Тёмный
No video :(

“ሰራዊት አውቶቢስ ይፈራል!” ክፍል 3 - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?  

Abbay TV Entertainment
Подписаться 420 тыс.
Просмотров 82 тыс.
50% 1

ዋሸሁ እንዴ?
ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ተወዳጁ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ እና ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ከ ሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show will be shown with Artist Serawit Fikre and Inspector Asefa Mezgebu.
You can also watch on the Abbay TV RU-vid channel from Monday to Wednesday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@sanimane3073
@sanimane3073 Год назад
ይሄ ሾ በምንም ሁኔታ መቋረጥ የለበትም pleas keep going 👏👏👏👏
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege Год назад
የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲገድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን
@sfghgfhfdgh5134
@sfghgfhfdgh5134 9 месяцев назад
Ye adis abeba weregna kedada neshi
@consciousLife777
@consciousLife777 Год назад
እንደፍልፍሉ ይሄ ፕሮግራም እምቅ ሀይሉን ያወጣለት የለም።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፍልፍሉ አንደኛ ገዳይ ኮሜዲያን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tibaremu1357
@tibaremu1357 Год назад
አረ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅
@mohammadahmad8730
@mohammadahmad8730 Год назад
ሁላችሁም ድንቅ ናችሁ ፍልፍሉ ግን ይለያል 😂በጣም ነዉ የሚያስቀኝ አስቦበት ከሚሰራዉ የኮሜዲ ስራዉ እንደዚህ መድረኮች ላይ የሚያወራቸዉ ምንም ያዉራ አንደኛ ነዉ በጣም ነዉ የሚያዝናናኝ ያንተ ንፍጥ መሆኑ በምን አወከዉ ሲባል ቀምሸዉ😂ይመቻችሁ
@mihertganla9376
@mihertganla9376 Год назад
እኔ የፍልፋሉ እና የጥሌ ክርክር ይመቸኛል❤❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ምን አለ አንዴ ብትለቁልን ፈታ አደረጋችሑኝ አሌክስ ስወደው ድምጿ 👌👌
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
እረ ፍልፍሉ ተመቸህኸ ፈጠራዎችን ከየት ነው የሚመጡልህ ፐ ፐ ሀሀሀሀ ትችላለህ ቀምሼው 😂😂😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ወይ ፍልፍሉ በሳቅ የቤት ስሜ ንፍጣም ነው 😀😀ገራሚ ነህ እውነት 😅
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Год назад
I hate the word discusting
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ይመቻችሁ ምርጦችየ ምርጥ ፕሮግራም በርቱልን ሰርሽና እንስፔክተር እናመስግናለን እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤
@tgalmey
@tgalmey Год назад
Gashi sershiye selayeke betame dess belogale ❤❤❤❤❤❤
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e Год назад
ፍልፍሉ😂😂😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ወይኔ ሰርሽ 💝💝ምርጥዬ አራዳ ነዉ እኮ 💝ስወድክ 💝
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 3 месяца назад
ፍልፍሉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ብቻ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@futureethiopia7807
@futureethiopia7807 Год назад
era suse yazagne eko beam arif programme
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
ደስ ይላል በጣም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
🤣🤣🤣ወይኔ አድክም ፕሮግራም 🤣በሳቅ በተለይ የደምስ 100 ብር 🤗😁
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 7 месяцев назад
ሠራዊት ሞክስ በጣም ነው የምወድህ
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Год назад
በክርስቶስ ፍልፍሉ😂😂😂😂 ቀምሼው ተመችቶኛል
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Год назад
ወይ በእናታችሁ ይሄ ፕሮግራም አታቋርጡ ❤❤❤
@lovetube9672
@lovetube9672 Год назад
አይ ፍልፍሉ የጸጉርህ ነገርስ 😄😄😄
@destamelese3244
@destamelese3244 Год назад
ሁላችሁም በጣም ምርጥ ናችሁ በተለይ ፍልፍሉ ይለያል እወዳችሗለሁ የሳቄ ምንጭ ናችሁ❤❤❤
@alazarwasehun1696
@alazarwasehun1696 Год назад
ይመቻቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ግን ኤረ ተሁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ቪዲዮውን አታቆራርቱ እንደዛ ካረጋችሁ ደግሞ ብቆራረጥ እርሱ በአንድ ቀን ልቀቁት
@yonatansisay8128
@yonatansisay8128 Год назад
አንቺም እንደኔ ወሬያቸው እንደዚህ አስመርቅኖሻል ማለት ነው? 😂😂😂😂
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
በጣም አሰቃዩን እኮ ኤዲተር የለውም አዘጋጅ ዳሬክተር የዩቲዩብ የሚቆጣጣር የለውም ምንም አስተያየት አይቀበሉም ደምስ ደግሞ በጣም አላዳምጥ አለን ብቻ ተሰቃይተናል
@leyouethiopia2771
@leyouethiopia2771 Год назад
Love her voice ❤
@californa6827
@californa6827 6 месяцев назад
ፍልፍሉ እባክህ ቃል ስታወጣ ተጠንቀቅ እባክህ ልጅቻችን ያዩታል በራቱ
@abduhabib8761
@abduhabib8761 10 месяцев назад
አሌክስነ ክለብ😂
@tinsaeharis808
@tinsaeharis808 Год назад
Ereee besak motkugn wuuuuuuuu , I love this programme
@gm156
@gm156 Год назад
ቀምሸው 😂😂😂😂😂
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 Год назад
Tilshiye le filflu yemelesewu besak newu yegedelegni...😂😂😂 yihilji endewu😂😂😂
@musidabd
@musidabd Год назад
ፍልፍሉ ይችላል😂😂😅
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 Год назад
ሰውዬ አለውይ የምነግረው አለኝ😂
@ermibrasco1732
@ermibrasco1732 Год назад
ኤዲት በጣም ይቀራቸዋል ስልክ ብሎ ነበረ የታል
@rolaahmad9614
@rolaahmad9614 Год назад
Are lekekulen tefatech kerew setebekachu❤❤
@melatsolomon621
@melatsolomon621 Год назад
Rekik aseged omg long time I see u
@ghggghgg7068
@ghggghgg7068 Год назад
ደስየሚል ስራነው ቅጥሉበት
@user-ty6ce5hc1c
@user-ty6ce5hc1c Год назад
ኮመዲያን #ሰመረ #ባሪያውን ጋብዙልን🤗
@user-th9ql2lc9j
@user-th9ql2lc9j Год назад
በሉ ልቀቁት ወደ ስራ ሳልሄድ ልያቹ እስኪ ደሞ አታሳጥሩት
@meandmybaby
@meandmybaby Год назад
ሰራዊት ❤
@robelbelachew9463
@robelbelachew9463 Год назад
andegna
@baheyluseleshe
@baheyluseleshe 10 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤
@nabiljamal5757
@nabiljamal5757 Год назад
keep it up
@ermiasa4973
@ermiasa4973 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 7 месяцев назад
አረፍህፍሉእንዳው ምኑንእንደሚናገር
@awetmussie9816
@awetmussie9816 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x Год назад
😂ንፍጣም😅
@hiwtefetne8196
@hiwtefetne8196 Год назад
Betam eytchanchut newe mder zilthe......yecherkose lje nhe ok
@-Ele
@-Ele Год назад
አሰላሙ አለይኩም📚የአደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹💐💐
@kimo428
@kimo428 Год назад
ሰርሽ አንደኛ ያ አንተን ያጥላሉበት ጊዜ አለፈ ወርቅ ቢቆሽሽ ግራሙን አይቀንስ አሌክስ ችኮቹን አጎረፋቸው
@destamelese3244
@destamelese3244 Год назад
ቀምሸዉ አላለም ፍልፍሉ 😂😂😂😂😂
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Год назад
Edeteruuuu eymireken new edeee,,,
@eyerusalemtesfatsion2624
@eyerusalemtesfatsion2624 Год назад
sound system please
@hiwtefetne8196
@hiwtefetne8196 Год назад
Markyi yelybachewalwl ok. Telshe andenga
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@samuelsleshi1588
@samuelsleshi1588 Год назад
😂😂😂
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 Год назад
Woyini yihin program swodewu. Bertuln
@hiwtefetne8196
@hiwtefetne8196 Год назад
Alx. Kauases meda tekrye nhe farshet
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Год назад
Wende new ende abeba yemesetew sete lijoch nachew
@leyunetsu3663
@leyunetsu3663 Год назад
Edet begugut edemetebekachu
@filmongebremedhen8724
@filmongebremedhen8724 Год назад
ኣረ ይሀ ማነው ፍልፍሉ እሚባለው በሀይል ካላስኩ እሚል ፍትረት ምንድነውእሚመስለው ሲያስተላ እስቲ ቀደም ቀደም ኣትበል ድሀ ሞሆንህ ነው ችግርህ ኣቃለው ግን እንዴ ትንሽ ክብርህን
@hiwtefetne8196
@hiwtefetne8196 Год назад
Kuralew seraly Gena yekrachewal
@user-tq7vi2sv9u
@user-tq7vi2sv9u 8 месяцев назад
Errre filflu balege
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o Год назад
ያሳቀኝ ውሸት የማርቆስ ውሸት ""ዘጠና ምናምን...."" ዘጠናዎቹ ላይ ሃገር ፍቅር ይሰራ ነበረ። በእርግጥ 14 ቁጥርን ጠብቆ ነበረ የሚሳፈረው። ኣሁን ግን እንዴት ነው ሂወት ተቀይሮ ይሆን??? መኪና ገዛህ ወይ ማርቆስ????
@sulemanabduhamid5757
@sulemanabduhamid5757 Год назад
ጥሌ ዝም በል
@dagmtes9375
@dagmtes9375 Год назад
Flflu yemeyakerbachew tarek des aylm
@danboy2425
@danboy2425 Год назад
ቀደዳው ይመቻል
Далее
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 2,7 млн
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Просмотров 1,1 млн
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
Просмотров 2,7 млн