Тёмный

“ትግራይ ከመጠን ያለፈ የመሀል ሀገር ፍቅር አለው” አቶ ሙሉጌታ ገብረመድህን | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 1 млн
Просмотров 27 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 116   
@rona7755
@rona7755 5 лет назад
ጣልያን ኣገር እያለ፡ በጦርነቱ ግዜ ኢትዮጵያዊ ኤርትራዊ ሳይለይ የሚቀበል የምያስናግድ ሰው እንደነበር፡ በመልካምነቱ ስያወሩ ከብዙ ኤርትራውያን ሰምቻለው።
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 5 лет назад
በጣም፡ጥሩ፡አመለካከት፡ያለው፡፡ትህትና፡የተሞላ፡,እና፡ገንዘብ፡ያላሰከረው፡ኢትዮጽያዊ፡ተባረክ!በዚሁ፡አስተሳሰብህ፡ቀጥል፡፡
@jemalabdurehman2551
@jemalabdurehman2551 5 лет назад
በእውነት ሊያዳምጡት የሚገባ፣ አዳምጠውት የማይሰለች ከነመአዛው ያለ ደግ ኢትዬጵያዊ ይቅናህ!!
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 5 лет назад
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ በጣም ነወ ያኮራህኝ
@abebab1548
@abebab1548 5 лет назад
ቅናት ያለው ሰው ይሳደባ : አንተ በርታ ከሚቀኑብህ ይሰውርህ ኣሜን 🙏🏽👍🏼❤️
@ሽኹሽኹታሽኩ
@ሽኹሽኹታሽኩ 5 лет назад
ሚላኖ ኩርዓት ትግራይና ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ።አቦ አርቲስት አቦ ድኻታት ሙሌ
@Aftakintubehabesha
@Aftakintubehabesha 5 лет назад
እንዲያ እንዲያ አስታራቂውን አምጡት፡፡ ውድድድ ♥♥ የአንድ አፍታ ቤተሰቦች አቦል ጋርም ኑ (አቦል ቶና በረካ) ብለን ፍቅር እናካፍላችሁዋለን፡፡
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 5 лет назад
Feker betaku yetwaledn sewoch nene tekekle aydelem belachew hager sgemagelea awetatetachehu lezemenat abaro tewadko demun yafeses wegen menged zegto poletickegawe syabde zome belachehu mayetachehu yegermal.
@kassas4
@kassas4 5 лет назад
እሱ ነው የናፈቀን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሠቦቿ ዉበቷ እንዲሖኑና አማራ ዎሮሞ ትግሬ ሌላም ሌላም ሣንባባል ሕዝባችን በፈለገዉ በኢትዬጵያ ዉሥጥ እንደ አንድ ዜጋ በሰላም ወጥቶ የሚገባበት ግዜን ልኡል እግዚአብሔር ያቅርብልን
@epiccracker3113
@epiccracker3113 5 лет назад
Amen amen amen
@lijnegasi3473
@lijnegasi3473 5 лет назад
እርጋታህ ራሱ ደስ ይላል ሙሌ ርህሩሀ ሃገር ወዳጅ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ስታይልህም ምርጥ ይመችህ ሰው በኣለባበስ ኣይገመትም ልክ ብለሃል
@bobwolde6869
@bobwolde6869 5 лет назад
ለዚህ ነው ምንግዜም በ ኢትዮጵያውነቴ ተስፋ የማልቆርጠው ከዚህ ብዙ ነገሮችን መማር ይቻላል ትልቅ መልአክነው!
@trialtube6365
@trialtube6365 5 лет назад
ሌሎች ችግሮች እንዳለፉ ይኸም ያልፋል! መልካም ነገር…
@petpet2948
@petpet2948 5 лет назад
በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የትግራይ ህዝብን ሊያስከፉ የሚችሉ ብዙ ነገሮች ሲባሉ እንደነበር ግልጽ ቢሆንም ግን ሙሉጌታ እንዳለው ይህ ጊዜያዊና የጥቂት ግለሰቦች ስለሆነ ነገሮችን እያከረሩ ከመሄድ ይልቅ በጎ በጎውን በማሰብ ኢትዮጵያን አንድ ማድረግ ይሻላል፣ ሙሉጌታ ሀሳብህ በጣም ድንቅ ነው
@sarahailay6588
@sarahailay6588 5 лет назад
eskemecha
@elias2906
@elias2906 5 лет назад
በጣም ጥሩ ነው ፀጉርህ ግን ደስ አይልም አርተፊሻል ሰው ነው ያስመሰለህ በጣም ያስጠላል
@BS-qu5wy
@BS-qu5wy 5 лет назад
Don't worry how he look. That's none of your business. Just focus on his positive mind
@alemsegedhabtesion8999
@alemsegedhabtesion8999 5 лет назад
ጥሩ ኣስተታሰብ ነው
@tadyET
@tadyET 5 лет назад
Can't wait to stay in his resort once complete. God help you!!! We need more people like you with a bright mind
@kibromtame8144
@kibromtame8144 5 лет назад
ሙሌ ምረጥ ስው በጣም ትልቅ ስው ነህ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
በኔ አመለካከት ጋዜጠኛው የልምድ ማነስ ይታይብሃል ይስተካከል። አቶ ሙልጌታ ቅናዊና አውንታዊ ለሆኑ መልሶችህና ምክሮችህ እንዲሁም ስራዎችህ እግዚአብሔር ይስጥህ!
@estifanosdebebe805
@estifanosdebebe805 5 лет назад
Gobez Milano....I love ur serenity passion and vision for your country.
@etgm5769
@etgm5769 5 лет назад
ሙሌ ጀግና
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 5 лет назад
በጥቂቶቹ ነው ብዙሃኑ የሚጠራው እንጂ ህዝብ ሁሉ አንድ ነው ፍቅር ሰላም ይፈልጋል፡፡
@ashash5088
@ashash5088 5 лет назад
Great interview. Mulugeta is an enlighten person, true Renaissance man and charming Ethiopian. A rare commodity in our society these days! He is simply expressing a genuine utilitarianism. I wish most Ethiopians throughout the country would listen to this interview. It would also teach the political, social and economic elites a thing or two about good citizenship and doing the greater good for the country. He is advocating love of the country and its people, true patriotism and ethiopian nationalism in the age of rising narrow ethnic nationalism and misguided tribalism in our country. We’re a historical and cultural mosaic. We should cherish as well as preserve/nurture our cultural, historical and linguistic diversity instead of use our diversity to create friction and political polarization. Kudos to Tewodros Woldearegay. He is a highly skilled interviewer. Keep up the good work - well done! It will be an honor to meet with Mulugeta next time I visit Mek’ele. 😊👍
@TK_1448
@TK_1448 5 лет назад
Sebeza Melkam kena asetesaseb yalew sew new fetari yebarekew ! Politica nebere yeselechegne
@goitomteweldemedhin4867
@goitomteweldemedhin4867 5 лет назад
ሓሳዊ ክንደይ ህዝብ ትግራይ ተፈናቅሉ 15 ኪሎ ወርሓዊ እንዳተቀበለ : መደቀሲ ዘይብሉ እንዳትሸገረስ:: ሃድያ ዶ ገለ ዶ ድርባይ ንስኻ ከ ትግራዋይ ድኻ ክትበሃል ሓደ ሓደ ትግራዋይስ ሓሲሩ የሕስረካ
@ሽኹሽኹታሽኩ
@ሽኹሽኹታሽኩ 5 лет назад
ድፍረት ንትግራይ ክንደይ ሓገዝ ከም ዝህብ ትፈልጦ ነገር የብልካን ማለት እዩ
@goitomteweldemedhin4867
@goitomteweldemedhin4867 5 лет назад
Medhny show Medhny መን ከ ዘይሕግዝ ንትግራይ ደኣ : ኩሉ ትግራዋይ ምስ ሓገዘ እዩ :
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 5 лет назад
Pure Habesha investment (visionery) capitalist from ETHIOPIA.
@tedhs1544
@tedhs1544 5 лет назад
I honestly appreciate your opinion, you’re a real Ethiopian, true son of emperor Yohanes, founding fathers, the ancestral basis of Ethiopia
@mahima8399
@mahima8399 5 лет назад
mule shikor betesebun hagerun yemewed mert sew egziabeher edemena tena yeseteh
@abrahamassefa6159
@abrahamassefa6159 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል አገላለፅም ሙሉጌታ ቀጥልበት በጣም ደስ አለኝ ስለ እግርኳስ ለምን አንተን ስለ ማስታወስ በልጅነቴ በቡድን ስታጫውተን በስፈራችን ነበረ ለማስታወሰ ጨንጎአ ቡድን ትለን ነበረ ።01
@hailuadela5124
@hailuadela5124 5 лет назад
Well said: compassion and understanding
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 5 лет назад
መልካም ሰው ነህ ይህ ቅንነትህ አብራህ ትኑር
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 5 лет назад
Yehenen interview le ADPA abalate asayachew betelacha lebachew letkatelew. Yehe ye ande sewe astsaseb bcha sayhone ye eyandandu Tigraway asstesaseb never. Beahunu gezea btam selkefawena mesmer yeweta gefe selhonebet menalbat ye gemashu becha lihone yechelale. Enezhen wetatoch betlacha kalate eysabedu deme yemiakabuachew yalute yehehen kene Ethiopiawi negeger adametew ketfatachew endikotebu yerdachew yehonal.
@yoftahemenber2849
@yoftahemenber2849 5 лет назад
Mn aynet gazetegna nw chfgag
@wedibelay1588
@wedibelay1588 5 лет назад
Behaki mulgeta gets yebarkhe bezuhe save eu hagizu sele zenebruku abti ewane 2006 neblo nestiyo mulugeta eu zeshefno ner fetari yebarka tebarek
@abebab1548
@abebab1548 5 лет назад
ኢትዬጵያ ህዝብ ጠባብ ኣስተሳሰብ ነው ያለው : የሰለጠነ ኣመለካከት የላቸውም ሁልጊዜ በስድብ ነው የሚያምነው : ቅናትና የሰው ውድቀት ይመኛል በስመኣብ እግዛብሄር ልቦና ይስጣቹ .
@mengstabrezene5484
@mengstabrezene5484 5 лет назад
በጣም ጠንካራ ሰዉ ነዉ ልጁ ሚላኖ እሚያወራዉ በልኩ ለክቶ እስከ ተራመደ የሚያግባባን ሁሉ ኣዉርቶ ጨርሰዋል። በተለይ የሃገረ ጣልያን ነገር እዉነተኛ መፍትሄ መሆንዋ ሲናገር ማንም ኢትዮጵያዊ እችን ቤተሰብ ለማግባባት ቢደረግ ይቺ ኢትዮጵያ ትኖራለች እያለ ነዉ ዋናዉ ለማሳካት ሁላችን የቻልነዉ እናድርግ እያለን ሞሆኑ ኣትዘንጋ
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 5 лет назад
bar addis milano mulugeta zer yemayiley hulunim ethio ertra yemayil sew bete hayimanotun akibari
@kahsagebre6472
@kahsagebre6472 5 лет назад
Etiopia weym Tgray dea zeyxewakayen hadien dekka
@getawbelku262
@getawbelku262 5 лет назад
You say do not hate and do not forgive. This contradicts each other what do Amhara Peasants did to Tigre peasants nothing only politicians. So we forgive! Some akarari want Tigre and Amhara fight so that they want to place their hidden agenda. Amhara and Tigre lead the country over 3000 years alternatively and it is the question of power nothing else so we forgive!!!
@tewelde1204
@tewelde1204 5 лет назад
እባካቹ ለልጆቻቹ ያሀበሻ ስም አውጡ,,, ውጭ ሀገር በወለዱም ስንት የሚያምር ስም አለን,,, ትርጉም ያለው!!! ከይቅርታ ጋር,,,, አንዳንድ ቤተሰብ ይገርማል,,, አሁን ካልወደድኩት ስም በተጨማሪ,,,, ፋንታ, ኮላ, ሚ ሪንዳ, የሚባል ስም ያወጣሉ,,, እባካቹ ስም ስታወጡ አስቡበት ።
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 5 лет назад
በጣም ስም የአንተ ማንነት የሚገልፅ ነው
@michaelmeles2016
@michaelmeles2016 5 лет назад
Mula ageru wedad sntun sdetegna betu asadro moral senko mishegni jegna newu
@weditigray3513
@weditigray3513 5 лет назад
ተደማሪው፡ ምንም የማሃል ኣገር ፍቅር የለንም ኣትዋሽ!
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl 5 лет назад
Hodam Hulu kefelegachu hedu ye Tigray hizb gin kahun behala Ager new methonew
@selamethiopia4670
@selamethiopia4670 5 лет назад
@Alexander Tessema የሸርሙጣ ልጅ
@senaitasghedom9541
@senaitasghedom9541 5 лет назад
Indemattema enkalen yeserasewu mehonkn milanowoch endemilut kehone
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 5 лет назад
Tera sewe honen benkerb degoch. Tewagiwoch benhone yemanchebet. Poleticagoch benhone alem yasdenjen. Bemanenete korahu! Thank you Milano!
@wedibelay1588
@wedibelay1588 5 лет назад
Mulugeta sahe new yemiwede
@73Tzpqe
@73Tzpqe 5 лет назад
"እዛ የምናገኛቸው ሌላ እዚህ የምናገኛቸው ሌላ" ታማ ትግራዋይ ብናይ ባዕሉ ባሃማት እዩ ዝሓስር ዘሎ። ተፈናቀልቲ ተጋሩ ብወርሒ 15ኪሎ እናነበሩ ቁራስ ዘይድርብይ ናይ ማእኸል ዓዲ ፅጋበኛታት ቀሊበ ኢሉ ዝሕበን። ደሓን ትግራይ ርእሳ ክተቅንዕ እያ በዚኦም እዩ ኢኮኖሚ ትግራይ ዝዝወር ኔሩ። ዝወረደ ዓርሰ እምነት ደንባር
@selamethiopia4670
@selamethiopia4670 5 лет назад
ይገርመካ እዩ ወደይ
@thefuture12
@thefuture12 5 лет назад
Tru sew nachew...I like this interview..
@jemalmahamed3385
@jemalmahamed3385 5 лет назад
Endie mulie jegna ethiopiawi yelem
@funnytoyshowhaben8221
@funnytoyshowhaben8221 5 лет назад
Glasses on the for head.
@gebremedhinwoldu1834
@gebremedhinwoldu1834 5 лет назад
Arsema kedest Fashion!! Lol.
@wedibelay1588
@wedibelay1588 5 лет назад
Aberen neberne kemule wendmachin
@bcdapmes5324
@bcdapmes5324 5 лет назад
ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ከአቶ ሙሉጌታ ገ/መድህን ጋር ያደረከውን ቃላ መጠይቅ በ ዩ-ትዩብ ቻናል ለማየትና ለማዳመጥ እድልና አጋጣሚ አግኝቻለሁ፡፡ በአጠቃላይ ከቃለ መጠይቁ ጭብጥ ፍሬ ሃሳብ ለመረዳት የቻልኩት ቢኖር፣ ወንድማችን ሙሉጌታ በትክክል ለተጠየቀው ጥያዌዎች እንደ አንድ በጎ አሳቢ ትግሪኛ ቋንቋ ተናጋሪ ወይም የትግራይ ተወላጅ ብሎም እንደ እውነተኛ ቅን አሳቢ ኢትጵያዊያን ተመጋጋቢና ተወራራሽ ስነ ልቦና እንደተላበሰ ግለሰብ ለኢትዮጵያ አገራችን ያለውን በጎ ራዕይ እና ተስፋ በተገቢው እንደገለጸ ይታመናል፡፡ ይሁን እንጂ ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ሲጀመር ለምን የዚህ ሁሉ ያለመግባባትና ምስቅቅል የሆኑትን መነሻ ምክንያቶችን እንደ ሙሉጌታ እይታ ምን እንደሆነ አብስሎ ወይም አብጠርጥሮ እሳቤውንና ግንዛቤውን ሳይጠይቀው ለማለፍ ሲሞክር ይስተዋላል፡፡ ሰለእውነት ከሆነ ይህ ሁሉ አክራሪ ዘውገኝነት እንደ አሸን እንዲፈላ እና ኢትዮጵያዊያን ተረጋግተውና ተከባብረው እዳይኖሩ በጭንቀት እያመሳቸውና እያተራመሰ ያለው ማነው የጠነሰሰው ብሎም የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው ብሎ ለመጠየቅ አልተዳፈረም፡፡ ይልቁንም በትህነግ እና በሻቢያ የተተበተበ ሴራና ሸፍጥ ብሎም በኦነግ ፈጻሚነት ተከትሎ ለላፉት 27 ዓመታት ለትግራይ ህዝብ የቅርብ ወንድምና እህት በሆነው የአማራ ህዝብና በሌሎች ኢትዮጵያውያን ዜጎቻችን ላይ መጠነ ሰፊ የማፈናቀልና የማሳዳደድ እንዲሁም በታቀደና በተቀነባበረ አመራር ዘር ማፅዳት በሚመስል መልኩ በ አርባ ጉጉ፣ ጉራ ፈርዳ፣ በበደኖ፣ ቤንሻንጉል ጉምዝ፣ ብሎም በወልቃይትና በራያ አካባቢ፣በጌዲዮና በጉጂ፣ በኢ/ያ ሶማሌና ወዘተ በመሳሰሉት አካባቢዎቸች የተፈጸሙቱንና እየተፈፀሙ የሚገኙትን፣ በታሪክ የማይረሱ ወንጀሎችና ግፍ ሳይጠቅስ፤ በቅርቡ በትግራዋይ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ላይ በተወሰኑ አካባቢዎች ስለተፈጸሙት ያልተገቡ ወንጀሎች ብቻ ነጥሎ መጠየቅ ለምን አስፈለገ፡፡ ለምን እውነት እንዲነገር ከተፈለገ ወይም እንደ አንድ የትግራይ ተወላጅና ኢትዮጵያዊነትን ከሚያቀነቅን ቅን ዜጋ ስለትህነግ/ህወሃት የ1967/8 ‹‹አማራ ጠል ማኒፌስቶ››፣ ከላይ በተጠቀሱት ስፍራወች በሚኖሩ ሰበዓዊ ፍጡራን ላይ ስለተፈጸሙት ታሪካዊ ስህተቶችና፣በደሎች(ወንጀሎች) ሙሉጌታ ምን እንደተሰማው/ እንደሚሰማው አልጠየቅኸውም ነበር ለማለት እንገደዳለን፡፡ ያም ሆነ ይህ ጊዜው ይርዘም አሊያም ያጥር አንደሆነ እንጂ አንድ ሃቅ ግን ምንግዜም አሸናፊ ሆኖ ይወጣል፡፡ እርሱም ዛሬ የትህነግ/ህወሃት ጽንፈኞችና ትዕቢተኞች የትግራይን ህዝብ ከሌላው ወገኑ ጋር የነበረውን ታሪካዊ መሰረትና ትስስር ጠንክሮ በፍቅር እንዳይቀጥል ሁኔታዎችን በቅርብም ሆነ በሩቅ በማወሳሰብ ብትሸፋፍኑትም ብታዳፍኑትም፤ ወደፊት ህዝቡ ተላቅሶና ተቃቅፎ ይቅር ተባብሎ ታሪካዊቷ ኢትዮጵያ አገራችንን በክብር ማስቀጠሉ አይቀሬ ነው፡፡ ምንም የህል እናንተ የተንኮል ፍልስፍናና እሳቤ በተጽዕኖ ያለ የሌለ ሃይላችሁን ተጠቅማችሁ ልትግቱን ብትፈታተኑንም፤ የቅኖቼ የአባቶቻችንና እናቶቻችን ልጆች ስለሆንን በእናንተ ተንከሲስ ወጥመድ አንገባም፡፡ ነጥለን ነው የምንታገላችሁና!!!
@edenwogayehu3890
@edenwogayehu3890 5 лет назад
What are you talking about?
@selamethiopia4670
@selamethiopia4670 5 лет назад
ኤጭ
@aberadesta1703
@aberadesta1703 5 лет назад
Inspirational ! Interesting Attitude.
@yikealodawit9421
@yikealodawit9421 5 лет назад
thanks you are old????
@biniyamteklulemma7167
@biniyamteklulemma7167 5 лет назад
Mulugeta is a Prohet = Neby
@asfawwassie3257
@asfawwassie3257 5 лет назад
Good keep it up!
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 5 лет назад
ክክክክ ሰብ ኢልካ ኣብ ሚዳ ኣምጺካዮ ገዲፍኩም ኣልኩ
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 5 лет назад
ይህን መልክት ለምታነቡ የትግራይ ልጆች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ሁሌ በአይምሮዬ ስለሚመላለስ ነው፡፡ 17 ዓመት ትግራይን ነፃ ለማውጣት ተብሎ ከተሰዋው ሰው ብዛት እና ከዛ በኋላ ከመጣው ድል ከምትሉት ጋር ሲነፃፀር የቱ ይበልጣል? ማለቴ ጦርነቱ ባይኖር ያን ያህል ሰው ባይሰዋስ ኖሮ በሁለቱም ወገኖች ማለቴ ነው አሁን ካለው ነገር የተለየ ከሌላው ህዝብ ተለይቶ ትግሬ ምን የሆን ነበር?
@kingsolomon8046
@kingsolomon8046 5 лет назад
ትግራይ ሙታኖችን አትቆጥርም ለአገር የሚሰነክል ሙታን ሳይሆኑ ህያዋን ናቸው ።በትግራይ የሞተ ተጎዳ አይባልም ለነፃነታችን ሰንክለውና ሞተው ለዚህ ያበቁን የተባረኩ ናቸው።እኛ ዛሬ አንዱ ህዝባችን እንደሚሊዮን ነው የምንለው ምጡን እርሽው ልጁን አንሽው ነው አስተሳሰባችን ።
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 5 лет назад
@@kingsolomon8046 ስለሞቱትማ ሁሌ ነው የምትናገሩት። ጦርነቱ ባይኖር ከሌላው ህዝብ የተለየ ምን ትሆኑ ነበር? አሁንስ ምን አግኛችሁ?
@selamethiopia4670
@selamethiopia4670 5 лет назад
@@honeyalemu3857 ቼኩ ቬራ የነፃነት ተጋይ ታውቀዋለሀ 60 ሽዎች የተሰው እነሱ ለኛ እንደዛ ናየው
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 5 лет назад
@@selamethiopia4670 እኔ ያልኩት ባይሰዉስ ኖሮ ትግሬ ከሌላው ብሄር የተለየ ምን ጉዳት ይደርስበት ነበር?
@alexe3138
@alexe3138 5 лет назад
kikikik ere model men yemelut zemeta new menetzer genbar lay kikikiki
@ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም
እዚ ናይ ሚላኖ ሆትየል ባዓልናይ ታይ ኮይኑ እዩ ናይዞም ሶዶማውያን እስታይል ልሓዘ በል ኣስተካክል ብዓል ሀፍቲ ምዃን መንግስተ ሰማያት ኣየእትን
@Bocaca49
@Bocaca49 5 лет назад
Your positive out look is good but does TPLF has the same feeling ?
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 5 лет назад
tigray newa
@emmanuelalemu1803
@emmanuelalemu1803 5 лет назад
Arsema, we focus what is on his forehead not what is inside bad bad bad......
@african8846
@african8846 5 лет назад
የትግራይ ነገር እንኳ ቆርጦልናል ግን የአንተ ሀሣብ ከእብዶቹ ይሻላል
@Sanysany-y2t
@Sanysany-y2t 5 лет назад
ምኑ ነው የቆረጠልሽ ?
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 5 лет назад
ትክክል
@sofiamarcos7001
@sofiamarcos7001 5 лет назад
Aymok ayberd gudaichin aydelem serichiachin bichia yenurelen ok
@golanterara7507
@golanterara7507 5 лет назад
አ ህ ያ
@Sanysany-y2t
@Sanysany-y2t 5 лет назад
@fri taaa እኛ ጥፋተኛ ለይተን ተናግረናል ወይ አብይ ወደስልጣን ሲመጣ ለትግራይ ልጆች እንዳለ እንደሌባ እንደአውሬ አላየንም ለዛ ነው ምክንያቱም አንድ እናት የወለደቻቸው እንካን አንድ አይደሉም እኛ ኢትዮጵያውያን ደሞ ወሬ ወደ ሞቀበት ነን ለዛ ነው እየተሰቃየን ያለነው ጥፋተኛ ለይተን መናገር ማጋለጥ አንችልም የተወሰነ ሰው ባጠፋው ቢሄሩን ማንቃሸሽ ብቻ
@mussieteklay9318
@mussieteklay9318 5 лет назад
He is liar!!!!! We don’t need the fake mama ethiopia!!!
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 5 лет назад
kinat
@kkenso7571
@kkenso7571 5 лет назад
እኛም እንወዳቸውለን ነገር ግን ሌባውና ወንጀለኛው TPLF ህዝብ በጥርጣሬ እንዲታይ የሚያደርገው።
@ኤደንተክሉ
@ኤደንተክሉ 5 лет назад
የትግራይሕዝብ መሀልሀገር ያለውንይወዳል አሉ!!!?😁😁😁😁 በርሶአይምሮ ሊሆንይችላል ሌሎቹንግን እንኳንለማሀል ሀገርፍቅርሊኖራቸው ቀርቶ ለሀይማኖታቸውምፍቅር የላቸውም። የስምክርስቲያኖችጉዳቸውታየ። እድሜለውያኔ ጉዳቸውን አውጥቶታል። በአንድጉሮኖተስብስበውተፋጠው ይኑሩ። ከአሽባሪዎቻቸውጋር ይቀበሩ።
@ናይማርያምባርያእየናይኣም
እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ስጦታ ሳይሆን፡የፈጣሪ ነውና ።የሀይማኖት ፍቅር ጉራ እንዳይመስልህ እንጂ 100% በሃይማኖቱ እንደ ትግራይ አታገኝም፡በብዛት ሌላ ቦታም አሉ የለም ማለት አይደልም፡የሃይማኖት ፍቅር የላቸውም ብሎ ቢናገር እንደ አንተ የመሰል በዘረኝነት የበሰለ ትርጉም የለውም።የትግራይ ህዝብ ለማነኛው ፍቅር አለው ልታንቋሽሾው ልትገለው ከመጣህ ግን እሺ ብሎ አይቀበልህም ።እንኳን የሰው ክብር የእንስሳ ክብር እኳ ያውቃል ። ክብርና ፍቅር የማታውቅ መሆንህ ግን አንተ ራስህ እየመሰከርክ ነው።
@senaygoyta9024
@senaygoyta9024 5 лет назад
Nefat hbey
@african8846
@african8846 5 лет назад
@@ናይማርያምባርያእየናይኣም ድሮ ሣናቃችሁ አንች ከምትይው በላይ ነበር እምንጠብቃችሁ ግን ተሣሥተን ነበር ግምታችን ሥህተት ነበር በብዙ ነገሮች አይናችሁ ከተመቻችሁ ጨፍጭፋችሁ ብቻችሁን መኖር እምትፈልጉ ናችሁ
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 5 лет назад
ተወው ባክህ እድሜልካቸውን እንደቀለዱ ነው
@ናይማርያምባርያእየናይኣም
@@african8846 ወይ ወይ የት አለ እምነታቹ የት አለ ፍቅራቹ "አንደ ኢትዮጵያዊ ለአንድ የማርያም ፅዮን፡ዘር መግደል ግድየታ አለብት ብሎ እቅድ የምያወጣ ማነው?ምንም የማያውቅ ለምስኪን ህዝብ ስርቶ የምያር የሚዘርፍና የምገድል ማነው? የድሮ በድፍኑ ይቅር እና የአሁኑ አረ እግዚአብሔር እኮ ይፈርዳል የማይፈርድ እንዳይመስላቹ ።የብቻው እንዲ ቀመጥ የምታርጉ እናንተ ናቹ አይደለም አትልም መቸም ግን ሁሉ ለፈጣሪ መስጠት ጥሩ ነው አያንቀላፋም የሰማዩ አምላክ ማንው ክፉ ማነው ደግ እንደ የስራችን ይሰጣል ።የዛሬ አመት እኮ 27 ጨላማ ነበርን አሁን ብርሃን ወጣልን ተብሎ እየተብጨበጨበ ነብር ብርሃኑ አየነው ያልሞተ ሰው ሁሉ ያያል።ከሀዲና መንቀኛ ግን ሲናገር ጭዋ ይመስላል። የፅዮን ተራራ ዘር እናንተ ምትንቁት ጌታ የመረጦው ቦታ አሁኑም ነገም በሃይማኖቱ ፀኑ ነው።ማንጨብጨብ ና በምላስ ጉራ አያውቅም!!!
@fekad2
@fekad2 5 лет назад
Self hate slave! ባንዳ😂😂😂
@fekad2
@fekad2 5 лет назад
ግም! ጉግማንጉግ።
@eyobabay
@eyobabay 5 лет назад
ወደል አተላ ሌላ ቦታ አስታወክ ።
@fekad2
@fekad2 5 лет назад
ባንዳ የባንዳ ልጅ።
@saraabebe596
@saraabebe596 5 лет назад
እስከ ዛሬ የት ነበርክ አማራው ሲገድል ሲዘረፍ ?
@pate840
@pate840 5 лет назад
እስከዛሬስ እየተገደሉ ስላሉት ምን ትያለሽ ?
@abebab1548
@abebab1548 5 лет назад
እማራ የሚገድል እራሱ ኣማራ ነው : ስለዚ መጀመሪያ እርስ በራሳቹ ተዋደዱ: ተከላቹውም እራሳቹውን መምራት ኣቃታቹ: ኮንፓሱ ጠፍቶባችዋል😀😆😆
@eleleta5821
@eleleta5821 5 лет назад
የት ነበርክ አይባልም የሰው ልጅ መልካም ሀሳብ ያለው ሰው ይበረታታል
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 5 лет назад
kinat
@saysomething2774
@saysomething2774 5 лет назад
Italy neber.
@heywet
@heywet 5 лет назад
Wey tigre! Kkkkkkk yemehal ager feker alew???? Kkkkkk baynorew new yemegermew kkkkk
Далее
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 333 тыс.
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 1,4 млн
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Просмотров 122 тыс.
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29