነት መገንባት እካባቢውን ማልማት እንቤስትሜንትን ማሳለጥ ሌላ ሌላም በጣም አስደናቂ ተግባራትን መፈፀሟዋ ለሌላውም ትምህርት ይሆናልና ልብ ያለው ልብ ይበል ሌላው ጋዜጠኛዋንም ይሄን ፕሮግራም ስላቀረበች ሳላመስግናት አልቆጠብም
@Aster-zp7im
@Aster-zp7im 8 месяцев назад
Melikami bali yihunilachu❤❤❤❤❤❤❤
@hiwettesfay2192
@hiwettesfay2192 Год назад
God bless you my sister
@ethiopianpracticaleducatio3607
strong woman!!
@mahlet2454
@mahlet2454 Год назад
እድሜሽን ይባርከው
@lioness2426
@lioness2426 Год назад
She is amazing farmer ❤well done 👌 keep the hard work 💪 👏 God bless you 🙏 stay blessed and safe 💐
@Gold19631
@Gold19631 Год назад
Betty Thanksgiving day Wrong.
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Год назад
በረከትዬ እጅግበጣም ጎበዝ ጠንካራና እድለኛ ሴት ነሽ አብረውም የሚሰሩት ሁሉም ፍቅር ናቸው አንች የሰጠሽው ገንዘብ ለሀገርሽ ያለሽን ፅኑ ፍቅር ያሳያል በውጨው አለም ሀብታሞች ለልብ ህሙማን ለካንሰር ሪሰርች ለሆስፒታል ከፍሉ መታከም ለማይችል እዳውን በመክፈል ህዝባቸውን ሀገራቸውንይጠቅማሉ እኛ ሀገር ያነገር ስላልተለመደ በራስሽ ገን ዘብ ጥያቄ የመጡብሻል እግዚአብሄር በትዳርሽ በልጆችሽ በመላው ቤተሰቦችሽ ጥበቃው አይለይሽ የሀገሬ ጀግና ሴት በመሆንሽ ኮራሁብሽ ዘመንሽ ሁሉይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@leya8572
@leya8572 Год назад
የመደመር መፀሐፍ ሳይሆን የአጋንንት ጥምረት መፀሐፍ ነው ቆመሸ ሺኘበት አውጥተሽ አቃጥይው ነሰሀ ግቢ
@ሰሚያጣውልቤ
@ሰሚያጣውልቤ Год назад
ዋው የቦታው ማማር
@alesultan1165
@alesultan1165 Год назад
ከአንች ጃሪባሽ ያለዉ ሉስፌራ ሴጣን ነዉ እነትሽን በአደባባይ የምትካሽዉ አንች ዳብሎስ
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Год назад
ለእናት እንኳንስ ታማ ይቅርና ምንስ ብታደርጉ በቲክ ቶክ ይህን አላደረግንልሽም??? ለማታውቂው ሰው ብታደርጊ ምን ልትይ ይሆን? ደሞስ የእናት ውለታዋ በቁስ ይለካል እንዴ? ክርስትናስ እንዲህ ያስተምራል እንዴ? ኧረ ተይ እህቴ፣! እጅግ ተሳስተሻል። በተለይ ቡዚህ ሁለተኛ ቪዲዮሽ። ጭራሽ ሶስተኛ ልትሰሪ? ግን ከማን ጋር እንደምትሟገቺ ታውቂያለሽ? ከእናትሽ ጋር። ሆ! ስለ በረከት ገበሬዋ የተሰጡት አስተያየቶች በሙሉ ትክክል ናቸው። የእናት ውለታ፣ በተለይ ያንቺ እናት ምን ሰርተው እንዴት እንዳሳደጉሽ እረሳሽው?? በተለይ ታመው በገዛሽላቸው መድሃኒት?? እንዲህ አላደረግንልሽም?? ኧረ ተይ እህቴ። ነውር ነው። ጭራሽ ቪዲዮ ሰርተን ለህዝብ እናቀርባለን? ይልቅ ሁለታችሁም እናታችሁን ይቅርታ ስትጠይቁ የሚያሳይ ቪዲዮ ስርተሽ ቅረቢ። አስተዋይ ሁኝ። ለቲክ ቶክ ለወሬ ሲሳይ አትሁኝ። ምነው ለዶክተር ዓብይ መፅሃፍ ስንት አወጣሽ!? ተቸግሮ ነው? ርቦት፣ ምግብ መግዣ አጥቶ? ይሁን እሱም መልካም ነው። ግን ለእናትሽ ያወጣሽውን መድሃኒት መግዣ? እሳቸውስ አንቺን ለማሳደግ እንዴት ሆኑ? ስንት ነገር ገጠማቸው? ህሊና የሚባል ሚዛን ላይ እስቲ ይ እርሱ ይፍረድሽ? በይ እግዚአብሔር አምላክን ይቅርታ አሁኑኑ ጠይቂ። እንደው ይቅር ቢልሽ።
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Год назад
እውነትን ነው ከተማ ቁች ብሎ ከማውራት ወጣ ብለው ቢሰሩ አገራችን ሰፊ ነሽ እድናቂሽ ነኝ የሴት ጀግና ረጅም እድሜ እናትና አባትሽ እድለኞች ናቸው የኢትዮጵያ ኩራት ነሽ አይዞሽ በርቺ አባትሽ ኖረው ቢያዩሽ ደስ ይል ነበር
@zerituzana8213
@zerituzana8213 Год назад
ምርጥ ኢዥዮጲያዊት ሴት ። ጓደኞችሽም በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Год назад
በኩፍ ቀን እግዝሃብሄር ብቻ ነው
@daughterofmariam2152
@daughterofmariam2152 Год назад
ከእርሽ በፊት ,ወልዳ እዚህ ላደረሰችሽ እናትሽ እግሯላይ ወድቀሽ: የሉሲፈር ጠላት የሆነዉን ሰዉ በሙሉ አንቺ ያከበርሽዉ እግዛብኤር ለጣለዉ ያሞገስሽዉን ስለሆነ የሠራሽዉ በሙሉ ከንቱ መሆኑን እወቂዉ ማንን ይዞነዉ ጉዞ : ከልብሽ ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ;:
@yohannesbelay2659
@yohannesbelay2659 Год назад
አዋሳ ሰው የናትሽን ችግር የተረዳ ህዝብ ነው የአንቺ የነበረኝ ሠልካም አመለካከት ወረደብኝ ቶሎ ከእናትሽ ጋር ፈጥነሽ ታረቂ መፅሐፍ ከምትገዢ እናትሽ ተቸግራ ያለችውን በረዳሽ የተራበ ቤተሰብ ይዞ ይህን ያህል ቢልየነር ነኝ ብትይ ህዝብ ይንቃል ፈጥነሽ ታረቂ
@yohannesbelay2659
@yohannesbelay2659 Год назад
አዋሳ ሰው የናትሽን ችግር የተረዳ ህዝብ ነው የአንቺ የነበረኝ ሠልካም አመለካከት ወረደብኝ ቶሎ ከእናትሽ ጋር ፈጥነሽ ታረቂ መፅሐፍ ከምትገዢ እናትሽ ተቸግራ ያለችውን በረዳሽ የተራበ ቤተሰብ ይዞ ይህን ያህል ቢልየነር ነኝ ብትይ ህዝብ ይንቃል ፈጥነሽ ታረቂ
@sara1985.
@sara1985. Год назад
እናትሽን እርጂ በጣም ያሳዝናሉ ሚዲያዎች ላይ ወጥተው የተናገሮት ያሳዝናል
@menzuma4922
@menzuma4922 Год назад
በረከትየ እኔም ከዱባይ ስመጣ ሀገሩን እየጠየኩኝ መጥቼ አይሻለሁ
@mimiroth403
@mimiroth403 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤ ተሽፈኝ ❤ እግዚአብሔር ጊልበት ይሁንሽ እብራችሁ ስለምትሰሩ ስለምታዝዋት ጉልብት ስለሆናችዋት ጎረቤት እዝሜድእግዚአብሔር ይባካችሁ
@merontefera8566
@merontefera8566 Год назад
ሀገር የምታተራምሱ እስኪ ይችን ሴት ተማሩ እእእእ😮
@muke614
@muke614 Год назад
ዳግማ ትንሳዔ ምን ማለት ይሆን? ጌታ በሳምንቱም ሞቷል?
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 Год назад
መስየ የኔጅግና አላህ ይጠብቅሽ ስወድሽ
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
ቃል የለኝም ውድ እህታችን የጀግኖች ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ በዛላይ የንግግር አገላለፅሽ ቁም ነገር አዘል ናቸው በርቺ
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Год назад
I love you so much you are different ❤❤❤may God bless you
@alisalem3168
@alisalem3168 Год назад
የኔማር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mordecai4675
@mordecai4675 Год назад
እውነትም በረከት አንቺ በረከታችን ነሽ❗
@nunupleschke644
@nunupleschke644 Год назад
በርቺ ትልቅቦታያድርስሽ
@mimiroth403
@mimiroth403 Год назад
ይህችን እህት በጣም እሳሳላታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃት ግን ሚድያዎች ብተዋት ፅጥ ብላ ስሬዋን ዝምብላ እድትሰራ ድል ስጥዌይ:; ላላው መፅሃፍ ግዠው የግዜ እና የሁኔታው ጉዳይ ሆነ :; ግን 99 ፐርሰንት ህዝብደግፎት የነበረ ነበር ግን ከሱብቻ የተጠበቀው ለውጥ እልሆነው: እና መፃፍ እለመታደል ሆኖ ከህዝብ መከራጋር እብሮ በወቅቱ እልሄደም :የአለም መንግስታት መፃፍአደለም ለህዝቡ ከተመቸው ተብሎ ከታሰበ በተለይ ቤለሃቶ በህላቸው ገንዘብ እዋጥትው እንዲመረጥ ይደረጋል:; ግን የኛ የጎሳ የዘር ፖለቲካ በጭራሽ የተጠላ የእምሮ ጅመምተኛ ጥቃት ህዝቡ ተጠቂ እንዲሆን ተደርጎእል:;
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
እማሆይ ሚሚ ለምን ጨለመተኛ ይሆናሉ በረከት አልደረሰችብሸም አማራ ክልል መጥታ መሬት ሰጡኝ አላለችም ለምን እንደርሷ ያሉ ጠመሀ አህምሮ ይሰትረን
@mimiroth403
@mimiroth403 Год назад
@@Hkim185 ይቅርታ ካልገባዎት ሃሳቤ መልሰው እንብቡት : ጨለምተኛ ብለው መናገር አይመጥኖትም : ምድር ሰፊናት ብላ ያስተማረችን መልካም ምሳሌ ያላትን በጭራሽ እልነቀፍኩም : ከማንም በላይ እድናቂዋ ነኝ ከዘመኑ ከሚጠሩት ከጥቁር ከኦፔራ እንቂዋ ትበልጤለች እንጂ እታንስም : እህታችን እሁንም እንደስምዋ ለበረከት ትሁን; ግን ለምን እስፈለገ ጨለምተኛ ብሎ መሳደብን ሚድያን እውነትን ይዘን ለመማርያ ብንጠቀምበት መልካም ነው: አዎ ምድር ሰፊናት የትም ክልል ማናችንም ሄደን መስራት የመኖር መብታችን ነው: ካልገባህ ዘም በል :
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
​@@mimiroth403 ይቅርታ እንደገና አነበብኩት ምክሮትን ሰምቼ እወነቶን ነዉ፠ ምንም የፃፉት አልገባኝም ለጥሩ ነዉ ለመልካም ነዉ አሰተያየቴን የሰጠሁት ብለዋል ይህ ያግባባናል ይቅርታ ካሰቀየምኮት
@geemayle7969
@geemayle7969 Год назад
Ene mesedagayen madirekiyam biseteg alnekawim
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Год назад
😍😍😍
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Год назад
Ichi jegna ahun sitimot azaZinim anchi hulle bitnor men allebet fetar biyaderg
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 Год назад
ምናለ ግን ላንድ ቀን ባገኝሽ አይይይይይይ
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Год назад
ምርጥ ፕሮግራም ነው። በረከት ስላንቺ ብዙ ብል ደስ ይለኝ ነበር ግን ቃላት አጣሁልሽ። የጀግና ሰው ልክ ብዬሻለሁ።
@selmejons5098
@selmejons5098 Год назад
በረከት ገበሬዋ ማርያምን አንደኛ ነሸ ካነጋገር እሰከ ትህትና በጣም ደሰ የምትይ ጀግና
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 Год назад
51:43 ዳግማ ትንሳኤ ዳግማ ትንሳኤ ነው እንጂ የኢትዮጵያ ታንክስ ጊቪንግ አይደለም::
@dawitbefekadu6425
@dawitbefekadu6425 Год назад
Yemitamelkiw aganint kehone emegnign liyardish new miyadelibish melkish rasu bafomitun new mitimesiyiw yemotelishin titesh bila eyesalelish yalewin sitamelki minigna yemotsh edilebis nesh
@eveali6794
@eveali6794 Год назад
❤እውነት በረከት
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Год назад
ቤኪ ወደ ግብርና መግባት ፈልጋለውኝ ባግኝሽ ና ካንች ብማር ደስ ይለኛል ።
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Год назад
ቤኪ የኔ 1ኛ ተስፋ አለኝ እኔም እንዳንች ጎበዝ እሆናለውኝ የኔ ሞደሊ
@አማንበአማን-ዀ1ዐ
ማህሌት እባላለሁ ከዱባይ በቅርብ አገሬ እገባለሁ አመሰግናለሁ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 месяцев назад
ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Год назад
ጀግና ደስ ስትይ🎉
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@degumitiku4475
@degumitiku4475 Год назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@zamotube5162
@zamotube5162 Год назад
Barchii jegna nesh❤❤
@makdis4094
@makdis4094 Год назад
የኔ ጀግና ሴት ክበሪልን
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz Год назад
ከባድ.ችግር.ውስጥ.ነኝ.
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ
አመለካከትሸን ወድጃለው
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Год назад
ጀግና ውይ አስር ይወለድ እንደ በረከት !!
@hawiroth9237
@hawiroth9237 Год назад
የስራ ባልደረባ እግዝብሄር ዬባሮካችሁ
@igo1071
@igo1071 Год назад
ብዙ መሬት ይስጡሻል እርጂ በርቺ ለአብይ ና ለሽመልስ ላደረግሽው እርዳታ ትመስገኛለሽ እባክሽን ይበጦርነትም ላፈናቀሏቸው ብትረጅ ጥሩ ነው ::በጦርነት ለተገደሉት ልጆቻቸው , ላለቁትም ቤተስቦች እርጂ አደራ🙏💚💛❤️🙏
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
አባባ ጉቶ ለምን እርሷ በጦርነት የተፈናቀሉትን አይረዱም ትግሬዎች በጣም ያመሰግኖት ነበር መቼም ከነሱ በሰተቀር በጦርነት የተጎዳ የለምና ይድረሱላቸዉ አቅም ከሎሎት ቀና ቀናዉን ያሰቡ እርሷ የሰዉ ንብረት ላይ አዛዠ አይሁኑ ይረጋጉ የሚሰራ ሰዉ አያደናቅፉ
@alemababe6100
@alemababe6100 Год назад
Enkon Adrsacheh yamte saw yablen
@alisalem3168
@alisalem3168 Год назад
በትክክል ❤❤❤
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 11 месяцев назад
gobez Set berhy egzhber kanhy gaer nw
@hiwothiwot9974
@hiwothiwot9974 Год назад
Yene jegena and ken memtate ayekerem
@ኅላዌ
@ኅላዌ Год назад
ገበሬ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Год назад
ለባለሽ ያለክብር❤❤❤
@mesisorecha8920
@mesisorecha8920 Год назад
She postive lady
@akjulan7084
@akjulan7084 Год назад
ስታምሩ በአላህ ❤❤❤❤
@barakamohammed8568
@barakamohammed8568 Год назад
Wosagn set
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Год назад
አንችካድሬ ወጣ የሚባለዉእኮ የሚያሶጣ ሲኖርነዉ አንች ገንዘብ ስላለሺ የአየርላንድኗሪ ስለሆንሺነዉ የተፈቀደልሺ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Год назад
አንችከድሬ ኮንዶሚኒየም 20አመት ከመጠበቅአላለችም
@muke614
@muke614 Год назад
የዶሮ ክንፍ ላይ ያለው ላባ ፍል ውሀ ሳይገባ በደረቁ ከተነሳ በኋላ ፍልውሃ ነክረሽ የቀሩትን ላባዎች አንሽ
@aledwake
@aledwake Год назад
Bereket Berechi yaw anchi 50 000€ metafunim eyegezash Oromom bemhonesh Latsegi ticheyalesh, Nefse BelaW Araju Asaraju Abiy Gin enkuan Habitishen yesew Nefsim lesu Kelal nw Be Wollegaa wodeseltan kemeta Jemero eskezare yemiasaredachewn Amharawoch Satsemi keretesh nw ?????
@Hkim185
@Hkim185 Год назад
ማንም አማራ መደመርን ካልገዛ እንዴት የፋሲል ቤተመንግሰት እና ላሊበላ ሊታደሰ ይችላል፠ እራሳቹሁን ጎዳቹህ እንጂ አብይን አትጎዱትም
@muletumuletu6989
@muletumuletu6989 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tesfahayli7161
@tesfahayli7161 Год назад
You are smart sis
@አማንበአማን-ዀ1ዐ
,በረከት ስሞ እራሱ በጣም ኢቶጺያዊት ጀግና ነች የሶን አርያ መከተል እፈልጋለሁ ከቻልሽ እሶን የማገኝበትን መንገድ ብታመቻችልኝ ትልቁ ሕልሜ ግብርና መስራት ነው
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ Год назад
ከኢትዮፕያ ከሉት የሴት ጀግኖች እጥፉ ድርብ የሆንሽ ጀግነነሽ ወለሂ አለህ ይጠብቃሽ ስንቱ ተቀምጦ ጨት እየበለ ስረ ዬለም ብሎ በበሃር ስደት ይወጠል🌻🌻🌻
@Rute1921
@Rute1921 Год назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@milahagos2807
@milahagos2807 Год назад
ለኔ አሰጭኝም 50 000$ የሰይጣን መፅሐፍ ከምትገሺ
@kakukaku1216
@kakukaku1216 Год назад
Gobez ❤
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Год назад
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Год назад
❤❤❤ ለሀገርሽ ያለሽን ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ
@tigistgarda654
@tigistgarda654 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
Далее
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 991 тыс.