Тёмный

“አንቂ ትንቢታዊ መልዕክት” በመላወ ዓለም ያላችሁ ኢዮጲያዊያንና ኤርተራዊያን ስሙ በፓ/ር መስፍን ሙሉጌታ 

Shalom Tube
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

#ትንቢት #subscribe#like#shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual RU-vid Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@Getenesh-oe3sw
@Getenesh-oe3sw 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ስለራራልን እግዚአብሔር ይመስገን:: ይህ ለኛ ትልቅ ዕድልና ምህረት ነው::እንፀልያለን:: ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 9 месяцев назад
አቤቱ ልዑል መልሰን እኛ እመለሳለን!!
@HuijhCtyi
@HuijhCtyi 10 месяцев назад
amen amen amen
@astierhaile3571
@astierhaile3571 10 месяцев назад
Amen
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ተናገረ እኔም ይሔንኑ ብቻ ሰማሁ...😢 እባካችሁ እግዚአብሔር ሲናገር በማስተዋል እንስማው😢😮!
@chaltualemudagne9896
@chaltualemudagne9896 10 месяцев назад
አሜንአሜን
@SelamaEyesusnew
@SelamaEyesusnew 10 месяцев назад
Egeziabhare amelaka hoyi hulam bebariyawechih (beagekegayichih) hulam lemisemah lemitazezeh hezeb tenageralh semh yibarek mekerh gerum new!!!! Pastor Mesfin zemenh yibarek lemelemlen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 10 месяцев назад
ክርሰትና ፡ ክርሰቶሰን ፡ መከተል ፡ ነውማንም ፡ በክርሰቶሰ ፡ ቢሆን ፡ አዲሰ ፡ ፍጥረት ፡ ነውይላል ፡ መፅሀፍ ፡ ቅዱሰ ፡ ንሰሀ ፡ መግባት ፡ ያሰፈልጋልገናል ፡ ክርሰትና ፡ የግል ፡ ነው ፡
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 10 месяцев назад
እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ አምልክነቱ የሚገባውን ክብርና ምስጋና አለመስጠት ወደ ድንዛዜ ላልተፈለግ ምኞት ተላልፎ መሰጠትን ያስከትላል።
@EmnetGetahun
@EmnetGetahun 10 месяцев назад
ፓስተር መስፍን እግዚአብሔር ይባርክህ ! ወገኖቼ ተቃውሞ ለሚናገሩት በኖህም ዘመን እንዲሁ ነበር በሏችው
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 10 месяцев назад
እየሱሰ ፡ ጌታ ፡ ነውየዘላለማዊ ፡ አምላክን ፡ ማመን ፡ ምንም ፡ አያሳፍርም ፡ እየሱሰ ፡ ይመጣል ፡ ጆሮ ፡ ያለው ፡ ይሰማ ፡ የእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ ትፈውሳለች ፡ ንሰሀ ፡ ግቡ ፡ ከዘላለም ፡ ሞት ፡ ማምለጫው ፡ ጌታ ፡ ብቻ ፡ ማመን ፡ ነው ፡ አሜን🙏🙏
@znash123
@znash123 5 месяцев назад
አየ ጴጤ የሣጥናኤል ፈረሥ
@tsehayaseffaa2129
@tsehayaseffaa2129 9 месяцев назад
ክፉ እየመጣ እያለ ምንም እንዳልተፈጠረ የመሰላችሑ ቤቴ ድረስ እኔ ጋ አልደረሰም ብላችሁ የስድብ ቃል ለምታዘቡ እግዚአብሔር ምሕረት ያድርግላችሁ
@alemubeka70
@alemubeka70 10 месяцев назад
ውሸታም! ምንም አላየህም። ያየኸው ነገር ካለም ከሰይጣን ነው። ኤርምያስ 29፣8-9 የእስራኤልም አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ በመካከላችሁ ያሉት ነቢያቶቻችሁና ምዋርተኞቻችሁ አያታልሉአችሁ፥ እናንተም የምታልሙትን ሕልም አትስሙ። በስሜ ሐሰተኛ ትንቢትን ይናገሩላችኋልና፤ እኔም አልላክኋቸውም።
@Helie568
@Helie568 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeblewongelMamo-k4m
@SeblewongelMamo-k4m 10 месяцев назад
እግዚአብሐር በዘመናት መካከል ሳይናገር አልቀረም ብንሰማ ለኛ ጥቅማችን ባንሰማ ግን ጉዳቱ ለኛ ለማንሰማውና ለምናፌዘው ነው ጌታ እየሱስ ይርዳን
@SelamaEyesusnew
@SelamaEyesusnew 10 месяцев назад
Abatu yemisema joro yemiyasetewl lebe yihunelen ebakachihu keledun tewtwna beneseha be Egeziabhare fiti enemelese mishaln yihe new 😢😢😢😢😢 😢😢 endentefabet Egeziabhare ayifelegm temelsu yeyaln new
@mekdestafesse-g2g
@mekdestafesse-g2g 8 месяцев назад
አሜን እውነት ነው
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 10 месяцев назад
ፓሰተር ፡ ድንቅ ፡ የሆነ ፡ መልእክት ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ህዝቡን ፡ የሚመሩበትንርህራሄ ፡ ፡ ጥበብ ፡ እውቀት ፡ ይጨመርላቸው ፡ 🙏🙏🙏
@አመተ
@አመተ 10 месяцев назад
የኢትዮጵያ ኣማኖች የሚትባሉ ኣንድነገር መጠየቅ እፈልጋለሁ እግዚኣብሔር በናንተብቻ ነው ሰለ ሃገሪ የሚናገራቹ? የማርያቹ ኣካሄድ ስሕተቱን ንገሩት እኛ ኤርትራውያን የወንጌል ኣማኖች ስለሃገራችን ተጠያቂ እኖሆናለን። የኤርትራ ባሕሪ እግዚኣብሔር እንዲሰጣቹ በጾም ጸሎት የምትለምኒ እንዴት ኣርገንየህ የእግዝኣብሔር መልእኽቲ ብለን ልንቀበለው? ኤርትራ ከኢትዮጵያ ኣንድ ሁና ጌታ ኣሳየኝ ተናገርኝ ስትሉ ሰምተናል? ኢስያስ ጌታ ስቀበል ሲሞት ኣይተናልኔ ሌላ ሲባል ሰምተናል ኣሁን እንዴት ይህንን መልእኽቲ እንቀበለው
@tecnopova1384
@tecnopova1384 9 месяцев назад
Ewunet E/r blokehon Yemayihon Yelem Wanawu Ke E/r Afi Yiwta Inji Isu Lualawe Amlake newu❤😢
@ShalomShalom-d4e
@ShalomShalom-d4e 10 месяцев назад
አባት ሆይ እባክህ ይቅር በለን
@znash123
@znash123 5 месяцев назад
ጴጤን ከምድረ ገፅ ኤትዮጵያ አጥፋ ጌታ ሆይ
@znash123
@znash123 5 месяцев назад
ምድረ ገነት ኢትዮጵያ በናተ ታወከች
@DanielLemma-z7j
@DanielLemma-z7j 10 месяцев назад
እኛ እኮ ደከመን !! ሁሉም እየተነሳ ኡኡ ይላል ! ስንት ዘመን ተጮኸ ?! እውነቱ ግን ይህ አለም ከእርግማን ስር ነው ! ምንም ወደ መጨረሻ ጥፋቱ እየሔደ ነው ! ምንም ብትጮህ የምትቀይረው ነገር የለም ! ይልቁን በቅርብ የምትገለጠዋን የእግዚአብሔርን መንግስት አውጅ !! ለሰዎች እውነተኛ ተስፋ እርሷ ናት !! ጆሮ ያለው ይስማ !!
@aziebwelderufael340
@aziebwelderufael340 10 месяцев назад
Exactly stay blessed 🙏
@getachewtadesse5882
@getachewtadesse5882 10 месяцев назад
ራስህንን አንድ ጥያቄ ጠይቅ እስኪ..... በእውነት ከራስህ ጉዳይ ወጥተህ ስለሀገርህ እና ስለህዝብህ ምን ያህል ቀን ፀለይክ/ሽ? .....ራስህን ጠይቅ
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 9 месяцев назад
መቼ ነው ግን ሀገራችን ከአስጨናቂ ትንቢት የምትገላገለው?
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 9 месяцев назад
የኢትዮጵያ። ህዝብ ከሀጥያቱ ተመልሶ ንስሀ ገብቶ በሚገባ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በተግባ ር ማዋል ሲጀምር ነው ።አለበለዚያ እንደሰዶምና ጎሞራ እግዚአብሔር እንደሚያጠፍን አትጠራጠሬ።እግዝአብሄር ሩህሩህ ነው ነገር ግን ተመለሱ እያለ አልመለስ ካልን ቁጣው የበረታ ነው። አሁን የሚነገረን የማስጠንቀቂይ ደውል ነው ።አገሯ ምንም አላጠፍችም የህዝቡ ሀጢያት ግን መስመር ያለፈ ነው ።ለምሳሌ ዘረኝነት ክፍት በሰውን፦ላይ መተት ማድረግ በመድሀኒት ማሳበድ ውይ መግደል ፤ክህደት ፤ልጆች ቤተሰብ አለማክበር። ለንብረት እህት ወንድምን መግደል። እናቶቻቸውን ማንገላታት። ወጣቱ በመጠጥ በዝሙት በሀሽሽ መጨማለቅ። ባጠቃላይ ህዝብ መከባበርና ፈረሀ እግዚአብሔር አለመኖር ሰይጣንን ማምለክ(ለምሳሌ)ኢሉምናቲ ወዘተ........እስካልቆመ ድረስ ካስጨናቂ ትንቢት አንገላገልም።
@berhanululseged6038
@berhanululseged6038 10 месяцев назад
ሻሎሞች እናንተን ደግሞ ያደራጃችሁና ያሰማራችሁ ማን ነው? መቸም የኢትዮጵያና የኦርቶደዶክስ ጠላት እንደ አፈር በዝቷል።
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 9 месяцев назад
ለራሷ ጠላት ራሷ ናት ሁሌ ራሷን ከፍ አድርጋ ሰለምታይ ከፍ ብሎ የሚታየው ኢየሱስ ብቻ ነው እንጂ ድርጅት አይደለም ኮተትክን ትተክ ፀልይ ኦርቶዶክሳውያን ራሳችሁን ዝቅ አድርጋችሁ ጌታ ኢየሱስን እወቁ
@tsehayaseffaa2129
@tsehayaseffaa2129 9 месяцев назад
Eshi yemil lib siten
@znash123
@znash123 5 месяцев назад
ጴጤ የአውቆ አበድ ሥብሥብ ነው
@tadesseholy
@tadesseholy 10 месяцев назад
ጴንጤ ( የወንጌላውያን ቤተክርስቲያን ) ካለሆንክ የእኛ ወገን አይደለህም ማለት ነው ! ደግሞም የእግዚአብሔር ወገን አይደለህም ! እኛ የእግዚአብሔር ወገን ነንና !
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 10 месяцев назад
😂😂😂😂 YE WEYOLACHU 😂AGELGAYE!! 😂😂😂 YEHA AYER TENBEYA NEWO?? WEYES YAYEWUN YEMIZEGEB ZENA ZEGABI 😅😂😅😅😅😅
@znash123
@znash123 5 месяцев назад
ቅጀታም
@znash123
@znash123 5 месяцев назад
ክክክክ
@eyobalex8448
@eyobalex8448 10 месяцев назад
በማያውቁት ነገር እየተሳደቡ በጥፋታቸው ይጠፋሉ ስለሚል ምናለ ዝም ብትሉ ። የእግዚአብሔር ሰው አንተን ጊታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።
@EmnetGetahun
@EmnetGetahun 10 месяцев назад
በኖህ ዘመን መቼ ዝም አሉ
@rasdashentube4566
@rasdashentube4566 10 месяцев назад
You are politician. And Abby ahmed supporter😂😂😂😂
@gmercy6144
@gmercy6144 10 месяцев назад
Eritreans becarefull from fake preacher
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 10 месяцев назад
Amen
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 9 месяцев назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር መስፍን ሙሉጌታ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን አንተን ስለስጠን እጅግ አድርጌ አመስግናለው እያንዳንዱን በአንተ በኩል የሚመጣውን መልእክት 3ወይም4 ግዜ ነው የምስማው ጌታ ይባርክህ እንዳይቋረጥ በዚሁ ቀጥልበት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@soniyadelboso4538
@soniyadelboso4538 10 месяцев назад
Amen
@mintemolla158
@mintemolla158 10 месяцев назад
እዉነተኛ ነብይ ነዉ❤
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 10 месяцев назад
አራት ኪሎ ያሉት ላይና እናንተ ተከታዮቹ የሳጥናኤል ጎል አስፈጻሚዎች ላይ እሳት ይግባ 🔥🔥🔥🔥🔥ሴራችሁ ተልእኮው ሁሉ ይፍረስ ይፍረስበእየሱስ ስም!!
@etiioerit2563
@etiioerit2563 10 месяцев назад
እ/ሄር ግን ሁሌ። ሚናገረው ከእኩለ ለሊት ቡሃላ ነው ቆይ እኛ እንዳንተኛ ነው ቀን ለምን ኣይናገርም ደሞ እነ ኣሚሪካ እኛን ያሥፈራሩናል እ/ሄር ደሞ ከነሡ ሆኖ ያሥፈራራናል እኛ ከ 20ኣመት በላይ ሠላም እንዲመጣ ፀለየናል ሰላም ሚሠጣቸው ግን ላልጸለዩ ሀገሮች ነው እና ሚሠማ ከሆነ ይሥማን ከፈለገኣይስማ
@mesye_studio6786
@mesye_studio6786 9 месяцев назад
Thank yoy for the Message. But if this message is for the horn and east African countries, it needs to be preached in English language. They dont understand our Amharic. Preachers in diaspora, its time to come out of our comfort language “Amharic” and address using international language, other wise no Communication is done😢
@lucymucy1540
@lucymucy1540 10 месяцев назад
አረ እኔስ በእናንተ የተነሳ ጴንጤነቴን ጠላሁ ... አሁን አንተ ቆመህ የምትሰብከውን ወንጌሌ ኦርቶዶክስ እኮ ናት ያቆየችልህ ....በስንት ዋጋ እኮ ነው ክርስትና ሀገራችን ውስጥ የፀናው... እናንተ የእግዚአብሄር ሳይሆን የጥቅም ባሮች ናችሁ...ወገኔ በመፀሀፍ ቅዱስ ሽፋን ባርነትን ጠቅልለው ይዘውልህ ቀርበዋል... እግዚሀብሄር ምስክሬነው በእናንተ የተነሳ እኛም እምነታችንን ለመናገር አፈርን...
@ShalomShalom-d4e
@ShalomShalom-d4e 10 месяцев назад
ለምን ??? ትንቢትን መርምሩ ነዉ እኮ የተባለዉ መርምረህ አስተያየት መስጠት አይሻልም
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 9 месяцев назад
ይሄንን የፕሮቴስታንት አምነት ተከታዬች አይናገሩም ይሄ ፅሁፍ የራሳችው ነው ውሸታም ሁሌ ውሸት
@yosefteklemichaeal8056
@yosefteklemichaeal8056 10 месяцев назад
ወንድሜ ስለ መልክትህ እናመስግናለን :: መልክትህ የዳቢሎስ በመሆኑ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ:: ጎርቫርቾቭ ሶቤት ህብርትን እንዴት እንደከፋፈላት አታውቅም :: ፑቲን ባይኖር የራሽያ እጣ ፋንታን ብትገምት ኖሮ ይህን ባልዘላበድህ ነበር:: ይቅር ይበልህ
@mergagemechu1946
@mergagemechu1946 10 месяцев назад
YES
@ababiyamitiku7647
@ababiyamitiku7647 10 месяцев назад
I think we all know how things are going in our countrie and beyond that in east africa.., who ever speaks loud regarding God's concern about this nation/generation those who seeks the lords will, will hear his voice and obey him. That is what is expected from us all. May the lord bless our countrie, east Africa and beyond that.
@raheltesfasion
@raheltesfasion 10 месяцев назад
Er yegermale Eriteria Ena Ethiopian beca new yalut ye Alem Carta lay. Egziabher yeker yebele. Isaiah 53 yeshua is coming soon Amen
@tesfamedia1023
@tesfamedia1023 10 месяцев назад
Ene betnbit amnalehu but nebi meaeret zinabu alfewal alech yihe pastor demo mekera ale yilal tadia man new ewnetena???????
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 10 месяцев назад
Hezeb Eyaserab Eyegedel selalew menem alayoum Eresu Gene siferd End Kebet Sare Yesegetal.. Amen Zariem Zufanu Strong enough.
@Kiyou-n8l
@Kiyou-n8l 10 месяцев назад
እግዚብሄር ፀጋዉን የብዛልን እነሰፀልያለን
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 10 месяцев назад
😂😂 Erso gn Bezyh be Mekurebiya edemawot Wyolachu aydebrem???😮😂😂😂😂😂😅
@meskeremjara292
@meskeremjara292 10 месяцев назад
ፓስተር መስፍን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ። በጣም ድንቅ የሆነ መልክት ነው ተባረክ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ይታደገን አሜን።
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 10 месяцев назад
አሜንንን
@gmercy6144
@gmercy6144 10 месяцев назад
Eritreans becarefull from those using word of God for there ambition and fake preachers
@zenitsu903
@zenitsu903 10 месяцев назад
Mmen
@eteneshdarje8412
@eteneshdarje8412 10 месяцев назад
Amen
@zenitsu903
@zenitsu903 10 месяцев назад
Yes
@zenitsu903
@zenitsu903 10 месяцев назад
Yes
@masaratabate2675
@masaratabate2675 10 месяцев назад
😢😢
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 10 месяцев назад
እዉነተኛ መልክት ማለት እሄ ነዉ
@deboraasrat-qk4qg
@deboraasrat-qk4qg 10 месяцев назад
አሜን እውነት ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 10 месяцев назад
😢😢😢አየ ጴንጤ የስጥናኤል ጎል አደረገችሁ አገሬን አጎሳቆላችሁ ለሰይጣን ተገzi twuld
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 10 месяцев назад
ኢትዮጵያን እስከዛሬ የሚያጎሣቁለውን የፕሮቴስታንት ዕምነት አይደለም።በሐይማኖት ስም የሚመጡ አስመሣዮች አይጠፉም። በየትኛውም የእምነት ተቋማት ውስጥ ክፉዎች አሉ። ይሔንን ጠንቅቀህ በመለየት ዕወቅ!
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 10 месяцев назад
@@abrahambel.2388 እስከዛሬ ሰዉ ሰዉን ሳይጠላ ደሀ በወደደበት የተፈቀደዉ የጎሳ ልዩነት የአም ብሎ ሰዎች የህብረት የፍቅር የአብሮነት ያደረገዉ ሚኒልክ ነበረ ደሀ በወደደበት ይኑር ባርነት ይቅር ብሎ የጅማ አባጅፋርን የጋላ ሻጭነት ያስቆሙ አባ ጅፋር ኦሮሞ ቢሆንም ሚስቶቻቸዉን የደፈሩ ጋሎች ነበሩ የማይታዘዙ ስረአት የሌላቸዉ ሚኒልክ የአማራን መሬት እየሰጠ ኑሩ ብሎ እንዲኖሩ እንዲቀላቀሉ አደረገ ደሀ ብንሆንም አደለም የሰው ልጅ ዶሮ ሲታረድ ዞር በሉ ተብለን አድገን ዛሬ ጋላ ሀይማኖቱን ቀይሮ የቀድሞ ከ3ሺ አመት ወረራዉን የጎጃም ወንዶች ቁላ እየቆረጡ ግንባር ላይ እያሰረ ጠላታችንን እረስተን አንድነት ብለን ደነዘዝን እነሱ አፂን የሚጠሉት ለወረራ ሲሄዱ ተገርፈዉ ስለሚመለሱ ነው ዘንድሮ አለ ፋኖ ያሸንፋል ጋላ ይወድማል ከተስማማን ጋር እንኖራለን በወረራ የፀና የለም
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@etiioerit2563
@etiioerit2563 10 месяцев назад
እንዳታምኑት ውሽቱ ነው
@mintemolla158
@mintemolla158 10 месяцев назад
ችግር የለም ቀልድ አንተ ሰምተክ ብትመለስ ያዋጣካል
@etiioerit2563
@etiioerit2563 10 месяцев назад
ቶሎ ኣጥፋን እኛም ንረፍ ካሁን ቡሃላ ኣንጸልይም በልልን 😮😮😮😮
@wondualemterfasa9216
@wondualemterfasa9216 10 месяцев назад
ende qalehe weyem ende qalesh yehun egna gin be hiywot menor enfelgalen ( ye e/r kale sinager mote ena hiywote ke andebete yewetal yilal)
@2Kmt
@2Kmt 10 месяцев назад
ስንት ከፍሎክ ይሆን ኢሉሚናንቴው አብይ ሆዳም ዳስተር
@מקונןטדילה
@מקונןטדילה 10 месяцев назад
መቼም ተገለጠልኝ ነው የማናፍቃን ስራ እርግጠኛነኝ ሀያሉ አምላክ ላንተ አይገለጥም በእርግጠኝነት እነግርሃለሁ ፀለይው ማልትክን እደግፈዋለሁ ሌላው በሰው ላይመቀለድ ነው ሁሉም ሰው ሲተኛ ሲቃጅ ነው የሚያድረው የድንግል ማርያም ልጅ እርሩህ ነው መአት አያመጣም ።
@saraabrha8617
@saraabrha8617 10 месяцев назад
Be nisha batemeles be aynehen tayewalek wey tayewalesh keza feredm atameltem selezih leb madenden ayawatam degmom eyayenew ayedelem endye ke gezye wede gezye eyekefa mimetaw ye mesrak Africa guday.
@yadielyenework4713
@yadielyenework4713 10 месяцев назад
እንደው መመለስ ግዴታ አደለም ዝም ማለት አያሰከፍልም ብችሉ ፀልዩ ስድብ አያፀድቅብ እሱም እ/ቤር ይባርከው
@bezaketema5614
@bezaketema5614 10 месяцев назад
የሚራራ ብቻ ሳይሆን የሚቀጣም አምላክ ነው እሱን ለማወቅ ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ በቂ ነው።
@belaynegash6550
@belaynegash6550 9 месяцев назад
Stupid አህምሮ😢
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 9 месяцев назад
እናንተ ምኑን ታያላችው ማንን እንኳን እንደምታምኑ አታውቁም ለእናንተ የሚገለጠው ዳቢሎሰን ነው የምታውቁት የሚገልፅ መንፈሰ ቅዱሰ ነው በፍፁም አታውቁትም ትዕቢተኞች ናችው ሁሌ ተረት ነው ታሪካችው መተት ሥሩ ደብተራዎች የጠንቆላ መንፈሰ ጌታ በእናንተ እንዴት ይገለጣል በአፋችው ሁልጊዜ ርግማን ነው የምታመጡት ታሳድዳላችው ትሳደዳላችው ንስዕ ግቡ
@HeavenKingdom698
@HeavenKingdom698 10 месяцев назад
ጠንቋይ ሁላ
@mesfinl9425
@mesfinl9425 9 месяцев назад
ወንድሜ ለራስህ ተጠንቀቅ ! ልበ ደንዳና አትሁን !
Далее